አትላንታ በኢትዮዽያኖች አበደች🤗ኢትዮዽያን አትላታን አደመቋት እጅግ እሚገርም ደስ እሚል ቆይታ❤️❤️❤️

  Рет қаралды 19,972

Adam Tube

Adam Tube

29 күн бұрын

በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታችን ለሁሉም ተመልካቾች ይድረስ እያልን በመቀጠል ስለዚህ እጅግ አስገራሚ የሆነ ቪዲዎ አጠር ያለ ገለፃ እናደርጋለን ይህ ቪዲዎ በውስጡ ያካተተው በርከት ያሉ የአትላንታ ጆርጂያ ኢትዮዽያኖች እያካሄዱት ያለውን የስፓርት ፌስቲቫል ዝግጅቶች ነው
እጅግ በጣም እሚገርም ዝግጅት እንደነበረ እሚያሳዩ ነገሮችን ከዚህ ቪዲዎ ትመለከታላችሁ ሙሉ ቪዲዎውን እንድትመለከቱት በትህትና እንጠይቃለን
ከወደዳአችሁት ላይ በማድረግ ለብዙ ሰዎች አድርሱት እንዲሁም ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
እጅግ አድርገን እናመሰግናለን
Subscribe here / @uc0pzgjgxygn8ircooxvsl9q
If you have anything you want to share with us you can always send us a message or you can always contact us on our other social media platforms page
Ticktock www.ticktock.com/@alex062022
Facebook / @adamtube
Instagram / @alex_ab_19
You can leave your thoughts on one of the above 👆 pages we will get back to you as soon as possible thank you so much for your support and understanding see you soon thank you 🙏
#ethiopianentertainment #adamtube #ethiopianbroadcastingcorporation #ethiopianews #thehabesha #derananews #ethiopianbroadcastingcorporation #ethiopianentertainment
#thankyouforwatching

Пікірлер: 68
@tsegayegeto4093
@tsegayegeto4093 27 күн бұрын
በማነኛውም ጊዜና ቦታ ይህንን ሁሉ ያካተተ ሀገራዊ አንድነትን ፋቅርን ሰላምን በማወጅ አምባሣደር የሆናችሁ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እግዚያብሔር ይባርካችሁ::መድህንአለም ክርስቶስ የሀገራችንን ሠላም ያሣየን::
@peacelove4778
@peacelove4778 27 күн бұрын
አሜን
@melber7957
@melber7957 26 күн бұрын
Amaraweyan maletesh new
@mogesayalneh8360
@mogesayalneh8360 27 күн бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ይኑር በአለም ወደር የሌሌውን ባሕላችን እኛ ሙሕራን በውጭ ባሕል ቀይረረን አጥፍተነዋል ሙሁራን ለዚህ ሁሉ ተወቃሽ ነው
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 27 күн бұрын
እግዚአብሔር የድሮውን ይመልስልን ይቅር ተባብለን አገራችንን ከፍ እናድርግ ሁሉን የምትችል ነገር እምትቀይረው አገራችንን አደራ ታመናል ማረን :: 🙏🙏
@adisfikir3502
@adisfikir3502 27 күн бұрын
ዋውውውው ፍቅር ሀገር ወዳድ ስኮን እድህነው ሀገር አፍራሾች በሉ መልካም መቃጠል ያለደቡብ አማራ ድምቀት የለም
@zoufanthuillet7481
@zoufanthuillet7481 26 күн бұрын
ክብራች አድነታች ።
@helenkeno6967
@helenkeno6967 22 күн бұрын
አሜን አንድ ነታችንን እግዚአብሔር ዩመልስልን ኢትዮጽያን አግሪችንን እግዚአብሔር ይጠብቀን ለዘላለም እሜን
@josephalex366
@josephalex366 27 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እኛ ኢትዮዽያዊያን አንድ ስንሆን ደስ ይላል ግን በጣም ብዙ ችግር አለብን እናመሰግናለን ❤❤❤
@melber7957
@melber7957 26 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 Amara ena ye Amara barya becha new ezeh yalew
@MetsehetDesalega
@MetsehetDesalega 27 күн бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgyegna5636
@tgyegna5636 26 күн бұрын
Yessssssssss❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fk8xu2mt6z
@user-fk8xu2mt6z 26 күн бұрын
ያስቸገሩት በሀገራቸው የሚኖሩት ኢትዩጲያዊያን ናቸው ስደተኛማ ይሀገሩ አንድነት ፍቅር ሰላም ናፍቆታል ታሟልም 😢😢😢😢😢😢😢 እዛ ያላችሁ ዘረ ማንዘር የምትሉትን እንጀራ ገንፎ የምትሉትን ተው እስቲ ስለፍጠራችሁ አምላክ🙏
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 27 күн бұрын
ቢኒ ጀግናው
@workebogale4015
@workebogale4015 19 күн бұрын
90% ቱ አማራዬ ነው በሄደበት በዋለበት ሳቅና ደስታ ብቻ🩷🩷🩷💞✅
@DaniGebere-wc5xe
@DaniGebere-wc5xe 27 күн бұрын
Ethiopia live forever ❤❤❤
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 27 күн бұрын
ኦኦኦኦ አማራ ብቻነዉ ወይስወደ አዉነት ተቀላቀሉ ሌሎች ብሄር
@user-ts5ys9mp3o
@user-ts5ys9mp3o 27 күн бұрын
What do you mean???
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 27 күн бұрын
@@user-ts5ys9mp3o የአማራ ኮንሠርት ነዉ ወይ
@addismyway64
@addismyway64 27 күн бұрын
Kkk😂​@@Zeze-ds6qq
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 27 күн бұрын
ፀበይ ላለው ሁለነገራችን በራችን ክፍትነው
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 27 күн бұрын
ምን ማለት ነዉ በአያቶቻቸዉ ታሪክ በዜግነት ያደጉ ሚሊዮን አለ ደሞ በበታችነት ያደጉ ተረዉልድም አሉ ከሰማኒያሶስት መደራቸዉን አማራን ሰደቅን ኢትዮጵያን የሚሳደቡ የሸገር ጀግኖች ተፈጥረዌል ባዲራ ያላቸዉ😂አይ ሃገሬ ስንቱን ታለች
@user-mz6fs2qh3r
@user-mz6fs2qh3r 27 күн бұрын
Ethiopia live forever thank you Adam tube you’re the best media❤❤❤
@solomonayele849
@solomonayele849 27 күн бұрын
I have seen Ethiopia in you . This is what Ethiopianism means . May God bless Amhara .
@yade716
@yade716 27 күн бұрын
I do not think you know Ethiopia.
@melber7957
@melber7957 26 күн бұрын
​@@yade716 ✅✅👌
@melber7957
@melber7957 26 күн бұрын
They are Amara not Ethiopian ❌❌❌ Ethiopia is all not here
@abebakebede1270
@abebakebede1270 24 күн бұрын
አይይይ ማስመሰል።
@tigistfantahun5741
@tigistfantahun5741 26 күн бұрын
its very true we have to stand together if we do we are the most powerful people thank you adam for your very useful work
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 22 күн бұрын
I am happy by your many vedios. But the most i love is yoni knock out
@user-ih4is4gu1x
@user-ih4is4gu1x 27 күн бұрын
Bravo ❤❤❤
@user-uw6pc2tb6o
@user-uw6pc2tb6o 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeedhussen9218
@zeedhussen9218 26 күн бұрын
ተባረኩ ሁሉን አቀፉ አማራ ነው መለው የኢቶቢያ ህዝብ አላቀፉኩ ሲል ነው አዳድብቻ ችን ካልበላን እሚሉ ተነስተው ለዚህያደረሱት
@addismyway64
@addismyway64 27 күн бұрын
አትላታ አበደች የሚለዉን ቃል😂ምክንያቱም አይተናነስምና🤓
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 27 күн бұрын
Fanoooooooo
@תקווה-ס6ס
@תקווה-ס6ס 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgyegna5636
@tgyegna5636 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LuelsegedAndargie
@LuelsegedAndargie 17 күн бұрын
Hiselaemnew ❤❤❤
@user-xb5rc1ig1e
@user-xb5rc1ig1e 27 күн бұрын
Betam wendema ❤❤❤❤
@Msmerry06
@Msmerry06 27 күн бұрын
❤❤❤❤
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 27 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 19 күн бұрын
Hezbeshe eyalke denkeme estheopiawi net😂😂😂😂😂😂
@nabeela4979
@nabeela4979 27 күн бұрын
😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaZewde-iv9vg
@HanaZewde-iv9vg 27 күн бұрын
Daytiye gn bizu enayal eigzehabiher yasadigh
@melber7957
@melber7957 26 күн бұрын
Àmara sesebeseb Ethiopia and honech yelalu😂😂😂😂😂😂😂
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 26 күн бұрын
Lemute
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 27 күн бұрын
በመጄምሪያ አበበ ዳንስ አይደለም የደነሰው እስክስታ ነው የባህል ተወዛዋዥም ነበር ችሎታው አለው
@user-ud1xj9ez1p
@user-ud1xj9ez1p 27 күн бұрын
Ethiopia live forever ❤❤❤ thank you I love it 😻
@yade716
@yade716 27 күн бұрын
እስካሁን ድረት ኢትዮጵያን አላወቃችኋትም። የዘረኞች ጬኸት እንጂ ኢትዮጵያዊት ያልታየበት እብደት። ኢትዮጵያዊነትን ለማሳየት ትንሽ እንኳን አትሞክሩም።የአስተሳሰብ መቀንጨር!
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 27 күн бұрын
ጥብጋላ ሥታሥጠይ ባዶጭንቅላት
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 27 күн бұрын
የአማራ መብዛትና ድምቀት የምትቀኑ ድብን ቅጥል በሉ ምንም ማድረግ አይቻልም 😂😂
@Genemo-p8f
@Genemo-p8f 26 күн бұрын
Amaran bicha yemiwekl newu ye Atlantawu sport vestival hulunim biheroch aywekilm tasaznalachu Ethiopia endezi aydelchim atishewedu leza newu wede mebetaten yehedechwu ethiopia yehulum nech ,gin min waga alewu ,
@user-om3wq9gu3y
@user-om3wq9gu3y 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@asfawnigussie1255
@asfawnigussie1255 27 күн бұрын
Ye Denbecha Areqe Atilantam telakellachihu ende? Denqoro!
@kahassekahsay8531
@kahassekahsay8531 27 күн бұрын
Ethiopia 😂😂😂😂😂
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 26 күн бұрын
ኢትዮጵያ የመሰረተ ምለሊክ ነው ኢትዮጵያ የሚወድ አማራ ነው ለኢትዮጵያ የወደቀላት አማራ ነው ሁሌ ተደሰቱ ቴዲ ወዲ አስመራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kahassekahsay8531
@kahassekahsay8531 27 күн бұрын
Inferiority at its peak
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s 26 күн бұрын
ሰው እያለቀ ኢትዮጵያ እነሱ ይጨፍራሉ ምድረ ደደብ ለሚያልቀው ገናቸው ድምፅ እደመሆን
@be-liever
@be-liever 27 күн бұрын
ከሮፍናን እና ደዊት ፅጌ ኮንሰርት በስተቀር ሌላው የዘረኞች ስብሰብ ነው 😂😂😂😂 ኢትዮጵያን የማይወክሉ ነው የኢትዮጵያ ሰንደቃላማ ዬለም።🤔🤔
@tamramohamed563
@tamramohamed563 27 күн бұрын
እኳንምሆነ አወን ዘረኛነን ምብአገባችሁ
@yenesewu358
@yenesewu358 27 күн бұрын
እንደዚህ አማራመብዛቱ ተቃጠሉገና እንበዛለን
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 27 күн бұрын
ጥብ ተቃጠይ
@tgyegna5636
@tgyegna5636 26 күн бұрын
Mnew wha teta tekatelk bher bhereseb yalebet galan man yfelgewal zbam barya 😂😂😂😂😂😂
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 27 күн бұрын
ወየዉ ጉድ አገር ቤት የሚያስገዴል የሚያሳስር ባንዲራ ተይዞ ይጨፈራል ሰዉበላ አብይንም የሚደግፍ ብዙዋች አሉ። የአማራ ዲያስቦራ ጉድ መቸም አያልቅም።
@danielmekonmenk5035
@danielmekonmenk5035 24 күн бұрын
ይሄ ሁሉ ኢትዮጵያዊ አነድ ሆነን ይሄን ቁሻሻ የአብይን አገዘዛዝ በአንደነተ ሆነን እንጣል ብለን ተነስተናል ሆኖም ግን አሁን የምናየው የአንድነት ጭፈራ ለአቢይ ቅንጣት ታክል የሚፈጥረው ነገር የለም:: አይኖርም
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 29 М.
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН
Ethiopia - ቱርክ ጠቅላዩን ወጥራ ይዛለች!
10:24
የ ESFNA Atlanta 2024 ቆይታ Vlog
18:15
QALBEQAL PODCAST
Рет қаралды 13 М.
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН