🔴አትሌት ሐይሌ ገ/ስላሴ ያልተጠበቀ ጉድ አወጣ| ጠ/ሚሩ ወደብ ላይ የተገኙበት አስደንጋጭ አጋጣሚ|

  Рет қаралды 21,177

SEBERTA MEDIA_ሰበርታ ሚዲያ

SEBERTA MEDIA_ሰበርታ ሚዲያ

15 күн бұрын

ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን

Пікірлер: 15
@negestqueen
@negestqueen 13 күн бұрын
ማነዉ እንደኔ አስደጋጭ የሚለዉን ቃላት መስመት የሰለቸዉ???
@Alemnesh-yj8li
@Alemnesh-yj8li 5 күн бұрын
የዚች አለም ፈተናዋ የበዛ ሰለሆነ ፈታሪ ሰላምን ያምታልን
@DawitTagegne
@DawitTagegne 13 күн бұрын
ኃይሌ ገብሬስላሥ ንግግር አይችልም።እና አትቀየሙት።
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 13 күн бұрын
ሀገር እየታመሰና እያመሰ ለሱዳን መጨነቅ መሰሪነት አይደለምን? ይህ የንጹሐን ደም ያሰከረው ለሱዳን አለሁ ማለቱ ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው?
@user-wv9cs3mm2f
@user-wv9cs3mm2f 12 күн бұрын
አስደንጋጭና ያልተጠበቀ የሚለውን አባባል ያለቦታው እየደነጎርክ የምታደናቁረን ለምን አንደሆነ አልገባኝም። ሁሉም ዜና እንዴት አስደንጋጭና ያልተጠበቀ ይባላል??
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 13 күн бұрын
ይሂ አትኩትስ ትክቅነቱን የታለ ህልውናውን ያታ አትሊቲጅስ ነው ይህ ብሎ ስማግሊ
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 13 күн бұрын
ሚዲያም ትመናለህ አይበቃህም ላምበርት የማነው????
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 13 күн бұрын
አትሊቶች እረፉ
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 13 күн бұрын
የዚህ ሀሁሉ ተባባሪና ለህዝብም ግድ የሌለው የኦህዴድ ወንበዴጨስብስብ መሆኑ ዬታወቅ።
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 13 күн бұрын
ወዳጂ ቢተጅረስቲያን በመሳሚያህ ያን የጅል አመት ስተሮት የማታውቀውን ሮናከዶን አስተዋውቂሃለሁ አንተ ግን ?????👆👆👆👆
@negestqueen
@negestqueen 13 күн бұрын
ጋዜጠኛ, አንተ ደንግጠህ ሰዉ አታሰደንግጥ!
@FekaduKerga
@FekaduKerga 13 күн бұрын
የራሷ እያረረባት የሰው ታማሥላለች ይባላል
@yhhih3709
@yhhih3709 13 күн бұрын
የራስህ፣፣፣እሳት፣፣ተራምደህ፣፣የሰዉአገርሸምጋዪመሆንአያሳፍርምም፣፣፣ወራዳአብዪ
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН