#ተመቸሽ

  Рет қаралды 1,532,468

My Man Tube

My Man Tube

Күн бұрын

#ተመቸሽ ወይ#
#TemecheshWoyeNuro#YenesewBelie#EthioMusic#

Пікірлер: 764
@fuzmuhmammed3707
@fuzmuhmammed3707 5 жыл бұрын
አልሀምዲሊላ አለኩልሀል ምቾት የለም በሰወ ሀገር ግን ብዙ ትምህረት አለወ ስደት እስኪ በስደት እወቀት የቀሰመ ካለ ላኪ ግጩ እወነት ስደት ለኔ ብዙ ትምህርት አገቸ በት አለሁ ወዶች
@fggh6675
@fggh6675 5 жыл бұрын
.ቅ
@user-tx7eu5tv8k
@user-tx7eu5tv8k 4 жыл бұрын
አወ ማሬ አልሀምዱሉላ እኔም ብዙ ትምህርት ቀስሜለሁ ቁርሀን ሀድስ ተውሂድን አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል አይዞሽ ብዙነገር አለ ግን በትግስት እንለፈው ሁቢ
@eaassd7402
@eaassd7402 4 жыл бұрын
አዎ እህቴ ስደት ማለት ለኔ ሂወቴ ማለት ነው ብዙ ችግር አለው ግን ቢሆንም አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለከይር ነው
@hjfdcvvsdg7559
@hjfdcvvsdg7559 4 жыл бұрын
ሠላምነው
@user-ty4qg6yp2f
@user-ty4qg6yp2f Жыл бұрын
@@eaassd7402 ደፐሰረዠኘፐጀ
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Жыл бұрын
ከሀገር ስንወጣ በደስታ ነበር 😂 ስደት ከመጣን ቡሃላ ሁለት አመት ብለን መተን ምን ይዤ ልመለስ እያልን እድሜ መቁጠር ጀመርን 🤔😘
@44AlHalagah
@44AlHalagah Жыл бұрын
በጣምእህቴ
@MuhamedAlie
@MuhamedAlie 7 ай бұрын
😅🎉🎉🎉😢❤😊😢😂😂😂
@user-je3dv5jr5j
@user-je3dv5jr5j 6 ай бұрын
ምቾት ቀርቶብን ስቃዩበቀረልንወንድሜ 😢😢😂😂😂😂😂
@sartt4348
@sartt4348 6 ай бұрын
በጣም ወላሂ 😢😢😢😢አልሽውና😢😢😢መገን የኛ ነገር😢😢😢
@user-uo5cs3ig8m
@user-uo5cs3ig8m 5 ай бұрын
አይ አሁንእኔምእዳችነዉየምሆነዉይሆንአደሁለትአመቴንመጨረስኩእያልኩዱአእያረኩነዉ ግንአሜቴምንምአልሰራሁ አይይይይይይ እኔስልችልም
@user-wv4lw1es6x
@user-wv4lw1es6x Жыл бұрын
ሁሌም በትዝታ ሁላችንም ልባችን እታመመ እሥከመቼ ፈጣረሆይ ያቀን ተመልሦ ሁላችንም ሀገራችን ገብተን ይንቀን የመናሥታውሥበት ቀን ፈጣሪ ያምጣል 👏👏👏የሀገሪልጆች ሁላችሁ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሠላም ወደሀገርቤ ይመልሣችሁ💚💛❤✈👏👏👏
@AhmedAhmed-ke6tu
@AhmedAhmed-ke6tu Жыл бұрын
አሜን እህቴ
@fatemamohamed3855
@fatemamohamed3855 Жыл бұрын
​@@AhmedAhmed-ke6tu ጀ
@44AlHalagah
@44AlHalagah Жыл бұрын
አሚንእህቴ
@sadaa6943
@sadaa6943 10 ай бұрын
አሚን እህት❤❤❤
@user-ib9hr3pe3j
@user-ib9hr3pe3j 7 ай бұрын
❤والله 🎉😂❤
@user-un6so1ck2b
@user-un6so1ck2b 7 ай бұрын
የሠው ሀገር ምኞት እንጅ ምቾት የለም😢😢😢😢😢
@user-br4hk6fe3r
@user-br4hk6fe3r 2 ай бұрын
ትክክል 😢😢
@abbaanana9598
@abbaanana9598 5 күн бұрын
ሰለሀይማኖቴ በቻ በሰደት እውቀት ይዛለሁ ማርያምን ሌላ የለም
@user-vl8mg5cy1o
@user-vl8mg5cy1o Жыл бұрын
ምንም አልተመቸኝም 🥺😭😭😭😭😭😭😭የሰው ሀገር ኑሮ
@rajaamess5108
@rajaamess5108 Жыл бұрын
❤️
@birtukanlake
@birtukanlake Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw Жыл бұрын
😭😭😭ምንምምቾትየለውምብቻደህናእንሁን
@ekru1965
@ekru1965 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉምያልፍል እሽ
@AhmedAhmed-ke6tu
@AhmedAhmed-ke6tu Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 4 ай бұрын
ምቾቱንማ ሀገራችን ጥለነዉ መጥተናል 😢😢ረ እምየ ሀገሬ ኢትዮጵያ ናፈቅሽኝ😢 ❤❤❤❤
@abdu859
@abdu859 Жыл бұрын
ሰደት ትምህርት ቤት ነው
@user-br4hk6fe3r
@user-br4hk6fe3r 3 ай бұрын
በጣም
@user-ii7xd8ix8q
@user-ii7xd8ix8q 2 ай бұрын
ሀቅነው
@Mastewal-bf4uf
@Mastewal-bf4uf 8 ай бұрын
ኸረ የኔ ሰዉ በትዝታ። ገደልከን አይይይይይ በትዝታ አሁንስ ልቤ በጣም። አለቀሰ
@YenesewBelie
@YenesewBelie 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@saramakdos5234
@saramakdos5234 Жыл бұрын
ብቻለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ባለንበት ቦታ እግዚአብሔር ይጠብቀን. ላገራችንያብቃን
@user-br4hk6fe3r
@user-br4hk6fe3r 2 ай бұрын
አሚን የኔህት ❤❤
@SarahAthuabia
@SarahAthuabia 7 ай бұрын
ምንይመቸኛልየሥደትኑሮስቃይነው😭😭😭❤❤❤❤
@Seyahabesha03
@Seyahabesha03 6 ай бұрын
አብሽሪ የኔ እህት እኔም ይሔን ሙዚቃ ስሰማ ዛሬስ ከፋኝ ሀገሬ ናፈቀኝ😥😥😥
@user-br4hk6fe3r
@user-br4hk6fe3r 3 ай бұрын
አይዞቹሁ ያልፍል
@user-sl3he6gj1e
@user-sl3he6gj1e 2 ай бұрын
Kefg​@@Seyahabesha03
@user-gp8bd6qk9m
@user-gp8bd6qk9m Жыл бұрын
አልተመቸኝም ብቻ አልሀምዱሊላ 😥😥
@user-br4hk6fe3r
@user-br4hk6fe3r 2 ай бұрын
አይዞን
@SEn8etPlaystore-vl5cx
@SEn8etPlaystore-vl5cx Жыл бұрын
ትልቅ ወንድሜን ያስታውሰኛል!! I mss you my brazer
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
እንሸቅልበት አታባቡን አተሥለቅሡን በብቸኚነት የምንሠቃየው በቂያችን ነው አይዟችሁ እህቶቸ ይሄም ያልፋል😢😘🥰🥰😘
@user-br4hk6fe3r
@user-br4hk6fe3r 2 ай бұрын
ወላሂ ውነትሽን ነው
@ZinetYasin-ys6rk
@ZinetYasin-ys6rk Ай бұрын
በጣም ነው የሚመረው ፈጣሪ ይርዳን😢😢😢😢😢
@user-qb1iu2vi4r
@user-qb1iu2vi4r 9 ай бұрын
ኧረ ልቤ ገባህ ምን ልሁን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይ ዘንድሮና ስደት ያረቢ አላህየ ለኛ ያልከውን ቶሎ አቅርበው አልቻልኩም ኢላሂ ለኸይር ነው በለኝ ❤❤❤❤kunfe yekun so latehzen😂😂😂😂😂😂😂😂
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 3 ай бұрын
ለምን ይሆን ይህን ሙዚቃ ስሰማ እንባዬ የሚፈሰው ኡፍፍፍፍፍፍ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😥😥😥😥😥😥😥🥺🥺🥺🥺🥺🤔🤔🤔🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍
@Bfhg-ke9xx
@Bfhg-ke9xx 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤. ዉይ ትዝታ
@user-wi1ql8fq2c
@user-wi1ql8fq2c 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-sx5yt
@Tube-sx5yt Жыл бұрын
ትዝታ ብቻ😥😥😥😍😍😍
@user-bt1tu2fw8p
@user-bt1tu2fw8p Жыл бұрын
ምን ይመቻል የስደት ኑሮ ዛሬ ከሳቅን ነገ አልስቅም
@makyayasin3345
@makyayasin3345 Жыл бұрын
😭😭😭
@user-du8qp1wn4e
@user-du8qp1wn4e Жыл бұрын
ተመቸሽ ወይ ቦታዉ ተመሽ ወይ ተመቸሽ ወይ ከተማዉ አየሩ ተመቸሽ ወይ ከሣሽ ወይስ ጠቆርሽ ተመቸሽ ወይ ተስማማሽ አየሩ የሠዉ ሀገር ኖር ደላሽ ወይስ ከፋሽ እደምን ይዞሻል የናፈቀሽ ልቤ ሁሌም ያሥብሻል የኔ አለም አብሮ አድግ እህቴ ምግዜም አርሣሽ እስካለ ሂወቴ የኔ ሥደተኛ ተይ በቃ ተመለሽ አጀቴ አለቀሠ ልቤም አዘነብሽ መቸም ለማይሞላዉ ለህ ጎደሎ አለም አትከራተች ይበቃል የኔ አለም ለማትያዝ ዱኒያ ለማይሞላ ሂወት በጭቀት በሀሣብ እስከመቸ ድረስ በናፍቆት መዋተት
@etanualemu7472
@etanualemu7472 Жыл бұрын
Xx
@user-zs5qf2xi7c
@user-zs5qf2xi7c Жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@DinsaMasere
@DinsaMasere Ай бұрын
አ ይ ይ ይ ት ዝ ታ አ ❤️❤️❤️
@SameleTesema
@SameleTesema 2 ай бұрын
I like Gondori music 🎵❤❤ ❤️♥️😘✅
@lailahlalou5979
@lailahlalou5979 Жыл бұрын
አዉነትነወ👍👍👍🌹🌹🌷🌷🌷
@user-wk1ts5jq6p
@user-wk1ts5jq6p 5 ай бұрын
ትዝታ አለብኝ ይመችሽ አቦ❤❤❤❤❤❤❤
@user-yp7kq1re2j
@user-yp7kq1re2j Жыл бұрын
እኔ ተመችቶኛል
@rabiayimam3588
@rabiayimam3588 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ብቻ,በስደት,ላይ,ምን,ምቾት,አለ,የስደት,ኑሮ,የዉሸት,ነዉ
@Hfjcg-sq5gz
@Hfjcg-sq5gz 3 ай бұрын
እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ትዠታ ብቻ😢😢😢
@user-br4hk6fe3r
@user-br4hk6fe3r 2 ай бұрын
እኔ ትንሽ ከተናገሩኝ ይህንንከፍቸ ነውእማለቅሰው 😢😢😢😢😢😢
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 16 күн бұрын
መፅናኛ የሆነ ነገር አይሻልሽም!?
@user-br4hk6fe3r
@user-br4hk6fe3r 14 күн бұрын
ስደት እደደረስኩ ስላጋባዘኝ ነውኮ የኔውድ ባል 😢😢😢😢😢😢😢😢
@seadasead2516
@seadasead2516 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ አልተመቸኝም ስደት መመለሻየ ሲደርስ በህመም ተሰቃየሁ
@ekru1965
@ekru1965 Жыл бұрын
አይዞሽ
@44AlHalagah
@44AlHalagah Жыл бұрын
ምነዉደ
@user-wr2io2so4x
@user-wr2io2so4x 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ🥺🥺🥺🥺ምን አባቴ ልሁን ዛሬስ 😥😥😥
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 3 ай бұрын
😢😢😢
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 3 ай бұрын
አይዞን😢😢❤❤
@Hlima-gl6fq
@Hlima-gl6fq 4 ай бұрын
አየየየየየ❤❤❤❤❤❤
@user-ie9nd5zl9c
@user-ie9nd5zl9c 2 ай бұрын
እፉፉፉፉፉፉፉፉ😢😢ሁሊም ስሰማዉ ወንድሜ ትዝ ይለኛል ወንድሜ ይወድዉን ነበር 😢😢
@user-br4hk6fe3r
@user-br4hk6fe3r 2 ай бұрын
አይዞሽ
@Hnanmelaku-ye6ee
@Hnanmelaku-ye6ee 2 ай бұрын
Weyi memechet tewun eski❤❤❤😂❤❤
@Azalechi
@Azalechi 9 ай бұрын
ከእናት ና አባት እርቀሽ ካገር እዴትነው መናሩ ውዴ የኔማር ደህናነኝ ስትይ ህመሙጠናብሽ ንገሪኝ የኔማር ምኑን ደህናሆንሽ????????😊😊😊😊😊😊😊😊
@AbebaAyele-xr3ep
@AbebaAyele-xr3ep 2 ай бұрын
አይይይይይምችትእኔእደስረኛ በርተቆልፎብኝ ምንይመቸኛል የስውሀገርግማሽሒወትናት😢😢😢
@user-nv8hz1ft8n
@user-nv8hz1ft8n Жыл бұрын
አይረረ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😓😓💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@44AlHalagah
@44AlHalagah Жыл бұрын
አብሽሪ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
የዘፍኙ ሰም የሚያቀው የገረኝ🥰🥰🥰🥰 በጣም ነው የመወደው
@bialfewejegu2886
@bialfewejegu2886 Жыл бұрын
Endeg wendmen from dejen gojjam
@rahfranea3458
@rahfranea3458 Жыл бұрын
ሰለሞን አሳልፍ
@alimetmohammed2720
@alimetmohammed2720 Жыл бұрын
ተመቸሽ ወይ ብለሽ ፃፊ
@saedawolloywa658
@saedawolloywa658 Жыл бұрын
እንደግ ነዉ
@kabteshlebanon9425
@kabteshlebanon9425 Жыл бұрын
አበበልንገርሕይባላልእሕት
@GgHh-dz6vi
@GgHh-dz6vi 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ኣልተመቸኝም😢😢😢
@badoumbada4153
@badoumbada4153 6 ай бұрын
እንደኔ በትግሰት ያለ ማነው ያልፋል በማለት😊
@SaadahH-lv7mi
@SaadahH-lv7mi 9 ай бұрын
Aeeeee❤😂
@Asmiratu
@Asmiratu Жыл бұрын
አቤት ጉድ የሰዉ ሀገር ምኑን
@HayahDawud
@HayahDawud 2 күн бұрын
የሠዉሀገርአደለሁሌምብቸኝነትያስከፋል
@Mmm-ot7id
@Mmm-ot7id 12 күн бұрын
የሰዉሀገርደሞምንይመቻልእደዉቢቸግርነዉ
@rehmet3456
@rehmet3456 Жыл бұрын
አይይይይይ😭😭😭😭😭ምንይመቻ. እየመረረን ነውየምንዉጠው😭😭😭ስደትአይለፍለት
@user-ib9hr3pe3j
@user-ib9hr3pe3j 8 ай бұрын
❤❤🌹💐 ‏‪3:28‬‏
@user-ib9hr3pe3j
@user-ib9hr3pe3j 8 ай бұрын
❤.و 🌹🌿♥️
@alikajm8320
@alikajm8320 Жыл бұрын
💔💔💔👉😭😭😭ከምወደዉ አትለይኝ😭😭🙏🙏🙏
@zaharakuriftu7892
@zaharakuriftu7892 Жыл бұрын
እረ ምን ይመቸኛል አይ ዘድሮ ኳን ተስፋ የለኘም ወላሂ አይይይይይይይ😥😥😥😥😥😥😥እህህህህህህ
@user-dm6pe2so2d
@user-dm6pe2so2d 12 күн бұрын
Aye ysew hger 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Abrshe2024
@Abrshe2024 3 ай бұрын
እረ ትዝታ😔😔😔😔😔😔😔😭
@user-sd1sk8ux9b
@user-sd1sk8ux9b 6 ай бұрын
ወይ ዘድሮ😢😢😢😢😢😢😢😢
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ያልፋል ሁሉም ነገር ምቾት ናፈቀኝ አይ አረብ ሀገር ኡኡ ጌታሆይ እርዳን።
@Hnanmelaku-ye6ee
@Hnanmelaku-ye6ee 2 ай бұрын
Yihn muzika ssemawu enbaya newu yemikedmewu mabra yanshal
@user-we5bq9kq8r
@user-we5bq9kq8r Жыл бұрын
አይይይ ሰደት😭😭😭😭😭❤❤❤
@user-yf5yz9yq5f
@user-yf5yz9yq5f 2 ай бұрын
ያሣዝናል
@abdibaba7351
@abdibaba7351 9 ай бұрын
በጣም ነውስመሰጠላው
@Ylkal-yt9yg
@Ylkal-yt9yg 2 ай бұрын
አረ ይሀ ሙዝቃ እያስለቀሰኝ ነው
@ivu9662
@ivu9662 Жыл бұрын
ምንም አልተመቸኝ 😭😭😭😭😭😭የሰሀገርኑሮ
@user-om3wq9gu3y
@user-om3wq9gu3y 8 күн бұрын
የፈተናዉ ብዛት ዉዪ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-br4qm5wx3k
@user-br4qm5wx3k Жыл бұрын
አልተመቸኝም 😓😓😓😓😔😔😔😭💯
@YenesewBelie
@YenesewBelie Жыл бұрын
Ayezosh ehite
@nuirtnurit3426
@nuirtnurit3426 Жыл бұрын
አብሽሪ እህት ሁሉም አላፊ ነው የፈጠረን አምለክ በሠላም ላገራችን ያብቃን
@AhmedAhmed-ke6tu
@AhmedAhmed-ke6tu Жыл бұрын
አየዞሽ እማ
@user-br4hk6fe3r
@user-br4hk6fe3r 2 ай бұрын
አይዞሽ 😢😢
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ😢
@ayelemitiku5350
@ayelemitiku5350 Жыл бұрын
He has another nice music///say Eshiruru////please if you havea full album ///post via this channal
@zenatzebra1705
@zenatzebra1705 Жыл бұрын
አይሥደትአይይይይይይበሰላምለገራቺንያብቃን
@zenatzebra1705
@zenatzebra1705 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@hayatgetahun3391
@hayatgetahun3391 Жыл бұрын
ምንም አልተመቸኝ ስደት ዩኡኡኡ ወጣትነቴን እዲሜየን ጨረሰዉ 2006የተጀመረ ስደት እስካሁን ወላሂ ማበደነዉ አሁንስ 😭😭😭😭😭
@44AlHalagah
@44AlHalagah Жыл бұрын
አስርአመትውይ
@tigi3780
@tigi3780 10 ай бұрын
Yene enat ayizoosh
@utcg5942
@utcg5942 Ай бұрын
ስደት አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢😢😢
@RahamaE-j4c
@RahamaE-j4c 17 күн бұрын
አይስደትየስራህን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gn8qe3pw9x
@user-gn8qe3pw9x 6 ай бұрын
አይይይይይይይ ኧረምን ይመቻል😢😢😢😢😢
@user-mj8js4qm8w
@user-mj8js4qm8w 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ 😭😭😭😭
@dnooodnooo9683
@dnooodnooo9683 Жыл бұрын
የስደትንሮእንዴትይመቻል 💔🥺
@HabtamuAmbelu
@HabtamuAmbelu 22 күн бұрын
Mnu ymechal baysaca newi eng
@aminakh6511
@aminakh6511 Жыл бұрын
በነገራችላይ ሙዚቃ ገዳፊ አይደለሁም ግን የዚህሙዚቃ 2001ወዳ እንደወጣ መሰለኝ እና አባቴ በጣም ያለቅስበትነበር እኔ ኮየትነበርኩ እና ይሄንን ሙዚቃ ስሰማ በጣም ያመኛል አባቴም አላህ ይራህመዉ ወዴ አኬራ ሄዷል በጣም አልቻልኩም ምንልሁን
@user-zq4mx9hx1c
@user-zq4mx9hx1c Жыл бұрын
❤❤❤love
@TamimaMohamed-cn5jw
@TamimaMohamed-cn5jw Ай бұрын
የሠዉ ሀገር እሣት ነዉ ሁልግዜ
@AlimaTegegne
@AlimaTegegne Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@user-uf2ru4mk6m
@user-uf2ru4mk6m 4 ай бұрын
ዋዉደስይላል
@user-iz5ri1gs2c
@user-iz5ri1gs2c 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እሄም ያልፋል አይዞን
@newmobile6627
@newmobile6627 Жыл бұрын
ማርያምን አልተመቸኝም 😢😢😢😢
@AyinadisMuluneh
@AyinadisMuluneh 6 ай бұрын
መብሬ ነው ሚባል
@jdos-jp8bc
@jdos-jp8bc Ай бұрын
እኔም ሑለት አመት ብቻ በየ ነበር ካገሬ ስወጣ አሑን ግን 😢😢😢
@user-wi9uw7jb4r
@user-wi9uw7jb4r 9 ай бұрын
Yeso
@user-fu8ko8tq4s
@user-fu8ko8tq4s Ай бұрын
የኔ አስለቃሽ ዘፋን😢😢😢
@Mary-zs6wl
@Mary-zs6wl 8 ай бұрын
አልተመቸኝም 🥺🥺🥺🥺🥺
@seadamohamed9208
@seadamohamed9208 Жыл бұрын
አለፈ ያቀን አልሃምዱሊላህ የምንልበት ቀን ይመጣይሆን ልቤ ፈራ😭😭😭😭😭😭😭😭
@xcg7944
@xcg7944 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ያልናፈቀው የለም ማሬ ማለፊያው ቀን እኔ ም ሁለየም እደተረበሽኩኝ ነው
@msnesus1857
@msnesus1857 Жыл бұрын
🥰💔💔💔💔😭😭😭☝️😭😭😭
@yeshiworkgetaye8246
@yeshiworkgetaye8246 Жыл бұрын
@bealembealem1224
@bealembealem1224 Жыл бұрын
አየይዞን ይመጣል መታገሰ እና ጤና ብቻ
@user-sm6yv1pr1v
@user-sm6yv1pr1v Жыл бұрын
​@@xcg7944
@zenb8413
@zenb8413 Жыл бұрын
ሰልሁሉም ነግር. እግዚብሔር. ይመሰገን. መንልብል. 3 ጌዚ. ሳላዲምጥ. አልውጣም. በቀላሉ. አይይይይይይይይይይ
@adaneshgizaw2203
@adaneshgizaw2203 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭Alchalkume nfkotun
@burutikanteshome4211
@burutikanteshome4211 Жыл бұрын
ወይ ሰደት 😭😭😭😭
@AbebaNeshe
@AbebaNeshe 2 ай бұрын
ተመቸሽ
@rozaawoke4162
@rozaawoke4162 Жыл бұрын
ayiiii😥😥😭😭😭💔💔💔💔
@azmera5545
@azmera5545 Жыл бұрын
በጣምደስይላበርታ
@user-ck5gb6ts5k
@user-ck5gb6ts5k Жыл бұрын
ሰላም
@SemiraIbrahim-pw8ey
@SemiraIbrahim-pw8ey Ай бұрын
@user-sd1sk8ux9b
@user-sd1sk8ux9b 6 ай бұрын
ወይስደት የስራህን ይስጥህ😢😢😭😭😭😭😭
@user-qq4xw5cn2p
@user-qq4xw5cn2p 5 ай бұрын
የስደት ኑሮ ምንም አይመችም ምኞት እንጂ ምቾት የለም😂😂😂😂😂😂
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 5 ай бұрын
አይዞን
@almazwondimu2523
@almazwondimu2523 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭አይስደት
@user-rv3wg7pm4p
@user-rv3wg7pm4p 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😅
@user-hz8sl4wx8w
@user-hz8sl4wx8w 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Hoa1212-rs6kn
@Hoa1212-rs6kn 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ni5jn8qt1e
@user-ni5jn8qt1e 2 ай бұрын
አይይይይይይ😭😭😭😭🚩💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙏
@AaA-b8l
@AaA-b8l 3 күн бұрын
ያጀመአ በኛጊዜ ሙዚቃውም ለዛ አለው ዳሱም፣ግጥሙም። በቃ ስዴት አስረጀን ማለትነው። አይ ልጅነቴ የልጆቸን ጊዜ አተ አሳምርላቸው ሀገራችን ስላም ትሁን እኔማ ሳስብ አይኔም ልቤም ያነባል
@Hani-mk8mc
@Hani-mk8mc Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭ስደት አይንህ ይጥፋ 💔💔💔💔💔💔
@zenatzebra1705
@zenatzebra1705 Жыл бұрын
አይይይይይ😭😭😭😭😭ሀሉምያልፍልአላህምድልላነው
@eyobetsgie2194
@eyobetsgie2194 Жыл бұрын
የአበበ ልገርህን የመጀመሪያ አልበሙን እባክህ አምጣልኝ እዴት እደምዎደው እባክህ
@hasinatube9423
@hasinatube9423 Жыл бұрын
አረ,ምን,ይመቻል,😭😭😭😭
@SunNight-nb6qh
@SunNight-nb6qh 2 ай бұрын
Senait
አብሽር ወሎ/Best Ethiopian Wollo Music 2019
6:24
My Man Tube
Рет қаралды 542 М.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 191 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 67 МЛН
እረ-መቸ   ልምጣ      መቸ ልምጣ
4:51
ፍዚያ YouTube
Рет қаралды 215 М.
በጣም የቆየ የማይረሳ የፍቅር ትውስታ
4:56
ሁሉ ሀገሬ hulu hagere Tube
Рет қаралды 21 М.
ኤፍሬም ታምሩ አልበም Album Ephrem Tamiru
39:03
PARROT MUSIC
Рет қаралды 308 М.
መሀል ሜዳ
6:23
Meko Show ሚኮ ሾው
Рет қаралды 985 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 321 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 126 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 532 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,7 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 727 М.