📌ተመስገን ለማለት ....What are you thankful for?

  Рет қаралды 3,765

ZiniTube

ZiniTube

Жыл бұрын

#ethiopa #habesha #thanksgiving
‪@bunnacast‬ ‪@DaggysLifeClass‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@ArtsTvWorld‬

Пікірлер: 31
@ZiniTube
@ZiniTube Жыл бұрын
ቤተሰቦቼ የዛሬ ሀሳቤ ትልልቅ በመሰሉን ነገሮች ብቻ ሳይሆን እለት አለት በምናደርጋቸው ነገሮች ውስጥ ተመሰገን የምንልበትን ምክንያት እንፈልግ❤
@winawina4119
@winawina4119 Жыл бұрын
Absolutely true. ለዛሬ ቀን በህይወት እና በጤና መኖራችን እራሱ ትልቅ ምስጋና ይገባዋል it’s blessing. Thank you Jesus 🙏🏽
@gamewithme2796
@gamewithme2796 Жыл бұрын
Powerful message. Sometimes we focus on the future and we forget to live the present.
@ZiniTube
@ZiniTube Жыл бұрын
well said ❤️
@annatikuye9603
@annatikuye9603 Жыл бұрын
True.✅
@serawitalem2242
@serawitalem2242 Жыл бұрын
ለኔ በእያንዳንዱ ቀን ጤነኛ ሆኜ ከቤተሰቤ ጋር በሰላም መዋሌ በህይወት መኖሬ እግዛብሔርን የማመሰግንበት ትልቁ ምክንያቴ ነው!!!
@ZiniTube
@ZiniTube Жыл бұрын
በጣም እውነትሽን ነው :: በእጅ ሲያዝ ሁሉም ቀላል ይመስላል ❤
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
እውነት ነው ማመስገን ሁሌም እስፈላጊ ነው በተደረገልንም ባልሆነልንም ሁሉ እማመስግንበት ብዘረዝረው አያልቅም ሁሌ ተመስግን
@ZiniTube
@ZiniTube Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@kerymarykery7815
@kerymarykery7815 Жыл бұрын
በርቺ ቤታ ስታይል ነች ቻናልሽንን ያስተዋወቀችኝ ደስ ብሎኛል
@rahelgirma1706
@rahelgirma1706 Жыл бұрын
ላለን ሁሉ ተመስገን ብለናል እኛም ዝኑ
@rahelasrade7057
@rahelasrade7057 Жыл бұрын
❤❤
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
grateful for health 🙏for everything 🙏 Thank you for sharing 😋
@ZiniTube
@ZiniTube Жыл бұрын
Yes , That is the greatest gift ❤️
@meronshume3150
@meronshume3150 Жыл бұрын
ምስጋና ትልቅ ሀይል ነው ማታ ፊቴን ስታጠብ እንዴት እንደሚቀለኝ በጣም አመስጋኝ ነኝ ለዛ ጌታ ሆይ ተመስገን
@ZiniTube
@ZiniTube Жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ ❤
@hiwibay3207
@hiwibay3207 Жыл бұрын
ጨለማውን ገፎ ብርሀንን ተክቶ ቀኑን ላሳየኝ አምላክ ቀኑን ደግሞ በሰላም አውሎኝ ልጆቼን ጠብቆ ትምህርት ቤት ውለው በሰላም ወደቤታቸው ለሚሰበስብልኝ እግዚአብሔር ምን እለዋለሁ ጤና ካለ ሁሉም አለ I am very grateful for everything,, Thank you God.
@meseretsebani2917
@meseretsebani2917 Жыл бұрын
ስለማናውቅ ነው እንጂ ከሁሉ በላይ ጤነኛ ሆኖ መንቀሳቀስ መቻል ።
@ZiniTube
@ZiniTube Жыл бұрын
በጣም ትክክል ጤና ትልቁ ሀብት ነው❤️
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 Жыл бұрын
We are thankful for for everything what Allah is given us. Thanks for sharing
@ZiniTube
@ZiniTube Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@yenatwuletatube6678
@yenatwuletatube6678 Жыл бұрын
ስለ ጤንነቴ አመሰግናለሁ
@ZiniTube
@ZiniTube Жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ ዋና ነገር ነው ❤
@wtalife5666
@wtalife5666 Жыл бұрын
That is true we have to thanks for everything God gave us every second, not once a year like Americans, I think they say thank only in Thanksgiving day😉, are you single mum, why I said this, you didn't mentioned your husband sorry.
@ZiniTube
@ZiniTube Жыл бұрын
እሱ ትልልቅ ከምላቸው ውስጥ ስለሆነ ነው 😀 on this video I tried to think of the little things in my life that i am grateful for እንጂ እሱማ ትልቁ እና ዋናው ማመስገኛየ ነው 😊❤️
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Esti zenu sele wend lijochu decipline yemetasetemeribeten zede share aregin mekenyatum wendoch wexa yele bahere alachew beteley 3-4 amet sehonu enem y 3 amet ena y 2 were wendoch new yalegh
@EwunetDecor5714
@EwunetDecor5714 Жыл бұрын
ምነዉ ጠፈሽ ማሬ
@ZiniTube
@ZiniTube Жыл бұрын
ethiopia neberku
@EwunetDecor5714
@EwunetDecor5714 Жыл бұрын
ጌታ እንኳን ረዳሽ
@meronshume3150
@meronshume3150 Жыл бұрын
ምስጋና ትልቅ ሀይል ነው ማታ ፊቴን ስታጠብ እንዴት እንደሚቀለኝ በጣም አመስጋኝ ነኝ ለዛ ጌታ ሆይ ተመስገን
@ZiniTube
@ZiniTube Жыл бұрын
በጣም ትክክል ❤️❤️
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 77 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
How to win a argument
9:28
ajaxkmr
Рет қаралды 386 М.
This Quran Chapter Changed My Life
7:53
Dravonishere
Рет қаралды 20 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
0:10
Tibo InShape
Рет қаралды 6 МЛН
WOW! SMART idea and very USEFUL 👓 #camping #survival #bushcraft #outdoors
0:27
Ăn Vặt Tuổi Thơ 2024
Рет қаралды 10 МЛН
tractor rear light project #project
0:40
SB Skill
Рет қаралды 12 МЛН
Это самый лучший подарок в ее жизни!
0:33