ተሞክሮ 3 ገጠመኝ 3 መስግድ መፀለይ መቀጥቀጥ temokro 3

  Рет қаралды 10,091

 Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ

Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ

Жыл бұрын

Пікірлер: 39
@dani.1921
@dani.1921 Жыл бұрын
+ የምስጋና የአምልኮት ስግደት + ለአብ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለወልድ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአካል ሦስትነቱ ለማይጎድል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የመለኮቱ አንድነት ለማይከፋፈል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአማልክቶች አምላክ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የጌቶች ጌታ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የነገሥታት ንጉሥ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የገዥዎች ገዢ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የግሩማን ግሩም ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የልዑላኖች ልዑል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ከከበሩ ይልቅ ለሚከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል እንደርሱ ያለ ንጉሥ ለማይኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለዘላለም ሕያው ሆኖ ለሚኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ልዕልናው ሊነገር ለማይቻል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል አዳራሹ ጽርሐ አርያም ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መገኛው በአጸደ ትጉሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቅደሱ በተራራ ላይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ድንኳኑ የጽድቅ ብርሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ማደሪያው በኢዮር ሰማይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቀመጫው የእሳት አትሮንስ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ሠረገላው የነፋስ ባሕርይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍለጋው ንጹሕ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍርዱ ለማይለወጥ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ቃሉ ለማይታበል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል እውነቱ ለማይዛባ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል አድልዎ ለሌለበት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በምክሩ ለሚጠበብ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በሥራው ለተደነቀ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ርኩሳንን ለሚቀድስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተዳደፉትን ለሚያነፃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተረገሙትን ለሚባርክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ድውያንን ለሚፈውስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ችግረኞችን ለሚረዳ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የድኩማን ኃይል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሐንካሳን ምርኩዝ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ያዘኑትን ለሚያጽናና ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተከዙትን ለሚያስደስት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ብቸኞችን ለሚያረጋጋ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የወደቁትን ለሚያነሣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የጠፉትን ለሚፈልግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተራቡትን ለሚያበላ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተጠሙትን ለሚያጠጣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሰጠሙትን ለሚያመጥቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የታረዙትን ለሚያለብስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተኙትን ለሚያነቃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተጣሉትን ለሚያስታርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ትሑታንን ለሚያከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ትዕቢተኞችን ለሚያዋርድ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ክፉዎችን ለሚያራራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ቂመኞችን የዋህ ለሚያደርግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ሰነፎችን ለሚያበረታታ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የክፋትን መርዝ ለሚያፈርስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሴራን ምክር ለሚያከሽፍ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ስህተትን ለሚያርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአረጋዊያንን ዕድሜ ለሚያረዝም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ጎልማሶችን ለሚያገርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መዓቱን በይቅርታ ለሚሰውር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቅሠፍቱን በምሕረት ለሚሸፍን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍቅሩ ለማይደርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በሰማይና በምድር በባሕርና በቀላያት ሁሉ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ከሰይፈ ሥላሴ የተወሰደ 64 የአምልኮት ስግደት ነው፡ kzfaq.info/get/bejne/nbigoMmnyr3Df40.html
@user-en9mb7lq5h
@user-en9mb7lq5h Жыл бұрын
እኔሰ መቼ ነው የሚፍሰው ብማርያም እኔ ኣርብ ኣገር ነው ግን ብመናፍሰት ታሰርናል ብማርያም
@dani.1921
@dani.1921 Жыл бұрын
@@user-en9mb7lq5h የምረዳሽ አለ
@user-en9mb7lq5h
@user-en9mb7lq5h Жыл бұрын
@@dani.1921 ኣብክህ/ሸ ብማርያም እኔ ኣርብ ኣገር 9ዓመት ነው ግን ኣልቻልኩም ብመናፍሰ ታሰሬ ነው ካፍልክ/ሸ ብማርያም ኣናገሪኝ ብቴሌግራም
@dani.1921
@dani.1921 Жыл бұрын
@@user-en9mb7lq5h የፀሎት የስግደት ማህበር አለን ግቢ እና ቀሲስ ቅዳሜ 10 ሰአት ላይ ላይቭ ያገለግላሉ እሽ 0932178769
@user-en9mb7lq5h
@user-en9mb7lq5h Жыл бұрын
@@dani.1921 ኣሰገቡኝ
@hadasmebrahtu
@hadasmebrahtu 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይወት ያስማልን እህቴ ለኔም በጸሎታችሁ አስቡኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
@SamirawitChuma
@SamirawitChuma 19 сағат бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen abetu maren ykr belen, atetewagn
@BeletuAesefa-un3mr
@BeletuAesefa-un3mr 9 ай бұрын
አሜን በዉነት አስተማሪነዉ እኔንም የሚያበረታኝ የሚጠነክረኝ ይሁን😢አምላቅ ቸሩ መድሀኔ አለም🤲
@redmoon7610
@redmoon7610 2 күн бұрын
ጥሩ ምክር ነው ልብ ላለው ሰው
@user-eo5fj1ys3l
@user-eo5fj1ys3l 2 күн бұрын
ቃለ ህዎት የሠመልን ጸገዉን የብዘልሽ
@makerma3853
@makerma3853 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን'ፈጣሪ ብርተዓት የሃብኪ
@FggfGjgf
@FggfGjgf 16 сағат бұрын
አሜንአሜንአሜንን❤❤
@hirutmarhirutmar9090
@hirutmarhirutmar9090 7 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እህታችን በውነት እረ እኔም እጀምርና እታዋለው አልገባ ይለኛል በጣም ተቸክራለው የሚረዳኝ ሰው አጣው በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላቹ
@nardiyemetmkuyoheneslij1221
@nardiyemetmkuyoheneslij1221 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በእወነት የፀጋ የዮሀነስካለ ይለቀቅልን በፅሁፍ
@user-mj1qi9mz9v
@user-mj1qi9mz9v 5 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን እህታችን
@saraithiob4249
@saraithiob4249 4 күн бұрын
እናመሰግናለን
@BeletuAesefa-un3mr
@BeletuAesefa-un3mr 9 ай бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን እማ❤
@user-wh7hg6xt8w
@user-wh7hg6xt8w Жыл бұрын
እናመሰግናለን ለተሞክሮ
@walteamanuale324
@walteamanuale324 7 күн бұрын
ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ
@user-hl6zx7lr4f
@user-hl6zx7lr4f Жыл бұрын
አናመሰግናለን🙏🙏🙏
@saraithiob4249
@saraithiob4249 4 күн бұрын
👏👏👏👏
@yeshihaile
@yeshihaile Күн бұрын
Betselotachu asebugn welete kidan eyalachu
@marthahagos1762
@marthahagos1762 7 күн бұрын
Benatsh hulunm experiences ngerin. Geta yibarksh
@hem9841
@hem9841 Жыл бұрын
ቃል ህውት ያስማልና እህታችን እኔ መስገድ አልቻሉኩሙ እና ወለተ ሚካኤል ብጽለት አስቡኝ እህትየዋ
@dani.1921
@dani.1921 Жыл бұрын
ከትንሹ ጀምሪ ከዛ በየቀኑ ስሰግጂ እየቀለለሽ ይሄዳል ከፈለግሽ የቴሌግራም ማህበር አለን አብረሽ ስገጂ
@hem9841
@hem9841 Жыл бұрын
እሽ ሉንኩን ላክልኝ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ ብጸጋ ይጠብቅልን
@dani.1921
@dani.1921 Жыл бұрын
@@hem9841 t.me/medihanialmmahebr1
@dani.1921
@dani.1921 Жыл бұрын
@@hem9841 አሜን አሜን አሜን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
ቅል ህይውት ያሰማልን እህታችን በእውነት
@dani.1921
@dani.1921 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shiteerbalo1637
@shiteerbalo1637 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@FikrFikr1221
@FikrFikr1221 6 күн бұрын
🙏🙏🙏
@TionTion-lb7yn
@TionTion-lb7yn 6 күн бұрын
Ehetachin tebareki esķi kanega.yemisgid sew kale silk asqemxulign miknatum enem eberetalewu beans engaged enebabal eski
@dani.1921
@dani.1921 6 күн бұрын
በቴሌግራም ነይ የንጉሱ ልጆች ነን የመድሀኒአለም ማህበር ብለሽ
ተሞክሮ 4
17:32
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 1,9 М.
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 61 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 98 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
የሴት ዓይነ-ጥላ በወንዶች  በጣሊያን ሮም የተሰራ   Memehir Girma Wondimu  669#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
26:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 31 М.
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2 МЛН
ቡና ይጠጣል ለሚሉት ላኩላቸው
4:44
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 1,4 М.
47ኛ ኤፍታህ live እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:00:58
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 36 М.
በስግደት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው!
26:01
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 315 М.