ትንቅንቁ ቀጥሏል::አርሰናልም ሲቲም እያሸነፉ ነው :: መቋጫው ይናፈቃል::

  Рет қаралды 15,094

HD Sport

HD Sport

2 ай бұрын

ዳዊትና በአካል

Пікірлер: 57
@ashenafifikadu6995
@ashenafifikadu6995 2 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ ሲቲ የሲዝኑ 10ጨዋታ ሲቀሩት የሚያሲየዉ ወደ ፍፁምነት የቀረበ ቡድን መሆኑ ነዉ ዘንድሮ ግን አርሰናል እንደሚበላ እየተሰማኝ ነዉ
@AhmedJemal-sp6tk
@AhmedJemal-sp6tk 2 ай бұрын
ሁሴን ለምን ጠፋ ያለ ሁሴን HD አይታሰብም ዴቭም ምርጥ ነህ በአካልም እየለመድንህ ነው ግን ያለሁሴን አይታሰብም❤❤❤❤❤
@DaniAbu2022
@DaniAbu2022 2 ай бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ መልካም የትንሣኤ በዓል ❤
@Afro-sport94
@Afro-sport94 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ትንሳኤም ቅርብ ይሁን!❤
@mynamar3984
@mynamar3984 2 ай бұрын
City is more approaching to trophy than Arsenal
@mehammedali2895
@mehammedali2895 2 ай бұрын
በዕርግጠኝነት ቶተነሀም ነጥብ ያስጥለዋል ሲቲን በእኩል 89 ነጥብ በ7 ጎል ልዩነት አርሰናል ዋንጫ ያነሳል
@AhmedJemal-sp6tk
@AhmedJemal-sp6tk 2 ай бұрын
ሁሴን ለምን ጠፋ ያለ ሁሴን HD አይታሰብም ዴቭም ምርጥ ነህ 😢 27:03 ፡፡ 27:53 በአካልም እየለመድንህ ነው ግን ያለሁሴን ፡፡🎉🎉🎉🎉 አይታሰብም❤❤❤❤❤
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh 2 ай бұрын
Fair post match assessment, Dave 👏🏼
@NigussieAhmed
@NigussieAhmed 2 ай бұрын
እኔን የገረመኝ እነዛ ለኮንፈረንስ ሊግ የሚወዳደሩት ሲያሽቃብጡነው ። በቃሁልጊዜአቅማቸውን አያውቁም ።
@melakuassefa3261
@melakuassefa3261 2 ай бұрын
selam selam dave and beakal
@addisuregasa659
@addisuregasa659 2 ай бұрын
We missed Husen
@factfinder8208
@factfinder8208 2 ай бұрын
የአርሰናል ከባላንጣዎቹ ከኤቨርተን እልፍ ካለም በዩናይትድ ጋር በሚያደርው ጨዋታ ሩጫው ይጨርሳል ።
@Kemaljourney
@Kemaljourney 2 ай бұрын
ሳላም ደህና እንደሆናችው ተስፋ አደርጋለሁ ይህ ኢ.ፒ.ኤል በግድ ማንቸስተር ከተማ አሸናፊ ይሆናል ብዬ አስባለሁ በጣም ጠንካራ ውድድር አሁንም ለአድማጭ በጣም ጥሩ ነው
@user-ow5kd5hm8u
@user-ow5kd5hm8u 2 ай бұрын
ሁሴን ሁሴን ዴቨ ሁሴንን አምጣልን
@badhaasaayaassiin8434
@badhaasaayaassiin8434 2 ай бұрын
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@astewayberihun
@astewayberihun 2 ай бұрын
💙💙💙💙💙💙💙
@AhmedJemal-sp6tk
@AhmedJemal-sp6tk 2 ай бұрын
Arsenal 🎉🎉🎉❤❤❤😊😊
@mstube9857
@mstube9857 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ballekierafrano6802
@ballekierafrano6802 2 ай бұрын
በአካል ሳካ ላይ የተሰራውን አደገኛ ጥፋት ምነው ዘለልከው?
@MameYimer-md1sd
@MameYimer-md1sd 2 ай бұрын
Selam Selam Dave ena Bakal Arsenal ena city huletum mishenefu aynet aymeslum bicha yenew Arsenal mnm yihun MN ye seasonu mirt budn mehonu mikad adelem
@user-fs2cq8ls4f
@user-fs2cq8ls4f 2 ай бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም እካን አደረሳትሁ እሺ ባይ ባይ ባይ ባይ
@welloDK
@welloDK 2 ай бұрын
ኧረ ደቭ እባክእህ ሁሴኖን መልስልን ! በአማተር ትንተና አያምርም :: ሁሴን ከጠፋ ውድህ ፕሮግራሙን ሠምቸው አላውቅም
@mohammedhassen7246
@mohammedhassen7246 2 ай бұрын
መቋጫውኮ ቀላል ነው ሲቲ የቀረውን 3 ጨዋታ ማሸነፍ ነው 🤣🤣🤣
@AhmedJemal-sp6tk
@AhmedJemal-sp6tk 2 ай бұрын
ሁሴን ለምን ጠፋ ያለ ሁሴን HD አይታሰብም ዴቭም ምርጥ ነህ 😢 27:03 ፡፡ 27:53 በአካልም እየለመድንህ ነው ግን ያለሁሴን ፡፡ አይታሰብም❤❤❤❤❤
@BerhanuReta-ud8ew
@BerhanuReta-ud8ew 2 ай бұрын
ሲቲን በፀሎት ካልሆነ በጥቁር ዶሮም አሰርተን ነጥብ መጣል አለበት
@temamkedir3965
@temamkedir3965 2 ай бұрын
ሁሴን ሁሴንን
@user-us5nu5vj7d
@user-us5nu5vj7d 2 ай бұрын
Dave Do you think Haaland is football player?? Look:, Didier drogba, Wayne Rooney, Fernando Torres, Luis Suarez, Theirry Henary, cr7, Alexander Isak...etc. This guy is simply touch, jump, no skill of footballer. I agree with Roy Keane Ideas " He is Championship player" No skill, uuuu boring play
@user-oy2pl9hz2g
@user-oy2pl9hz2g 2 ай бұрын
Hussein will come if Arsenal win the Premier league, So this is also never happened 😂😂😂
@AhmedJemal-sp6tk
@AhmedJemal-sp6tk 2 ай бұрын
የአርሰናል ዋንጫ ነው፡፡
@AhmedJemal-sp6tk
@AhmedJemal-sp6tk 2 ай бұрын
አርሰናል ዋንጫውን ይበላሉ
@AhmedJemal-sp6tk
@AhmedJemal-sp6tk 2 ай бұрын
Arsenal🎉🎉
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 2 ай бұрын
#597
@villanova9854
@villanova9854 2 ай бұрын
HD አርሴናል
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 2 ай бұрын
Arsenal fc
@wacilawad789
@wacilawad789 2 ай бұрын
Biti xalum city wanca yibalal.
@asnakeketema5336
@asnakeketema5336 2 ай бұрын
ስላም ዴቨ መቋጫው ኦልትራፎርድ መልስ አለው አርሴ ይሰጣታል የ 49 ይደገማል
@Ayalew18
@Ayalew18 2 ай бұрын
ሁሴን የት ሄደ ነው
@loveyourmother7321
@loveyourmother7321 2 ай бұрын
ሠላም ሠላም ዴቭ እመነኝ ማንሲቲ ነጥብ ይጥላል ዋንጫው የአርሠናል ነው❤❤❤❤እንደው ለአርሠናል ተጫዋቾች እና ለሁሴንም ሲል ፈጣሪ ሻንፒዮን ያርገን አሚን🤲🤲🤲የሁሴን ግምት ሻምፒየንስሊጉን ነበረ አርሠናል ይቀለዋል ያለው የኔ ግምት ግን ፕሪሜርሊጉን እኛ እንበላዋለን ዴቫ !!!ዴቫ አንድ ነገር ግን ቃል እንድትገባለኝ እፈልገዋለሁ ፣ኮሜንቴ በዚህ ፕሮግራም እንድታቀርብልኝ ፣🙏🙏🙏ጀሚል መሀመድ ነኝ ከኳታር አርሠናልን በመደገፍ ጨጓራውን እና ፀጉሩ የተመለጠው!!!Gunners for ever❤❤❤❤!!!!!!
@Afro-sport94
@Afro-sport94 2 ай бұрын
ሲቲ ስላሸነፍ እንጂ ጥሩ አይደሉም። ጠንካራ ቡድኖች ያቆሙታል። አርሰናል ቀሪዎቹን ካሸነፍ ይበሉታል።
@salahergualaseb4021
@salahergualaseb4021 2 ай бұрын
Are ayargew...wanchaw ye city new
@Afro-sport94
@Afro-sport94 2 ай бұрын
​@@salahergualaseb4021ደደብ ነህ። ወይም ሰገጤ ነህ። እግርኳስ የሚወድ ሰው የማንም ደጋፊ ይሁን ሲቲ፣ ፔዤ፣ ቸልሲ ዋንጫ እንዲበሉ አይመኝም። 😊
@ethiochelsea
@ethiochelsea 2 ай бұрын
The penalty given to arsenal was not fair .
@AhmedJemal-sp6tk
@AhmedJemal-sp6tk 2 ай бұрын
@samuelabebe2734
@samuelabebe2734 2 ай бұрын
እረ እባካችሁ የሁሴን ተጋባበህ ወጠም ወረደ ሲቲ የዋንጫ ባለቤት ነው ምንም የከተማው ጉዳይ ነው የናተ ትንተና ነው
@noorudin5430
@noorudin5430 2 ай бұрын
አህሌን ደውዬዬዬዬዬ
@AhmedJemal-sp6tk
@AhmedJemal-sp6tk 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው።
@samijosi802
@samijosi802 2 ай бұрын
የአርሰናል ሲሆን ወቅታዊ ብቃት የሲቲ ሲሆን ግን ፋላም በሜዳው ስለሆነ ይከብደዋል ትላላችሁ ምን ዓይነት አማተር ትንታኔ ነው?????
@solomonalebachew
@solomonalebachew 2 ай бұрын
በማችስተር ጨዋታ አርሰናል ያበቃለታል ዋንጫ አላርጄኩ ነው የምናደርግለት
@AhmedJemal-sp6tk
@AhmedJemal-sp6tk 2 ай бұрын
አታሽቃብጥ
@salahergualaseb4021
@salahergualaseb4021 2 ай бұрын
Betkkl ...hlamachewn new yeminatefalachew
@solomonalebachew
@solomonalebachew 2 ай бұрын
@@AhmedJemal-sp6tk 😂😂😂😂
@kingsolomon1724
@kingsolomon1724 2 ай бұрын
Why do you guys focuse too much on one topic? 98% Arsonal, they're not gonna win the title.
@user-nb6tj7xw8q
@user-nb6tj7xw8q 2 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን የኔምርጦች መልካም በአል አረረም መረረም ዋጫው እደተለመደው ኢትሀድ መድረሱ አይቀሬነው ታታሪውና ልፋተኛው ልፋቱ ግን ፍሬ እማያፈራለት ማይክል አማርቲያን አርቴታ ግን ያሳዝናል የሀብታም ልጅ ጠብሶ ፈታብሎ የሚኖረው ፔፕ ጋርዴወላ ሳላ ግን አሁንም እድል ከሱጋነች።
@user-bs4rj5hz9f
@user-bs4rj5hz9f 2 ай бұрын
አታሽቃብጡ
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 2 ай бұрын
Eshi ye city 2 penalty tikikil new?
@AhmedJemal-sp6tk
@AhmedJemal-sp6tk 2 ай бұрын
ሁሴን ለምን ጠፋ ያለ ሁሴን HD አይታሰብም ዴቭም ምርጥ ነህ በአካልም እየለመድንህ ነው ግን ያለሁሴን አይታሰብም❤❤❤❤❤
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,9 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 75 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 7 МЛН
EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024
12:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 124 М.
EMS የራያ የዛሬ ውሎ July 2024
22:21
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 54 М.
Lamine Yamal & Williams 😍
0:18
Fearron
Рет қаралды 3,8 МЛН
This Game Is Wild
0:21
MrBeast 2
Рет қаралды 40 МЛН
that time Khabib knocked Conor down! 😳 #nocommentary
0:59