ትንሹ ባላባት ክፍል 28 | Tinishu Balabat episode 28

  Рет қаралды 166,695

Kana Television

Kana Television

Жыл бұрын

ትንሹ ባላባት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Tinishu Balabat every Monday to Friday @8:00PM Kana KZfaq channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Tinishu_Balabat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 216
@abdalamagleta-vg7cw
@abdalamagleta-vg7cw Жыл бұрын
ትንሹ ባላባት ዲራማን እሰከ መጫረሸ መያት የምቲፋልጉት 👍👍👍
@aaminyaasiin5529
@aaminyaasiin5529 Жыл бұрын
are keina alikefetem
@akjulan7084
@akjulan7084 Жыл бұрын
አልገባኝም ሚን አልክ 😂😂😂
@Lovee599
@Lovee599 Жыл бұрын
​@@akjulan7084 😂😂😂😂😂😂😂
@abdalamagleta-vg7cw
@abdalamagleta-vg7cw Жыл бұрын
@@akjulan7084 ታኛ ባቀ
@user-vu1rs4ku1f
@user-vu1rs4ku1f Жыл бұрын
እና ላይክ እናርግ😂
@yordi6701
@yordi6701 Жыл бұрын
ሙዚቀኞቹ ሳይ ጩባው ትዝ ይለኛል ጥበብ እያለ ሚላት ነገር😅😊😊😊
@rehmaumushehed2878
@rehmaumushehed2878 Жыл бұрын
😅
@semir_official
@semir_official Жыл бұрын
ትንሹ ባላባት ደስ የሚል የቱርክ ፊልም ነው አይደል ፊልሙን የምቶዱ በlike🥰🥰🥰
@user-tq5wo1vh9r
@user-tq5wo1vh9r Жыл бұрын
ቃና
@momo9555
@momo9555 Жыл бұрын
ትልቁን መህመትና ትንሹ መህመትን ስወዳችሁ ❤
@nathan4822
@nathan4822 Жыл бұрын
ቅዳሜ እና እሁድም ይለቀቅልን የምትሉ 👍👍👍
@user-rm6qt6po5o
@user-rm6qt6po5o Жыл бұрын
❤❤
@ani_eri_
@ani_eri_ Жыл бұрын
🎉🎉🎉
@abwb8281
@abwb8281 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-qp2np4wc5k
@user-qp2np4wc5k Жыл бұрын
የኣሊ ኣባት የምትወዱ👍😘
@user-xx8me3ut2j
@user-xx8me3ut2j Жыл бұрын
ጀግና የኢትዮጵያ አለኝታ የአማራ ልዩ ሀይል እና ፋኖ አላቹ እኔ ጉራጌ ነኝ አማራ ደሜ ነው💪💪💪💪❤
@yordi6701
@yordi6701 Жыл бұрын
ኦ ቆይ ኦሀ ምር ኧኽር
@KhanKhan-it4cr
@KhanKhan-it4cr Жыл бұрын
ቃደድ አየ አማራ😂
@ramausu7405
@ramausu7405 Жыл бұрын
ክክክክ
@hayathhayathmo2871
@hayathhayathmo2871 Жыл бұрын
አማራ የኢትዮ አለኝታ ነው ይከን ማንም አይክደው እያዳድሽ ጥርሥሽን እሥከ ድድሽ ድረሥ ከፍተሽ ነምሥቂው ባአማራ ነው ሁላችሁም እየመረራችሁም ቢሆን ዋጡት አድ ኢትዮ ሁለት አማራ ፋኖነት ገና ይለመልማል የኖረ የቆየ ነው ወደፊትም ይኖራል
@teyibamhamed1377
@teyibamhamed1377 Жыл бұрын
አለንዉዴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sooosnooon8419
@sooosnooon8419 Жыл бұрын
ውዶቼ እኛንም የሠው ፍቅር ይስጠን❤❤
@khalid_420_
@khalid_420_ Жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ
@anatal-vb8nm
@anatal-vb8nm Жыл бұрын
ዶክተሯና ቡለት ይፋቀራሉ የሚል😂😂
@abushfekir3704
@abushfekir3704 Жыл бұрын
አዎ በደንብ ይፋቀራሉ
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Жыл бұрын
ግን ላይኩ ለማነው የሚጠቅመው ለኔ ወይስ ለቃናዎች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ወዮው
@user-rf5kp7hw7i
@user-rf5kp7hw7i Жыл бұрын
😅😅😅😅
@anatal-vb8nm
@anatal-vb8nm Жыл бұрын
ላቺነዋ😂😂
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ለእነሱ ነው😅😅😅😅
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 Жыл бұрын
እንደ መህመት ጃን ያለ ብልህ ልጅ ይስጠን😊❤
@ryyurtyy6393
@ryyurtyy6393 Жыл бұрын
ዛሬ3ነኝ ላይክ እፈልጋለሁ😋😋😍😍😍
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 Жыл бұрын
ሁላችን የሰው ፊቅር ይሰጠን እውነት ያሰቀናል
@user-nc4pr5sw1q
@user-nc4pr5sw1q Жыл бұрын
አያቴ ካገኛችሁ ግን ቁርጥርጥ ነው የሚያደርጋችሁ😅😅😅😂😂
@user-ep9vc9wq2k
@user-ep9vc9wq2k Жыл бұрын
እስኪ የምህመት ጃን ወዳጆች 👍❤️🥰👈
@user-gl9bh9ly1m
@user-gl9bh9ly1m Жыл бұрын
ትንሹ መህመት ትችላለህ አባቴ የአረዳ ልጅ❤❤❤❤
@user-kc8hn5so1d
@user-kc8hn5so1d Жыл бұрын
ከቡለት ፎንቃ ይዞኛል😂✊👊 መህመት ጃን የኔአድርቅ ስወድህ የኔውድ ልጂ
@mohammedahmedhelil5758
@mohammedahmedhelil5758 Жыл бұрын
Anes
@dhvdyf8289
@dhvdyf8289 Жыл бұрын
😂
@sart5825
@sart5825 Жыл бұрын
አደየ ሀሉክ አደየ ቡለት አበዛሽው😂😂😂😂😂
@user-kc8hn5so1d
@user-kc8hn5so1d Жыл бұрын
@@sart5825 ትንሹ ባላባት ላይ ቡለት ፅሀይ ልጆች ላይ ሀሉክ ምነው 😂😂
@eskedareskedar7373
@eskedareskedar7373 Жыл бұрын
ዝም ብሎ ግጥጥ የሚል ሰው አልወድም 👉ሀሉክ😬😬😬😬
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው አሊና የአሊ ቤተሠቦች ሠኒምንም
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
ይች በሻት የምትባል ሴትዮ ስልኳ ላይ ከአሊ ስልክ ቁጥር ውጭ የላትም እንዴ አሊ እና ሲና ደህና የፍቅር ቄጠማ ሊቀነጥሱ ነው ስል ተደውልበታለች አቃጠለችኝ እኮ 😬😬😬😬😬😬
@khalidkhaleed7856
@khalidkhaleed7856 Жыл бұрын
ምቅኝነቷነው
@emu3199
@emu3199 Жыл бұрын
እኔራሱጨስኩ😢
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@daeagroindustrialplc2548
@daeagroindustrialplc2548 11 ай бұрын
Ere tru new
@gebrabirhanu8645
@gebrabirhanu8645 Жыл бұрын
ማነው እደኔ ሲነም እና አሊ አሸሸ ገዳሜ ሴረጉ ማየት የናፈቀው😂😂
@user-nf2br6ch5k
@user-nf2br6ch5k Жыл бұрын
እኔም😮
@sharashara7247
@sharashara7247 Жыл бұрын
በቅርቡ ጠብቄ ከዛ የመሀመት ጃን እህት ትመጣለች 😂😂😂😂😊😊
@bfjtjfggh2583
@bfjtjfggh2583 Жыл бұрын
​@@sharashara7247 የምር😂
@anatal-vb8nm
@anatal-vb8nm Жыл бұрын
​@@sharashara7247 እህትም ዋው ደስሲል😂😂
@hiwot136
@hiwot136 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አምላኬ የማርያም ልጅ ሰላም አድርግልን
@bdhf9370
@bdhf9370 Жыл бұрын
.ቱርክ ገጠር ደስ ይላል
@eskedareskedar7373
@eskedareskedar7373 Жыл бұрын
አይ መህመት እሱ ይዘፍናል አነሱ😂😂😭😭😭
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
መህመት ዉዴ የኔ ትንሹ አተን የመሰለ ልጂ ይስጠኚ
@kadijaa8750
@kadijaa8750 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃና ምርጦች 🥰🌷🌷🌷🌹🌹🌷❤️❤️💖💖
@user-sr6gx8yw8b
@user-sr6gx8yw8b Жыл бұрын
ታግቶ ህዶ አላገተቸውም መሰላቹ😂😂😂
@kadijaa8750
@kadijaa8750 Жыл бұрын
🙌😂😂😂ሀይ ማሆ መህመት ሀጋ ታረፉክ😅 Happy to እሲማ ና ሀጋ😂
@mf-gq2js
@mf-gq2js Жыл бұрын
አይ መህመት ጃን ቆቅ እኮ ነህ የኔ አማላይ❤❤❤❤❤❤❤
@user-wc5ur9xr7l
@user-wc5ur9xr7l Жыл бұрын
ማሆ የኔ ፍቅር 😜😜😜
@trinkot9775
@trinkot9775 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@mahletberhan7005
@mahletberhan7005 Жыл бұрын
😂
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m Жыл бұрын
እኛንም የሰው ፍቅር ይስጠን
@user-en8og9ue5w
@user-en8og9ue5w Жыл бұрын
ሢነምና እኔ አድ አይነትነን እኔም ባሌ ቀጣምነው የሚወደኚ ግን እኔ ሥፈልግ እቀርበዋለሁ ሥፈሌግ እርቀዋለሁ ሌላሤት ጋ የሚሄድ አይመሥለኚም ሁለየ እቄደረደራለሁ ዋ አድቀን መሮት የሄደጊዜ 😂😂😂
@brtukanfantahun3958
@brtukanfantahun3958 Жыл бұрын
በስርአት ያዝ ብሃላ ሌላሴጋር ሄዶ እንደሲነም እንዳትነጫነጭ😅😅😅😅
@trinkot9775
@trinkot9775 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-en8og9ue5w
@user-en8og9ue5w Жыл бұрын
@@brtukanfantahun3958 😂😂😂😂 እልቀርም አድቀን መሄዱ አልቀረም
@Lovee599
@Lovee599 Жыл бұрын
ዘፋኞች ግን ሲስቁ 😂😂😂😂
@afff1569
@afff1569 Жыл бұрын
በጣም ነው በጉጉት የምንጠብቀው
@yena3093
@yena3093 Жыл бұрын
ወይ ጥበብ😅😅😅😅
@mimimimi2792
@mimimimi2792 Жыл бұрын
መሄመት ጃን በታምናው ሚ ዎዳዉ ❤️❤️❤️❤️❤️
@tizitaabebe-ml7us
@tizitaabebe-ml7us Жыл бұрын
በጣም አራፍ ደርም ነዉ ደስ ይላል ቶሎቶሎ ልቁት
@tigisitikaswn1575
@tigisitikaswn1575 Жыл бұрын
ማሆ የሜባል ጀዝባ ነው😅😅
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o Ай бұрын
ወየሁ በሳቅ የኡርፋ አጋዘን አላለችም አይ ሲነም በገዛ እጅሽ አሳልፈሽ ሰተሽ ተቃጠልሽ😂😂😂😂😂😂😂
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Жыл бұрын
መህመት ጀን😂😂😂የኔ ጀግን
@kadeejadubai9638
@kadeejadubai9638 Жыл бұрын
አመሰግነዋለሁ
@HaniyeYagetliji
@HaniyeYagetliji Жыл бұрын
Tinishu aga yetamachachu balayik
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
5:15 moho speech 😂😂
@user-oy7ml6sm3x
@user-oy7ml6sm3x 6 ай бұрын
ትንሹ አጋ የኔ ተኮለኛ የሆነልጅ😂😅
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ አሊና ሰሊን ተኝተው ዳቦ በሙዝ ሲቨሉ ማየት የናፈቀው 😊
@fatmao5529
@fatmao5529 Жыл бұрын
🤪🤪🤪🤪
@HedhddyHer-oe6yb
@HedhddyHer-oe6yb Жыл бұрын
😅😅😅😅😊
@IrirJef-pl6vw
@IrirJef-pl6vw 11 ай бұрын
መህመት ጃን ሰወቹን አሰከራቸው እኮ.🤣🤣🤣🤣
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u Жыл бұрын
ማሆ የምወድክን ያክል ጠለውህ ለሰው የሚመቀኝ ሰው አልወድም
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 8 ай бұрын
እዉነትም ጥበብተሥፋ ኣትቆርጥም
@tibaremu1357
@tibaremu1357 Жыл бұрын
ድምፃዊ ሜሞ❤❤❤❤
@ghccc5684
@ghccc5684 Жыл бұрын
ትንሹ አጋዬ😢😅
@abrishbelaya4047
@abrishbelaya4047 Жыл бұрын
ሰላም ነው 😅😮🎉🇪🇹🇪🇹🙋🙆
@zuzuyasufe
@zuzuyasufe Жыл бұрын
ኮሜቶችየትናችውአልኮችውዛሬ ያለናተቅርቅርይላል❤
@monavip4469
@monavip4469 Жыл бұрын
ውይ ትንሹ ቶኮለኛ የሆነልጅ😅😅😅
@VxHd-jv3mp
@VxHd-jv3mp Жыл бұрын
Hay
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
31:56 oh lord 😂😂
@hanan858
@hanan858 Жыл бұрын
አጋቾቹ እራሳቸውን አሳግተው ቁጭ🙄😁😁😁
@fhhghhg1179
@fhhghhg1179 Жыл бұрын
የሲና እያት እወዳቸዋለው😂በሳቅ ልሞት ነብር😂
@gegchf3737
@gegchf3737 Жыл бұрын
የኡርፍን አጋዘን አላለችም ነገረኛ😂
@gggrvheve
@gggrvheve Жыл бұрын
ስሙ እማ ቅመሞቸ በሂወታቹሁ በጣም የምታፈቅሩት ወድ በጣም ጎዱታቹሁ ቢሄድ እና ተመልሶ ይቅርታ ቢላቹሁ ይቅር ትሉት አላቹሁ😢💔በጣም ነዉ የማፈቅረዉ እሱም ያዉቃን ግን ከልክ በላይ ነዉ የሚጎዳኝ ሁሌ ወልጀለት አለሁ ግን እሱ እንደ ሚያፈቅረኝ እየማለ በናቱ ይነግረኛን ግን ደሞ ሌላ ሴት አለይ ያወራታን ግን አልፈልጋትም ዝብየ ነዉ የማወራት አለኝ እናም አመኩት እሱ ግን አፍቅርሽ አለሁ ብሎ ሸር አረጋት😭💔ከምር በጣም ነዉ የማምነዉ በዛዉ ልክ ይጎዳኛን😢💔💔
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
አልለዉም ነገ እንደማይሄድ እንዴት አውቃለው
@gggrvheve
@gggrvheve Жыл бұрын
@@meronfikir3385 🥺😭አላዉቅም ሲፈልግ ይመጣን ሲፈልግ ደሞ እንለያይ ይላን💔ሲመጣ እንዳዲስ ነዉ የምሆነዉ😥😭💔
@amriadelele1573
@amriadelele1573 Жыл бұрын
Yes
@hahahahhahah1098
@hahahahhahah1098 Жыл бұрын
እረ ውደ አትሸወጂ እደት አፈቅርሻለሁ ብሎ ሸር ያረጋል እደ ባቺ ስሜት እየተጫወተ ነውደ ሞኝ አትሁኒ
@cgggg3618
@cgggg3618 Жыл бұрын
አብሽሪእደምታፈቅሪውአትገሪው፣ሲሰለቸውይመጣልውዴአብሽሪእኔምደርሶብኝነበርወላሂግንአሁንጥሩፍቅርላይነን😂
@gfdgg8992
@gfdgg8992 Жыл бұрын
አወቅዳላቼው ሚሞጃን🤣🤣🤣🤣🤣
@SamsungKsa-yg4jx
@SamsungKsa-yg4jx Жыл бұрын
ትንሹ መህመት ስወደው
@selamwureta6170
@selamwureta6170 Жыл бұрын
አሊን የምትወዱ❤
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 Жыл бұрын
Setelaw
@user-tq5wo1vh9r
@user-tq5wo1vh9r Жыл бұрын
ቅና
@haleemahaleema6654
@haleemahaleema6654 Жыл бұрын
ትልቁ ድሀ ትንሹን ድሀ አይወደውም የሚባለው ለዚህ ነው ማሆ የጠየቁትን ለአቶ ምህመት ቢነግርላችው ምን ነበርበት እብድ
@tigisitikaswn1575
@tigisitikaswn1575 Жыл бұрын
እኮ ጅል ነውማሆ😂
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ያናደደኝ እሱ ብነግር ኤሄ ሁሉ አይፍጣርም ነበረ 🏌😔
@rozaagirma943
@rozaagirma943 Жыл бұрын
የገጠርን ኑሮ አሥታወሡኝ አያቶቼን😊ቤቶቹ
@aliaalali7022
@aliaalali7022 Жыл бұрын
Mehmet jan yene adrk
@user-mu8fo5ur8l
@user-mu8fo5ur8l Жыл бұрын
መህመት ጃንንንን🥰🥰🥰🥰🥰👍✍️
@he2971
@he2971 Жыл бұрын
😍😍😍
@tesfomredea4175
@tesfomredea4175 Жыл бұрын
Eske aliy yemdw like 🎉🎉🎉
@user-ux8lm1vx4l
@user-ux8lm1vx4l 9 ай бұрын
መህመጃን የምር ጀግናነው
@embtejmbra4410
@embtejmbra4410 Жыл бұрын
አይ መህመት ጃን 😂😂
@aliaalali7022
@aliaalali7022 Жыл бұрын
Ahun ylekek
@africanprintingadvert8245
@africanprintingadvert8245 Жыл бұрын
Endeena sename yametasazenahu ba like saying 😘😘😘😘😘😍
@anatal-vb8nm
@anatal-vb8nm Жыл бұрын
ግን ስሙን ለምን ትንሹ ባላባት ሆነ 😂ምንም አይመሳሰልምኮ😂😂😂
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
ትንሹ ቆቅ ነበር መሆን የነበረበት😂
@makiajamal3090
@makiajamal3090 Жыл бұрын
አይ ምህመት ጃን ይተውነዋል አይገልፀውም
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
በጣም
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🥀
@FhjFhi-lb7ee
@FhjFhi-lb7ee Жыл бұрын
መህምት ጃን ❤
@awetashadane2305
@awetashadane2305 Жыл бұрын
🎉
@martaayela6763
@martaayela6763 Жыл бұрын
@kkuw9725
@kkuw9725 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-gw6ux6rz9x
@user-gw6ux6rz9x Жыл бұрын
እረ እፈልጋለን
@mohammadabdowolil4876
@mohammadabdowolil4876 Жыл бұрын
እገታ ነው ኮንሰርት
@user-qg3ro1rh7r
@user-qg3ro1rh7r Жыл бұрын
Redu
@djjdsy3643
@djjdsy3643 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣
@user-wb6zm2vi1l
@user-wb6zm2vi1l Жыл бұрын
ጩጨው ፈጣሪ ያጣዲግህ
@aldaam8815
@aldaam8815 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-kx3lb4vr9i
@user-kx3lb4vr9i Жыл бұрын
መህመት
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 17 күн бұрын
ምህመት ጃን አቤት ተከል😂
@zeetee1842
@zeetee1842 10 ай бұрын
😊
@selmaberihuberihu729
@selmaberihuberihu729 Жыл бұрын
😍😍😍😍
@abayhailu1476
@abayhailu1476 Жыл бұрын
😂😂😂❤❤❤👌🙏🏼🙏🏼👍👍👍👍
@user-ux8lm1vx4l
@user-ux8lm1vx4l 9 ай бұрын
💙💙💙💙💙
@ahlamhanna5700
@ahlamhanna5700 Жыл бұрын
💔💙💗❤️🥰💜♥️💚💓👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-tn1bt7bo3z
@user-tn1bt7bo3z Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@user-zz8lu2jq8m
@user-zz8lu2jq8m 10 ай бұрын
👍👍👍👍
@zmarsawaloyewa5372
@zmarsawaloyewa5372 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@almas2181
@almas2181 Жыл бұрын
ቀጣይሀያዘጠኝይለቀቅ
@jenetiAwoluMuhye
@jenetiAwoluMuhye 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😊
@AishaAisha-kg7xu
@AishaAisha-kg7xu Жыл бұрын
ስሙኝ እማ ዱበይ ውስጥ ፀጉረቹን የስቶከሰቹ ልጆችከለቹ ወገው ውድ ናው ንገሩኝ🙏🙏🙏
@its________me238
@its________me238 Жыл бұрын
60/&70 new kezhe aubeltm
@AishaAisha-kg7xu
@AishaAisha-kg7xu Жыл бұрын
@@its________me238 አማሰግናለው
@Qwe-sx3xw
@Qwe-sx3xw Жыл бұрын
ይች ባሻክ ማነቅ ነበር
@amriadelele1573
@amriadelele1573 Жыл бұрын
Yes.no.good
@farahfarah4105
@farahfarah4105 Жыл бұрын
ማሆ ያስቀኛል😂😂😂
ትንሹ ባላባት ክፍል 29  | Tinishu Balabat episode 29
42:26
Kana Television
Рет қаралды 170 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,6 МЛН
ትንሹ ባላባት ክፍል 32  | Tinishu Balabat episode 32
42:04
Kana Television
Рет қаралды 168 М.
የፀሃይ ልጆች  ክፍል 33 | Yetsehay Lijoch episode 33
45:50
Kana Television
Рет қаралды 301 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 18  | Tinishu Balabat episode 18
42:16
Kana Television
Рет қаралды 199 М.
Meleket Drama መለከት 90 - Episode 90
30:15
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 272 М.
የአሁን መረጃዎች July8,2024 #Dereje Habtewold
11:35
Dereje Habtewold
Рет қаралды 15 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 3 | Tinishu Balabat episode 3
42:27
Kana Television
Рет қаралды 249 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 27  | Tinishu Balabat episode 27
42:06
Kana Television
Рет қаралды 173 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 30  | Tinishu Balabat episode 30
42:04
Kana Television
Рет қаралды 185 М.
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 47 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 7 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:36
Как меняются люди
Рет қаралды 2,7 МЛН