ትንሿ በረከት ገበሬዋ - ከተሜዋ ከብት አርቢ ማርታ - ላም የማይወድ ባል አልፈልግም - @EyitaTV እይታ ቲቪ

  Рет қаралды 50,772

Eyita TV

Eyita TV

5 ай бұрын

Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, KZfaq channel and website www.eyitatv.com for more.

Пікірлер: 170
@estub45
@estub45 5 ай бұрын
ጀግኒት ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት ቀጥይበት🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-rs2qh6hh5s
@user-rs2qh6hh5s 5 ай бұрын
በአዲስ አበባ ውስጥ እንደዚች ያለች ጀግና ማግኘት በጣም ድንቅ ነው
@gesitwondimu3851
@gesitwondimu3851 5 ай бұрын
የተባረከና የተፈወሰ አእምሮን ለስራ ፈላጊ ልታወርስ የተነሳች ወጣት አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን ይባርክሽ ብዢ ስፊ።
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈቅዶ በሰላም ሀገሬ ብገባ እኔም ሀሳቤ ይህ ነው አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን።
@leygeb7193
@leygeb7193 4 ай бұрын
I really really proud of this girl All Ethiopian need to learn from this girl.
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 5 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልሺ ጀግና❤❤❤በርቺ ጠካራሴት
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ማህተብ ሳይ ደስ የሚለኝ ነገር በማርያም በርቺ እህታችን ዕረ እኔም ምርር ነው ያለኝ የሰው ቤት😢
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 5 ай бұрын
እኔም ማህተብ የሌላቸዉ ሳይ የሴጣን ልጆች እደሆኑ ሳይ ያስጠሉኛል
@fasikawande3558
@fasikawande3558 4 ай бұрын
በጥም ማራያምን
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 4 ай бұрын
​@@user-vo6uh3vf5i ጥሎብኚ አገት ነው የማየው
@maheletendale6674
@maheletendale6674 4 ай бұрын
@@user-vo6uh3vf5i maheteb yalachew sewoche lenkora yegebanale gen yelelachewen lenastemer engi be seytan lenemeselachew aygebame please!
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 4 ай бұрын
ጀግና ሴት ናሺ ማንንም አትሰሚ እኛኮን ተሰደን በሰደት ከፍ ዚቅ ሲርጉን የሚውሉት። ጠንከሪ የኔ ጀግና ሴት
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 4 ай бұрын
ጀግና እኔም ከስደት ስመለስ ብስራየምፈልገው የከብትእርባታና አታክልት ስራነው ከብትበጣምነው የምወደው በልጅነቴ ከብትጠባቂነበርኩ
@SurprisedBanyanTree-jf4ke
@SurprisedBanyanTree-jf4ke 5 ай бұрын
እኔም ደበረዘይት መስሎኝ ነበር ብቻ ድንቅ ልጅ ነሽ❤❤❤❤🎉🎉
@frpapk154
@frpapk154 4 ай бұрын
ደስ እያለኝ እና እንደመዝናኛ ምሠራው ሥራ እርሻ ና የከብት አርቢነተን ነው፡ ፡ ኩብታቸው ይናፍቀኛል
@user-dk9xm2zy3n
@user-dk9xm2zy3n 5 ай бұрын
So, let me tell you about this amazing person I know. She's absolutely incredible! I mean, seriously, words can't even describe how proud I am of her. She's achieved so much and worked so hard to get where she is today. I admire her determination and perseverance. She's an inspiration to everyone around her.
@AMANI_I_3I_6969
@AMANI_I_3I_6969 5 ай бұрын
ትንሿ" በረከት ገበሬዋ "ይሄን አርስት አውሪጅው ፥ ሙሉ ስሙዋን ጳፊ ትንሿ" በረከት ገበሬዋ "ይሄን አርስት አውሪጅው ፥ ሙሉ ስሙዋን ጳፊ ትንሿ" በረከት ገበሬዋ "ይሄን አርስት አውሪጅው ፥ ሙሉ ስሙዋን ጳፊ ትንሿ" በረከት ገበሬዋ "ይሄን አርስት አውሪጅው ፥ ሙሉ ስሙዋን ጳፊ
@Amy123.
@Amy123. 4 ай бұрын
በጣም ጀግኒት ነሽ ብዙ ሰዉ ከመስራት ይልቅ እናቱ ላይ ተጎልቶ እስከ 40 አመቱ ሆዱን ይሞላል። በርቺ ሚሊኒየር ትሆኛለሽ። ምድረ ምቀኛ አና ቅናተኛ። ጌታ ካንቺ ጋር ነዉ። you are so amazing wonderful and untouchable beautiful young lady. May the almighty Lord Bless you Abundantly! Love you so much. I WILL PRAY FIR YOU.
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 5 ай бұрын
በጣም የምወደው የአያቶቻችን ሙያ 🙏
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 5 ай бұрын
የወተት ማለብያ ማሽንይስፈልጋታል እስቲ ይገዛላት ይሚል ቻሌጅ ይጀመር❤😊
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 5 ай бұрын
ጀግና ሴትነሺ ባገረላይም ሰረቶመቀረ ይቻላል ❤❤ቀጥይበት
@biskutefekadu7344
@biskutefekadu7344 5 ай бұрын
የኔመቤት በጣም ጉብዝልጅነሽ እግዛቤር ጨምሮ ጨምሮ ያብርታሽ ጉልበትሽ ብርክ ይበል እኔም የለኝም እንጂ በጣም ነው የምወደው ላሞችና ዶሮዎች በርቺልን የኔ አንበሳ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ix2re8lg9y
@user-ix2re8lg9y 5 ай бұрын
ጠንካራ ሴት ልጅ ጎበዝ
@user-pl4wu8zl2f
@user-pl4wu8zl2f 5 ай бұрын
ጀግነ ሴት በረችልን ❤❤❤
@halemtessema9256
@halemtessema9256 2 ай бұрын
የሚሰሩ ሁሉ ስራቸው፣ ሀሳባቸው፣ ሀብታቸው የተባረከ ይኹን።
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh 4 ай бұрын
ዋወ በጣም ጎበዝ ነሽ አድስ አበባ ላይ ሆንሽ ይግን ስራ መስራትሽ ለተደነቂ የገባል ጀግና ነሽ ❤❤ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን
@fk3365
@fk3365 4 ай бұрын
ማርቲ አንቺ ያልሻትን ጠንካራ የዓላማ ሴት ነሽ ። የሚገባሽም ይመጣል ይህ ሥራ ደግሞ ብዙዎች የከበሩበት ታላቅ ሥራ ነው እመኘዋለሁም ። ሥራው በሌሎች የሚካሄድበት ጊዜ ይመጣል በርቺ ጀግኒት ። ከልምድሽ ሼር ብታረጊኝ አልጠላም ።
@user-oe4ty1rh7g
@user-oe4ty1rh7g 5 ай бұрын
ጀግና ነሺ ሴቶች ተምሳሌት ተበርክልኝ ❤❤❤
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 5 ай бұрын
በርቺ ጎበዝ እኔም ህልሜ ነው
@BirhanAdela
@BirhanAdela 5 ай бұрын
ጀግና ልጅ ነች በጣም
@kokitube552
@kokitube552 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሺ በርቺ እህቴ❤
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 5 ай бұрын
ጌታ እየሱስ በደሙሀይልሸፋንሺ❤❤❤
@fautunegusse3042
@fautunegusse3042 5 ай бұрын
Aman Aman
@semiramustefa8358
@semiramustefa8358 4 ай бұрын
በጣም ጀግና ወጣት ነሽ !! በርቺ don’t give attention to negativity comments!
@meskelesawo3866
@meskelesawo3866 4 ай бұрын
ስረ ክብር ነው:አንቺ ጀግና ነሽ በርቺ
@abitibirhanu3653
@abitibirhanu3653 5 ай бұрын
ቻይኒ ጀግና የኔ ትንሿ እህት
@atsibehagebrmedehen5330
@atsibehagebrmedehen5330 5 ай бұрын
So strong 💪 🎉keep going proud today leader of hard working Beautiful, talented
@derejeatnefu
@derejeatnefu 5 ай бұрын
ምርጥ ሴት
@user-by7rx5ds8i
@user-by7rx5ds8i 5 ай бұрын
ጀግና ሴት ❤❤❤
@GetuTeshagerteshome
@GetuTeshagerteshome 4 ай бұрын
ከኛም አለ አብረን ነው❤❤❤
@selamawithaile6129
@selamawithaile6129 5 ай бұрын
ከዚ በበለጠ እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@estt6955
@estt6955 5 ай бұрын
ተባረኪ አቦ።
@hanhn7623
@hanhn7623 5 ай бұрын
ቆንጆ.ነሽ.ያለሜካፕ
@hanhn7623
@hanhn7623 5 ай бұрын
ጀግና.ነሽ.ወላ.በርቺ
@selamlehulu2055
@selamlehulu2055 5 ай бұрын
ልጆቻችን ካንቺ ብዙ ይማራሉ ጎበዝ
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 5 ай бұрын
Nice interview and good experience Young lady
@user-wz5xr8yc4p
@user-wz5xr8yc4p 4 ай бұрын
በትክክል የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
@eftahtube7646
@eftahtube7646 5 ай бұрын
በጣም ገበዝ አያቴን ትዝ አስባልሽኝ አያቴ ወተት ታልብ ነበረ አንድ ላም ነበረን እርጌ በጣም እወድ ነበር በርች እህቴ ወድፕ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ።
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 5 ай бұрын
Great job 👍 👌 🙌 💪 keep it up ❤❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 5 ай бұрын
ጎበዝ ጥሩ ተሞክሮ በርቺ ሪችዬ
@SurprisedBanyanTree-jf4ke
@SurprisedBanyanTree-jf4ke 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ( በጪቃ ውስጥ የተደበቀ እንቁ )
@birhanjommy
@birhanjommy 5 ай бұрын
በወተት ውስጥ
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 4 ай бұрын
​@@birhanjommy ቅኔ እይዴትነህ 😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@birhanjommy
@birhanjommy 4 ай бұрын
@@tgistEshetu-tc7pi ቅኔው አልገባኝም ይሆን?
@enanutadesse2115
@enanutadesse2115 5 ай бұрын
ማርቲና አብረን ተምረናል በጣም ደስ ብሎኛል
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 5 ай бұрын
በለው.....ወድጂያት ልሞት💚💛❤
@ytfyrttgyu8493
@ytfyrttgyu8493 5 ай бұрын
ጀግና❤
@HanyTade-sp8fj
@HanyTade-sp8fj 5 ай бұрын
Good job ❤
@Thutttttt
@Thutttttt 5 ай бұрын
ጀግና ቆንጆ
@user-mi9pg7jg8v
@user-mi9pg7jg8v 4 ай бұрын
እኛም ሠፈር እንደዚሁ ጀምረው ሰው እሰኪለምድ ድረስ ጥሩ ወት አስለምደውን በ ውሃ አያበጫረቁት ንፁህ ነገር ሠርታችሁ ገንዘብ ጨምሩ ሲነገራቸው ቁጣቸው መከራ ቦታው ካስፈለገ ዊንጌት አካባቢ
@elsamobae2119
@elsamobae2119 5 ай бұрын
Amazing
@alemayehugirma6622
@alemayehugirma6622 5 ай бұрын
very nice good
@africantimes5037
@africantimes5037 4 ай бұрын
Bravooooooooooooo
@user-ro7hg1rt9c
@user-ro7hg1rt9c 4 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 5 ай бұрын
ዋው በርች ❤❤❤
@leygeb7193
@leygeb7193 4 ай бұрын
Wonderful girl I proud of you 👍
@user-zv2iu6nj2r
@user-zv2iu6nj2r 5 ай бұрын
ጀግና የኔ ቆንጇ በርች
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m 5 ай бұрын
Yene jegena
@yonastekle606
@yonastekle606 4 ай бұрын
Berche ayezoshe yene anbesa😊😊😊❤❤❤🎉🎉🎉
@yonastekle606
@yonastekle606 4 ай бұрын
Arif leje new medershe banche angel
@user-qm6ys7dc1m
@user-qm6ys7dc1m 5 ай бұрын
ጀግኒት በርች ቆንጆ ❤❤❤❤
@user-fw2kv6bh7c
@user-fw2kv6bh7c 5 ай бұрын
Marti I'm proud of you
@user-tc8hr3lu3j
@user-tc8hr3lu3j 5 ай бұрын
ጀግና ሴት ደስዪለኛል
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb 5 ай бұрын
እደኛ
@danieljabengo440
@danieljabengo440 4 ай бұрын
You're so sweet ❤
@yonastekle606
@yonastekle606 4 ай бұрын
Enedache gobeze ye lame fekere yalew wendenene new medershe❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊
@user-wz5xr8yc4p
@user-wz5xr8yc4p 4 ай бұрын
እኔም የምመኝው ስራ ነው በረች እና አዳድ ነገሮች እጠይቅሻለሁ አገር ሰገባ
@user-qj4jc6vw5g
@user-qj4jc6vw5g 5 ай бұрын
Wow
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 5 ай бұрын
ላሞቹ ❤❤❤ አይስክሩም 😂😂😂 ልትይ ነው ያንችን ሳቅ ለማየት ነው እኮ የምገባው ❤
@melakutaye6258
@melakutaye6258 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ።እርግጠኝ ነኝ ትልክ ቦታ ትደርሻለሽ
@tengnemelka4007
@tengnemelka4007 4 ай бұрын
የኔ ጀግና በጣም ነው የማደንቅሽ ከብት ከለመድሽ መተው ከባድ ነው ግን ስራው በጣም ከባድ ነው በርቺ ነው የምልሽ ደግሞ ረዳት ሳይኖርሽ ደግሞኮ ቀጫጫ ነገር ነሽ ስራው ደሞ ጉልበት የሚፈልግ ብቻ አንቺ ትለያለሽ ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ
@hewanhailu9276
@hewanhailu9276 4 ай бұрын
Jogna lesitoch hulu araiya nech tebarek
@yonaskumsa2182
@yonaskumsa2182 5 ай бұрын
Yene gobez LI'UL Egziabher yrdash . Berchi tsinu alamashn asftesh qexiyi.
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 5 ай бұрын
ከምር በዚህ ቢዝነስ አክሲወን ወዘተ ባገኝ በጣም መጀመር የምፈልገው ስራ ነው :: መቀመጥ ሰልችቶኛል 🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ሆይ የስራ በር ክፈትልኝ :🙏🙏🙏🙏🙏
@emebetworkinehmegersa1188
@emebetworkinehmegersa1188 4 ай бұрын
ጌታ ይርዳህ ወይም ይርዳሽ
@ethioboom524
@ethioboom524 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-fj5zd3fk8r
@user-fj5zd3fk8r 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@redwave4776
@redwave4776 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@user-bt4kf5xx5t
@user-bt4kf5xx5t 4 ай бұрын
I hope you get a sponsor to expand your business very smart & strong 👍🏽💖
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 5 ай бұрын
👏👏👏👏👏❤
@ughngnbvc2846
@ughngnbvc2846 5 ай бұрын
Befit seyarebu yenberu hulu ketma west kebet marbate ayfekedem teblo eko naw berkashe shetew yetweute, degami ketfekde teru naw❤
@leygeb7193
@leygeb7193 4 ай бұрын
I feel you girl I was growing up with cow’s I love them so much
@mengebest5405
@mengebest5405 4 ай бұрын
❤❤❤
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 5 ай бұрын
❤❤❤ ጀግኒት
@yonastekle606
@yonastekle606 4 ай бұрын
Please atakumiewe ye lamochun sera Please martiye
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p 4 ай бұрын
jigna nesh bereche bewnet kebetwochen kilije melyet betame new ye mekibedeu eneme kikebetwoch gare seladeku betame ye megremu fetretwoch nachew
@user-vo2ly8zz1b
@user-vo2ly8zz1b 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ውድድድድድድ የማረግሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ጊዜ ኖሮሽ እህቴ ብቶኚ እመኛለሁ!
@soyegerado6831
@soyegerado6831 4 ай бұрын
ማርታ፣እኔና ቤተሰቤ ለብዙ ጊዜ ከእንሰሳት(ላሞች) ጋር አሳልፈናል።አንቺ እንዳልሺው እንሰሳት ከኢኮነሚው ውጭ ፍቅር ናቸው።አንቺ ጎበዝ ና ንቁ ልጅ መሆንሽ ጀስቸርሽ ያሳያል። በርቺ ጥሩ ደረጃ ያደርሱሻል።
@konjitadamuabate646
@konjitadamuabate646 5 ай бұрын
Gobez berchi adnakish negni
@maseraalemu4890
@maseraalemu4890 4 ай бұрын
የሜገርም ነዉ እራሷን መግለፅ የምትችል ጠካራ ሴት መሠሌናትና ባካል ብንተዋወቅ ጥሩ ነበር እድት ልንተዋወቅ እንችላለን ከስራዋ በላይ እራሷን ታቃለች ሙሉ ኢተርቪዉ ማስመሠል የለበትም እሷን የሜወድ ከመልኳ ይልቅ ልቧላይ ሜዛን ማረግ ይጠበቅበታል
@belilgnesamuel9571
@belilgnesamuel9571 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FhNv-cg7zo
@FhNv-cg7zo 5 ай бұрын
❤👍👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️❤️
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 5 ай бұрын
Guwant teteqemi Enji mewab aykeleklm
@samrawitLeul
@samrawitLeul 4 ай бұрын
ጓደኛየ ማርቲየ ጀግኒት ነሽ❤❤
@hanhn7623
@hanhn7623 5 ай бұрын
እኔ.በጣም.ነው.ምወደው.ስራ.ነው.ከብት.እወዳለው
@wegf6808
@wegf6808 4 ай бұрын
ሴቶች እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን መኮፈሱን ትታችሁ አጎጉል ሱስ ውስጥ ተጠምዳቹህ ጊዜአችሁን በከንቱ ከምታሳልፉ እንዲህ ሰርታቹህ ለመኖር ብታስቡ መልካም ነው!! በስልጣን ላይ ያለው መንግስት ዜጎቹን እያሳደደ የሚጨፈጭፍ የሚያፈናቅል መሆኑን ሳልረሳ ነው
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 5 ай бұрын
አብሮሽ የሚፈጋ ባል ካለሽ የበለጠ ደስኛ ያረግሻል 😍
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 5 ай бұрын
መታደልነው መልካም ምሳሌ ለሆኑሽ እናትሽ ይመስገኑ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@RedetBenechaw
@RedetBenechaw 5 ай бұрын
jegna eko nesh
እውነታው ይሄ ነው || ከፈኪ ጋር ተፋጠጥን
30:13
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 122 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 152 М.
ሩታ ደነገጠች.መሽኚያሽ ወርቅ  ቲቪውን አጠበችብን😱
20:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 105 М.
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 448 М.