ዝምተኛው ገዳይ - የደም ካንሰር | Healthy Life

  Рет қаралды 18,705

News ET Social

News ET Social

2 жыл бұрын

ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ አሳሳቢ እየኾነ የመጣው የደም ካንሰር ሕመም ምንድነው? እንዴት ይከሰታል? ምልክቶቹ እና ሕክምናውን በተመለከተ ዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን ተከታዩን ቪድዮ አዘጋጅቶልናል። መልካም ቆይታ።
ለጥያቄዎችና አስተያየታችሁ ተከታዩን ኢሜይል ይጠቀሙ።
(admin@diretube.com)
#Ethiopia #HealthyLife

Пікірлер: 61
@swswit2309
@swswit2309 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ
@hafizanasir2280
@hafizanasir2280 2 ай бұрын
class assignment testogn neber yegebahut gen betam arif temhert wesjalew jezakumulah keyre wendeme
@girumtadesse1710
@girumtadesse1710 2 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ ጠቃሚ መረጃ ነው
@maminura6959
@maminura6959 Жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር አላህ ይስጥልን
@SolomonWarrie-gt9gj
@SolomonWarrie-gt9gj 16 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት
@yodithmariam4830
@yodithmariam4830 Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር
@rhamarhama3698
@rhamarhama3698 2 жыл бұрын
ዶክተር ሙስጠፋ ባአላህ መገኛህንአሳውቀን ውይንም ቁጥርህን አስቀምጥልን
@fatmabinzayid2727
@fatmabinzayid2727 2 жыл бұрын
እህቴ የ13 አመት ልጂ ነች እና ያነስራት ነበር አገቷ አካባቢ ያብጥ ነበር እና ህክምናዉን ጀምራ ሲቲስካን 6 ጊዜ ተነስታለች ወላሂ ከህክምናዉ በፊት በጥም ከስታ ፈርተን ነበር ፀጉሯ ከግባሯ ወደኋላ ሸሽቶ ነበር አሁን ግን እንዳልኩት ህክምናዉን ስትከታተል መድሀኒትም ስትወስድአልሀምዱ ሊላህ ወፈረች የግባሯ ፀጉርም ተመለሰ ግን አሁንም ክትትል አላት2 ጊዜ ሲቲስካን ይቀራታልከዛ ቡሀላ አላህ ይበለዉና ዉጤቷን ያሳምርልን እያልን ነዉ
@user-ok1jy8dr5u
@user-ok1jy8dr5u 2 жыл бұрын
እዲለኛነሺ እኔ ወድሜን በዚህ በሺታ አጣሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fjf7535
@fjf7535 Жыл бұрын
አሏህ ውጤቱን ያሳምርላት
@fatmabinzayid2727
@fatmabinzayid2727 Жыл бұрын
@@user-ok1jy8dr5u አላህ ጀነተል ፈርደዉስን ይወፍቀዉ ዉዴ ለናተም ሰብረን ጀሚል ይወፍቃችሁ
@user-ss5he7bd7h
@user-ss5he7bd7h Жыл бұрын
😢😢እህቴየተህክምናነወ አናቴ አገቷየተለያየእብጠትነበረ ትቢተብላ ታክማነበረ አሁንይሠማኛልአለይ😢😢መልሸልኚ
@user-th5xg4uo3j
@user-th5xg4uo3j 7 ай бұрын
አላህ አፊያ ያርጋት❤
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Ай бұрын
😢😢😢ያረቢ አተዉ ጠብቀን😢አላህየ
@jemilabintbaba4305
@jemilabintbaba4305 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኮመንቶችን እያያችሁ ለተከታታዮቻችሁም መልስ እንደምትሰጡ ተስፋ አለን ቀጥሉበት።
@smaneeshmaneesha9748
@smaneeshmaneesha9748 11 ай бұрын
ሰላም ለንተ ይሁን ወንድመ የነ አባትም የደም ካንሰር ተይዞ በህክምና ላይ ነው ግን 6 ካማ ጨርሷሀል የደም ሰልበጣም በዛበት በጣም ጨቆኛል አላቅም ለሱ ምንድ ነው መፍተዉ
@eyerusalemasfaw125
@eyerusalemasfaw125 2 жыл бұрын
enamesgnalen doctor. White blood cancer yalbet sew men men yemegebe ayenet new memgebe yalbet?
@user-ii8fv1ov5j
@user-ii8fv1ov5j Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ ዶክተር ሙስጠፋ እኔ ያለሁት ዱባይ ነበር እናም በጣም ያመኝ ነበር ስመረመር ጤነኛ ነሽ እያሉ ሲመልሱኝ ለብዙ አመታት ከሆየሁ ቡሀላ አሁንም ሲያመኝ ሙሉ ምርመራ አደረኩ ከዛ የደም ካሰር ተገኘብኝና አሁን በፍጥነት ህክምና መጀመር አለብሽ ተባልኩና አሰሪዎቼ ደሞ ህክምናውን ከጀመርሽ መስራት ስማትችይ ሀገርሽ ግቢና እዛው ታከሚ አሉኝ እና እስኪ ምክር ስጠኝ በጣም ግራ ተጋብቻለሁ ህክምና ከተጀመረ ለረጂም ጊዜ ይቆያል አሉኝ ሀገር የምገባበት ጊዜ 5 ወር ብቻ ነው የቀረኝ ኩንትራት ልጨርስ እና ህክምናውን ጀመጀመሬ በፊት ምክር ያስፈልገኛል ሀገር ውስጥ ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋል ህክምናውስ እዚህ ይሻላል ወይስ ሀገርም ቢሆን በቂ ህክምናውን ማገኘት ይቻላል ጀዛክአላህ ኸይር አይተህ እዳታልፈኝ
@ddhjdjeje
@ddhjdjeje Жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ እህት ያረብ
@FhgGhf-zz1kl
@FhgGhf-zz1kl 8 ай бұрын
ለበሺታ ጊዜ አትስጪ ታከሚ አሁን ታክሞ የመደን እደል አለሺ ዛሬ ነግ ስትይ በሰውነትሺ በሺታው በመላ ሰውነትሺ እንዳይሰራጪ አላህ ሙሉ አፋያሺን ይመልስልሺ
@user-yy4vh8go6o
@user-yy4vh8go6o 7 ай бұрын
​@@FhgGhf-zz1klአላህ ወደ የደም ካንሠረ መዳኒት አለዉደ
@FhgGhf-zz1kl
@FhgGhf-zz1kl 7 ай бұрын
@@user-yy4vh8go6oታከሚ ሀኪሞችን አማክሪ መደሀኒት ሊኖረው ይችላል እህት ዋናው ጤና ነው በሺታው ስር ሳይሰድ ብትታከሚ በጣም ሀሪፍ ነው አላህ ሙሉ አፍያሺን ይመልስልሺ
@zeyinmohammed4058
@zeyinmohammed4058 21 күн бұрын
Doctur bemen den nwo mawerk michalwo
@asheapo8244
@asheapo8244 2 жыл бұрын
Timer/dulenti /ye furniture kelem kemikal ledem kanser yagalital
@user-so3bp9me9l
@user-so3bp9me9l 2 жыл бұрын
አ አ ወ
@user-pl2pb6gg4p
@user-pl2pb6gg4p 2 жыл бұрын
ዶክተር ሙስጠፋ ባአላህ ቁጥርህን እፈልጋለሁ
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
ቁጥርህን አስቀምጥልን
@user-so3bp9me9l
@user-so3bp9me9l 2 жыл бұрын
እኔ የcml ተጠቂ ነኝ ከያዘኝ አስራ ስድስት አመት ሆኖኛል እስካሁንም በመድሀኒት ነው ያለሁት አሁን ለማግኘት በጣም እየተቸገርኩ ስለሆነ መዳኒቱን ባቆም ችግር ይፈጥርብኛል ምክርህን አፈልጋለው
@jemilabintbaba4305
@jemilabintbaba4305 2 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያክርግሺ ኡክቲ
@lulumohammed9446
@lulumohammed9446 Жыл бұрын
ስላማሊኩም አላህ ያጥፋልህ ጨርሶ ያረብ እኔም አባቴ በዚይ በሽታ ተይዞብኛል 3ዓመት እየሆነው ነው ወላሂ ጎኑላይ እብጠት አለች ይመጣል ይሄዳል አላህ ይዘንላችሁ ኢንሻአላ ወደ ጥቁር አበሳ ተብሎ ነበር ግን አባቴ አልፈለገም ምንም አይጠቀምም ሰውነቱ አለቀ እስኪ መላምት ካለ ምንስ መመገብ አለበት
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@user-cw1uh9tz4u
@user-cw1uh9tz4u Жыл бұрын
አሞኛል ምንእንደሆነ እንጃልኝ
@omerabdu7243
@omerabdu7243 7 ай бұрын
የኢፌክሺን መድሀኒት ና መንስኤው
@salamabebe1008
@salamabebe1008 2 жыл бұрын
ምልክቶቹን ንገረን please
@tedimamad1585
@tedimamad1585 8 ай бұрын
አገቴ ላይ ከ 5 በላይ እባጭ አለብኝ ህክምና እየተከታተልኩኝ ነው ካሰር ብለውኛል በቀዶ ጥገና እባጩ ይጨምራል ግን መፍቴ አልሰጡኝም
@WifiWifi-be3kg
@WifiWifi-be3kg 28 күн бұрын
Doketry ebakeh selek kuter kalh lija tamobeg lamakereh beya naw yekereta
@fatmabinzayid2727
@fatmabinzayid2727 2 жыл бұрын
እና ዶክተርየ መጠየቅ የምፈልገዉ ሙሉ በሙሉ መዳን ይችላል ወይስ አይችልም?????
@user-bt1iv3ez2e
@user-bt1iv3ez2e Жыл бұрын
የኔም ጥያቄነዉ
@gjk8731
@gjk8731 10 ай бұрын
ይድናል እህቴ የዳነ ከ10 አመት በፊት የታመመ ልጅ ነበር አሁን ሙሉ በሙሉ ድኗል
@ddsa3748
@ddsa3748 8 ай бұрын
እሸአላህ እህትካላህተሰፋአቆረጥምአላህያሺረው
@user-fk7sy7xx6y
@user-fk7sy7xx6y 8 ай бұрын
​@@gjk8731እንዴት ዳነ በህክምና ነዉ ወይስ በፀበል ወንድሜ የደም ካንሰር ታማሚ ነዉ እና ጨንቆኛል መልስልኝ እባክህ
@tesfahop8496
@tesfahop8496 8 ай бұрын
Is 7.4%? i don't think!
@Sunrise-sg8lp
@Sunrise-sg8lp 2 жыл бұрын
ገበዝ ነህ ሃበሻ ወሬ ነው የሚወደው አንተ እውቀት እግዛብሄር ይጫምርብህ ::
@alem5357
@alem5357 Жыл бұрын
SlkAle
@user-te8jf6tz4s
@user-te8jf6tz4s 4 ай бұрын
Allha yatibkne yarib
@ShakiraYassin-ry4qj
@ShakiraYassin-ry4qj 4 ай бұрын
ቆይ ቤንዚል ሽታዉ ነዉ ???
@user-kt5so1cr7x
@user-kt5so1cr7x Жыл бұрын
አሠላሞሊኩም ወራህመቱላሂ ወበሠካቱደክተር የወንድሜልጅ ሀረብ አገር ነበር የምኖረው እዝህ ሳስመረምራት ትቢ ነው ብለውኝ ነበር ከዚህ የመልዘልቀው ሲሆን አሣፈርና አሁ ደሴ ሆስቢታል ትገኛለች ስትመረመር የደም ካሠር አለባት አሉን ምን መድረግ አለብን እስኪ ካየህው የሆነነገር በለኝ በጣም ጨቆኛል
@user-yy4vh8go6o
@user-yy4vh8go6o 7 ай бұрын
አየየየየ የኔምነት ደሴ የታከመች ነወ እህ😢😢😢😢
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 2 жыл бұрын
Betam enamsgenaln doktrya
@user-rl4xp2wc2m
@user-rl4xp2wc2m 2 жыл бұрын
እሄዉአህቴንአጣሀትበማዳቤትእፍ
@user-ok1jy8dr5u
@user-ok1jy8dr5u 2 жыл бұрын
እረወድሜ የደም ካሰር ሆነበት ይሄው ጥቁር አበሳ ይገኛል እርዳኚ በናትህ
@athjaathja1785
@athjaathja1785 2 жыл бұрын
አላህ።ነጃሺ።ይበላቸው።ያረብ
@user-ok1jy8dr5u
@user-ok1jy8dr5u 2 жыл бұрын
አሚንንን ያርብ
@user-rl4xp2wc2m
@user-rl4xp2wc2m 2 жыл бұрын
አረእህቴንዛሬአጣሀትበመዳቤትኡፍ
@fatmabinzayid2727
@fatmabinzayid2727 2 жыл бұрын
ግን የደም ካንሰር የሚድን አለ
@gjk8731
@gjk8731 10 ай бұрын
አወ የዳነ ልጅ አውቃለሁ
@user-kd7db3qx7o
@user-kd7db3qx7o Ай бұрын
@@gjk8731 እንደት
@A.U1500m
@A.U1500m 2 жыл бұрын
Ante faleta....Dr edahonke letasawekgn new kkkk
@salemtegen8077
@salemtegen8077 11 ай бұрын
አቀራረብህ ይደብራል መፍትሄ የሌለው ድፍን ያለ ጨለማ አቀራረብህ
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
ቁጥርህን አስቀምጥልን
የደም ካንሰር ምልክቶች
5:30
Fana Television
Рет қаралды 14 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 13 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 29 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
ጠቃሚ መረጃ ስለ ኬሞ ህክምና
19:52
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 7 М.
Cancer, ካንሰር፣ Ethiopian, Ethio nurse, Amharic. Tena, Health.
17:27
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 13 М.
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 150 М.
Cancer Chemotherapy: Amharic
2:53
EthnoMed UW
Рет қаралды 3,7 М.
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 22 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 53 МЛН
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 20 МЛН