እውነተኛ አፍቃሪ ቀይ አበባና Chocolate የሚገዛ ነው

  Рет қаралды 23,051

ፍቅር ቴቪ | Fikir TV

ፍቅር ቴቪ | Fikir TV

4 ай бұрын

ስለ ፍቅር ተጀምሯል | በግልፅ ያልተጨዋወትንባቸውን ሀሳቦች ግዜ ወስደን የሆድ የሆዳችንን እናወጋለን። የሁላችሁም ቤትና ሀሳብ ለዛ ባለው በጨዋታ ይዳሰሳል። አክባሪያችሁ ነን 🙏🙏🙏 ‪@FikirTVOfficial‬
*****
#podcast #relationship #ethiopia #habesha #dating
#entertainment #comedianeshetu #donkeytube #manyazewaleshetu #seifufantahun አፍላ ፍቅር yefikir music #seifuonebs #ebsworldwide #ethiopiantiktok #ehudinbeebs #kidame_keseat #feker #fikir #fkr #fekeryelkal #itsyidi

Пікірлер: 72
@ethiopiastandard
@ethiopiastandard 4 ай бұрын
እስከአሁን ሁለት ቪዲዮ አይቻለው ሙሉውን። እጅግ በጣም ብስለት ያላቹህ ሰዎች ናቹ። ሁላችሁም አንደበታችሁ ደስ ይላል እህቶች። ቅቤ ለራሱ እንደናንተ አይረጋም እርጋታቹ አነጋገራቹ በቃ የሰለጠነ ሰው በሀሪ ተብሎ ሊገለፅ ይችላል። ነገሮችን ምታዩበት መንገድ በ deformation professionnelle የታጠረ አይደለም። ደስ ይላል ስላቹ ከልብ ነው። በርቱ
@hope21933
@hope21933 4 ай бұрын
ወንድ ልጅ ሴትን ልጅ ጓደኛ ማድረግ የለበትም። በቃ እስከሚያገባ ድረስ ጥጉን ይዞ መቆየት ነው ያለበት።
@hiwi99
@hiwi99 4 ай бұрын
የዘንድሮ ወንዶች በጥብ በፍቅር ይቅርና በፀሎት አትይዟቸዉም ለቀዋል😂😂😂
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 2 ай бұрын
ያምሻል እንዴ !
@yidnekachewteklu3891
@yidnekachewteklu3891 4 ай бұрын
በፍቅር ነው የወንድን ትክክለኛ ባህሪ ማወቅ እሚቻለው ምክንያቱም ግልፅ ሆኖ ሀሳቡን ማወቅ አይቻልም ስለዚህ ጥበብ ብቻውን ትዳርን ያስቀጥላል ብዬ አላምንም ።
@user-bh2lr8fw8f
@user-bh2lr8fw8f 4 ай бұрын
I don't agree with two girls , not the middle one .I would love to request the to think out of the box. I like the middle girl she wise and smart
@abdimussa8490
@abdimussa8490 3 ай бұрын
በርቱ ደስ ትላላችሁ ግን ወደ ቲክታክ አዛምዱት ህዝቡ እዛ ስላለ
@NeberTube
@NeberTube 4 ай бұрын
ምህረትን አለማፍቀር አይቻልም ከባድ ነው
@Davidm127
@Davidm127 4 ай бұрын
ትችላላችሁ ጎበዞች
@PyjamaTube
@PyjamaTube 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ጅምር ነው በርቱ❤❤❤
@HanaJember123
@HanaJember123 4 ай бұрын
YE SETOCH PRODCAST EGA HAGER BEMEGEMERU DES BLOGAL BERTU😍😍😍
@sulareal22
@sulareal22 4 ай бұрын
“Sile fikir” betam arif hasab new desm tlu neber, abzagnawn le ምህረት new yemdegfew….and bertu. እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።(ቅዱስ ቃሉ ይሄን ይላል)
@Winta314
@Winta314 4 ай бұрын
ሲጀመር ፍቅር የሚመጣው በጓደኝነት አይደል እንዴ 😢😢
@EnziraCarol
@EnziraCarol 4 ай бұрын
Ayimeslegnim
@Winta314
@Winta314 4 ай бұрын
Ena
@EnziraCarol
@EnziraCarol 4 ай бұрын
@@Winta314 It may be random on the date of blind date. You have a lot of friends but you love the one who is better attracted to you.
@girumworku8246
@girumworku8246 4 ай бұрын
ተመችቶኛል
@ASNAKEMOGES
@ASNAKEMOGES Күн бұрын
እኔ ምለው ከመሀላችሁ በስተቀኝ ያለችውን ባገኘሁት አይ😊
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s 4 ай бұрын
ይህ የዝሙት መንፈስ ያለበት ቤት ነው ከግርዛት ነጻ ስለሆናችሁ ወሪያችሁ ሁሉ ያው እዛው ቦታ ላይ ናችሁ
@BikilaTahir
@BikilaTahir 4 ай бұрын
የስሜታዊነት ፍቅር ብዙውን ጊዜ በከፍተኛ የናፍቆት ስሜት፣ መጨናነቅ እና እንደ የልብ ምት እና የመረበሽ ስሜት ባሉ አካላዊ ምልክቶች ይታወቃል። ፍቅር እና እውነተኛ ፍቅር ሁለት የተለያዩ ነገሮች ናቸው, ፍቅር የበለጠ ጊዜያዊ እና በውጫዊ ባህሪያት ላይ የተመሰረተ ነው.❤
@YohannisAbiraraw-th5el
@YohannisAbiraraw-th5el 2 ай бұрын
በርቱ
@derebenigussie2934
@derebenigussie2934 4 ай бұрын
in both , the first one is love
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 4 ай бұрын
በርቱ ❤❤❤ ሴቶች ትችላላችሁ
@user-bh2lr8fw8f
@user-bh2lr8fw8f 4 ай бұрын
Fikir ayalkm ...endeza kehone mejemrtam fikir yelatm malet new
@dagimaddis2410
@dagimaddis2410 4 ай бұрын
Sekrifay mehon wisdom Aydelem
@dessalegnworetaw5152
@dessalegnworetaw5152 4 ай бұрын
never...boys and girls can't be best friends 😂 I swear
@Hamarich_arts
@Hamarich_arts 4 ай бұрын
Mahi designer ❤❤❤
@Felogom
@Felogom 4 ай бұрын
I respect the middle one so ,i choose love❤
@user-qz4ni4ei4m
@user-qz4ni4ei4m 4 ай бұрын
Yezendero wendichi bekazena ayiyazem😂😂😂😂😂😅😢😢
@MewaelDesta
@MewaelDesta 4 ай бұрын
The voice of the wise
@dagimaddis2410
@dagimaddis2410 4 ай бұрын
She is unique the blue dresser😮
@w.mm.2758
@w.mm.2758 4 ай бұрын
Please fix your mic yidi mic is better.
@adonisadonis340
@adonisadonis340 4 ай бұрын
Its all in your mind girls,try to think beyond your sexuality.Humans are capable of anything.2 ppl can be best frds regardless of their gender.
@user-po7eh2sz9n
@user-po7eh2sz9n 3 ай бұрын
መሀለኛዉ አንዳንዴ ከሪያሊቲ የወጣ ነገር ታወሪያሽ። 99.9% best friend ቢጠየቅ አጋጣሚውን እየጠበቁ ነዉ ማለቱ አይቀርም። የሰዉን ልጅ መሆንሽን አትርሺ you aren't angle
@hannawessenu5486
@hannawessenu5486 4 ай бұрын
I think you guys are mixing love with passion, passion can fade as time goes but love is decision it should not have an ending.
@enehogetachew1668
@enehogetachew1668 4 ай бұрын
Wedijewalew
@zenatv844
@zenatv844 4 ай бұрын
ፍቅር አላቂ አይደለም። ነገር ግን ለጊዜው ይዳፈን ይሆናል እንጅ!!
@redred9064
@redred9064 4 ай бұрын
It's possible bzu swoch kagatemachew nger antsar aychalim ylalu Chilen yalfin gin bzu swochim alen
@Lidyakebede.
@Lidyakebede. 4 ай бұрын
Wow des yemil discussion nw yanesachihut hasab erasu tiru nw
@samuelhailu4609
@samuelhailu4609 3 ай бұрын
Fikir yewishet yelem
@shamatube7796
@shamatube7796 4 ай бұрын
Love is a fool. You need wisdom to administrate for a successful relationship.
@Dagmawi5
@Dagmawi5 4 ай бұрын
saron apartment ashashita chersa wede fikir shiyachi gebtalech 😅😅
@KidiEndale-vn4xl
@KidiEndale-vn4xl 4 ай бұрын
Ene degmo kerase hiwet atsar lerejim amet gadegmochi alehgni ena edelegna edehonku newu yemakewu malet ergtegna negni betam wedmoche edehonu benusu enate edeweldechachewu yakl newu yemismagni 20amt baltenanes
@innerpeace5476
@innerpeace5476 4 ай бұрын
There is no such thing as sisterly brotherly. Man if u stayed 6 months with her and things are going well ask her out or leave. Remember! you are gonna regret in the next 6 months if u don't listen my advice. she is gonna leave now or later so, tell her and let her make her choice. you will win either ways.
@abukijemal6111
@abukijemal6111 4 ай бұрын
Awo mehon ychlalu bedemb❤❤❤
@yim416
@yim416 4 ай бұрын
Economical issues concerns all
@alehegnbelay5792
@alehegnbelay5792 4 ай бұрын
ግን እኳ ያልተረዳሽው ወንድ ልጅ ወንድም ነው ግን ወንድ ነው። ለምን brake up ታደርጊያለሽ አልገባኝም ደግሞ የሴት ብቻ እይታ ለምን ወንድ ልጅ የተሻለ ያያል በተረፈ በርቱ
@abrhamassefa8335
@abrhamassefa8335 3 ай бұрын
ለፊልም ደራሲዎቻችን ንገሩልን የኛን ሀገር የፍቅር ግንኙነት በአብዛኛው ከአማሪኛ ፊልም ጋር ይመሳሰላል በፊልም ያየነውን በተግባር ይመስል ደሞ እኮ የኛ ሀገር ፊልም እራሱ በብዛት ከህንድ ፊልሞች የተቀዱ ይመስሉኛል
@user-fn3mk4hj4i
@user-fn3mk4hj4i 4 ай бұрын
Weyene saron betam nw yemwedshe gn menew ke nuro sheger tefashe ethiopia 🇪🇹 new yaleutegn plz lagegnshe
@user-jy7ql6uy4x
@user-jy7ql6uy4x 4 ай бұрын
ምንም ሳይገባኝ አለቀ እደተደማመጣችሁ አዉሮ😂😂😂
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 ай бұрын
ቤተሰብ በመሆንዎ ከልብ እናመሰግናለን
@liyukibrie3063
@liyukibrie3063 4 ай бұрын
Tibeb mitelut is basically manipulating your man in to what you want.
@wubetetizazu7329
@wubetetizazu7329 3 ай бұрын
ምን ትጨቃጨቃላችሁ እንደየሰዎቹ ይለያያል ቤስት ፍሬንድ መሆን የሚችል አለ የማይችልም አለን አለቀ
@wuberegane3371
@wuberegane3371 4 ай бұрын
ፍቅር ከሌለስ እንዴት ጥበብ ይገባቹዋል
@Fasika0123
@Fasika0123 4 ай бұрын
መሃለኛዋ ትክክለኛ አፍቃሪ ናት ግን ትንሽ ይቀራታል
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 2 ай бұрын
ወይ በአማራኛ ወይም በግሊዘኛ አውሩ። ምን የሚሉት ነው ድብልቅልቅ ያለ የምታወሩት ። ለማነው የምታወሩት ? የምታወሩትን ምን እንበለው ?
@user-rm6qp6ny7p
@user-rm6qp6ny7p 4 ай бұрын
የለም ባክሽ እራስሽን አታታልይ
@tilahunDM12
@tilahunDM12 4 ай бұрын
አፍንጫውን ያልበዋል!
@genetgebermariam9996
@genetgebermariam9996 4 ай бұрын
😂 😂😂
@kalkidanbirhane9115
@kalkidanbirhane9115 4 ай бұрын
Goadgnenete baynore tiru nw malet mechereshaw yemihonew gera megabate nw maletem wey esua lelela sw feeling kalate esunm matate kekbdate mn yemiftre yemselachehuale?
@kalkidanbirhane9115
@kalkidanbirhane9115 4 ай бұрын
Ene ene wendeme bye nbr ykrbkute yhone seat laye gn ye esu semet tkyre mafkre alechelem gn endirkegn alflgem yhone gize sw astewawkeshalw silgn lbe dengte ene gam eko yhone mngde jmrealw gn demo lataw endhone masbe jmrealw please melse setugn
@allamebrahtu8695
@allamebrahtu8695 4 ай бұрын
gobezoch bertu
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 ай бұрын
ስለ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን
@derebenigussie2934
@derebenigussie2934 4 ай бұрын
yes really , there is no sisterly and brotherly friends between male and female , one of them are in love.
@Nus_E
@Nus_E 4 ай бұрын
The intro made me to stop watching, ugh everyone is creating podcast show these days with out any knowledge
@user-rg2rf4jv7o
@user-rg2rf4jv7o 4 ай бұрын
hjlklfd
@tilahunDM12
@tilahunDM12 4 ай бұрын
ፍቅር ግን እንደ እንስሳ ሴክስ ፍላጎት ነው በቃ??? ወይ ሴቶች
@danielkifle3622
@danielkifle3622 4 ай бұрын
LOST DUDE HERE
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 74 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 29 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН
ወንዶች ምን ዓይነት ሴት ይወዳሉ? @FikirTVOfficial
1:33:54
ፍቅር ቴቪ | Fikir TV
Рет қаралды 16 М.
አፍላ ፍቅር  |  የድሮ ፍቅረኛዬ ትዝታ @FikirTVOfficial
52:32
ፍቅር ቴቪ | Fikir TV
Рет қаралды 8 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН