No video

ትልቅ ክችን ቤት ማሰራት አስበው አቅም የለኝም ብለውተጨንቀዋል እንግዲያውስ አሪፍ አማራጭ ይዤላቹ ብቅ ብያለው ይመልከቱት

  Рет қаралды 8,685

nuru mohammed furniture

nuru mohammed furniture

Күн бұрын

ትልቅ ክችን ቤት ማሰራት አስበው አቅም የለኝም ብለውተጨንቀዋል እንግዲያውስ አሪፍ አማራጭ ይዤላቹ ብቅ ብያለው እስከመጨረሻው ይመልከቱት#furniture#ኩራዝ
ዉድ ተመልካቾቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስልን ሼር በማድረግ ተባበሩን
በዚህ ቻናል አዳዲስና ዘመናዊ የፈርኒቸር ስራዎችን የምንለቅበት ወቅታዊ የዋጋ ተመኖችን የምናሳውቅበት እንዲሁም ማንኛውንም የደምበኛ ትዛዞችን እየተቀበልን ለፈለጉት ሰው እየገዛን የምናስረክበውን ስራችንን በጥቅሉ አዳዲስ ስራዎችን በየጊዜው የምንለቅ ሲሆን የምትፈልጉትንና ቪድዮ እንድንሰራላቹ የምትፈልጉትን ሀሉ እንደፍላጎታቹ እንለቃለን
የቴሌግራም ቻናሌን ከፈለጋቹ
t.me/Nu12426355
t.me/joinchat/...
ኑሩ መሀመድ ፈርኒቸር ዘመናዊ የሆኑ የቤት እቃዎችን ያመርታል
በፈለጉት ቦታ ወስደን ገጣጥመን እናስረክበዎታለን
የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
አዳዲስ ሰራዎችን ሁሌም ያገኛሉ
በተጨማሪም ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሠርፕራይዝ ለማድረግ ከፈለጉ
ከሱቅ ገዝተን ለወዳጅ ዘመድ ማድረስ እንዲላክልዎት የሚፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ማዘዝ ይችላሉ
ስልክ0912426355
አድራሻ ወሎ ከሚሴ

Пікірлер: 73
@khadigh832
@khadigh832 Ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@user-de1rw2he5g
@user-de1rw2he5g 4 ай бұрын
ወልቂጤ ጉብሬ ትሔዳላቹ
@seadaali9218
@seadaali9218 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ልዩ ነው
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
10q seadi
@ekuseid
@ekuseid Жыл бұрын
wooooow ኑርሻ የምር በጣም ያምራል
@ekuseid
@ekuseid Жыл бұрын
ማሰራት ለምንፈልገው አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠሀኸን እናመሰግናለን
@thaibanooriya5483
@thaibanooriya5483 11 ай бұрын
መሻላ🌹🌹🌹🌹💜
@etechetech7158
@etechetech7158 5 ай бұрын
በጣም,የምራል,አላህ,አየቀየልህ,ወንደሜ
@ekramseid1063
@ekramseid1063 Жыл бұрын
ልዩ ነው
@user-np9zg2op4x
@user-np9zg2op4x Жыл бұрын
ኑሪዋዋነዉያምራል
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
አመሰግናለው ፋፊዋ
@nejanur4601
@nejanur4601 Жыл бұрын
ያምምምምምራል
@user-zm7hm9um9f
@user-zm7hm9um9f Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ያምራል
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
ኧረ ሸምስያ የጠፋ ሰው የት ገብተሽ ነው
@mahermaher647
@mahermaher647 Жыл бұрын
መሻአላህ ያምራል
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
10q ሀሊ
@gjyvng738
@gjyvng738 11 ай бұрын
ማሻአላህ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 ай бұрын
ጀዛ ከሏህ ከይረን
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል አሪፉ መርጃነው የሰጠህን
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
እናመስግናል
@rhelmamo5078
@rhelmamo5078 11 ай бұрын
Waw beta betam ymerle
@zewdeebrahim3901
@zewdeebrahim3901 Жыл бұрын
ሸር አድርጉለት ቤተሰብ ታዳጊ ቻናል ነው
@RabiaSeid-px8ml
@RabiaSeid-px8ml 9 ай бұрын
ስልክ ስጠን
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 9 ай бұрын
0912426355
@NunubintAdem-wu7od
@NunubintAdem-wu7od Жыл бұрын
ዋዓለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ስልክ አስቀምጥ ባረከሏሁ ፊክ አድስ ነኝ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
መርሀባ ነገር ግን አለ እኮ ሁሉም ቪድዮ ላይ ተመልከችው
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 11 ай бұрын
እኔም በጣም የምፈልጋ ነበር አመስግነለው
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 ай бұрын
10q
@sartt4504
@sartt4504 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@jamila3850
@jamila3850 11 ай бұрын
ካየሁት ሁሉይለያል
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 ай бұрын
10q የኔ እህትዋ
@fayetube2434
@fayetube2434 Жыл бұрын
Masha allah tebareke rhman des yemil sra new bezihu ketlu
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
10q faiz eski beimo anagrignma felgesh neber
@user-em5rd5tf2s
@user-em5rd5tf2s Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ኑሩ በርታ ሀሪፍነው
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ፋፊ እንዴት ነሽ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
መርሀባ እምበረቴው ግን የምለቀው ቪድዮ ብዙ ተመልካች ሲኖረው ነው እና ሸር አድርጉልኝ ሳትሰለቹ
@user-em5rd5tf2s
@user-em5rd5tf2s Жыл бұрын
@@Nurumohammed-6355 አለሁ ጠፋህ እኮ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
እየመጣሁ ነው እንዳልጠፋ አድርጉኝ
@user-em5rd5tf2s
@user-em5rd5tf2s Жыл бұрын
@@Nurumohammed-6355 እሺ አብሽር
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 Жыл бұрын
መሻአላህ በጣምያምራል መሻአላህ ግንህልሜነዉ ግን እጪቃቤት እደት እናድርገዉ መፍትሄ ፈልግ በተለይ የእቃ ማጠቤዉ 😭😭
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
ሁሉም መሰራት ይችላል እጭቃ ቤት ላይም
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 Жыл бұрын
@@Nurumohammed-6355 እሽ አመሰግናለሁ በዋትሳብእመጣለሁ
@user-cs3rx6io8q
@user-cs3rx6io8q 9 ай бұрын
ስልክህን
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 9 ай бұрын
0912 42 6355
@user-pi9fi8fc2m
@user-pi9fi8fc2m 3 ай бұрын
ወድሜ እባክህ ስልክህን እፈልጋለሁ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 3 ай бұрын
0912426355
@emuamirabintyimer
@emuamirabintyimer Жыл бұрын
ማሻአላህ ግንየትነው
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
ከሚሴ ነኝ
@swedhdase4633
@swedhdase4633 Жыл бұрын
ማሻአላህ የሠሩ እጆችህ ይባረኩ በርታ ወድሜ እደአላህ ፍቃድ ቤቴ ሲያልቅ ለኔም ትሠራልኛለህ
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 Жыл бұрын
የት ነዉ ያለህዉ
@heyatendris5115
@heyatendris5115 Жыл бұрын
ቁጥርህን አስቀምጥልን
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
አለ እኮ በየ ቪድዮው ላይ ከፊት ለፊት
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
0912426355
@fgui789
@fgui789 Жыл бұрын
እስክ መልስ ዬትነዉ የለከዉ
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i 7 ай бұрын
የት ናችሁ እናም ስልካቸውን አስቀምጦ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 7 ай бұрын
ወሎ ከሚሴ 0912426355
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i 7 ай бұрын
@@Nurumohammed-6355 እሺ አምሰግናለሁ እኔ ግን አዲሳባ መስሎኝ ነበር
@merehawittweled7036
@merehawittweled7036 11 ай бұрын
የትነክ ስራልኝ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 ай бұрын
እሽ
@tigistchane3172
@tigistchane3172 11 ай бұрын
አነም አፈለገለዉ ደብረ ታቦር የመቸሀለ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 11 ай бұрын
ይመቸኛል
@AsAs-jf7im
@AsAs-jf7im Жыл бұрын
ለጨት ቤት ይሆናል ወይ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
እንዴ በደምብ ነዋ
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 Жыл бұрын
እእእእ መልስስስ በፈጠረህ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
ምን ልመልስ እናትየ ምን ጠይቀሽኝ ነበር
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 Жыл бұрын
የት ነዊ የሥራ ቦታችሁ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
ከሚሴ
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 Жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@lilihagos9241
@lilihagos9241 Жыл бұрын
Address
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
kemise
@SA-fg4it
@SA-fg4it Жыл бұрын
ፎቶ ብታስገባልን ማለቴ ሙሉ ፎቶ ለመምረጥ በቪዲዮ ሲሆን ከቪዶዉ አስተን ልከን ለማሰራት ይከብዳል ግን ሙሉ ፎቶ ብታስገባልን አሪፍ ነው በበኩሌ የዚህ አይነት ሁኖ አማራጭ ካለዉ ሌሎችም እስኪ ፎቶ ላክልኝ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 Жыл бұрын
እንዴ ቀላሉን ነገር ምናሻሽ ታድያ ይለቀቅልሻል
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 44 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 88 МЛН
መታየት ያለበት || ፅድት ያለ ኪችን ካቢኔት ከነ ዋጋው ||ጠቃሚ መረጃ
6:59
Kedr Seid Furniture || ከድር ሰዒድ ፈርኒቸር
Рет қаралды 30 М.
ጥራቱን የጠበቀ ዘመናዊ ሀልጋ
3:45
Aliy furniture
Рет қаралды 1,6 М.
ፅድት ያለ ኪችን ካብኔት
13:23
ግዕዝ ፈርኒቸር / ge'ez D&F
Рет қаралды 1 М.
ኪችን ካቢኔት(Kitchen Cabinet)
23:32
Big Tree Tube
Рет қаралды 2,7 М.
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН