ተቆጡ ግን አትበድሉ (ቡና ይጠጣል? አይጠጣም?) መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

  Рет қаралды 409,622

ማኅበረ ጽዮን

ማኅበረ ጽዮን

3 жыл бұрын

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Пікірлер: 594
@user-zb5dv8hc7r
@user-zb5dv8hc7r 9 ай бұрын
የሚገርም ጸጋ ነው አባታችን ምንም አይዎጣላቸውም. እግዚያብሔር ይባርከዎት 🙏
@belayneshkasa3416
@belayneshkasa3416 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እደዚህም ያሉ አባት አሉ
@sebleseble6175
@sebleseble6175 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ልቦና ሰጥተህ ከኃጣዐት ይቅርብለህ ለስጋወ ደሙ አብቃኝ አምላኬ
@aber5403
@aber5403 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🤲🙏🤲🙏🤲➕
@user-fg4sp7xt8n
@user-fg4sp7xt8n Жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን
@nigusetamrat7890
@nigusetamrat7890 3 жыл бұрын
ስንት ቅዱስ ቃል ትንትኖ የሚያሰማን የተባረከ አባቶች አሉ ሰምቼ የማላውቀው ቃል ሰማሁ ከማርና ከወቴት የበለጠ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@ethio-ortodox
@ethio-ortodox Жыл бұрын
Ŕf4ffr 4fg
@asrebebasrebeb2314
@asrebebasrebeb2314 Жыл бұрын
እውነት ነው
@haileselassieabay7844
@haileselassieabay7844 3 жыл бұрын
ስንት ያልሰማናቸው በቃላቸው ያልተጠቀምን አባቶች ነው ያሉን የሚሰማ ልቦና ስጠን አምላኬ ሆይ እርዳን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@samrakasew3457
@samrakasew3457 3 жыл бұрын
@selamt8660
@selamt8660 3 жыл бұрын
በጣምም 😢🙌
@sraayele840
@sraayele840 3 жыл бұрын
ፍቅር የሆኑ አባት እድሜወትን ያርዝምልን
@user-wg5cz8ub3w
@user-wg5cz8ub3w 2 жыл бұрын
እውነት ነው ማስተዋሉን ያድለን😰🤲
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋዉ ያብዛሎት መምህርችን
@user-rx6kv6kc4u
@user-rx6kv6kc4u 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Жыл бұрын
አባታችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብል እግዚአብሔር አምላክ ።
@sintayehumira7713
@sintayehumira7713 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እንደ ማር የሚጣፍጥ ትምህርት ነዉ በረከቶት ይደርብን
@yeshbermelkie6327
@yeshbermelkie6327 3 жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት አባት ያላሳጣን ፣ እግዚአብሄር ይመስገን ።
@MahderYilma-co2pz
@MahderYilma-co2pz 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባችን
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 3 жыл бұрын
የልድያን ልብ የከፈተ አምልክ ልቦናችንን ይክፈትልን አባ ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@jabbarkoyilandivappupuliya4691
@jabbarkoyilandivappupuliya4691 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@TadesseAbera-d9p
@TadesseAbera-d9p 14 күн бұрын
ሁሌም ልናደምጠው ልንተራጉመው ይገበል ስለቡና ስለምግብ ስለሁሉም ነፍስና ስጋችን የሚፈውስ ምግብ ህክምና ፈውስ አረምንልበል ስለሁም ያስተምራናል አምለክእንዲህያሉ አበቶችን ያብዘልነ።
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ የሰማሁት ስብከት። በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-yd6xh5tv1f
@user-yd6xh5tv1f Жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዝአብሐር የተመስገነ ይሁን ✝️🤲❤️❤️❤️
@meaza8754
@meaza8754 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏👏
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
እንድዜህ አይነት ኦርቶዶክስ ስባኪ ያስፍልጋል ስለክርስቶስ ድንቅ ነው አምላካችን ስሙ ለዘላለም የባረክ እግዚአብሔር ፅጋዎትን ያብዛልን
@haymanotfanta9104
@haymanotfanta9104 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን።
@tubeutube
@tubeutube 3 жыл бұрын
Amen
@tubeutube
@tubeutube 3 жыл бұрын
Amen
@suramaze859
@suramaze859 2 жыл бұрын
አሜን
@helenabrham2758
@helenabrham2758 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያስማልንአባታችን
@tigisithayilee2223
@tigisithayilee2223 Жыл бұрын
አሜን 🤲🙇🙏
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 2 жыл бұрын
ይገርማል ሰምቼ የማላውቀው ቃል ሰማሁ ከማርና ከወተት ይልቅ የሚጣፍጥ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማለን ቃል የለኝም እረጅም እድሜን ከጤናዎት ጋር ያድልልን ሁለ ገብ ዘመኑን የዋጁ አንደበትዎት የማይጠገብ ደስስስስ የሚሉ አባት ናቸው።
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ስብከት የመምህር ተስፋየን አበራም ትምህርት ስሙት
@user-fu1gd4pn1z
@user-fu1gd4pn1z 2 ай бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜዎት ያርዝምልን አሜን
@almazalmaz1771
@almazalmaz1771 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 3 жыл бұрын
"መምህር ወመገስፅ ዘኢያደሉ ለገጽ"
@GgGg-pw3wl
@GgGg-pw3wl 3 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቆ ቃለ እይወት ያሰማልን
@ggmm4028
@ggmm4028 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው የእውነት ደሞ መጣፈጡ ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን
@user-cp2bn6hp9r
@user-cp2bn6hp9r 2 ай бұрын
እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መቸም አይጠገብም የአባታችን ስብከት
@hiruthirutbahru137
@hiruthirutbahru137 Жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 3 жыл бұрын
እኒህን አባት ትምህርታቸውን በጣም ነው የምወደው።እባካችሁ ስለ ድምፅ ጥራቱ እስቡበት።
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
የኔናት ክዚህ በላይ በምን በኩል ያቅርቡለሽ ወይም ችገሩ ክሰለክሽ ሊሆን የችላል እንጀ ጥራት አለወ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
በእወንት አጥንት የሜያለምለም ሰብክት በእወንት እንደእርሶ አየንቱን አባቶቻችንን ያብዛለን ወይኔ ዘመኔ በሀጥያት አለፍ😭😭😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ በቅዱስ ሰጋህና ብክቡርደምህ ታትሜ የመንገሰትህ ወራሽ አደርገይ እወንት ነወ እንደሀጥያት ጥላት የለም ክዚህ ክፉ ጥላት እግዝያብዝሔር የሰወርኝ የሰወራቹሁ አሜን🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fhidd3125
@fhidd3125 10 күн бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤
@kinfemelak457
@kinfemelak457 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን!
@asefubaye662
@asefubaye662 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን(3)
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Ай бұрын
አባታችንን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@selemonm779
@selemonm779 3 жыл бұрын
አቤት ጥዑም የነፍስ ምግብ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማን እንወድሐለን ጋሻችን
@sarauae4140
@sarauae4140 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታቺን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን እግዚአብሔር ልብናችነን ይክፈትልን አሜን🙏🙏🙏💚💒💚
@NewNew-dk3up
@NewNew-dk3up 2 жыл бұрын
ቃለ ሕወት ያሰማልን አባ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@tedyg4775
@tedyg4775 2 жыл бұрын
የኔ አባት የርሶ ስብከት ለየት ያለ ነው በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️🤲🤲🤲📖📖📖🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tadladires929
@tadladires929 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜና ጤናን ያድልልን ❤
@genetbekele3631
@genetbekele3631 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችንን ቅቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ ብጤና ይጠብቅልን
@user-ze3lt5vu4d
@user-ze3lt5vu4d 3 жыл бұрын
አባቴ መምህራም ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመ አምልክ እትለየወት ከርስው ብዚ ተምራለሁ
@destatameru6176
@destatameru6176 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን እኛንም የሰማነውንእና የተማርነውን እንድንኖር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን!!!
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@genikiya7725
@genikiya7725 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@netsanetlewuta362
@netsanetlewuta362 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማለን
@tiguadedtamiru9129
@tiguadedtamiru9129 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በክብር በሞገስ ያኑሮት
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy Ай бұрын
ከመገናኛ ግብርና ምርምር የሚገኘው እግዚአብሄር አብ ቤ/ክር!!!
@meseytubes6399
@meseytubes6399 2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎት ፀጋውን ያብዛልን አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን፫
@birhanedegefa2907
@birhanedegefa2907 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አቫታችን በዕድሜ በፅጋ ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር አሜንንን🙏
@lauralatamesikali4313
@lauralatamesikali4313 3 жыл бұрын
በእድሜ።በፀጋ።ይጠብቅልን
@haymihaymi8770
@haymihaymi8770 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድቤ በጤና ይጠብቅልን
@burtykanbeirut9568
@burtykanbeirut9568 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያስማልን አባታችን
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት አባቶችን የሰጠን ያብዛልን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማለን ቃል የለኝም እረጅም እድሜን ከጤናዎት ጋር ያድልልን ሁለ ገብ ዘመኑን የዋጁ አንደበትዎት የማይጠገብ ደስስስስ የሚሉ አባት ናቸው።
@user-sh3np1qs2x
@user-sh3np1qs2x 3 жыл бұрын
አቤት መታደል ፈትፍቶ ማጉረስ እመብርሀን እረዲም እድሜ ከጤናጋ ታድልልን መምህራችን
@nahomteshome5667
@nahomteshome5667 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ፤ አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@tseheyebrhane3091
@tseheyebrhane3091 3 жыл бұрын
ቃለ ሒወት የስምዓልና ኣባ ታችን ዕድመ ናይ ማቱሳላ የሃበልና
@emuyenatalignegn
@emuyenatalignegn Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደና መጡ ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን🙏🙏🙏
@fhgjugh2796
@fhgjugh2796 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጠረና አብዝት ይስጥልን የቡና ነገር ሁሌ ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር እናማሰግናለን አቤተችን ሺ አማት ኑሩልን
@fereadu2159
@fereadu2159 2 жыл бұрын
የኔ አባት ቃለሂዎት ያሰማልን በእውነት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiy women yasemalen 💚 💛 ❤
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t Жыл бұрын
እደ ሐዋርያት ዘመን የማይሽረው ፅፈው እዳአስቀመጡልን እርሶ የሚያስተምሩትም ሁሌም ቢሰሙት አዲስ አቤት እኔማ ልቤ ድጋይ ሁኗል ጌታ ሆይ ልቦናየን መልስልኝ አሜን፫ ረዥም እድሜ ያድልልን አባየ
@yordanosbekana3731
@yordanosbekana3731 3 жыл бұрын
አባ እድሜ፣ጤና እና ፀጋውን ያልብስዎ!
@meseretedalewu5152
@meseretedalewu5152 3 жыл бұрын
Abtahen Edemena Tenwen Yeseteln Tgewn Ybzwelte Klwete Ysemalen Amen Amen Amen
@ethopia0995
@ethopia0995 2 ай бұрын
Abatachene qal heyiwte yasmalene tsefa ymenadregatene mnegeset smayatene yawureselene bdemana bsga yanurelene yaglegelote zmneune yarezemelene💖🤲🤲🤲
@inatbizu9051
@inatbizu9051 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለሕይወት ያስማልኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ፣የመብርሃን ፣የወላዲተ አምላክ ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ጸጋውን ጨምሮ ያድልልኝ እንድ አይነት መካር አባት አያሳጣን አሜን !!!
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ABibaBeba
@ABibaBeba 9 ай бұрын
ኣባታችን ቃለህወይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦው
@user-jo8nj1pf7n
@user-jo8nj1pf7n 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🌹
@mastienawgaw5552
@mastienawgaw5552 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@frehiwotkassa7003
@frehiwotkassa7003 3 жыл бұрын
አባ ገብረ ኪዳን የዘመኑ ዩሐንስ አፍወርቅ ብያቸዋለው
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@martiyamaryamlij12m5
@martiyamaryamlij12m5 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiywet yasemaln abatachin
@ababasufaraw5806
@ababasufaraw5806 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልአባታች።እግዚአብሔር እዲሜይስልን
@user-vg8uk7dt4r
@user-vg8uk7dt4r 2 жыл бұрын
ግሩም ነው በጣም እሚጣፍ ጥ ምግብ ነው ባለ ሙያ ነወት መቸም ዝም ብሎ አልተገኘም ቃለ ህይወት ይስጥልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን።
@tigisttamrat6044
@tigisttamrat6044 3 жыл бұрын
ሰላም ለርሶ ይሁን ዬኛ ህንቁ መምህርችን ዘመኖት የባረክ ቃለ ህዮትን ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏😍😍😍💞💞💞
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 3 жыл бұрын
እረዥም እድሜ ከጤና ያድልልን አባታችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@berhantsadik7488
@berhantsadik7488 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜና በጤና ያቄይልን አምላክ
@saharttttss915
@saharttttss915 2 жыл бұрын
እድሜና ጤናይስጥውት አባታችን
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
አሜን! ድንቅ ትምህርት! ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን! አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን!
@adanechekole5939
@adanechekole5939 3 жыл бұрын
የመሰከሩለት አምላክ በእርስዎ አድሮ ይባርከን።
@hazphone5573
@hazphone5573 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@feleke1283
@feleke1283 2 жыл бұрын
ቃል ሂውት ያሰማልን አባታችን
@rtr9651
@rtr9651 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃን 🙏🙏🙏
@saaa-ht5vs
@saaa-ht5vs 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln abatach rejim edmie ena tiena ystot egzabhier 🤲🤲🤲🤲
@melakneshtariku9995
@melakneshtariku9995 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወቴ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@itayodose6116
@itayodose6116 3 жыл бұрын
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln
@Aa-fo9vj
@Aa-fo9vj 2 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫
@lediy7350
@lediy7350 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን እንድንተገብር የሱ ፍቃድ ይሁን
@edudanyee2586
@edudanyee2586 2 жыл бұрын
Qalaayiitin yaasasamal🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@user-cw9vn6xh9n
@user-cw9vn6xh9n 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
@alzehailu5637
@alzehailu5637 Жыл бұрын
ቃለወ ካደበተወ ሲወጣ ነፍሴ ሲለመልም ይሰማኛል አምላካችን ሆይ ልቦናችንን መልስልን አሜን አሜን አሜን፡፡
@user-wg5cz8ub3w
@user-wg5cz8ub3w 2 жыл бұрын
የኔ አባት ቃለ ሂወትን ያሠማልን እንደ እርስዎ ያሉትን አባት ያብዛልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን
@user-lm7vu1ht5q
@user-lm7vu1ht5q 2 жыл бұрын
በእውነት ላባታችን ቃለ ሕይወትን ያስማልን
@user-xu6ub7jq8w
@user-xu6ub7jq8w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-ez2ve5pk1f
@user-ez2ve5pk1f 2 ай бұрын
Kaleheyiwoton yasemalin Abatachin Amen
@warkegulilat8740
@warkegulilat8740 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን
@mimimimi7949
@mimimimi7949 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalhiwet yasemalign abatchen erjem edma katan nager yestote ❤🇪🇹💕🙏💕
@user-bv9sl3qj9o
@user-bv9sl3qj9o 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን በስምአም እፁብ ድንቅነው አደ አባታችን ያሉትን ጌታሆይ አብዛልን እኛንም ንፁህ ልቦና ፈጠርልን የተቀደሰውን ቃልህን እድሰማ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትባረክወት አባታችን
@user-vs4kt9bx2e
@user-vs4kt9bx2e 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠቅልን
@user-vr5ld3bh7d
@user-vr5ld3bh7d 3 жыл бұрын
አሜን/፫/ ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን ⛪🙏
@bzuyietube9303
@bzuyietube9303 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ws7xf4yh6i
@user-ws7xf4yh6i 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ghvc6650
@ghvc6650 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ለኛም ልቦና ይስጠን
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 682 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН