Рет қаралды 63
አጎራ(Agora)
"ለመኖር የምታወጪው ኀይል እና ጉልበት ለመሞት ከምታወጪው ኀይል እና ጉልበት እጅግ ያነሰ ነው፡፡"ከገዛኸኝ ሃብቴ የሁለንታ መዝሙር ከተሰኘው የሥነ-ፅሁፍ ስራ ላይ የተተረከ፡፡ሻሎም:- መሞት አማረኝይሁዳ:- መኖር ያቃተሽ እንደምን መሞት ይቻለልሻል?@AbelBirhanu @waliapublisher7940 @teddysPodcast