ትረካ ~ አሕዛብ ማ'ድ ቤት በር ላይ ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

  Рет қаралды 25,882

Radio Addis

Radio Addis

Күн бұрын

Radio Addis Present ትረካ ~ አሕዛብ ማ'ድ ቤት በር ላይ ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian
ደራሲ :- አዳም ረታ
ርዕስ :- አሕዛብ ማ'ድ ቤት በር ላይ
00:00 - Part one
30:00 - Part Two
01:00:00 - Final
ሌሎች ትረካዎች:-
• ትረካ ~ ኩሳንኩስ (ሊጥ) ~ አዳም...
.
.
.
• 🔴ትረካ ~ አልተዘዋወረችም ~ ክፍል...
Free Music for Videos 👉 Music by Steve Bass - Star Dance - thmatc.co/?l=B5F45010

Пікірлер: 39
@Radioaddis
@Radioaddis Ай бұрын
1ሰዓት ከ33 ደቂቃ ላይ (Paternity test ("ፓተርንቲ ቴስት") በሚል ይስተካከልልኝ።)
@eskenderlessanu66
@eskenderlessanu66 Ай бұрын
ከምስጋና ጋር ተቀብለናል።
@aziቲ
@aziቲ 24 күн бұрын
ድምፅህ እንዴት ደስ ይላል ንፁህ ውሃ የማይጎረብጥ 😍
@addishode1541
@addishode1541 Ай бұрын
I can't wait to listen to ❤️❤️ Adam reta❤️❤️❤️
@KirubelAtsnafu
@KirubelAtsnafu 6 күн бұрын
Wow የአተራረክህን ዘይቤ ለማድነቅ ቃላት የለኝም እጅግ ልዩ ነው 😮
@Radioaddis
@Radioaddis 5 күн бұрын
አመሰግናለሁ!
@RahmaAde-ch5eq
@RahmaAde-ch5eq 23 күн бұрын
Thank you 🙌❤️
@fekeryene213
@fekeryene213 28 күн бұрын
Wow❤❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Ай бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው የሚመስለው. ባልየው ያሳዝናል.ካናዳ ይቅናህ.😢
@amanualtamrat9301
@amanualtamrat9301 28 күн бұрын
በርቱ እየተደመጣችሁ ነው
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 Ай бұрын
Omg
@Radioaddis
@Radioaddis Ай бұрын
Like Like Like! 👍
@merondebele4217
@merondebele4217 Ай бұрын
❤❤❤
@ChristianAshenafi-km5ec
@ChristianAshenafi-km5ec Ай бұрын
Amazing!!👏🏾
@abiyaniye9750
@abiyaniye9750 Ай бұрын
🖤🖤🖤
@tr7094
@tr7094 Ай бұрын
ምን አይነት ነዝናዛ ናት ኡፍ በጣም አሳዘነኝ
@SewHune798
@SewHune798 Ай бұрын
ማ'ድ ቤት
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 9 күн бұрын
አዳም ረታ ግን መንፈሳዊ ነገርን ቀለል ሲያደርግ ታዘብኩት ልክ እንደ በውቀቱ ስዩም 😢😢😢😢eg ህፃናትን ወደኔ አምጧቸው አትከልክላቸው ምናምን ቀለል አርጎ😢😢😢😢
@Hamidayimam
@Hamidayimam Ай бұрын
Waw!!! Bet wuset ye beale migeb eyeserahu naw yedametekut
@Radioaddis
@Radioaddis Ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ! መልካም በዓል!
@tinaye964
@tinaye964 15 күн бұрын
አዳም ርታ ግን ጥቁር አሞራ ይወዳል😂😂
@Eliana_2112
@Eliana_2112 23 күн бұрын
ከባድ ስሜት ሲሰማኝ ትረካ ሰማለው ወይ መፅሀፍ አነባለው የዛሬ አመት በዚህ ሰአት የማያልቅ የሚመስል ደስታ ላይ ነበርኩ አሁን ግን ሕይወት ግራ ሆናብኛለች የ12 ክፍል ተፈታኝ ነኝ በቅርቡ ግን እንዴት ነው ምፈተነው ህይወቴ 2015 ላይ ቆሟል ያው አታውቁኝም ብዬ ነው የምዘባርቀው ለማውቃቸው ማውራት ስለማልችል ለማላውቃቸው ልተንፍስ 😢
@Radioaddis
@Radioaddis 23 күн бұрын
አይዞኝ አኔ እህት ጠንከር በይ! ሕይወት በታዓምር ሚቆም ነገር አይደለም። አንቺ ገና ልጅ ነሽ አዕምሮሽን መቆጣጠር ተማሪ አንዳንድ ሰዎችን የህይወታችን መሪ ተዋናኝ አርገናቸው እናርፍለን ግን ማንም የኛ አስተሳሰብ ላይ ትንሽ ለውጥ ያመጣል እንጂ ሙሉ ህይወታችንን ሊያበላሸው አይገባም። ሲሚኝማ እህቴ ያሰው ማለት ወይም ያቺ የህይወታችን መሪ ተዋናኝ ልናደርገው ምንጥረው እሱ ወይም እሷ በረጅሙ የህይወታችን መስመር ውስጥ የነጥብ ያክል ቦታ ነው ሊኖራቸው ሚገባው። ያንቺ ደማቁ እና ረጅሙ መስመር ብዙ ነው። ስለዚ ስለ ነጥብ ማሰብ አቁሚ እና ስለ ረጂሙ መስመር ማሰብ ጀምሪ! በተረፈ "......እና በዚች ምድር በጥልቀት ማሰብ ያለብህሽ ነገር ፍቅርሽን ማን ላይ እንደምትጥይ ነው። መፅሐፍ የከበረውን እንቁ አሳሞች እግር ስር አትጣሉ!" ብሏል።
@Eliana_2112
@Eliana_2112 23 күн бұрын
@@Radioaddis እሺ
@semirafarisidris
@semirafarisidris Ай бұрын
It is true story or ..???
@Radioaddis
@Radioaddis Ай бұрын
Idk ... only the writer knows...
@woubiamlak8003
@woubiamlak8003 Ай бұрын
ባለ ስልጣን ሳይሆኑ ባለስይጣን ለሆኑት እነርሱበወንበራቸው ተቀምጠው እንዲገዙን የአንድ ሃገር ልጆች ሲገዳደሉ እያየን ነው እንግዲህ ስማይም ይመስክራል ምድርም ትመስክራለች የእኔ እና የአንተ የአንቺ የሁላችንስ ምስክርነት ምን ይሆን ? kzfaq.info/get/bejne/jNRyhcyevs7DpIU.htmlsi=wr1bjeOYalLIsnPn
@rahwa138
@rahwa138 7 күн бұрын
So ke 26 amet befit yetesafe new malet new?.
@Radioaddis
@Radioaddis 7 күн бұрын
Awo.
@rahwa138
@rahwa138 7 күн бұрын
@@Radioaddis wow yegermal. London new yemenorew ena zare yetestafe eskimeslegn new temesexhe yesemahut. Hulu neger ahunem endle new. Ye baletedar chikichik , cheating, nuro batekalay
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt Ай бұрын
1: 33....Did you just say poterenty state? Egna endesemanih adam endaysemah. Minale kedmeh tsihufun lerasih anbibeh bitilemamedew
@Radioaddis
@Radioaddis Ай бұрын
Paternity test ("ፓተርንቲ ቴስት") በሚል ይስተካከልልኝ። ይቅርታ ይደረግልኝ🙏ትልቅ ጥፍት ነው። ለጥፍቴ ምክንያት ቢኖርም ምክንያት ከምንም አያድንም! ለዚህ አስተያየትዎ እጅግ ከልቤ አመሰግናለሁ! 🙏
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt Ай бұрын
@@Radioaddis no worries. you just need to be careful not lose your followers.
@Radioaddis
@Radioaddis Ай бұрын
@@bis-pw2jt Thank you!👍
@lemlemg542
@lemlemg542 Ай бұрын
​@@bis-pw2jt ምንድን ነው ማካበድ ሰው ሊሳሳት ይችላል !!😊
@ds3860
@ds3860 Ай бұрын
Can you divide it in 30min like in part 1.2…?
@Radioaddis
@Radioaddis Ай бұрын
Ok I will
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 Ай бұрын
❤❤❤
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,7 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 38 МЛН
ህይወት በመንግስቱ ቤተመንግስት / የ14ኛ በር ሚስጥር
30:46
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 71 М.
ሚራዥ// አስገራሚ ታሪክ ያለው ትረካ /Ethiopian Short story
33:58
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 33 М.
ትረካ_ የመግቢያ ፈተና በአሌክስ አብርሃም |ጋዜጠኛ መሐመድ ስራጅ
22:28
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 6 МЛН
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 8 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 19 МЛН
ХОТЕЛ ПОТОПИТЬ ДЖЕКА, НО НЕ ВЫШЛО
0:51
Tasty Series
Рет қаралды 1 МЛН
Вся страна в очередях, а ты без очереди...
0:52
МиRRные Чувства
Рет қаралды 7 МЛН
Аниматоры в форме СПЕЦНАЗА: Именинника разыграли
0:21
Собиратель новостей
Рет қаралды 12 МЛН