ትረካ - መንግስቱ የበላው ኑዛዜ | የደርግ እናት አባት ኮ/ሎ አጥናፉ | Ethiopia |

  Рет қаралды 7,604

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

Күн бұрын

ኮ/ል መንግሥቱ ደርግን ኮትኩተው አሳድገውት ይሆናል። ነገር ግን አልወለዱትም። የደርግ እናትም አባትም ኮ/ል አጥናፉ ናቸው። ኾኖም ደርግ ፈጣሪውን መልሶ ለመብላት የወሰደበት ጊዜ ከ5 ዓመት ያነሰ ነበር፡፡ ኅዳር 3/ 1970 በዕለተ ቅዳሜ አጥናፉ ተገደሉ። "አብዮት ልጆቿን በላች" ተባለ።
ሲያልቅ አያምር ሆኖ እንጂ መንጌና አጥናፉ ጎረቤት ነበሩ። ሚስቶቻቸው ውባንቺና አስናቀች በአንድ ስኒ ቡና ጠጥተዋል። ትምህርትና ትዕግስት ከነሱራፌል አጥናፉ ጋር ኳስ ሲራገጡ፣ መሐረቤን ያያችሁ ሲጫወቱ ይውሉ ነበር። ጨርቆስ፣ መሿለኪያ፣ 4ኛ ክፍለ ጦር ግቢ የሟችም የ'ገዳይ'ም ቤት ነበር።
00:00 መግቢያ
00:27 መንግሥቱ እና የኮሎኔል አጥናፉ ኑዛዜ
05:59 የአጥናፉ ኑዛዜዎቹ
10:14 ጄ/ል ጃጋማ ኬሎና አጥናፉ አባተ
12:04 አጥናፉ ያቺን ሰዓት
13:38 የወይዘሮ አበበች መታፈሪያ ውለታ
17:01 አፅሙን ፍለጋ
21:33 የሟችና 'ገዳይ' ልጆች ወዳጅነት
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ #tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #yemisam #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024

Пікірлер: 14
@Tirekaትረካ
@Tirekaትረካ 2 ай бұрын
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 2 ай бұрын
የምታቀርቧቸው ታሪኮችና የአነባበብ ክህሎታችሁ ምርጥ ነው ሆኖም የበለጠ ያማረና ሳቢ ዝግጅት እንዲሆን የጀርባ ማጀቢያ የሙዚቃ ድምጽ ቢኖር ይበልጥ አሪፍ ይሆናልና አስቡበት
@Tirekaትረካ
@Tirekaትረካ 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን። የጀርባው ሙዚቃ ድምፁ ስለቀነሰ አልተሰማህ ይሆናል እንጂ መጠነኛ ማጀቢያ ተጠቅመናል። ለወደፊቱ ግን አሻሚ እንዳይሆን ከዚህ የተሻለ አስተካክለን እንመጣለን። ስራችን የተሻለ እንዲሆን ለሰጡን አስተያየት በእጅጉ እናመሰግናለን። 🙏🙏🙏
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 2 ай бұрын
@@Tirekaትረካ ትክክል! ሳልሰማው ቀርቼ ሳይሆን ድምጹ ከማነሱ የተነሳ እንደሌለ የሚያስቆጥረው ስለሆነብኝ ነው በርቱ ምርጥ ቻናል ነው።
@HilinaT
@HilinaT 2 ай бұрын
ጥሩ ታሬክ
@Tirekaትረካ
@Tirekaትረካ 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 2 ай бұрын
በምድራችን መልካሞች መልካም አይገጥማቸውም መልካም መስራት መልካም ማድረግ ከንቱ መሆኑን በዚህ ትረካ እና መልካም ለመስራት ሲታገሉ ስልጣን በጠማቸው አውሬዎች በተሰውት ኮሎኔል አጥናፉ የህይወት ታሪክ መገንዘብ ይቻላል ነብሳቸውን ይማረው
@habtamuchala4077
@habtamuchala4077 2 ай бұрын
ልጆቹን መጨረስ ነው ወልዶ መሀን እንዲሆን
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 2 ай бұрын
ይገርማል
@user-kw8nw8lv5i
@user-kw8nw8lv5i 2 ай бұрын
ትረካውን፣የሠማሁት፣ነው፤በትክክል፣ደርግን፤የፈጠረው፣ወይም፣የአሠባሠበው፣ብቻ፣ሳይሆን፣ለመጀመሪ፣ግዜ፣በ4ኛ፣ክለጦር፣ግቤ፣ውስጥ፣የአስተባባሪው፣ኮቴ፣ሌቀመንበር፣የአመረጠው፣አጥናፎ፣ነበር፣አጥናፉ፣ቤአጠ ፋ፣እኳን፣ታስሮ፣መቆየት፣ነበረበት፣የአቤወቱ፣መቀልበስ፣ትልቁ፣ምክናዬ፣የመንግስቱ፣ችኩልነት፣ነው።
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 2 ай бұрын
አንገቱን አንቆ ወደዚህ የሚያመጣው ጠፋ ይሄ ናዚ
@Kazabishotu
@Kazabishotu 2 ай бұрын
ይሄ አሸቦ ባሪያ ለዚህ ሁሉ ያደረሰን ይሄ ነው፣እስከዛሬም ያለ ፀፀት እየኖረ ነው ይሄ የእፉኝት ልጅ
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 82 МЛН
አነጋጋሪው የደህንነት ሚንስትር // ነብስ ገዳይዋን አታውቅም
28:22
ትረካ - አሳዛኙ የጃንሆይ መጨረሻ |  #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #tireka
35:20
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 1,9 М.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН