ትረካ ፡ አማኑኤል ደርሶ መልስ - ብርሃኑ ዘሪሁን - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

  Рет қаралды 58,914

ትረካ - Tireka Tube

ትረካ - Tireka Tube

6 ай бұрын

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
ደራሲ፡ ብርሃኑ ዘሪሁን
ታሪክ፡ አማኑኤል ደርሶ መልስ
የትረካ ትዩብ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎች፡
Facebook: / 61552974822529
Tiktok: / tireka_tube
Telegram: t.me/tirekatube
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 126
@adanchabera1338
@adanchabera1338 6 ай бұрын
ሁሌም ስተኛ ስሰራ አዳምጥለው
@MeazaWolday-mz8ct
@MeazaWolday-mz8ct Ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሠግናለን በርታ ወንድሜ ባነበውም ያንተ ትረካ አንጀት ያርሳል ዋውውው
@dannydanielawt2651
@dannydanielawt2651 3 ай бұрын
ዘንድሮስ ስንቶቻችን ነን አለአግባብ ገንዘባችንን በመርጨት በሽታ እና ፀፀት የተሸከምነው
@ahmedredwan6594
@ahmedredwan6594 6 ай бұрын
እንደወትሮዬ እንቅልፍ እንዲወስደኝ መስማት ጀምሬ እንቅልፌን አጣሁ። በጣም ነው የወደድኩት!!!!
@woinshetgebremariam7394
@woinshetgebremariam7394 5 ай бұрын
Wow በጣም ደስ የሚል ድርሠት
@abelmekonnen7571
@abelmekonnen7571 6 ай бұрын
የሚገርም ድርሰት እስካሁን ሳለነበው ወይንም ሳልሰማው መቆየቴ ገርሞኛል. ብርሃኑ ዘርይሁን ያለጊዜ ያጣናው ድንቅ ደራሲ ነው. ተራኪውም ልትምሰገን ይገባሃል.
@derejetaye6398
@derejetaye6398 6 ай бұрын
መጽሐፉን ከ25 ዓመት በፊት አንብቤዋለሁ ፣ዛሬ በትረካ ላዳምጠው ነው !!!!
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
እኔም በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ካነበብኳቸው መጽሃፍት ውስጥ አንዱ ነው!
@liliweldgbral3207
@liliweldgbral3207 6 ай бұрын
ያዳመጣቹ ስዋች ግን ለምን ላዬክ ኮሜንት አታረጉም ማለቴ ብናበረታታው
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ! 🙏
@AndyTechno-mw1sw
@AndyTechno-mw1sw 4 ай бұрын
እውነት ነው የጌታ ሠው
@jobera-xw5kt
@jobera-xw5kt 2 ай бұрын
ሁሌ ነው ማዳምጠው ግን ኮሜንት ትዝ አይለኝም አይ የገንዘብ መጨረሻው
@henokzewdu5360
@henokzewdu5360 6 күн бұрын
ለመጀመርያ ግዜ አድምጬ የጨረስኩት ❤❤
@hailutadesse9501
@hailutadesse9501 6 ай бұрын
ትረካውና የተፃፈበት ግዜ ይገርማል በዛን ዘመን እንደዚህ ልብ አንጠልጣ ትረካ ፍቅር እስከመቃብር ብቻ ይመስለኝ ነበር፣
@NuraMuhamd
@NuraMuhamd 6 ай бұрын
ኣሁን ገና ነዉ የጀመርኩት ማዳመጥ መልካም ማዳመጥ ለራሴን እና ለናንተ❤
@user-ek8kl1sk6s
@user-ek8kl1sk6s 6 ай бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነው በተለይ የሚስቱ ትግስት
@fitsumfisseha6186
@fitsumfisseha6186 6 ай бұрын
ለትረካ የተመቸ ምርጥ ድምፅ። እናመሰግናለን በርታልን።
@birtukan2023
@birtukan2023 2 ай бұрын
ምርጥ ትረካ እናመሠግናለን 🙏
@henokhagos6912
@henokhagos6912 Ай бұрын
Waw its amazing story thank you very much
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 5 ай бұрын
ምርጥ ትረካ❤
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ጽሁፍና፡ ትርካ፡ ነው፡፡ ያለልፋት፡ የሚገኝ ገንዘብ፡ ምንያህል፡ ትዕቢትኛ፣ ምግባር ብልሹና፡ሴሰኛ፡ እንደሚያደርግ፡ ብርሃኑ፡ ዘሪሁን፡ በስዕላዊ፡ ድርሰቱ፡ ቁልጭ፡ አድርግ አቅርቦታል፡፡ እናመሰግናለን፡፡
@TofikMuzamil-rf1li
@TofikMuzamil-rf1li 6 ай бұрын
Tolo Tolo Likekiln Saladmit Altegnam sus honebign
@addiszemen1637
@addiszemen1637 6 ай бұрын
ክብር ለቤተሰባቸው ዋጋ ለከፈሉ ሴቶች
@sele2150
@sele2150 Ай бұрын
Thank you
@abebahabte8469
@abebahabte8469 6 ай бұрын
ጥሩ ትረካ 👌❤
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@zeamanuel360
@zeamanuel360 5 ай бұрын
Nice
@aklilumtmabraha
@aklilumtmabraha 6 ай бұрын
Thank you for story. It is a pleasant story with a nice ending. I saw expecting Ayalew to get Jesus as his savior for a best finish. 🙏🙏🙏
@BIRHANULX9
@BIRHANULX9 5 ай бұрын
😮❤
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 5 ай бұрын
👍
@Yaseen-mi
@Yaseen-mi 5 ай бұрын
ልጅ እያለው 14-14 ኣመት ኣንብቤው ጥሩ ድንጋጤ ሰቶኝ ነበር። ስለ ውርስ ሳስብ ሁሌ ትዝ የሚለኝ ይሄ ነው
@user-ms7oy3dv3v
@user-ms7oy3dv3v 6 ай бұрын
Mlkam aqerareb ✌️
@berrygigi-jl4sy
@berrygigi-jl4sy 4 ай бұрын
Ofcours we did like also subscribers ♥️
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
❤️🙏🏾
@haileyesuslemlem
@haileyesuslemlem 5 ай бұрын
ገራሚ ታሪክ የሰዉ ልጅ የህይወት ፈተና : የሚስት ታጋሽነት : ዳግሞ የመኖር እድል : ገራሚ ደራሲ : ነብስህን በገነት ያኑረው! ተራኺው : ደግሞ ነብስ ዘርተኽበታል አመሰግናለሁ
@tirekatube
@tirekatube 5 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tibaremu1357
@tibaremu1357 6 ай бұрын
ለቤትህ እንግዳ ነኝ ግን ስለተመቸኝ ቶሎ ተላምጃለሁ🎉🎉🎉🎉አሪፍ ትረካ ነው ይመችህ❤❤❤❤
@zubest7326
@zubest7326 5 ай бұрын
ውይይይይይይ እንዴት እንደተመሰጥኩኝ በጣም ነው ደስ የሚለኝ መፅሐፍ ሐማንበብ ምንም ጊዜ የለኝም አሁን ግ በስልኬ መስማት ስለጀመርኩኝ በጣም ደስ ብሎኛል ተራኪው ድምፅህ ልዮ ነው በጣም ሀሪፍ ከአሁን በኋላ የአንተ ተኸታታይ ነኝ❤❤❤
@tazena1712
@tazena1712 Ай бұрын
አልወለድምን ቆንጆዎቹን ኦሮማይን ባንተ ድምጽ ተርክልን
@anwarsafa6643
@anwarsafa6643 6 ай бұрын
Top man
@almtaishefraw379
@almtaishefraw379 5 ай бұрын
ትረካ ማዳመጥ እጅግ እወዳለሁ አቀራረብህ ደግሞ ይበልጥ እንድወደው አደረገኝ❤❤❤
@hareggebreegziabher9131
@hareggebreegziabher9131 6 ай бұрын
@selometesfaye141
@selometesfaye141 6 ай бұрын
Enamesegenalen❤
@tsegnetzakariyas8853
@tsegnetzakariyas8853 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
@tirekatube
@tirekatube 5 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Ethioselamy
@Ethioselamy 6 ай бұрын
Wow the best
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 6 ай бұрын
እናመሰግንኣለን በርታ👏🙏😍
@tamammohammed9176
@tamammohammed9176 6 ай бұрын
Betaam Des yilal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamawittasfaye8711
@selamawittasfaye8711 5 ай бұрын
Betam leb anteletay tireka thank you 🙏🏿
@addishode1541
@addishode1541 6 ай бұрын
Ufff 🙏🏾🙏🏾the ending 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾thabk God🙏🏾
@bereketbogale9013
@bereketbogale9013 4 ай бұрын
arif tireka 👍👍
@demelashmamo768
@demelashmamo768 5 ай бұрын
Enamesgenalen
@nafakisew3497
@nafakisew3497 6 ай бұрын
Thank you please
@user-rd9so8kt5u
@user-rd9so8kt5u 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@fanaberhe202
@fanaberhe202 6 ай бұрын
ኡፍፍ እንዴት የሚገርም ታሪክ ነው ።
@Mayomayomayo573
@Mayomayomayo573 6 ай бұрын
በርታልን በጣም አሪፍ ነዉ
@HTef-fp6ee
@HTef-fp6ee 6 ай бұрын
ኡፍፍፍ…. እንኳን በሰላም ገባህ።
@user-pf5ug9iw9v
@user-pf5ug9iw9v 6 ай бұрын
ጥሩ ትረካ
@rasmo4739
@rasmo4739 6 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርታ
@libnadengil274
@libnadengil274 6 ай бұрын
ይሄ ታሪክ የአብዛኞቹ የመሳፍንት ልጆች ታሪክ ይመስለኛል
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
ታሪኩ ሲጀምርም "ታሪኬ ስለ'የጠፋዉ ትዉልድ' ደህና ስዕል እንደሚሰጥ አምናለሁ" ብሎ የሚጀምረዉ ለዚህ ይመስለኛል።
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir 6 ай бұрын
It was 1956 .. ከዛ ነዉ የጀመረው ማለት ነዉ?
@user-xq6jr8hj7j
@user-xq6jr8hj7j 6 ай бұрын
wow dese yemele tereka berta
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 5 ай бұрын
ግሩም ነው❤
@veenenzo5268
@veenenzo5268 6 ай бұрын
So amazing! I can’t thank you enough.
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
You're very welcome!
@user-kc1ro2wx6v
@user-kc1ro2wx6v 6 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል ነው
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 6 ай бұрын
Betam meret nwa yewent
@fkertemesgen341
@fkertemesgen341 6 ай бұрын
Tebark❤❤
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
🙏🏾 Amen!
@user-le6vh2xx1o
@user-le6vh2xx1o 6 ай бұрын
grum taric❤❤❤❤
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 6 ай бұрын
በጣም መቨረታታ ያለበት ሚዲያ ነው።በርቱ
@hevenbirhanu7842
@hevenbirhanu7842 4 ай бұрын
የሚገርም ትረካ የሚገርም ድርሰት ዋዉ ደስ ብሎኝ አዳመጥኩ ተባረኩ
@tirekatube
@tirekatube 4 ай бұрын
❤️🙏🏾
@zekariashailu3583
@zekariashailu3583 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አደፍረሰን በነካ እጅ
@Teacher493
@Teacher493 6 ай бұрын
ተራኪው በጣም ትመቸኛለህ ቀጥልበት በተለይ የትርጉም ስራ
@user-lw3jb2ir5y
@user-lw3jb2ir5y 6 ай бұрын
ትረካህን በጉጉት ነዉ የምጠብቀው ተከታታይ አገርኛ ብትጀምር እላለው በተረፈ አንደኛ ነህ❤❤❤
@user-yr7bz8nt8b
@user-yr7bz8nt8b 6 ай бұрын
🙏🙏🙏😊እናመሰግናለን ተባረኩ
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@MichaelB33
@MichaelB33 6 ай бұрын
Egziabeher yebarkeh. Yabertah. Lehulachenem degmo yekerbayeneten yadelen.
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
Amen 🙏🏾
@afomibelen8123
@afomibelen8123 6 ай бұрын
እውነት ከልቤ ነው ያዳመጥኩት ድምፅህ ለጆሮ ቀለል ያለ እናመሰግናለን በርታ
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ 🙏🏾
@bethlehemseyoum8802
@bethlehemseyoum8802 6 ай бұрын
besmam 2 seat mulu mn gud nw anyways btm mrt nbr❤❤❤
@Elsamiki
@Elsamiki 5 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታልን
@tirekatube
@tirekatube 5 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@MahletFantahun
@MahletFantahun 6 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግንክ፡፡ በርታልን!
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@keberufekede6611
@keberufekede6611 2 ай бұрын
ሳልሰላች ነው የጨረስኩት
@bunakuma874
@bunakuma874 6 ай бұрын
አሪፍ ነው
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🏾
@user-kc1ro2wx6v
@user-kc1ro2wx6v 6 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
🙏🏾
@munaibrahim3019
@munaibrahim3019 6 ай бұрын
እጅግ በጣም መሳጭ ትረካ ነው። ሌሎቹንም የብርሀኑ ዘሪሁን መፅሀፎች እንደዚሁ ብታቀርብልን በጣም እናመሰግናለን። ከተቻለ ማዕበል የአብዬት መባቻን ብዙ ሰው በጉጉት የሚጠብቀው ነው። ዕድሜ ዘመንህ ይባረክ።
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። ማዕበል ሶስቱም መፅሀፍ በቀድሞዉ የኢትዮጵያ ሬድዮ ተተርኳል። ነገር ግን ዩትዩብ ላይ ያለዉ ሱራፌል ተካ በቅርቡ የተረከዉ የመጀመሪያዉ መፅሀፍ 'ዋዜማ' ብቻ ነዉ። ኢቲቪ የድሮ አርካይቮችን እየለቀቀ ስለሆነ ወደፊት ትረካዎችንም ይለቅ ይሆናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን። ካልሆነ ግን ዋዜማን ከዛም ማግስትን ወደፊት እተርከዋለሁ።
@munaibrahim3019
@munaibrahim3019 6 ай бұрын
ድሮ በኢትዮጵያ ሬዴዬ ሁሉንም ሰምቻቸዋለሁ። የብርሀኑ ዘሪሁን ብቻ ሳይሆን የዚያን ዘመን መፅሀፎች ተደጋግመው መደመጥ ያለባቸው መሆናቸውን ስለማምን ሁሌም በጉጉት እጠብቃለሁ። ሱራፌል የተረከውን ዋዜማን ባለፈው ሳምንት ሰምቼው ደስ ብሎኛል፣ ሌሎቹም ከቀጠሉ እናያለን። ካልሆነም አንተ በርታበት። ሰላምህ ይብዛ።
@user-fu4op3fm1u
@user-fu4op3fm1u 6 ай бұрын
ሳልተኛ የጨረስኩት ትረካ
@yonass6203
@yonass6203 6 ай бұрын
ወዳጄ በርታልን ሼር እና ላይክ እያደረግን ነው
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🏾
@BinyameKidane
@BinyameKidane 6 ай бұрын
የበደል ፍፃሜን ብትተርኩት
@nunuzema8354
@nunuzema8354 6 ай бұрын
Salsemaw new like marገው
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@biniyamlemma7306
@biniyamlemma7306 6 ай бұрын
ያዳመጥኩት ለሊት 10 ሠዓት አካባቢ ነበር.....መጨረሻው አካባቢ በጣም ተናድጄ "የማትረባ" የሚል ቃል ጮክ ብዬ ማውጣቴን አስታውሳለሁ.... ተመልሶ ወደዛ ጫጫታ ገብቶ ቢሆን ኖሮ ደሞ... ብስጭቴ ጣራ ይነካ ነበረ....
@asnakukal233
@asnakukal233 6 ай бұрын
የአየለን ሚስት ከሰዋዊ መውሰድ ይከብደኛል ባይሆን እግዚአብሔር በህይወታችን በበደልን በረከስን ጊዜ ልክ የ አየለ ሚስት በትዕግስት መመለሳችንን እንደሚጠብቅ. ከተመልስንም በኃላ ምንም እምዳልበደልን በፍቅር በቤቱ እንደሚቀበለን ባጭሩ በመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኩ እንደ ተፃፈው የጠፋው ልጅ ታሪክ ያለ ስሜት ነው የተሰማኝ ........በርታልን ወንድማችን❤
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@libnadengil274
@libnadengil274 6 ай бұрын
😢 ሙሉውን ትረካ ሳዳምጥ በዓይነ ህሊናዬ የራሴን አባት ታሪክ የማዳመጥ ይመስለኝ ነበር 😢
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir 6 ай бұрын
አይዞህ! Forgive your dad.
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 6 ай бұрын
በጣም አስታማሪ ትረካ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
@Selam12344
@Selam12344 6 ай бұрын
As usual nice narration , good job , keep it up . In the mean time put advertisement of shirts and others , just info.
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
Thank you, will do.
@davefana8587
@davefana8587 3 ай бұрын
ምላሱ መቆረጡ ጠቅሞታል
@samueltamiru2600
@samueltamiru2600 4 ай бұрын
እባክህ "የመንጌ ውሽሚት"ን ተርክልን
@zeamanuel360
@zeamanuel360 5 ай бұрын
Ayele miskin
@paintingbygeremew1917
@paintingbygeremew1917 6 ай бұрын
ሞት ሁለተኛ ሙከራ አድርጎ ማምለጥ መቻሉ ምን ያህል እንዳስደሰተኝ😢
@mulualemdelibo9681
@mulualemdelibo9681 4 ай бұрын
በሂወቴ እንደዚህ ተምሬ አላውቅም ::
@hanatesfa4048
@hanatesfa4048 5 ай бұрын
ታሪኩ አሪፍ ይመስላል ግን አተራረክህን በጣም ጠላሁት ስድንባብ ነው የሚመስለው ለማስተካከል ሞክር I have to be honest
@fikermuluneh8886
@fikermuluneh8886 3 ай бұрын
ወንድሜ እንደኔ እንደኔ ግን ሳይብስብህ ጆሮህን ታየው It's not a real comment
@fikermuluneh8886
@fikermuluneh8886 3 ай бұрын
ወንድሜ እንደኔ እንደኔ ግን ሳይብስብህ ጆሮህን ታየው It's not a correct comment
@MekdelawitBogale-vj3gz
@MekdelawitBogale-vj3gz 6 ай бұрын
ምናለ የአስፋን ሚስት ትህግስት ቢኖረኝ
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir 6 ай бұрын
አየለ ነዉ ስሙ
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir 6 ай бұрын
ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል ... አለችዉ ለ ዱዳዉ😅
@nahomaddisu4511
@nahomaddisu4511 4 ай бұрын
ለእኔ ድምፅህ ትረካ ለማቅረብ ትንሽ ለጆሮ ይከብዳል
@selomidetesfaayra721
@selomidetesfaayra721 6 ай бұрын
ድምጽህ ለትረካ ነው የተፈጠረው በርታልን
@habtubaraki4874
@habtubaraki4874 6 ай бұрын
👍
@kumnegertesema3602
@kumnegertesema3602 6 ай бұрын
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
ግሩም ትረካ - የካህሊል ጂብራን ህይወት እና ሥራዎች Kahlil Gibran  - Girum Tereka @GirumTereka
52:18
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 24 М.
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
0:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 8 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 27 МЛН
УЙЛАНМАГАН БОЛАР ОГОХ БУЛИНГ БУНИ КУРИМ #трент #тренды
0:13
ОНЛАЙН ТИК ТОК БАТИЛ
Рет қаралды 2,7 МЛН
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 10 МЛН
Самый странный заключённый😂 #фильм #кино
0:56