ትረካ ፡ ኦቾሎኒ - አዳም ረታ - አለንጋና ምስር - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

  Рет қаралды 43,758

ትረካ - Tireka Tube

ትረካ - Tireka Tube

11 ай бұрын

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka ትረካ
ደራሲ፡ አዳም ረታ
የመጽሀፉ ርዕስ፡ አለንጋና ምስር
ታሪክ፡ ኦቾሎኒ
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#ፍቅር #ትረካ #መጽሐፍ #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 38
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
🙏🙏🙏 ስላዳመጡ ከልብ እናመሰግናለን! ይሄኛውን ታሪክ ከወደዱት ፣ ሌላ አጠር ያለ የአዳም ረታ ታሪክ ተጋበዙ፡ kzfaq.info/get/bejne/jL6ndZukzdm7qIk.html
@LayTach
@LayTach 2 ай бұрын
ድሮ “የቢሆን ዓለም “ የሚል መፅሀፍ አንብቤ ነበር እንደገና በትረካ በሰማው ደስ ይለኛል
@Baye-vr1lu
@Baye-vr1lu 2 ай бұрын
Dimsih yitaftal so sweet
@Hiber88
@Hiber88 11 ай бұрын
አዳም my favorite one ስወደው እኮ ኦቾሎኒ ደግሞ አጠገባቸው ያለው ሰው ዋጋ ለማያውቁ እና ካጡ በኋላ ለገባቸው ሁሉ ይሁንልኝ!!!
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ! አዳምን አለማድነቅ ከባድ ነዉ! ኦቾሎኒ የብዙ የፍቅር ግንኙነቶች አጨራረስ ምሳሌ ነዉ ፣ ልብ ይሰብራል።
@me-ink
@me-ink 11 ай бұрын
ደስ የሚል አተራረክ! የፀሃፊውን ጥበብ ያከበረ አተራረክ!
@yonasgebrie421
@yonasgebrie421 11 ай бұрын
አንደኛ ትረካ አንደኛ ታሪክ ❤❤❤
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mimmisamu5085
@mimmisamu5085 6 ай бұрын
Adamiye my forever favourite ❤
@woldu100
@woldu100 8 ай бұрын
ቆንጆ ትረካ ነው:: በዚህ ቶን❤
@aziye
@aziye 10 ай бұрын
እናመሰግናለን !ተከታይ ትረካ ብጀምር💚🥰
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 11 ай бұрын
ደስ ይላል 🎉❤❤❤
@peace.756
@peace.756 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 11 ай бұрын
Betam dessss yilal
@tsionkibreab8382
@tsionkibreab8382 11 ай бұрын
ባይለያዩ ጥሩ ነበር😢 ምርጥ አቀራረብ❤❤❤❤❤❤
@dunyathaile5917
@dunyathaile5917 11 ай бұрын
Bertu
@dawitn3793
@dawitn3793 11 ай бұрын
Thanks
@tube-yx5uh
@tube-yx5uh 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ሀሪፍ ትረካ ነው
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🏾
@user-pl9ot1ky3t
@user-pl9ot1ky3t 11 ай бұрын
Egzhaber yestek wandemey 🥰
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
አሜን! 🙏
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 11 ай бұрын
በጣም ግሩም ነው እናመሰግናለን
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ! 🙏
@sarahad6320
@sarahad6320 9 ай бұрын
Des yilal
@meazawoldai2277
@meazawoldai2277 Ай бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@HabenBrha
@HabenBrha 11 ай бұрын
Good job 👍
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
Thank u 🙏🏾
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 11 ай бұрын
አዳምን የመወድለት እኮ አፃፃፉ በምናን ገፀ ባህሪያቶቹን መሳል ያስችላል። የስነጽሑፍ ጥበቡ ወደረ የለውም። ተራኪው ግሩም ነው እጅግ አመሰግናለሁ።
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ! 🙏 አዳም ተዓምረኛ ደራሲ ነው!
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 8 ай бұрын
Btw, I love all your Yreka, you are amazing, your voice is calming, and you give the story life, all the stories are interesting, and like I said, your voice is very calming, keep it up, pls post 3 times a week instead of twice. I mean if u can. Thank you so much
@tirekatube
@tirekatube 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! በሳምንት ሶስት ለማድረግ እሞክራለሁ እስኪ 🙏
@jobera-xw5kt
@jobera-xw5kt Ай бұрын
ደስ ይላል ሳላዳምጥክ ውዬ አላቅም back sound ቤትሆቨን ነው ሞዛርት ብትነግረን ይማርካል
@tirekatube
@tirekatube Ай бұрын
ማጀቢያ ሙዚቃዉ Emmit Fenn - Allegro ብለዉ ዩትዩብ ላይ ይፈልጉ 🙏🏾
@jobera-xw5kt
@jobera-xw5kt Ай бұрын
@@tirekatube ምስጋናዬ ከልብ ነው
@lemlemg542
@lemlemg542 11 ай бұрын
ወንዶች ስትባሉ በችግራችሁ ግዜ አብራችሁ አመድ መስላ ከናንተ ጋ የተጎዘችውን ሴት ነገሮቻችሁ ሲስተካከል ወይም ሲያልፍላችሁ የምትንቋት ነገር በጣም ያበሳጨኛል ። የሚገርመው ደሞ ግዜ ካለፈ በኀላ ልባ ከሻከረ በኀላ ትክክለኛዋ ሴት እሷ እንደነበረች ይገባቹሃል ከረፈደ በኀላ ። ውይ ስታስጠሉ
@Future979
@Future979 11 ай бұрын
እውነት ነው ! ......ፈላጊ እንዳለን ለማሳዬት ነውኮ
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
ብዙ አይነት ወንድ አለ ፤ አንዳንዱ ቀሽም ነዉ። ብዙ አይነት ሴትም እንዲሁ። ጅምላ እንዳይሆንብን ለማስታወስ ያክል ... 🙏🏾
@lemlemg542
@lemlemg542 11 ай бұрын
@@tirekatube ውይይይይይ በናትክ የወንድ ይበዛል 🙄🙄🙄
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 10 МЛН
ወንድ  አይበረክትልኝም| በድንቅ አተራረክ
30:46
አቡጊዳ ትረካ
Рет қаралды 1,7 М.
Birana Interview with Author Adam Reta
21:17
Adam Reta
Рет қаралды 11 М.
ፍረዱኝ(ልቦን በሳቅ የሚያፈርስ ትረካ)
28:37
Hesada Tube ሄሳዳ Tube
Рет қаралды 24 М.
Sion princess funny Haribo Donuts 🍊🚆😅🤣
0:35
SION /紫音
Рет қаралды 5 МЛН
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 35 МЛН
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28