No video

"እተርፋለው ብለህ ተስፋ አታርግ" ተብዬ ነበረ/ ከሞት ያመለጠው የሕግ ባለሞያ እና ደራሲ ዳግማዊ አሰፋ//

  Рет қаралды 229,627

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 487
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ ህይወት ግን ይገርማል! ዳጊዬ የሚገርም ስብእና ያለህ ሰው ነህ በርታ! ባንተ ውስጥ የምህረት አምላክ የሆነውን አይቻለሁ
@belyumulugeta6723
@belyumulugeta6723 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍ የኔ ጀግና በትክክል ገልፀኸዋል ህወት እራሱ ተስፋ ነው እድሮች መቅበር ያለባቸው እራሱ ተስፋ መቁረጥን ነው
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ዳግማዊ በፊት ታሪክህን አይቸዋለሁ እግዚአብሔር መልካም ነው አንድ ቀን ቆመህ ትሄዳለህ !
@asefaalemualemu9888
@asefaalemualemu9888 2 жыл бұрын
Ameen
@asefaalemualemu9888
@asefaalemualemu9888 2 жыл бұрын
Yihunlat
@birhaneabebe9149
@birhaneabebe9149 2 жыл бұрын
Ameen!!!!!
@aake1930
@aake1930 2 жыл бұрын
ያርግለት
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 2 жыл бұрын
ዳግማዊ ቁመህ ለማይት ያብቃኝ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ🙏🙏 ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይሰጠን 🙏
@rewdabelay237
@rewdabelay237 2 жыл бұрын
Ameen
@salamtmasigeni1693
@salamtmasigeni1693 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@danifanoethiopia5357
@danifanoethiopia5357 2 жыл бұрын
ዳጊዬ የህይወትን ምንነት ባንተ ልክ ያስተማረኝ የለም ! ልክ እንደኔ ባንተ የተማሩ ብዙ ሰዎች አሉ .... ፈጣሪ የምተፈልገውን በጎ ነገሮች ሁሉ ያሟላልህ !!!🙏 በጣም ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ማየት እነፈልጋለን !!! ፈጣሪ ያሳካልህ ።🙏🙏🙏
@samerjane5370
@samerjane5370 2 жыл бұрын
ታድለህ ወንድሜ በእንባ ነው ያዳመጥኩት እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛልን እንዳተ ባለ ሰው ቢበዛልን ሀገራችን በልተመሰቃቀለች ነበር በጽናት ብንጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@yemegnushal
@yemegnushal 2 жыл бұрын
ወንድሜ ታሪክህን ሳዳምጥ ለ3ኛ ጊዜ ነው የእውነት ጌታ ካንተጋ ነው የሚገርም ስብእና እና የሚገርም ቅን ልብ ነው ያለህ አንተ አሁንም ቆሞ ከሚሄድ ሠው በላይ አንተ ሙሉ ሰው ነህ ምንም የማይጎልህ ስብእናህ ቅንነትህ ከውጭ ከሚታየሁ ማንነትህ በላይ ነው በጣም ነው የምንወድህ
@mikiyasminilik7356
@mikiyasminilik7356 2 жыл бұрын
የእውነት ጠንካራ ሰው ማለት አንተ ነህ ! ለሁሉም ሰው እጅግ አስተማሪ ነህ አንተ ከመራመድ በላይ እየበረርክ ነው አይዞህ
@kiburtilahun8720
@kiburtilahun8720 2 жыл бұрын
ፈጣሪን ማወቅ ፣ መፍራትን አስተምረሐኛል ያሰብከዉ ሳይሆን የሚጠቅምህን የሚያውቀዉ ፈጣሪ የልብክን ይሙላልክ ወንድሜ
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 2 жыл бұрын
እንዴት አይነት ድንቅ ፕሮግራም ነው በእግዚአብሄር መንፈስ የተቀደሰ ልቦና ታድለሃል! Much love and respect my brother. 😍😍
@tsadekanmuluneh1987
@tsadekanmuluneh1987 2 жыл бұрын
ሁሉንም እንድችል ፅናቱን የሠጠህ (ኤልሻዳይ )ሁሉን ቻይ የሆነ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሠዉ በጣም ጠንካራ ትግስተኛ አስተዋይ ሠዉ ነህ ምድር ላይ ሁሉም ያልፋል የሠማይ ቤትህን ስራ ነው የሠራኸዉ (በይቅርታ) ማለት ነው ፈጣሪ ሁሌም ከጎንህ ይሁን
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
እዚጋ ያለውን ዳግም በጣም ነው የምወደው😭😭❤❤ ያንተን የይቅርታ ልብ ለኔም ያድለኝ አተን እመብርሃን ከነ ልጇ ፈፅማ ትማርህ ቆመህ ለመራመድ ታብቃህ
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 жыл бұрын
ማነው መልካም ወጤቶች ላይ ይህን ገራሚ ታሪኩን ሰምቶ በእንባ ጀምሮ በእንባ የጨረሰው
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣሽ ቲጂ ምርጥ ሰው ዳግማዊ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ጥንካሬው ለብዙ ሰው ያስተምራል ኑርልን
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
አንተ ድንቅ ነህ ዳኒዬ ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም በአንተ ላይ ተአምር እንደሚያደርግ አምናለሁ 🙏🥰❤️
@astukitchen4347
@astukitchen4347 2 жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ የዘመኔ ጀግና!!!! የልባችንን ክፋት ቂም በቀል ሊፈውስ እግዚአብሔር አንተን ተጠቀመ:: ድነህ ማየት ምኞቴም ፀሎቴም እምነቴም ነው::🙏🙏🙏🙏🙏
@genikefely5234
@genikefely5234 2 жыл бұрын
ቀሪው ዘመንህ ይባረክ ትልቁ ፀጋ ተሰጥቶሐል
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
ምን አይነት አስደንጋጭ,አደገኛ,የሚያስጠላ, ከባድ እና አስጸያፊ ድርጊት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው፡፡
@asterhailu4188
@asterhailu4188 2 жыл бұрын
እውነትም የዘመናችን ኢዬብ : አይን የሚከፍት ምስክርነት ነው : ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ
@tsinatb8817
@tsinatb8817 2 жыл бұрын
ወንድም አለሜ እንዴት የሚያሳዝን አጋጣሚ ነው! ምን አይነት ድንቅ ሰው ነህ! በእንባ ታጥቤ ነው የተከታተልኩህ። እኔን ወንድሜን። እንዳንተ አይነት የህግ ባለሞያዎች ይብዙልን። ማድነቂያ ቃል አጣሁልህ። አገራችን ሰላም ሁና ሆስፒታሎች በየሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች እንዲኖሩ የሄሊኮፕተር አምቡላንስ፣በቂ የህክምና መሳሪያዎች፣መድሃኒቶች እንዲኖሩ ጠንክረን መስራት አለብን። ወንድምአለም ዳግማዊ አሰፋ፣ሁላችንም ያንተን አይነት የይቅርታ ልብ ይስጠን። እወድሃለሁ አከብርሃለሁ። በርታ።
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Жыл бұрын
የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስራ :: እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር ።
@ethioselam2046
@ethioselam2046 2 жыл бұрын
አቤት እምነት ፅናት እኔ ማን ነኝ ብየ እራሴን እንድጠይቅ አድርገኸኛል። ትልቅ ትምህርት ነው
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን የብዙ ሰዎችን ልብ የሰበረው ስደት እግዚአብሔር ያቁምልን በሰው አገር ተቀምጦ የቤተሰብ ስደት መስማት ይከብዳል
@meklittsedalu8144
@meklittsedalu8144 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ የእዉነት ቃል አጠረኝ ኡፋ በቃ ምን ልበል ብቻ አላቅም በቃ አላቅም ድንግል ማርያም ቆመህ ለመሄድ ታብቃህ ይሄን አይቶ የማይማር ካለ አላዉቅም እኔ ግን የእዉነት ገና ንግግርህን አድምጬ ሳልጨርስ ብዙ ነገርን ትቻለሁ ይቅር ብያለሁ ዳጊዬ እግዚያብሄር ይማርህ እመቤቴ ትዳብስህ
@sadaadam1054
@sadaadam1054 2 жыл бұрын
አልሀም ዱሊላህ ስለ ሁሉም ስጦታው ዳግምዬ በጣም እምትገርም ሰው ነህ ደስ እምትል ብዙ ተምሬአለሁ ካንተ ፈጣሪ እሚሳነው ነገር የለም እሱ ጤናህን ይስጥህ አእምሮህ ተዓምረኛ ነው ቃላት አጣሁልህ 🙏🙏🙏💖💖💖💕
@user-fg5py6kv9e
@user-fg5py6kv9e 2 жыл бұрын
አንተን ስሰማ ማመስገንን ለራሴ ቃል ገባሁ ከጎደለን ይልቅ የተደረገልን ይበዛል ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን !!!!! "እናተ እንደቀላል የምተነፍሱት አየር ለኔግን ተቸግሬ ነበር "ሲል ደግሜ ተመስገን ይሄም አለለካ አልኩኝ ደግሞ ለማይከፈልበት እመቤቴ ሆይ አሟሟቴን አሳምሪው አደራሽን አደራሽን!!!!
@4U_00
@4U_00 2 жыл бұрын
ሙሉ ጤና ኖሮኝ የሌለኝን እየቆጠርሁ አማርራለሁ! ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ ! የዳግምን ልብን ስጠኝ ! ዳግም እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው!
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ ኢነሸ አላህ ትቆማለ እውነት ነው የሰራችሁት ለጓደኛው ነብሰ ይማር ላነተ ትልቅ ሰው ትሆናለ ፈጣሪ ምከነያት አለው ፈጣሪ የሚወደውን ሰው ይፈትናል
@ephremfikremariam417
@ephremfikremariam417 2 жыл бұрын
ከዚህ በላይ የህይወት ስብከት ከየት ይመጣል ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን
@ufjfjcjjdjfk5083
@ufjfjcjjdjfk5083 2 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ ፈጣሪ ቢወድህ ነው ፈጣሪ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው ቀሪ ዘመንህን የተባረከ ይሁንልህ
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
ውይ ዳግዬ እንኮን ሰላም መጣህልን ብርቱ ሰው መንፈሰ ጠንካራ ዳግም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
@tsibekele2445
@tsibekele2445 2 жыл бұрын
ደግሜ ደግሜ እየሰማውክ ምን ዓይነት ልብ ነው ያለህ የዘመናችን እዬብ እግዚአብሔር ባንተ እንድንማር ያደረገው ነገር ነው ገራሚ ልጅ ነህ ምን ዓይነት ውብ ቃላቶች ናቸው
@gachacottoncandy7614
@gachacottoncandy7614 2 жыл бұрын
የሚገርም ታምር ነው እግዚአብሔር በህይወት እንድት ኖር የፈቀደው ትልቅ አላማ ሰላለው ነው በርታ
@tsionabate6609
@tsionabate6609 2 жыл бұрын
ዳግማዊ አሠፋ እንደት እደምወድህ እግዝአምሔር መጨረሻህን ያሣምረው
@fantutefera2824
@fantutefera2824 Ай бұрын
ዳግማዊ አ/ር የይሀህነንበብረርተታተት ሰስለሰጠሀህ እ/ር አመሰግነዋለዉ ጀገግና ነህ !!!
@emu9121
@emu9121 Жыл бұрын
በሁለት እግርህ ቆመህ ለመሔድ ያብቃህ ለፈጣሪ የሚሳነው የለም በጣም ጠንካራ አስተዋይ ብቻ በምን ቃል ልግለፅህ ቃል የለኝም ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@AYC255
@AYC255 2 жыл бұрын
ዳግምዊ አላህ ሙሉ አፍያህን ይስጥህ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ
@mekedestessema5379
@mekedestessema5379 2 жыл бұрын
ዳግም ፅኑ ልጅ ነህ መፀሐፍ ቅዱስ ያነበብኩ ያህል ነው የተሰማኝ አይዞህ እግዚአብሔር የምታስብ ወን ያሳካልህ ለእኔም ትምህርት ሰጠኝ ፋጣሪን እንዳመሰግን አረከኝ አመሰግናለሁ ebs በጣም አመሰግናችሃለሁ
@EthioHabesha_12
@EthioHabesha_12 2 жыл бұрын
በእውነት መፅሐፍ ቅድስን ቃል በህይወት(በተግባር)ነው ያስተማርከን....ቆም ብለን እራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያደርግ መልእክትም ትምህርትም ነው የሰጠኽን ዛሬ .....እግዚአብሄር ጨርሶ ምሮህ ብዙ ነገር ካንተ እንደንማር ተስፋ አደርጋሁ ውንድሜ...የድንግል ማርያም ልጅ ጌ/መ/ኢ/ ክ ጨርሶ ይማርህ.
@fase-man6355
@fase-man6355 Жыл бұрын
ጌታችን አና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብለህ ብትጽፈው መልካም ነው።
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 2 жыл бұрын
ስብእናህ የሚገርም ነው አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ከሞት አትርፎህ ለዚህ አብቅቶህ ምክርህን ስላካፈልክን እናመስግናለን እግዚአብሔርን ቆመህ እንድታመሰግነው ጨርሶይማርህ ትልቅ መልእክት ነው ስንቶቻችነን ምናማረው ካማማረር ማመስገን ዋጋ አለው !!
@kidistkefyalew6533
@kidistkefyalew6533 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ ፈጣሪ በአንተ ሊያስተምረን ስለወደደ እንጂ ምን ይሳነዋል ቆመህ እንደምትሄድ ተስፋ አለኝ ምንያህል ጠንካራ ልጅ ነህ እመብርሀን ትዳብስህ
@daveman3832
@daveman3832 2 жыл бұрын
የሜገርም ጽናት ያንተ ጽናት ለሁላችን ያድለን ፈጣሪ እግዜእብሄር ይባርክ ።
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 2 жыл бұрын
አቤት ፅናት የእዮብን ትእግስትን የሠጠህ አምላክ ለኛም ሁሉንም ነገር መቀበል አለብን
@nigatumelsie4231
@nigatumelsie4231 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ አስተማሪ የይቅርታ ንጉስ ነው ይህን ፕሮግራም ላልተከታተሉ ሰዎች እና ለወደፊት ለሚመጡት ትውልዶች አስተማሪ በመሆኑ ዳውን ሎድ አድርገን ለማሳየትና ለማስተማር እንሞክር
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 2 жыл бұрын
አላህ ይጠቅህ ከዚህ በፊት ፐሮግራሙን ተከታትያለሁ ስለዚህ ዛሬ ጋና ሳልሰማው በ ረእሱ ብቻ ነው ኮሜንት የፃፍኩት ምርጥ ሰው 🙏 ለታማኝነታቹ
@zinshassefa4355
@zinshassefa4355 2 жыл бұрын
ምነው ያንተን ልቦና ቢስጠን ጎበዝ በጣም ጀግና ነህ
@emunageemu1561
@emunageemu1561 2 жыл бұрын
ቲጂ ከዳጊጋር መጣችልን እናመሰግናለን ዳጊ ለስንቶቻችንነው ትምህርት የሰጠን ስለህይወት ላይ መሲኢትዮ ኢንፎላይ ምርጥየህይወት ትምህርት ስለይቅርታ ተስፋአለመቁረጥ እና ጥንካሬን አስተምረከኛል እስቲደግሞ ከቺጂጋር ያላቹን ቆይታ ልስማው
@tgisho
@tgisho 2 жыл бұрын
አማኑኤል በእለተ ቀኑ እንደስምህ ዳግም ህይወትን ሰጥቶሀል። አሁንም ጨርሶ ይማርህ🙏🙏🙏 እውነትም የዘመናችን እዮብ ነህ!!!
@zulfa7928
@zulfa7928 2 жыл бұрын
አላህ ጨረሳ ይማረህ የተሰጠን ብናቅ የጎደለን የለም አልኸምዱሊላህ
@eabebe2769
@eabebe2769 2 жыл бұрын
ወንድሜ አንተን ፈጣሪ ይወድሃል ምክንያቱም በብዙ ፈተና ውስጥ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነበር ለዛ ነው ጠንካራ ሆነህ እዚህ የደረስክ። ከዚህ በኃላም እምነትህ ታምር እንደሚሰራ ቁመህ እንደማይህ ተስፋ አለኝ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል!!
@mimigeneti5967
@mimigeneti5967 2 жыл бұрын
ዳግም አንተ በእግዚያብሄር የተመረጥክ ልጅ ነህ በርታ ቅን ልጅ ነህ የምታምነዉ አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
@tesiond.9317
@tesiond.9317 2 жыл бұрын
What an amazing testimony on the power of forgiveness! Dagim, may the Lord continue to give you strength and heal you. You have touched my soul so deeply.
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ፈውሱን ይላክልህ ወንድሜ እንደው አንድ መዝሙር ብታወጣ ተመኘሁ።🙏🙏🙏
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
#ዳግዬ ከአንተ ብዙ ጥንካሬ የይቅርታ ልቤ ተምራለው በጣም ጠንካራ ወንድማችን አንተ የምትከርብበት interview ሁሉም እከታተላለሁ ❤️❤️🥰🥰
@kaliyagetaliji8007
@kaliyagetaliji8007 2 жыл бұрын
ዳግዬ ስለንተ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ለብዞዎች። ምስክር አድርጎሃል ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን አንተም በብዙ ተበረክ ትጅዬ አንቺም ተባረክ♥
@muluyeneneh846
@muluyeneneh846 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነህ ፅናትህ ይገርማል ታድለህ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
@argawshuralah4237
@argawshuralah4237 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አሁንም ጨርሶ ይማርህ በጣም አስተማሪ የሆነ መልክት ያለው ትምህርት ነው አይዞህ እግዚአብሔር አዋቂነው
@user-uy1mq6xj8m
@user-uy1mq6xj8m 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም ላንተ ቁመህ ለማየት ያብቃን😇🙏🙏🙏
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
ካሁን በፊት አይቸው ነበር በጣም የሚያሣዝን የሀቅ ባለሙያ ወድሜ ታአምር ታሪክነው በጣም የሚደቅ ተፈጥሮ ያለህ የይቅርታ ልብ አላህ ያደለህ በጣም ድቅነህ ይገርማል
@godislove6988
@godislove6988 Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ውጭ መፀሀፉን ማግኘት ይቻላል ወንድማችን ጌታ ምህረቱን ና ፅናቱን ያብዛልህ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ዳጊየ የሚገርም ሥብና ነው ያለሕ ለእውነት የኖርክ ቃል አጠውልሕ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሕን ይባርክልሕ ለጓደኛሕም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@genzebmolloa7001
@genzebmolloa7001 2 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ቼርነት ይህን ጉዳት በይቅርታ ማለፍ የሚችል ልቦና የሰጠህ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብርና ይግባዋል እውነትም ዳግማዊ እዮብ የይቅርታ መምህር ነህ
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ግርም ይለኛል ፅናትህ አቤት የይቅርታ ልብ ብቻ ምንም ቃል የለኝም ካተ በጣም ብዙ ተማርኩ እግዚአብሔር ቆሞ ለመሄድ ያብቃህ 🙏😥😥
@teshomelegesse3605
@teshomelegesse3605 2 жыл бұрын
ትልቅ ጥንካሬ እ/ር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ
@amaamm6051
@amaamm6051 7 ай бұрын
ኧረ ተወዳጆች የእግዚአብሔርን ስም ሙሉውን ጣፉ እርሱ የግዜ ባለቤት እርሱ ነው
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ባርክህ ለሌሎች በረከት ነህ እንደ ስምህ መልካም ነገር ይግጠምህ።
@natenaeltadesse3005
@natenaeltadesse3005 2 жыл бұрын
ኦ ዳግም በጣም ታላቅ ሰው ነህ። በእውነት ለእኔም የመንፈስ ብርታት ሆነህኛል። ባንተ ውስጥ የማመልከው አምላክ ታላቅ እንደሆነ ተረዳው
@user-tb2bg9ci1x
@user-tb2bg9ci1x 2 жыл бұрын
ተበድላችሁ ይቅር ስትሉ ውስጣችሁ እንደት ይደሰታል እኮ አልሀምዱሊላ ይቅር የሚል ልብ ስለሰጠህኝ አንተ የአለሙ ጌታ የሆንከው አላህ ሱበሀነው ተአላ
@salams956
@salams956 2 жыл бұрын
ድምፅህ በእራሱ የትህትና ነው ከአንተ ብዙነገር ተምርያለሁ እናመሠግናለን
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና ዳግማዊ የኛ ትልቅ ሞዴል ዳግማዊ ታላቁ ፈጣሪያችን አሏህ ዋጋህን ይክፈልህ።በዚህች ምድር እስካለህም ጽናቱን፣ፍቅሩንና ደስታውን ይስጥህ።
@betitube1100
@betitube1100 2 жыл бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸኝ እሺ እኔም ከታቀያምኩ ሰው ጋር እታራቀለሁ
@hddhshhddusuus2000
@hddhshhddusuus2000 2 жыл бұрын
ምን በየ መፃፈ እንዳለብኝ ቃል አጣሁ የዘመኔ ጀግና ነህ እመቤቴ ሙሉ ጤናህን ሰጥታህ ቁመህ እምናይህ ያደረገን የኔ ቅን እንዳአንተ አይነት ይበዙልን
@yalemeshetzewdu7107
@yalemeshetzewdu7107 2 жыл бұрын
የልብህን ምኞት እና ቅንነት እግዚአብሔር አይቶ ምህረቱን ያውርድልህ የባሰ አታምጣ በል እንዴህ ሆነህ ጤነኛ የሚሰራዉን ከባዱን ደራሲነት እየሰራህ ነው አይዞህ በርታ ጠንካራ ነህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y 2 жыл бұрын
ሳላስበው አለቀስኩ ሲያወራ የውስጡ ስሚት ይሰማል አላህ ያሺህረ ወላሂ ምንም ቃላት ባይደረድሩ ከልባቸው የሚያወሩ ሰወች ስሜታቸው ያስታውቃል
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
እንዴት የተባረክህ ሰው ነህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@user-jz2uz9gu8h
@user-jz2uz9gu8h 2 жыл бұрын
ቁመህ እደማይህ ተስፋ አለኝ
@astewaymelese2714
@astewaymelese2714 2 жыл бұрын
የሚገርመው የዛሬ 7 ዓመት ሃዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል አደጋው በደረሰበት ቀን የታመመ ሰው ጥየቃ ሄጄ በጣም ለቅሶ ጩሀት ነበር በአጋጣሚ እኔም ወደዛ ሄጄ ሳይህ አ አ ሪፈር ተብለህ ከሆስፒታሉ አንቡላንስ ውሥጥ አስገብተሀው ሳይህ ምራቅህን ለመዋጥ ጉሮሮ አካባቢ ሲያታግል አይቼህ በጣም ነው የደነገጥኩት በአጋጣሚ እናቱንም ሳያት አወካት እ/ር ይማረው ብዬ አንቡላንሳ እስከሚተንቀሳቀስ እይቼ ነበር በእውነት እንደዚህ ድነህ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ የምታመልከው አምላክ አሁንም ጨርሶ ይማር አንደበትህ እራሱ በትህትና የተሞላህ ነህ እ/ር አሁንም ይማርህ ዳጊዬ
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 2 жыл бұрын
እውነትም የዘመኑ እዮብ! ህይወቴን አማርሬ አላውቅም አንዳንዴ ግን ሰለቸኝ እላለሁ። ዳጊየ አንተን ሳይ እግዚያብሔር ለእኔ የዋለው ውለታ ከአዕምሮ በላይ እንደሆነ ተረዳሁ። ከዚህ በኋላ ህይወቴን ሰለቸኝ አልልም። ይህንን እንድማር ያደረገኝ እግዚያብሔር ይመስገን አንተን ደግሞ ድነህ የማይህ ያድርግህ። የኔ ጀግና!
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 2 жыл бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ የአወቅሁት እዮብ ፣ በአካል ዳግም ሆኖ አገኘሁት ብል ስሕተት ይሆን ? ልዑል እግዚሐብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ ፣ ይሙላልህ ! ለልዑል እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ! አይዞህ 🙏🙏🙏
@user-pr7im2ez8s
@user-pr7im2ez8s 5 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ለእውነት(ለፍትሕ)የቆረጠ ጠበቃ ነው መሆን የምፈልገው ዳጊ አንተ የንግግር ብቻ ሳይሆን የህይወት ምሳሌዪም ጭምር ነህ።እግ/ር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ በቃህ አቤት ጽናት ብርታት ጀግና ነህ ወንድማችን
@kasahunaa3371
@kasahunaa3371 2 жыл бұрын
Life is just dificult when you live for truth, but truth always prevail!! Now you got a chance to be more important to the world!!
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሚሳነው ነገር የለም ዳግም ቁመህ ለማየት ያብቃን የጸበል እያመጡልህ ተቀባባ ጠጣ እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ለበጎ አደረገ እግዚአብሔር ይማርህ 🙏💓
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም እውነት ድንቅ ነህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን::
@bemnetmedia4466
@bemnetmedia4466 2 жыл бұрын
የሚገርም ትዕግስት በእውነት ለሁላችንም እንዲህ ያለ ልብ ለሁላችንም ይስጠን🌺
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ይገርማል በጣም 😢ጀግና ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር እንዴት አይነት ትግስት ነው የሰጠህ? 😥😘😘😘😘
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ በጣም የሚገርም እይታ ነው ያለክ በርታ ጀግና ነክ💪❤🙏
@alemayehumekonen7884
@alemayehumekonen7884 2 жыл бұрын
ይገርማል እዉነትህን ነው የኔ ወንድም ጥላቻ እኔንም ሊገለኝ ነበር ይቅር ማለት እኔንም አድኖኛል ምክንያታችን ቢለያይም በርታ አንተ የብሩህ አእምሮ ባለቤት ነህ በርታ ወድሜ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
በእውነት እኔ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ሙሉ አካል እያለን ተስፋ ቆርጠን ጭልም ለሚልብን ለእኔ አይነት ሰው ትልቅ ትምህርት ነው የሆንከኝ በጣም ቂመኛ ነኝ በቀል አልወድም ግን የበደለኝ ሰው እንኳን ይቅርታ ለማደርግ ማየት አልፈልግም ነበር አሁን ግን ከአንተ ተምሬ ይቅር ማለትን ተምሬያለሁ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ያድለን አንተንም ዳግም ድነህ ወደድሮ ማነትህ ተመለስህ ለማየት ያብቃን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሁሉም ለበጎ ነው ረዥም እድሜ እና ጤና እመኝልሀለሁ ኑርልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱❤❤
@tsibekele2445
@tsibekele2445 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ሀገሬ ካሏት ጀግኖች አንዱ አንተ ነህ ለማያቅ በዕድሜ ትልቅ ሰው ትመስላቸዋለህ እኔ ትንሽ ልጅ ሆነ ስለማውቅ እና ከልጅነት ጀምሮ ቅን ታዛዥ ልበ ሙሉ ልጅ እንደነበርክ ባውቅም እንደዚዓይነት ጀግና መሆንክን አላውቅም ሁል ጊዜ ቃላቶች ያስደምማሉ እች ሀገር አንተን የመሰለ ልጅ በማግኘቷ ዕድለኛ ነች ገና ታሪክ ትሰራለህ በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ሃሳብህን ሁሉ ይሙላልህ ነገ ከዚ በላይ ልዩ ደረጃ እንደማገኝ እርግጠኛ ነኝ ድንግል በምልጃዋ ዘመንህን ሁሉ ትጠብቅ ቃሎቶች ያጡርኛል ብርክርክ በልልኝ
@user-mb3wu7nt8p
@user-mb3wu7nt8p 2 жыл бұрын
ዳጊዬ እንኩን በሂወት ኖርክ የኔ ወንድም :: አብረን ተምረን አውቅሀለው :: አንተ እጅግ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ:: በርታልኝ ወንድሜ ለብዙ ሰው አርአያ ነህ::
@kidistmesfin2476
@kidistmesfin2476 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ካንተ ህይወት ብዙ ነገር ተምራለው።
@mengeshawelehslassie5403
@mengeshawelehslassie5403 2 жыл бұрын
በጣም ክብር ሰው ነህ ዳግም ከነ ስምህ ዳግም ነህ ነህ እና ምህረቶ ይስጥሕ.
@rshiyedngilmaryamlji8095
@rshiyedngilmaryamlji8095 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሱ ይማርህ አምላክ ይመስገን በጣም ጀግና ጠንካሪ መምህረ ነህ ፈጣሪ አንተ ውስጥ አየሁት
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 жыл бұрын
ዋው ጠንካራ ትልቅ ስው እግዚአብሔርን ተስፋ ያደረገ አይወድቅም እሱ ጨርሶ ይማር ዳግም
@wubalemyegetaliji1433
@wubalemyegetaliji1433 2 жыл бұрын
ዳግ እግዚአብሔር ይባረክ ህይወት የምፈውስ ምስክርነት ነው ተባረክ
@naniababa9627
@naniababa9627 Жыл бұрын
ስላንተ ቃል የለኝም😭 እግዚአብሔር ሙሉ አካልህን ይመልስልህ
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d Жыл бұрын
እንዴት አይነት ድንቅ ልጅ ነህ ደጊይዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞህ ከአንታ ብዙ ነገር ተማርኩኝ የእውነት ይገርማል ሰው ሁሉ እንደንታ የይቅርታ ልብ ለሁለችንም ይስጥልን አይዞህ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
ዳግማዊ ታርክን በፍትም ስምቸዋለው ብቻ እግዚአብሔር መልካም ነው ለዚህ ያበቃ ሉል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን አይዞክ
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 2 жыл бұрын
Amazing and intelligent person. You are a very brave young person. You are using your trails to help people to have hope. God bless you.
@sabanali5045
@sabanali5045 2 жыл бұрын
By the way “ I love my scares because it’s a price paid for truth “ I have forgive the man responsible for this damaged yet I have decide to for give this man as I believe “ Holding onto anger is like drinking poison and expecting the other person to die.” Wow thank you so much for teaching us to forgive and to never quit and always have the audacity of hope. Respect !!
@weynshetweyni4740
@weynshetweyni4740 2 жыл бұрын
ዳግምየ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው እች ምድር ሁላችንንም በተለያየ መልክ ትፈትነናለች አንተ ግን እድለኛ ነህ የሁሉ ባለቤት የሆነውን እግዚአብሔርንን ተደግፈሀል ከሁሉ የሚበልጠው እሱ ነው ሁሉም የከንቱ ከንቱ ነው አይዞህ ወንድሜ ዳግም
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 2 жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ ጥንካሬ ተስፋ እና ፅናት ኣመስጋኝነትን ካንተ ተምርያለው
እውነትን መጋፈጥ
13:29
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 2,6 М.
EBS TV ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል !!!
9:31
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
ከሞት ያተረፈችኝ መልካም ሴት
32:00
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 12 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН