ተስፋ ለቆረጣችሁ ሁሉ...... Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 35,438

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

4 жыл бұрын

Пікірлер: 273
@user-ct3mh1fm9t
@user-ct3mh1fm9t 4 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጦት መምህር በእርሶ ትምህርት ብዙ እዉቀት አግኝቻለሁ እርሶን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
@getemar7075
@getemar7075 4 жыл бұрын
Ameeeeeeen
@user-eh3ou8hi3s
@user-eh3ou8hi3s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጢልን ፀጋውን ያብዛልት
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ አሽናፊ አሁንስ ተስፍዬ ማነው እግዚአብሔር አይደለምን ጌታ እንደኛ አይቸኩልም ለሁሉም ቀንና ጊዜ አለው ሁሌም ተስፍዬ አንተ ነህ የማታሳፍረኝ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎትህ ዘመን ይባረክ አሜን አሜን እማን።
@fekerethiopian5160
@fekerethiopian5160 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeen ene towatyi esika mateya yichanikegnaliy gin semachegni ye egizaber keliy si Sema eragelowo ahuni yalehuty areba hegeri new Ena be thaloti asibugny
@azebminywab6357
@azebminywab6357 4 жыл бұрын
🙏 🙏💓💓💓ቃል ህይወት ይሰማልን!!!!!! 🙏
@sablayounes3849
@sablayounes3849 4 жыл бұрын
አቤት ለረጅም ሰአት ውሀ ጠምቶኝ ውሀውን አግኝቼ ስጠጣ እርካታው ደስ ሲል ቀሲስ የርሶም ትምርት ለነፍሴ እርካታዋ ነው .....ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@darige343
@darige343 4 жыл бұрын
አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ነፍስን የሚያለመልም ትምህርት ነው ጸጋውን ያብዛሎት💞💞💞💞
@gemz3359
@gemz3359 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን አምላክ እንደሡ ቸርነት እንደኛ ሀጢያት ሣይሆን ተመሥገን አምላኬ ለኔ አንተ ልዮ አባት ነህ
@mobilyphoneshop3918
@mobilyphoneshop3918 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen💒💒💒
@afratauae5886
@afratauae5886 4 жыл бұрын
ተስፍችን እግዛብሄር ነው በሚታየውና በሚሰማው ክፉ ነገር አንሸበርም 🌷
@roozkiros6065
@roozkiros6065 4 жыл бұрын
ኣቦ ቃለ ሂወት ያሰማልን ልብህን የምያረስርስ ቃለ እግዛእብሄር ነው ኣቦ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@muluabeba4416
@muluabeba4416 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ውስጥን የሚያድስ ትምህርት ነው እግዚኣብሄር የኣግልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@almazzewde5628
@almazzewde5628 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ጤና ፍቅር ሰላም ከነ ሙሉ ቤተሰቦ ይስጥልን አሜን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
ቀሲስ አሸናፊ ገብረማሪያም ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
@user-mp6nb2bu4q
@user-mp6nb2bu4q 4 жыл бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@itayking826
@itayking826 4 жыл бұрын
እግዛቢሄር ይመሰገን ይህን የነብሰ ዋጋ ያለውን ትምህርት መከታተል የጀመርኩበት ቀን የተባረከች የተቀደሰች ቀን አሜን አሜን አሜን እድሜ ጤና ያሰጥህ
@kinfeteferi4095
@kinfeteferi4095 3 жыл бұрын
ጌታ ብርክ ያርግህ አንተ ብሩክ ስው እወድሀለሁ በጣም ልጆችህን ያሳድግልህ እግዚአብሄር አይለይህ !!!!
@balaysetotawamebaye5690
@balaysetotawamebaye5690 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም ፈጣሪ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረልን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባረክልን ብሰማው የማይሰለች ትምህረት እኮነው ምታቀረብልን ትምህረት ሁሉ በእውነት ፈጣሪ ከነቤተሰብህ።ይባረክህ
@alemsewenga7740
@alemsewenga7740 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በስደት ነው ያለሁት በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ማርያም ብለው
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 4 жыл бұрын
amen amen amen
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@sirguteamslu9125
@sirguteamslu9125 4 жыл бұрын
የህይወት ቃልን ያሰማልን አሁን እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው ለእኔ መሰለኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@ibsagudina2956
@ibsagudina2956 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ibsagudina2956
@ibsagudina2956 4 жыл бұрын
Kail Hiewat yasmalin
@yonas2008
@yonas2008 4 жыл бұрын
አሜን ቀሲስ እድሜ ከጤና ጋር የስጥልኝ በዚህ ዘመን ተስፋ ብሚቆርተብት ገዜ እንዲ ያለ ተስፋ ሚስጥ ተምህርት ሰልሰትህኝ እግዚአብሔር የስጥልኝ አምሰግናለሁ
@asnakuyemojowachewa1232
@asnakuyemojowachewa1232 4 жыл бұрын
አሜን አባቴ ቃሎት የሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ🙏🙏🙏
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 4 жыл бұрын
እኔም ዛሬስ ተስፋ ቆርጬለሁ በጾለታችሁ አስቡኝ በስደት ላይ ውስጤን ይጨንቀኛል 😢😢😢😢😢😢ወይ ከገንዘቤ አልሆንኩም ወይ ከአገሬ መግቢያ የለኝ እፍፍፍፍፍ 😢😢😢በማሪያም ጸልዩልኝ
@tube-vl7ff
@tube-vl7ff 4 жыл бұрын
አይዞሺ እህታለም ተስፋችን ፍጣሪ ነው
@tube-vl7ff
@tube-vl7ff 4 жыл бұрын
ነይ በዋትሳቭ ቁጥር ላኪልኝ እንወያያለን አይዞሺ
@user-bz8hq8bv7i
@user-bz8hq8bv7i 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በጸሎት ጠንክሪ እግዚአብሄር መንገድ በሌለበት መንገድ አለው በፍጹም ተስፋ መቁረጥ የለብሽም እግዚአብሄርን ተደግፈሽ ጠላትን ማሽነፍ እለብሽ እግዚአብሄር ለሁላችንም ሀይል ብርታት የምናሽንፍበት ጉልበት ይስጠን አሜን
@meazifikrtube2783
@meazifikrtube2783 4 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ፀልይ
@ndkdksnsnsn6550
@ndkdksnsnsn6550 4 жыл бұрын
Ayzoshemaer
@hanaalemu6597
@hanaalemu6597 4 жыл бұрын
Amen Amen abatachen kala hiwote yasamalen baewenate telek temert nawe awo Tasefayy alytayyy holom nagariy baso charenate eziy dareshalawe esoma yaniy tasafa bayhone noro sente fatana alfiy laziy abeketoyale ahonem lazalalam tasefayy eso becha nawe
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 жыл бұрын
አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ይገባዋል እግዚአብሔር አይጥልም ተስፋ እቆርጥና በቃሉ ቶሎ እፅናናለሁ🙏 ክብር ለሱ ይሁን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ🤲❤
@genethana1145
@genethana1145 4 жыл бұрын
Kalhywet yasmln Kesses betam des yeml tmhrt nw
@m.drobit6057
@m.drobit6057 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@user-zy9kg5nd6f
@user-zy9kg5nd6f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amenamen5819
@amenamen5819 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን ፫
@fantayabuhay9052
@fantayabuhay9052 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ለመምህራች ሰላምና ያብዛልን
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiyot yasemaln
@tigistdemisse5836
@tigistdemisse5836 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማርያምን በጣም ደእስ የእሚል ትእምርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን በሰማነው ቃል 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን
@birtukantefera4051
@birtukantefera4051 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@hirutyemareyamlij5873
@hirutyemareyamlij5873 4 жыл бұрын
ቃለህይዎት የአሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 💒🙏
@mimisamrwet1520
@mimisamrwet1520 4 жыл бұрын
አሜን ቃለሆይወት ያሠማልን
@betiyetewahedolij8633
@betiyetewahedolij8633 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት በቃሉ እንዳፅናኑን በቃሉ ያፅናናዎት አሜን
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
😭😭😭😭Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yhe tmrt lene nw behulum ngr tesfa eyekoreticu nw gn Egziabher ykr ybelegn yemayalf kn ylm gn mayalf eyemeselegn techegericu 😭😭😭😭
@abrehethagosbezu1741
@abrehethagosbezu1741 4 жыл бұрын
Kesis Ashenafi betam inamesegnalen idemena tena ystln kalehiwet yasemaln👏👏👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭
@tigistdemisse5836
@tigistdemisse5836 4 жыл бұрын
አሜን ቃአለ ሂወትእ ያአሰማአልን በደጁ ያአፅናአክ ወንድእሜ
@yelewtnegash8172
@yelewtnegash8172 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን
@almaztafera757
@almaztafera757 4 жыл бұрын
አሜን አባቴ ቃለሕይወት ያሰማልን
@tigisttg7080
@tigisttg7080 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen Egzihabehr be tsega be Edime Yitabkilen 🙏⛪
@jolycell107
@jolycell107 3 жыл бұрын
😭😭 እስኪ በፆሎታች አሰቡኝ ወላተ ገብሬኤል ብላቹ ምናፍቅ ካልሆንሽ ብሎ እያስቃዩኝ ነዉ የቤሩት አክስቴ 😭😭
@axumtsionmariam1424
@axumtsionmariam1424 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏⛪Kalie hiwte yasemalen wenidimachen 🙏
@user-ze2oj5kk1g
@user-ze2oj5kk1g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 4 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን ስለማይነገርው ስጦታው ልኡል እግዚአብሔርይ ይከብር ይመስግን
@serkalemhadsuh2143
@serkalemhadsuh2143 4 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህችን
@got3ch626
@got3ch626 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalen🙏🙏🙏
@24Reem
@24Reem 4 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasmalen
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💒❤🤲እናመሰግናለን ዉድ መምህራችን🙏
@ASTUTUBE21
@ASTUTUBE21 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏
@adanecheshetu218
@adanecheshetu218 4 жыл бұрын
አሹ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድሮም ያንተ ትምህርት ልብ ውስጥ የሚገባ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@softlife5208
@softlife5208 4 жыл бұрын
ቀስ ለራሴ ይገርመኛል ይህ አጋጣሚ ምክሮት ልክ ዮትብ ስከፍተው በጭቀት ውስጥ ሆኜ ነው ግን ያፅናናኛል ምክሮት በውነት እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይባርኩልኝ
@elsatekle1095
@elsatekle1095 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwoten yasemalen mengstesemayten yawarslen
@shiberegizaw8740
@shiberegizaw8740 4 жыл бұрын
ቃለህይዉት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-re1ni5zg2z
@user-re1ni5zg2z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን
@bezatarekegn8177
@bezatarekegn8177 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልህ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቀወት
@genetalemayehu3174
@genetalemayehu3174 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ንንንንኝንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንምምንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@tesfumehari8909
@tesfumehari8909 4 жыл бұрын
Amesegnalehu memhrashin. Edmena tesfa abzto estwot medhanealem eymye Maryam ljg. Amen amen amen sheru egziabher betesfa yanuren beselotwo asbung.
@salamagerasalama1808
@salamagerasalama1808 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ፀጋውን ያብዛላቸው ረጅም እድሜ ከጤና ስጥቶ እግዚአብሄር ይጠብቅልን!!! እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን!!!
@egzabehreranyenew8650
@egzabehreranyenew8650 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xh4gf9ko9u
@user-xh4gf9ko9u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን
@ruthgatenchruth6684
@ruthgatenchruth6684 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@makdabirtukan7046
@makdabirtukan7046 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ይስጥልን መምህር ይህ ቃል በቀታ በዚህ ሰአት በዚ እለት ከጌታ ለኔ የተላከነው
@gabekassa3626
@gabekassa3626 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@weynshethailu971
@weynshethailu971 4 жыл бұрын
Amn amen amen kalehywt yasemaln
@eyeruseyayu1668
@eyeruseyayu1668 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን አባታችን
@antenehteshome4518
@antenehteshome4518 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰጠው እዉቀት ስላካፍልከን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ለቤተስብህም ጭምር እናመሰግናለን
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 4 жыл бұрын
Sagawene ybezalene kane hiwate ysamlene mngeseta samyate ywereselne Amene Amene Amene ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@rahelembaye5197
@rahelembaye5197 4 жыл бұрын
Amen
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 4 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን መምህር ተባርኬበታለው ለመተግበር የእርሱ የእግዚያብሔር ፈቃድ ይሆን።በጭንቀት ላለን የክርስተያን ሕዝብ ሆይ ድንግል. ምልጃዋ አይለየን።አሜን፫
@dinkineshdufera4273
@dinkineshdufera4273 4 жыл бұрын
Ishee Ishee kasis kala Iwoten yasamalen
@rootsflex9331
@rootsflex9331 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን፣
@firehiwotsultan9195
@firehiwotsultan9195 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልህ
@solomonhailemicael7582
@solomonhailemicael7582 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@yenunigatu4425
@yenunigatu4425 4 жыл бұрын
Amen amen kale hiyot yasemaln yesemanewun balbachin yasadrbn bawunet lib blo lamisamaw ye hiyot mangadin yasayal tsagawun yabzaln
@helentesfamariam6181
@helentesfamariam6181 4 жыл бұрын
Amen amen amen wendeme Egzibher yebarke wendeme embete Mariam kentegar tehen God bless you my Brothers i like your mezmur i like. God bless your familj 💚❤💙🧡💜✋🤲🖐
@user-dl4fo3lj1z
@user-dl4fo3lj1z 4 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወትን ያሰማል በእድሜ በጤና ያቆይልን !
@meazategene5632
@meazategene5632 3 жыл бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen ✝️🤲🤲🤲memhurachin kalehiwet yasemaln yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak ybark
@user-mn9pv3uj5q
@user-mn9pv3uj5q 4 жыл бұрын
እሂን ትምህርች ስላሰማከኝ አምላኬ አመሰግካለሁ 🙏 እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን 💚💛❤️🙏
@edltigebre5040
@edltigebre5040 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሄር ይባርክል እናመሰግናለን
@user-mj9bb8sn8m
@user-mj9bb8sn8m 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@jamalantar4863
@jamalantar4863 4 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@mulumache7261
@mulumache7261 4 жыл бұрын
yessemahut unet kehone Betam Yasazinal Kesisi Ashenafi ke kesis wede paster bemekeyerik
@abebechgatent6044
@abebechgatent6044 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን
@gelilaasfaha1529
@gelilaasfaha1529 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yesemaln
@selamargaw9397
@selamargaw9397 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selamweldu1418
@selamweldu1418 4 жыл бұрын
Egzabiher rejim edmena tena ystlign abete 🙏🙏🙏
@user-ds5uy4uy3k
@user-ds5uy4uy3k 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@seneitkassa8336
@seneitkassa8336 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ዪስጥልን ወድማቺን
@godadawebite2360
@godadawebite2360 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አድርሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከሞላ ቤተሰቦችህ ጋር 🙇🙇🙇🙇❤❤❤
@user-sj1dk8or1o
@user-sj1dk8or1o 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
@sunetsunet6567
@sunetsunet6567 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሕወት ያሰማልን
@Eminet369
@Eminet369 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እኛንም የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
@user-xf3ex6cp4v
@user-xf3ex6cp4v 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ቃለሂወት ይመግብልን እግዚአብሔር ይመሥገን ቃሉ እየመገባችሁ እምትገኙ ተሥደት አዉቶን ይቶቢያ ሠላም ይሥጥልን ባገራችን ያብቃን ሆይ
@yonastesfaye5417
@yonastesfaye5417 4 жыл бұрын
bewnet wendemachen tilik temeheret new yesetehen kalehiwot yasemalen rejem edmena tena yesetelen
@teklittesfay9086
@teklittesfay9086 4 жыл бұрын
ኣሜን አባቴ፣ እግዚኣቢሔር ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጦት
@samsunga10saow22
@samsunga10saow22 4 жыл бұрын
አደሜ ጤና ተሰፋ መንግስት ሰማይትን ይወራስልን መምህረችን ፀጋ ያብዛልን ቃል ህይዉትን ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን
@softlife5208
@softlife5208 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይባርክልኝ
@meeretwoldehawariat5642
@meeretwoldehawariat5642 4 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalen betam des yemil temhitet new
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!! Qale hiwot yasemalen ❤️
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 4 жыл бұрын
Qale hiwot yasemalen!!! Yemayetegeb sebket!
ጸሎት ለምን ይቆያል? እግዚአብሔር ለምን ያበዛዋል? Kesis Ashenafi
17:15
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,6 М.
ግራ ሲገባን መረጋጋ ሲያቅተን ይህን እናድርግ። Kesis Ashenafi
22:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 157 М.
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 19 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 22 МЛН
Yashageregne II ምርጥ የድሮ መዝሙሮች: ያሻገረን Yashageregne Full Album
57:46
ብስራተ ወንጌል bisirate wenigēli
Рет қаралды 818 М.
እውነተኛ ጸሎትና አቀራረቡ
21:46
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 112 М.