No video

🛑ተስፋ መቁረጥ🛑 ራስን ማጥፋት 🛑የእግዚአብሔር ዝምታ 🛑መፍትሔዎቹ ደስ የሚል ውይይት ነበር

  Рет қаралды 1,354

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

Күн бұрын

ወደማህበራችን ለመቀላቀልt.me/getemegn12

Пікірлер: 31
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 2 ай бұрын
በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ያላችሁ የምትፅናኑበት ውይይት ነበር ሼር አድርጉት ነፍስ ታድናላችሁ
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እሺ በፀሎት አስበኝ ወንድሜ ስለመናፍስት ካወቅሁ ቆይሁ ግን በጣም ነው የሚሰለቸኝ መቁጠሪያ አልወድም ምግብ በጣም ያስበላኛል ዛሬ ጭራሽ በጣም አዝኜ ከህበርት ፀሎት ተለይሁ ወንድሜ እስኪ ምከረኝ አመፀኛ ሆንኩኝ 😢😢😢ልቤ አዝኗል ወለተ ኪሮስ ነኝ አስበኝ መተት እንዳለ በህልም ይነግረኛል ግን ማመን አልፈልግም ምናለኝና እላለሁ በራሴ ተስፋ እየቆረጥኩ ነው
@Seife370
@Seife370 Ай бұрын
ስተት ነዉ ይታረም ማለቴ ነዉ እንጂ ለመንቀፍ አይደለም በተረፈ ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነዉ
@Samsunga13-mn7ll
@Samsunga13-mn7ll Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏👏🌺👏🌺👏🌺🌺🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 2 ай бұрын
በእውነት በጣም ተስፋ የሚስጥ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እኔም ተስፋ የመቅረጥ ስሜት አለኝ ካሁን ብሃላ እንዳልቆርጥ እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በፀሎታችሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ በአሕዛብ አገር ኑሮ ከባድ ነው 😢
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 2 ай бұрын
ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን እኛንም የተግባር ሰው እንድንሆ እመ አምላክ ትርዳን አሜን
@hapashisara5897
@hapashisara5897 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን🙏
@gjgbjryihu9656
@gjgbjryihu9656 Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mamimami1739
@mamimami1739 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏🌿🌿🌿💒❤💒❤💒❤💒❤❤❤❤❤
@user-wp4py6to2r
@user-wp4py6to2r 2 ай бұрын
አሜን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ
@yemenafestwegiya
@yemenafestwegiya 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@elroitube27
@elroitube27 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሞች
@user-ie3mz9tf6r
@user-ie3mz9tf6r Ай бұрын
በእውነት ቃልህይወትን ያሰማልን በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 2 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።❤❤🎉🎉
@Samsunga13-mn7ll
@Samsunga13-mn7ll Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድምችን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-xx1rw4ch9i
@user-xx1rw4ch9i 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
@ZenebeheSelemon
@ZenebeheSelemon 2 ай бұрын
እልእልልልልልዝማራ መላክትን ያስማል❤❤❤
@user-ie3mz9tf6r
@user-ie3mz9tf6r Ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤🎉🎉
@haymiyebershiehit9651
@haymiyebershiehit9651 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@banamet5409
@banamet5409 2 ай бұрын
በፀሎት አስቡኝ😭ላብድባችሁ ነዉ በስደት😭ወለተ ስላሴ እያላችሁ አደራ
@Dani65089
@Dani65089 Ай бұрын
እመአምላክ ታስብሽ አይዞሽ እህት ዓለም
@user-ie3mz9tf6r
@user-ie3mz9tf6r Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሺ እማ አይዞሺ😢
@habhabshi8263
@habhabshi8263 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቼ
@Henokdawa
@Henokdawa 2 ай бұрын
እንዃን ደህና መጣህ ወንድማችህን ወለደ ሐዋሪያት 🙏
@mitikiemunye
@mitikiemunye Ай бұрын
እኔ ቅዱሰ ገብርኤል ነዉ ያቆመኝ በግዚእቤሒር ቸርነት እደሀጣቴ በሆነማ እስካሁን እጠፋ ነበር
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 2 ай бұрын
💚💛❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻📖⛪
@user-hk6uh4kv1s
@user-hk6uh4kv1s 2 ай бұрын
ene.tesfa.korce.moten.temegnho.ebakacho.telyolgn.fkade.maryam.ykrstna.sme
@mitikiemunye
@mitikiemunye Ай бұрын
ተዉ ይወሴፍ ሰልክ ላስቀምጥልህና ላግኝህ ተዉ ተጨንቄ ነዉ
@Seife370
@Seife370 2 ай бұрын
ሲኦልና ገሃነም እሳት አንድ ነዉ? አዳም ገሃነም እሳት ዉስጥ ነበር ? ይሄ ስተት ትምህርት ነዉ የነዌ እና አልአዛር ታሪክ እንደሚያስረዳን አዳምና ሌሎችም ጻድቃን እሳት ዉስጥ እንዳልነበሩ ነዉ
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 2 ай бұрын
ሲኦልና ገሀነብን ማምታታት ነው የስህተት ትምህርት? በቅንነት እዚህ ጋር ይታረም ማለት ሲቻል ድካማቸው ላይ ውሀ መቸለስ ተገቢ ነው?
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 27 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 10 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 97 МЛН
🟥ንስሐ የሚያስገቡ 11 ሐጢያቶች ከህይወታችን ይወገዱ❌❌
59:08
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 2,8 М.
🟥አስራት በኩራት ምንድን ነው ለማንና እንዴት ይሰጣል @Tegbarawi_kerestena @yemenafestwegiya
1:17:56
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 1,2 М.
🛑የድፍረት ሐጢያት ምንድነው ? እንዴት እናስወግዳቸው @Tegbarawi_kerestena
1:12:32
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 2,1 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16