ተወዳጁ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ኢስላምን ከመቀሌ በፊት ስለ ኢስላም የነበረኝ ግንዛቤ

  Рет қаралды 15,922

HIJRA TUBE

HIJRA TUBE

3 жыл бұрын

#Ustaz Khalid Kibrom #Hijra_tube #ኢስላም ብቸኛው ብርሃናዊ ጎዳና ነው

Пікірлер: 58
@zleekaas5623
@zleekaas5623 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ደጨምርል እኔም ኪርስታን ንበርኩ አውን አለምሃዱሊላ ሙስሊም ላደርገኝ ዱዎ አርግልኝ ቁራአን እንዳገራልኝ ኡስታዜ አላህ ደጠብቅ ወንድማቺን አላህ ደጨምርላቹ ጢያቅ ላቀርባቹ
@zakyamusama8237
@zakyamusama8237 3 жыл бұрын
💝💝
@ToybaToyba-og1hi
@ToybaToyba-og1hi 6 ай бұрын
ማሻአላህ እንኳን ወዴ ትክክለኛውን መንገድ አላህ መራሺ አላሁአክበር
@ToybaToyba-og1hi
@ToybaToyba-og1hi 6 ай бұрын
ማሻአላህ እንኳን ወዴ ትክክለኛውን መንገድ አላህ መራሺ አላሁአክበር
@ToybaToyba-og1hi
@ToybaToyba-og1hi 6 ай бұрын
ማሻአላህ እንኳን ወዴ ትክክለኛውን መንገድ አላህ መራሺ አላሁአክበር
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 3 ай бұрын
እኳን ትክክለኛው መገድ መራሽ አላህ ቁርአን ያገራልሽ
@edengebre4692
@edengebre4692 3 жыл бұрын
እውቀት እንዲህ ሙሉ ሲሆንና በሚያምር ሁኔታ ሲተነትን ልብን ቆንጥጦ የመያዝ አቅም አለው ተባረክ
@SifenMustefa
@SifenMustefa 2 ай бұрын
masha,alla
@fyyu3909
@fyyu3909 Жыл бұрын
ሡብሀን አላህ
@fadelasaeed4140
@fadelasaeed4140 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እድለኛ ነህ አላህ ቀጥተኛ መንገድ አላህ መርቶሀል ወንድሜ
@fjeu7544
@fjeu7544 6 ай бұрын
ማሻሏህ ተባረከሏህ 👍👍👍
@user-ht7oz7om1x
@user-ht7oz7om1x 6 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማን የታላችሁ ኑ በሉጅ ክክክክክ
@Alo-mu3rl
@Alo-mu3rl 6 ай бұрын
MashaAllah
@AfetaDetemo
@AfetaDetemo 3 ай бұрын
መሸአለህ
@nurynury7132
@nurynury7132 3 жыл бұрын
Masha Allah
@fatimayahya-rv5uu
@fatimayahya-rv5uu Жыл бұрын
አሏህ አክበር
@RssRss-qu4xf
@RssRss-qu4xf Жыл бұрын
as wr wb
@iloveallha1710
@iloveallha1710 3 жыл бұрын
Mashallha
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 3 жыл бұрын
ማሽ አለህ አለህ ያውደደው ያውደደውን መንገድ ይመረል ሱብህን አለህ አለህ ይጠብቅህ አድነቂህ ነኝ በርተልን ኡስተዝ ኻልዴ ♥ አለህ መጨርሽችን ያስምርልን
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 3 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ኡስታዜ አልሀምዱሊላ የዚ አበቃልን ዛሬ እኛን ለማስተማር አበቃህ❤❤
@telekebad7686
@telekebad7686 3 жыл бұрын
አሏህአክበርአሏህይጠብቅህመሠሎችህንያብዛልን
@iloveallha1710
@iloveallha1710 3 жыл бұрын
Jzk Ustazena
@semiramolla-qu4zh
@semiramolla-qu4zh 4 ай бұрын
መሻአላህ ወድም ኻሊድ አላህ ያፅናህ ካቲማህንም ያረበና አለሚን ያሳምርልህ
@JemilYousef
@JemilYousef 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@faezabekri7999
@faezabekri7999 3 жыл бұрын
ماشاء الله
@Mohamedali-fk9gx
@Mohamedali-fk9gx 2 жыл бұрын
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏህ ትክክለኛውን መንገድ ለመራችሁ ጌታ ምስጋና ይገባው
@aminabintbabaallahkerim8770
@aminabintbabaallahkerim8770 3 жыл бұрын
አህሌን
@saadaahmed313
@saadaahmed313 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቱ ተከታታዩን ጨቅርቡልን
@saynamuhammad5367
@saynamuhammad5367 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላሕ
@rmo8386
@rmo8386 3 жыл бұрын
ኡሥተዝ ጂዛክ አላህ ኸይር
@fujatyehussainyoutubechane3624
@fujatyehussainyoutubechane3624 3 жыл бұрын
መሸ አለህ መንገዱን የመረሂ አለህ ጥረት ይግበው
@mrvip4740
@mrvip4740 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ✅✅✅✅
@nakanwagiracheal9996
@nakanwagiracheal9996 3 жыл бұрын
መሸአለህ አለህ ይጨምርልህ ኡዝተዘችን
@tube-bt9jv
@tube-bt9jv 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም
@aminamohammed5058
@aminamohammed5058 3 жыл бұрын
مشالة الله
@fatimaso5429
@fatimaso5429 2 жыл бұрын
جزخير
@saadaahmed313
@saadaahmed313 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@taybatayba8799
@taybatayba8799 3 жыл бұрын
الحمدلله ربناعلمين النعمةالسلام
@hayathhayath2675
@hayathhayath2675 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@saadaahmed313
@saadaahmed313 3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-bn7kk1mh9q
@user-bn7kk1mh9q 3 жыл бұрын
አላሁአክበር
@misssada954
@misssada954 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ስወደህ
@misssada954
@misssada954 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹
@user-sn4pk4mj7l
@user-sn4pk4mj7l 3 жыл бұрын
ኡስታዙና ይጠውል ኡምረወት
@iloveallha1710
@iloveallha1710 3 жыл бұрын
Jzk hjira tube
@moumenaseraj2674
@moumenaseraj2674 3 жыл бұрын
አላህ ያህሚክ ሁስታዙና
@zeboseid5999
@zeboseid5999 2 жыл бұрын
ጀግና ችን
@erukiaahmed2445
@erukiaahmed2445 Жыл бұрын
ወላሂ አንተን የመሰለ ብሩህ አእምሮ የተሰጠዉ ሰዉ ወደ እስልምና ስለመጣህ ብቻ አላህን ምስጋና ይገባዉ
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 Жыл бұрын
አዳምን አላህ ሲፈጥረው ልክ ኢሳ ወፍን እንደፈጠረው ነው። በመጀመሪያ አላህም ሆነ ኢሳ ፍጥረት ሲፈጥሩ ጭቃ ይዘው ታዩ ከዚያስ ሁለቱም እፍ አሉ ከዚየስ የሚንቀሳቀስ ሕያው ፍጥረት ተገኘ።ኢሳ ታዲያ መፍጠር የፈጣሪ ብቻ የሆነውን ባህሪይ ተጋራ። ከመሐመድ ይልቅ ለአላህ ቅርብ የሆነውን ኢሳ አልመሲን ሙስሊሞች ቅረቡ
@abduahmed5477
@abduahmed5477 Жыл бұрын
አላህኮ አደምን ሲፈጥረው አይደለም ነብዩ እየሱሰ እናቱ መርየም አልተፈጠረች የመሬም አባት ኢምራን እናትዋ ሒና አልተፈጠረችም ከስንት ጊዜ በውሀላ መሬም ተፈጠረች መርየም ደሞ መልአኩ ጅብሪል መጥቶ ነፍሰጡር ነሸ ወንድ ልጅ ትወልጂያለሸ ስሙም ነብዩ ኢሳ ይባላል አላት መልአኩን ጅብሪል ወደ መርየም የላከው ሰማይና ምድርን የፈጠረው አደምና ሐዋን የፈጠረው አንድ አላህ ነው
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c 10 ай бұрын
አዳምኮ መጀመሪያ ነው የተፈጠረው እየሱስን የፈጠረው አላህ ነው ተአምርን ለነብያቶች እውቀትን አላህ ስጥቶቸዋል ምሳሌ ሙሴ በትሸየብትር በሀርን ሰንጥቋል ፈጣሪ ስለሆነ ነውዴ? እየሱስ ሲጀመር ከራሴ አንድም ላደርግ አይቻለኝም ይላል መፅሀፍ ቅዱስሽ
@Fone_f1
@Fone_f1 Жыл бұрын
እውነት አንተ ገብቶህ ነው ሙስሊም የሆንከው በእርግጠኛነት አሁንም አልገባህም ኣላህ ሰማይና ምድር ሲፈጥር በቃሉ ፈጠረው ይህ ከኣላህ የሚወጣው ቃል የሚሰራ ነውና ይህ ቃል አለማት ተፈጠረበት እንላለን።በኛ ክርስትና ይህ ከአላህ የወጣው ቃል ከኣላህ ዘንድ ነበረ ይህ ቃል ከአላህ እንደ ታዛዥ ይወጣል ሳይሰራም አይመለስም።ስለዚህ ኣላህ ከልቡ ቃሉን ሲያወጣ ልብ እንደ አዛዥ እንደ ኣባት ነው ብለን እናምናለን ያ የሚወጣው ቃል እንደ ታዛዥ እንደ ልጅ ተላላኪ ብለን እናምናለን ሌላው አላህ መኖርያው በሰማይ ነው ዙፋኑም በሰማይ ነው። ቢሆንም አሁን አኔም አንተም የምንጽፈው ያያል ይሰማል ያውቃል። ይህ ደግሞ ከዙፋኑ ሳይነሳ ሳይንቀሳቀስ ቃሉን ይልካል ሁሉንም ይሰራል ያሳካል በመንፈሱም በሁሉም ቦታ ሁሉንም ይከታተላል ስለዚህ አላህ ሰዎስት ነው ማለት ነው አይደለም። እግዚኣብሄር ኣንድ ነው ሲሰራ በዙፋኑ ሆኖ(ኣብ) ቃሉን ይልካል(ልጁን)በዙፋኑ ሆኖ ጸሎታችን ይሰማል መንፈሱ በሁሉም ቦታ አለ(መንፈስ ቅዱስ)።በዙፋኑ ያለው ኣምላክ የሚሰራበት የሚመጣው ቃል በሁሉም የሚገኘው መንፈስነቱን ሰዎስት ቦታ አለ ማለት ነውን።ይህ ከእግዚኣብሄር የሚወጣው ቃል ነው ዓለማት የተፈጠረበት ቃልስጋ ሆነ ብለን የምናምነው።ይህን ለመረዳት አለመታደል በጣም ከባድ ነው ያውም 27ዓመታት።እግዚኣብሄር ይርዳህ ወንድሜ።
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 11 ай бұрын
😢
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እስኪ ልጠይቅሽ አብ ሰማይና ምድርን ሲፈር ማንስ ነበረ እያለ ይናገራል በመፅሀፍ ቅዱስ ከእየሱስ በፊት አንድ አምላክ ነበር የሚመለከው ምሳሌ የሙሴ ታሪክ ላይ እስራኤል ሆይ ስማ አምላካችን አንድ ነው ይላል ከእርሱ በቀር ሌላ የለም ይላል ከእርሱ በቀር ሌላ የለም ረዳት የለንም እየተባለ የሚመለከው ማነው አላህ ብቻ ነው ፈጣሪ ፍጡርን አይመስልም ሲቀጥል አባትና ልጅ እንዴት ተዋለዱ እነደ ሰው አይደለም ካልሽ እንዳች እስረጂኝ እናቱ ማሪያም ናት አባቱ አብ እግዚአብሄር እንዴት እንዴት ቁርአን ላይ ሱረቱል ካህፍ ላይ አረህማኑ ልጅ ይዟል ለሚሉት ማስረጃ የሚመስልጅ ተጨባጭ እውነታ የለውም ይላል አላህ አንድ ነው አልወለደም አልተወለደም የሁሉ መጠጊያ ነው ህያው ነው እየሱስም የአላህ መልዕክተኛ ነብይ ነው ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ አይባልም ፈጣሪ ሰው አይሆንም ስውም ፈጣሪ አይሆንም እያንዳንዷ ነፍስ አንድ ፈጣሪ ብቻ እንዳለች ታምናለች so ስትፈጠሩ ሙስሊም ናችሁ ንፅፅር ተከታተይ
@mekiyaoumer8112
@mekiyaoumer8112 3 жыл бұрын
አሏህ አክበር
@temimatemima4296
@temimatemima4296 3 жыл бұрын
አለሁ፡አክበር
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 12 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 52 МЛН
#ወጣት_በቁርአን_እይታ #ustaz_khalid_kibrom
13:41
Maruf Hussen
Рет қаралды 88 М.
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 12 МЛН