ተወዳጅ ተዋንያን ይገረም ደጀኔ ና ተስፋለም ዮቶርያዊያን | Seifu on EBS

  Рет қаралды 284,722

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

ተወዳጅ ተዋንያን ይገረም ደጀኔ ና ተስፋለም ዮቶርያዊያን | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 458
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ለኢትዮጵያ አንድነት በጸሎት በርቱ🙏🙏🙌🙌
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
ይገረም እና ተስፋ በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ዘመናችሁ ይባረክ በመንገዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰይፍ የምንውዳቸውን አርቲስቶች ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 жыл бұрын
ይገረም በጣም የሚወደድ ተዋናይ ነው። እኔም የማውቀው ፀጉሩ ሀር በነበረ ግዜ ነው።እውነት ለመናገር ፀጉሩ ውበቱ ነበር ሲመለጥ ከሱ ቀጥሎ ያዘንኩት እኔ እንደነበርኩ እርግጠኞ ነኝ። ዛሬ ግን ይሄንን ውበት ለመለሰችልን ቱርክ ምስጋናው ላቅ ያለ ነው👏👏👏👏🙏🙏። ግጥሙ ደግሞ ልብ ይነካል በተለይ ዜግነታችንን ቀይረን ላለን ኢትዬጵያኖች በቁስላችን ላይ እንጨት ነው የጨመርክብን ግን ምን እናድርግ ኢትዬጵያ ሁለት ዜግነት እንደማትፈቅድ የታወቀ ነው ይሄ ደግሞ ውጭ ለምንኖር ትልቅ ፈተና ነው ለመኖር ስንል ዜግነታችንን መቀየር ግድ ይለናል። ኢትዬጵያ ሁለት ዜግነትም ትፍቀድ ማለትም አልፈልግም ብትፈቅድ ለጠላት መንገድ መክፈት ስለሆነ። ከኞ ይልቅ ጠላቶቾ ስለሚጠቀሙበት ይሄንን አጥብቄ ከምቃወመው ሰው አንድ ነኝ። እኞስ አንደኞችንን ተሽጠናል ሀገራችንን ግን ለመሸጥ አልደራደርም። ሀገራችንን እና ህዝባችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን።
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና ስብከት መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏🙏
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 2 жыл бұрын
ይጌ የኝምርጥ ምርጥ ግጥም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁላችሁም ኑሩ ልን 🙏🙏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
አቶ ተመስገን እግዚብሄር ይባርክህ እንደ አንተ መልካም ሰወችን ያብዛልን
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 жыл бұрын
የዛሬው ምርጥ ፕሮግራም ነው ይገረም በጣም አዝናንተኸናልም አስተምረሃልም ግጥምህ ድንቅ ነው Thank you .
@tenayeteni2599
@tenayeteni2599 2 жыл бұрын
ወይ ስይፉዬ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 жыл бұрын
ይገርም ስወደው ምርጥ ስው👍👍👍👍
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው አርቲስት ይገረም ደጀኔ የኦርቶዶክስ ልጅ ለመላዉ ቤተሰብህ ሰላምና ጤና ይስጥልህ ተባረክ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
የእውነት ማንም ያላስተዋለው ድንቅ ሃሳብ ነው እስር ቤት ያሉን በዚህ መልኩ መርዳት በጣም ትልቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ
@gelilalove1205
@gelilalove1205 2 жыл бұрын
ይገረም አዝናናከን ደሞ ስወድክ ፈጣሪ ትዳርክን ልጆችክን ይባርክ
@temesgenyeshanew9883
@temesgenyeshanew9883 2 жыл бұрын
የይገረምን ፀጉር የመለስክ የኢትዮጵያን ሰላም መልስልን 😂😂😂ደስ የሚል ምኞት✅
@zeki7603
@zeki7603 2 жыл бұрын
ይገረም የሚደንቅ ግጥም ነው። ዋው በርታ ደስ የሚል ግጥም ደስ የሚል መልክት።
@user-sr7ku5oi4e
@user-sr7ku5oi4e 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ውይይት የእውነት ሳቅ ያለበት የእውነት መፎጋገር ያየውበት ይመቻቹ ያገር ልጆች ❤️❤️❤️
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 2 жыл бұрын
አርቲስት ተስፋለም የተረጋጋ ሰው ነው ደስ ሲል ከባለቤቱ ጭምር ነው የምወዳቸው 😘💚💛❤ እስረኞቹን የማገዝ ሃሳብም በጣም ደስ ይላል በርቱ😘💚💛❤
@Lidiya_N.
@Lidiya_N. 2 жыл бұрын
What a wonderful poem!!!👏👏👏👏ይገረም በጣም አንደብተ ርቱዕ ነህ ቀልድህም ያስቃል ግን ትንሽ ለተስፋለም እድል አነሰው
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ምርጥ የኢትዮጲያ እንቁወች ሁሌም ደስስ ይበላችሁ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 2 жыл бұрын
ይገረም በጣም በጣም እናመሠግናለን ለግጥምህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ በጣም እንወድህሃለን
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 2 жыл бұрын
ፈጣሪሆይ አገራችንሠላም አርግልን😭😭😭😭😭😭
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 28 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 35 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 17 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 4 МЛН
Gere Emun Part 187 | ገሬ እሙን ክፋል 187
55:56
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 190 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 28 МЛН