ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሀሊማ የአቋም ለውጥ አድርጋለች | Seifu on EBS

  Рет қаралды 407,195

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሀሊማ የአቋም ለውጥ አድርጋለች | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 863
@hailemichaeltadesse5686
@hailemichaeltadesse5686 2 жыл бұрын
She is very confident, beautiful, open, and real girl
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ሐሊማየ የኔ ፍልቅልቅ እውነተኘውንም ሰርግ ፈጣሪ በቅርቡ ያድርገውና ወልደሽ ለማየት ያብቃን 🙏እውነት በጣም ነው የምወድሽ ❤😘
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign ehete be qenenet
@truwrkyeneneh603
@truwrkyeneneh603 2 жыл бұрын
@@mimifkr1743 1!p8
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@henokdamtew8559
@henokdamtew8559 2 жыл бұрын
ሀሊማዬ ፍልቅልቅ የሆንሽ ሴት እንዴት እንደምወድሽ እኮ የ90ዎቹ ድምቀት የምር ደግሞ አግብተሽ ወልደሽ ባይሽ ደስታዬ ነበር ❤😍❤😍
@sunday9022
@sunday9022 2 жыл бұрын
😍😍ሀሊማዬ በኑሮሽ ደስተኛ የምቶኝበትን ትዳር እንዲሰጥሽ መልካም ምኞታችን እንገልፃለን እንደ ፋረስ ቤተሰብ🙏🙏🙏😍😍
@emusumyatube
@emusumyatube 2 жыл бұрын
~ባሰቡት ቁጥር ውዴታው ይበረታል ~ባወሱት ቁጥር ጥሙ ይጨምራል ውድ ወገኖቸ ኑ ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ አሉ
@zuzuhabshawit828
@zuzuhabshawit828 2 жыл бұрын
አላህ ሷሊህ የሆነውን ባል ይስጥሽ ከዘፈን አውጥቶ የተፈጠርንበትን አላማ የሚያመላክትሽን አላህ ይወፍቅሽ ዱንያ ትንሽ አለምነች አላህ ይመልስሽ የኔ ውድ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 2 жыл бұрын
ወላሂ የኔም ዱአ እሱ ነው ወላሂ ሣልህ የሆነው አሏህ ይወፍቃት ሂዳያ ይሰጣታል ያረብ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
አሚን
@tofikmohammed712
@tofikmohammed712 2 жыл бұрын
* እዉነት ከአሏህ ጋር ነው የፈለገ ይመን የፈለገ ይካድ * የሚለውን የአሏህ ቃል ይቺን ልጅ ባየሁ ቁጥር እያስታወስኩ ይደንቀኛል ። አሏህ ቀናውን መንገድ ይምራሽ የአኼራ እህታችን ።
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
ሙሐመድ ነብይ አይደለም ሀሰተኛ ኣረብ ነበር
@tofikmohammed712
@tofikmohammed712 2 жыл бұрын
@@redetayalew1187 ምነው ለህታችን የተሻለ ህይወት መመኘታችን ነው እንዲ ውዱን ነብያችነን በክፉ እንድጠሪያቸው ሚያረግሽ። መፀሀፋቹህ ምንይላል *የሚያረጉትን አያውቁም እና ይቅርበላቸው* አሏህ ይቅር ይበለሽ
@amirtahir2871
@amirtahir2871 2 жыл бұрын
@@redetayalew1187 ዝም ብለሽ በረንዳ ላይ በ3ብር ለሚሸጠው ስእልሽ ስገጂ ስእላም😆😂😂
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 2 жыл бұрын
@@redetayalew1187 ክክክክክክክክ አንተም አለህ አይደል በሴት ብልት ሾልኮ የወጣ ሰውን ፈጣሪ ብለህ የምታመልክ ከንቱ ካፊር
@fatumamuhammed3962
@fatumamuhammed3962 2 жыл бұрын
አሚን አኺ ልክነህ
@ananaTube9529
@ananaTube9529 2 жыл бұрын
ሀሊማ የዋህ ሴት ናት አንድ ቀን እንደምታግባንና አንተ ላይ እንደምትቀርብ ተስፋ አለኝ ሰይፉ ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠብቀው ተወዳጅ ፕሮግራም ነው ሁሌም አዲስ ሁሌም አይሰለችምሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 жыл бұрын
ከዚህ በኃላ ማግባት ? 🫢😛
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@bethelehem4989 ደምሩኝ😍😍😍
@mehirethabte2911
@mehirethabte2911 2 жыл бұрын
@@bethelehem4989 ማለት?
@mehirethabte2911
@mehirethabte2911 2 жыл бұрын
እውነት ነው ።
@merem-xi9oo
@merem-xi9oo 2 жыл бұрын
የውስጥሺን አላህ ነው የሚያውቀው ያሰብሺውን ሁሉ አላህ ያሳካልሺ ህይወት ከባድ ነው አንዳንድ ሰወች የሳቀ ሁሉ የደላው ይመስላቸዋል በሳቅ ውስጥ ብዙ ነገሮች አሉ
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 2 жыл бұрын
ሳህ
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
አቦ ተዋት እሷ የምታዉቀዉ ነገር ስላለ ነው የግለሰብ መብቷ ነው።
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 2 жыл бұрын
እውነትነው በትክክል
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
አላህን በግልጽ እያመጹ ደስታ ከየት ሊመጣ?
@agt2595
@agt2595 2 жыл бұрын
ስታሳዝን በጣም ደግና ግልፅ ነች። ፈጣሪ ጥሩ የትዳር አጋር ይስጥሽ።
@haliyenatonafaki4968
@haliyenatonafaki4968 2 жыл бұрын
ጊዜው ደረሰና ሀሊማ ይህ ቃል ካፏ ሲወጣ እንደት ደስ ይላል የምትመኝውን ባል ይስጥሽ
@salahabdu9795
@salahabdu9795 2 жыл бұрын
አላህ ሂዲያ ይስጥሽ እና መልካም ባል ይግጠምሽ
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v 2 жыл бұрын
የኔ ማር አላህ ሸሂዴ ነው ስትል ደስ ስትል አብሽሪ አላህ ሂዲያውን ይስጥሽ የኔ ውድ😘😘
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ😍😘
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 2 жыл бұрын
አሚን ዜድየ አሏህ ይድረስላት እሱ ያጠመመዉን ማንም አያቀናዉም እሱ ያቀናዉን ማንም አያጠመዉም ያረብ እሱ ይድረስላት ይረብ😥😥😥
@teshomeabate2350
@teshomeabate2350 2 жыл бұрын
I like her confidence, openness,and honesty.
@princessmekelle81
@princessmekelle81 2 жыл бұрын
ሐሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ ትዳርና ልጅ ከፈጣሪ ነውና አንድ ቀን ፈጣሪ ይሰጥሻል ዋናው ጤና ነው❤❤❤❤ በተረፈ እወድሻለሁ❤❤❤
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
ሐሊማዬ ከውረት የፀዳ ትዳር እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ውድድድ ❤❤❤❤
@ayufast
@ayufast 2 жыл бұрын
አላህ ይመልስሽ ሂጃብሽን ለብሰሽ ልብሽ እረግቶ እንድናይሽ ተስፋ አለኝ my allah save halima🙏😥
@user-dy8dx6ll3w
@user-dy8dx6ll3w 2 жыл бұрын
ሐሊማዬ እኔ ካንቺ ደስ የሚለኝ ሳቅሽ ውስጤነው ፈጣሪ የምታስቢውን የሀሳብሽን ያሳካልሽ በጣም ነው ምወድሽ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ቤተሰቦች
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ደምሩኝ ቤተሰቦች ሃሊማ የኦዴንስ ድምቀት ነች😍😘💖💗
@user-lx3qr8mb7x
@user-lx3qr8mb7x 2 жыл бұрын
እህቴ ሀሊማ አላህ በራህመቱ በኢስላም ሴትንልጅ አክብሮታል እናም እህቴ እራሳችንን በዱኒያ አንሸወድ በሂጃብ ተዋቢ በሸሪአሽው ምንገድ ሂጅ እባክሽ ጀነትአለ ዱኒያ አታታልሽ
@hiwotfekadu4673
@hiwotfekadu4673 2 жыл бұрын
ምን አይነት የዋህ ሰው ነሽ የኔ ቆንጆ ጌታ ያሰበልሽ የተሻለውን ይስጥሽ😘
@selenahenery1512
@selenahenery1512 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ራሴ ልክ እንደሠማሁ የተሠማኝን ደሥታ ልነግርሽ አልችልም ጌታ በኑሮሽ ደሥተኛ የምትሆኝበትን ትዳር እንዲሠጥሽ መልካም ሞኞቴ ነው 😍😍😍❤❤😘
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ 👩‍❤️‍💋‍👩💘
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ቤተሰቦቼ
@selenahenery1512
@selenahenery1512 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እሺ የኔ እህት ቤተሰብ እንድሆንሽ ስለጠየቅሽኝ አመሠግናለሁ😍😘
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
@@selenahenery1512 የእኔ ውድ👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩👈
@tianastyle2139
@tianastyle2139 2 жыл бұрын
ሃሊማዬ የኔ ምስኪን የኔ ፋሲካ ለሰው ብለሽ ያለመን ሽበት ነገር ውስጥ እንዳትገቢ አደራ ሰዉ የሚለው አያጣም። አንቺ ብቻሽን ሙሉ ነሽ እህቴ❤️
@bint.Negash.2000
@bint.Negash.2000 2 жыл бұрын
@etsegenetbelew8150
@etsegenetbelew8150 2 жыл бұрын
ስወድሽ አንቺ ነጻ ሰው ነሽ እዚህ ሀገር አስመሳይ ነው የበዛው ራስሽን መሆንሽ ይመቸኛል❤❤❤
@et5923
@et5923 2 жыл бұрын
የሃሊማ አለማግባት Seifu show ላይ እንደሰንሰለት ድራማ ረዘመብን መልካም ትዳር እንዲገጥምሽ ምኞቴ ነው🙏
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
የኔ ማር አላሕ ሻሕዴ ነው ስትይ ደሥ አለኝ አላሕ ሒዳውን ይሥጥሽ ማማየ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ አሏህ ሳልህ ባል ይሰጣት ሂዳያም አሏህ ይወፍጋትትት
@user-yp9nv9bl2l
@user-yp9nv9bl2l 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ምወድሽ ብዙ ሙስሊሞች ሰይፉ ላይ አልሀምዱሊላህ ብሎ እንኳን አያውቅም ለምን እኔጃ አንቺ ግን አላህ ሻሂዴ ነው ወላሂ አልሀምዱሊላህ ትያለሽ ማሻአላህ ኮንፊደንስሽን አደንቃለው አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን እህቴ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 жыл бұрын
አረ ደሞ ምን ትወደዳለይ ሙስሊም ነኚ እያለይ ፀጉሯን አጨብርራ
@user-yp9nv9bl2l
@user-yp9nv9bl2l 2 жыл бұрын
@@user-nx4sj3cw8b የኔ እናት የኛን ወንጀልስ ማን አየልን
@ererc
@ererc 2 жыл бұрын
ሙስሊም ናት እንዴ???
@mohammedabdulkadir2004
@mohammedabdulkadir2004 2 жыл бұрын
she real person & real Muslim because she is SOMALI !
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
@@ererc አው
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 жыл бұрын
የኔፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ አሠቃዩሽ እኮ እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ የኔንፁህ ልብ ሰይፍሻ እማይንቸፋቸፍ ከከከከከከ
@emmymeme899
@emmymeme899 2 жыл бұрын
ሀሊማዬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳካልሽ ❤❤❤❤
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ😍💓💓💓
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
መጨረሻው እንቧ ተናነቅን ማመኝ አቀትን ደስታ ሆንኩ አላህ ባል ልጅ ቤተስብ ይመስል ጥሩ ትዳር ይስጥሽ ብዙ ጊዜ ቆንጆ ብርቱ የምንላቸው ሰዎች በጊዜያቸው ሳይጠቅሙ ጊዜው ስያልፍ ስታመሙ ሳይ ያዛዝኑኛል እኔ ከልቤ በስደተኛ እህትሽ ዱዋአ አረግልሻለው አላህ ምንም ያይሳነውም የመኖር ትርጉም ሚታወቅው ልጁ ወይም ትዳር ከእኔ ብቻዬ ውጥተን ሁለት ስንሆን ነው እኔም የኒካ ባሌ ለማግኘት ያብቃን
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
ከትዳሩ በፊት ሂዳያ ተመኚላት
@user-ng6vz2rl2f
@user-ng6vz2rl2f 2 жыл бұрын
ስነ ልቦና ዶክተር ያስፈልጋታል በጣም የሜያሰቸግራት ነገር አለ ብቻዋን አይደለችም አላህ ያሽርሽ
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 2 жыл бұрын
ሀሊማ 'ኮ' አላህ ጠፈፍ ያለውን መልካም የሆነ የትዳር ጓደኛ ይስጥሽ 💕የኔ ፍልቅልቅ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
@ethiopia8545
@ethiopia8545 2 жыл бұрын
አላህ ይዘውጅሽ እህታችን ሳሊሁን ቀልብሽን ሰኪና ምታገኝበትን አላህ ይወፍቅሽ በቅርቡን። ትዳርን ጠልታ ሲይሁን በሀሪዬን አይረዳም ብላ ስለምታስብ ነው
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 2 жыл бұрын
ሐሊማየ የኔ እህት ሳቂታ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይሰጥሻል መልካም ሴት ነሽ😘
@zbeyne2688
@zbeyne2688 2 жыл бұрын
አላህ ትክክለኛውን መገድ ይምራሽ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኛ የሷ ጉዳይ ምን አገባን የሀገር ጉዳይ አደረከው እኮ??
@zenaadu6418
@zenaadu6418 2 жыл бұрын
I really like her confidence 👌🏾
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 жыл бұрын
የሀሊማን ሀሳብ ያስቀየርክ ፈጣሪ ተመስገን
@muradovlog8620
@muradovlog8620 2 жыл бұрын
Neju andenga comach
@mimisha3676
@mimisha3676 2 жыл бұрын
ሁሌም ደስተኛ ናት 🥰 ደስታሽ ይብዛ አሁንም
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ😍😍😍
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ሐሊማዬ ስወድሽ ::❤️ ሰይፍሻ ሁሌም ነው የምታስቀኝ ::
@asasd9600
@asasd9600 2 жыл бұрын
ውይ ሰይፉ ጥያቄህ ፉልቅልቅ ነዉ የሚያረገዉ ሰላምህ ይብዛ ሀሊማዬ ሁሌም ሳቂልኝ 😘❤
@foziyaali5123
@foziyaali5123 2 жыл бұрын
እኔ እምመኚልሽ በዲኑ ጠካራ የሆነ ከዚህ ከአዝማሪነት የሚያላቅቅሽ ሷሊህ የሆነ ባል አላህ ይወፋቅሽ
@gatentsalih6117
@gatentsalih6117 2 жыл бұрын
ጎን አገዳሽ ይላቀቅ
@alinaalina212
@alinaalina212 2 жыл бұрын
@@gatentsalih6117 ምን አረገችሽ አወ አላሕ ያላቃት ያረብ
@gatentsalih6117
@gatentsalih6117 2 жыл бұрын
@@alinaalina212 ግን ስለ ራስሽ ማወቅ አይሻልሺም
@alinaalina212
@alinaalina212 2 жыл бұрын
@@gatentsalih6117 ሥለኛ ሥለ ሙሥሊሞች እናንተን አንችን አይመለከትሽም አይመለከታችሑም እናንተ ካፊሮች እኛ ሙሥሊሞች እርሥ በርሣችን እየተመካከርን ዱአ እየተደራረግን ተዋደን ነዉ በዱኒያላይ የምንኖረዉ ከዛም አብረን ወደ ጀነት ጠይብ
@gsjselambesufikadjsh2512
@gsjselambesufikadjsh2512 2 жыл бұрын
@@alinaalina212 የግብጹንም አይሲሲ እንዳትረሺ አንድ ነገር ልበልሽ ሁሉም እስላም አንድ አይደለም እውነትን አምነሽ ተቀበይ ሺሀ እና ሲኒ እሺ ከዛም አንድ ሰው ሙስሊም ስለሆነ ብቻ ጀነት አይገባም የአላህን ህግ ስርአት ትእዛዝ የሚፈጽም ብቻ ነው እሱም ቁርአንን ሙሉውን አንብቢ በሀይማኖት ብቻ ጀነት አትገቢም ያ ቅዠት ነው ኡስታዞች የሚያስተምሩት የሚደክሙት ለምንድን ነው ታሪያ ?ሀይማኖት ብቻውን አያድንም
@Hagos1018
@Hagos1018 2 жыл бұрын
ሃሊማየ የኔ ማር ፍልቅልቅ ሁሌ ሳቅ 😘❤️ ልብሽ እኮ ንፁህ ነሽ መቸም ሃላህ አንቺ የምትደሰችበት እንደ ልብሽ የምሆንልሽ ባል ሃላህ ይሰጥሽ 💕❤️💕❤️🙏❤️
@mekiyahaile7452
@mekiyahaile7452 2 жыл бұрын
መሠረት መብራቴን ስጨቀጭቅ አግብታ አረፍን አንችንም በህይወት እስካለሽ ማውራታችንን አንተውም አግቢ አግቢ አግቢ!!!
@amanuelghebregziabher7082
@amanuelghebregziabher7082 2 жыл бұрын
ሚኖር ኣይምሰልሽ እንዲህ መለመኑ ብርሃን ይዉልና ይመሻልም ቀኑ ያማሩ ቅጠሎች ኋላ እንደሚረግፉ ቆንጆዋ ሃሊማ ነገ መልከ ጥፉ ዉበት ተሸክመሽ ፍቅርን ኣትግፊ በትዳሩ ሞቀሽ ልጆች ልታተርፊ ይህ ብቻ ነዉ ትርፉ በህይወት መኖሩ መጥፎዉን ተይና ኣስቢ ለጥሩ። እንዲህ እኳ ኣግብተሽ ባይሞላ የልብ ብልሃት ኣይታጣም ከሴት ልጅ ጥበብ።
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
ሃበሻ ግን ለምን የራሱን ህይወት ለምን አይኖርም? መብትሽ ነው እንደፈለግሽ ኑሪ::
@marya7483
@marya7483 2 жыл бұрын
Aygermushm abesha bal ahun biker bimeta mn ykeral
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 2 жыл бұрын
በጣም የምወድሸ ግልፅነትሸ ሳቂታ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነሸ
@Lovebk98
@Lovebk98 2 жыл бұрын
Always postive energy Halima.
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 жыл бұрын
እስማማለሁ ግን የማግባቱ እንኳን ይቅርባት
@marya7483
@marya7483 2 жыл бұрын
Hhhhhh ke abesha bal blash new yaw mn yderegi
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 2 жыл бұрын
ውነትሽን ነው ሀሊማዬ የኢትዮጵያ ወንድ ሆዴ አንጀቴ እናቴ እያለ ስንት ሴት ቅምጥ ያላቸው ፈረንጅ አግቢ እንደኝ 😘😘
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
እረ ተዋት እግዚአብሔር የልቧን መሻት ይስጣት ሁሉ በጊዜው ይሆናል💕
@emebetabebe3331
@emebetabebe3331 2 жыл бұрын
ሐሊማዬ የኔ ቆንጆ እና ግልጽ እህት ሁሉም በጊዜው ይሆናል ደሞ እንደ አላህ ፈቃድ አንድ ቀን ይሆናል አላህ ይርዳሽ
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 2 жыл бұрын
ሰው ግን ጤና የለውም እንዴ ምን አገባው በሰው ህይወት አግብታ የተሳካ ትዳር ባይሆን እነሱ ይኖሩላት ይመስል እኝኝኝኝኝኝ ማለት ብቻ ሆነ የኛ ስራ ኤጭ ደሞ ለዛውም የዘንድሮ ወንድ ነቅሎ ሯጭ ሁላ የኔ ቆንጆ ሃሊማዬ ውዴ😍😍😍 እንደ ሃሳብሽ ኑሪልኝ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ሀሊማዬ❤️❤️❤️ ትዳር ከእግዛብሄር ተባርኮ ከሆነ የተቀደሰ ነው ግን በብዛት ውስጡ እስቸጋሪ ነው ቀስ ብለሽ እግቢ የኔ ማር ምንም እያስቸኩልም ምንም የሚቀርብሽ ነገር የለም ምንም እዲስ ነገር የለም የኔ ቆንጆ ብቻ ተደስተሽ ብቻ ኑሪ ዋናው እሱ ነው❤️❤️
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq 2 жыл бұрын
ሀሊማዬ አንችንማ የሚያገባ የታደለ ነው ግልፅ ነሽ ፍልቅልቅ ነሽ
@haimanotkiros6104
@haimanotkiros6104 2 жыл бұрын
በእድሜሽ አትቀልጅ ባክሽ ለሴት ልጅ አግብቶ ልጅ መሳም መባረክ ነዉ የእግዚአብሄር ሀሳብ ነዉ እዳይቆጭሽ
@nurabdul7123
@nurabdul7123 2 жыл бұрын
ለይሉኝታ ሳይሆን ስለ እራስሽን ለመኖር ሞክሪ እህት አለም ‼
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ና ቤተሰቤ ሁን 👩‍❤️‍💋‍👩👈
@nurabdul7123
@nurabdul7123 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 tegegnto nw
@linamussafa5031
@linamussafa5031 2 жыл бұрын
አላህ ሻሂዴ ነው ብለሻል የፈጠረሽ የምታምኚው አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቅሽ የኔ እህት ወልደሽ የልጅ ልጅ የምታይ ያድርግሽ 🤲
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
@godemperordoctordoom6904
@godemperordoctordoom6904 2 жыл бұрын
ይወፍቅሽ 🤣😹
@godemperordoctordoom6904
@godemperordoctordoom6904 2 жыл бұрын
ይወፍቅሽ 🤣😹
@user-vu8kc2oy3p
@user-vu8kc2oy3p 2 жыл бұрын
እኔም አስር ጊዜ ማሬ ውዴ ገለመሌ የሚል ወንድ አይመቼኝም ሀሀሀሀሀ
@kurigetu9725
@kurigetu9725 2 жыл бұрын
You are soo open and innocent. Wish u the best!
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 2 жыл бұрын
Ur so innocent & so beautiful may god give u as u wish
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
ወላሒ ሕሉማ ስትመቺኞለሽ አይዞሽ ያላህ እምነትና ፍቅሩ የመቀየር ፍላጎት ስላለሽ ይረዳሻል እንሻአላህ 💓💓💓💓💓💓
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
@robat8719
@robat8719 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ ! አሊሞ! ፈጣሪ ያሰብሽውን ይሰካልሽ!
@afirahel12
@afirahel12 2 жыл бұрын
ደስ ስቲይ እኔ ራሴ ብታገቢ ደስ ይለኛል የድግል ማርያም ልጅ እንደምትፈልጊው አይነት ወንድ ይስጥሽ
@munayusuf9750
@munayusuf9750 2 жыл бұрын
ሀሊማዬ አላህ ጥሩ ትደር ይስጥሽ። ቤቢዮ እናቴ የሚልሽ ሳይሆን ጎርነን ባለ ድምጽ ሀሊማ ነይ እስቲ እቅፍ አድርጊኝ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
ከሰርጉ ይልቅ ሂዳያ ተመኚላት
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀሊማዬ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ መጥፎ ፀባይ የለብሽም ፡ግልፅ ስለሆንሽ ነው ፡
@yeshewasdemeke4529
@yeshewasdemeke4529 2 жыл бұрын
You are natural. I think you are blessed.
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 2 жыл бұрын
እሰይ እንኳን ወደልብሽ ተመለሽ !
@selinaashe1182
@selinaashe1182 2 жыл бұрын
ሀሊማዬ❤ ደስ ብሏቸው ከነበሩ ሰዎች አንዷ ነበርኩ አምላክ የውስጥሽን የሚሆንሽ ይስጥሽ❤❤😂😂
@kannsein5607
@kannsein5607 2 жыл бұрын
ሀሊማ የእኔ እውነተኛ ሰው ነሽ ራስሽን የመሰልሽ ጀግና ነሽ በርቺ
@Rhythmmusic4774
@Rhythmmusic4774 2 жыл бұрын
ሽኮሪና ሳቂታ
@liduofficial6305
@liduofficial6305 2 жыл бұрын
ወይኔ ሰይፉ በሣቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂
@xoxog9678
@xoxog9678 2 жыл бұрын
የሚስቅ ሰው ሁሉ ደስተኛ አይደለም። ሙሉ ያርግልሽ
@zekiyashikur7581
@zekiyashikur7581 2 жыл бұрын
አላህ በሂክማው ወደ ዲንሽ ይመልስልን ሀሊማዬ ሰይፍዬም አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን 😍😍🥰
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
አቤት ሠይፍሻ የንስሀ አባት እኮነህ ስታናዝዝ ክክክክ ሳቋ ሲመቸኝ ሀሊማ ቆጆ
@abrahamt2356
@abrahamt2356 2 жыл бұрын
It is a business
@ablakat4821
@ablakat4821 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የዋህ ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ ጥሩ ነገር ይገጥምሻል
@eluilmelka4157
@eluilmelka4157 2 жыл бұрын
Amen !!!
@tube-zx5ph
@tube-zx5ph 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ በፈቀደ ሰአት ይመጣል ትዳሩ አብሽሪ ዋናው ጤና እና የሀገር ሠላም ብቻነው❤❤
@user-lj2tk4nt2p
@user-lj2tk4nt2p 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ በአላህ ፍቃድ አላህን እያመፁ የደስታ ህይወት የለም
@user-zl6rd1rz7l
@user-zl6rd1rz7l 2 жыл бұрын
አረ ትዳርሽን ያዥ አሊማየ ከትዳር የበለጠ ምንም የሚያስደስት ነገር የለም ፈጣሪ ለሁላችንም እውነተኛ #ፍቅር ይስጠን
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
ትዳርሽ ይፍረስ
@tayebamohammed7600
@tayebamohammed7600 2 жыл бұрын
@@clickcell4333 alah yikr yibalk min ayinat balage nah
@marya7483
@marya7483 2 жыл бұрын
Amennn ystat
@tamed9633
@tamed9633 2 жыл бұрын
@@clickcell4333 era chnklat yefrs mn tgegnle 🤔🤔🤔🙄🙄😂😂🤣🤣🤣🤣
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
@@tamed9633 ምነው ሚስት ናት እንዴ?ትዳርሽን ያዢ ትላታለች ትዳር ማን ይጠላል?ትዳርን የሚሰጥ እግዚሃብሔር ነው አትመፃደቁ
@Yorda697
@Yorda697 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ she is open mind I like her 😘😘😘
@sdedawrf2464
@sdedawrf2464 2 жыл бұрын
እኔም ደሥ አይለኝም ወላሂ ሀኒየ ውዴ ማሬ ምናምን የሚሉት ውሸት ይመሥለኛል
@helenabera2389
@helenabera2389 2 жыл бұрын
Wow she is in good shape. Keep doing what you are doing. Beautiful
@tesfagebreyes7548
@tesfagebreyes7548 2 жыл бұрын
የኔ ወርቅ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤️🥰
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ ግልፅ የሆንሽ ልጅ ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ💚💛❤🙏
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 2 жыл бұрын
➱ሀሊማዬ...ለረዥም አመታት የአንችን ሙዚቃ እያዳመጥኩ ያደግኩ አድናቂሽ ነኝ...ከባህርዳር ነው የምኖረው.....እህቴዋ ምንም ምርጫ እና ፍላጎትሽ ላይ ጣልቃ መግባት ባልፈልግም እንደ ሰው ሰው ሁነሽ ተፈጥረሻልና የእውነት ባል አግብተሽ እና ወልደሽ ማዬት እንፈልጋለን...ሁሌም ዘወትር እግዚአብሄር/ኣሏህ እንዲጠብቅሽ እና ፍላጎትሽ እንዲሳካ ዘወትር ፀሎት አደርግልሻለሁ
@pecae9141
@pecae9141 2 жыл бұрын
❤️🙏
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 2 жыл бұрын
የዓመቱ ምርጥ ሙዚቃ ነው ዋው
@mahletmelese478
@mahletmelese478 2 жыл бұрын
So beautiful and confident 😍
@ethiofreedom9038
@ethiofreedom9038 2 жыл бұрын
ሴፊሻ አላገባም ስላለች ኢንጂ በጣም ነው የምወዳት👌💚👌 ኤረ አጋባኝ!
@roraworldartwisdomyoutubec3458
@roraworldartwisdomyoutubec3458 2 жыл бұрын
ሃሊማ ሽኮር😍
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ 👩‍❤️‍💋‍👩💘
@amsalselam7215
@amsalselam7215 2 жыл бұрын
እግዛብሔር መልካም ትዳር ያድልሽ የኔ ፍልቅልቅ😇😇🥰🥰🙏🙏
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ😍😍😍
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ነገሮችን በጊዜው ውብ አድርጎ ይሰራል አንቺ ዝም ብለሽ ሳቂ !!!
@hannademeredessie8108
@hannademeredessie8108 2 жыл бұрын
Ysew Ayne new Yne mar
@natnaelketema1485
@natnaelketema1485 2 жыл бұрын
ደስ እንዳለው😂 ሀሊማዬ ግልፅሰው ያሰብሺው ይሳካልሽ
@salemtilahun859
@salemtilahun859 2 жыл бұрын
የዓመቱ ምርጥ program ብየዋለሁ
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሁሌም ደስተኛ ሁኝልን
@luwammoges1303
@luwammoges1303 2 жыл бұрын
I love this gurl 😍 she is very honest and real! I wish you all the best Halima.
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 2 жыл бұрын
Thing young lady must be Somali
@luwammoges1303
@luwammoges1303 2 жыл бұрын
@@Nevaeh-57 Nope, Ethiopian!
@yeasemalij537
@yeasemalij537 2 жыл бұрын
አላህ የሚበጅሽን ያግራልሽ ያረብ🙏
@heritube7927
@heritube7927 2 жыл бұрын
ኡፍ ሀሊማዬ ወላሂ በአንቺና በአህመድ ተሸመ ስኮራባቹ በእስልምና ምትኮሩ አሏህን በፍፁም በአማርኛ ፈጣሪ ማትሉት. (አሏህ ሻሂዴ ነው ስቲይ ልቤ ደስ አለው አላህዬ የሚያስደስተውን ሀያት ጀባ ይበልሽ የኔ ፍልቅልቅ
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm 2 жыл бұрын
Hmmmmmmm
@pecae9141
@pecae9141 2 жыл бұрын
አሚን
@bethel4498
@bethel4498 2 жыл бұрын
she is so cute and innocent. May God bless u halimaye
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
አሁን ተረዳሁሽ ያኔለካ ኣላገባም ያልሽው በዙሪያሽ ያሉ የጨቃጨቁና ይፋቱ ስለነበር ፈርተሽነው ወይ ሀሊማዬ ቆንጆ አይዞሽ ፈጣሪ ያለው ይሁንልሽ
@laminolamino1460
@laminolamino1460 2 жыл бұрын
አወ ሀሊማየ ልክ ነሽ ብዙግዜበቃለት ድርድርደራ የሚነጣጠፉ ሰወች ውሸታም ናቸው እና በቅርቡ ትክክለኛየትዳር አጋርሽጋር የምናይሺ ያድርገን አላህ ጥሩውን ይትዳርሂውትይውፍቅሺ በኢማን ተሞልተሺ በሂጃብ ደምቀሺው ተውበሺ እንይሺ አላህ ያሳካልሺ
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 2 жыл бұрын
ሀሊማ የመጀመሪያ ሙዚቃዋ ሲለቀቅ ልጅ ነበርኩ ገበያ ተልኬ ሙዚቃ ቤት በቲቪ ተለቃ ቆሜ አይ ነበረ ወላሂ አብረን ብንተያይ እናትዋ መስላለዉ እስዋ ህጻን ትመስላለች ስለምትስቅ ነዉ
@amnotNightmare
@amnotNightmare 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትለኝ
@user-ef9gu9fy3w
@user-ef9gu9fy3w 2 жыл бұрын
ፍልቅልቅ ሀሌማየ❤
@seidatube419
@seidatube419 2 жыл бұрын
ሀሊማየ አላህ ያሰብሸዉን ያሳካልሸ ባሀሪሸ ቁረጥ እኔን አኔም እዳንች ብዙ ሰዉ አስለቅሻለሁ የእነሱ እንባ መሰለኝ አለሁ እስካሁን የሰዉ እንባ መጥፎ ነዉ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አሊማ እዉነት ምትመቹ ሰዉ ስወድሽ ፈጠሪ ይርደሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@hamadail5367
@hamadail5367 2 жыл бұрын
Sewdesh Halim yetbareke swa yergelesh kilbesh betam new yente enresue yegebesh nebre yemslen❤😘👍
@kerrya2128
@kerrya2128 2 жыл бұрын
I love this girl💖 she is simply pure full of positive energy real and always happy 😂😂😂😂😂😂
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 47 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 22 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 26 МЛН
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 61 М.
ተንበርክኮ ይቅርታ ጠየቀ ቤቢ /አለቀሰች July 8, 2024
5:24
ጥልቅ ሀሳብ /Tilk Hasab
Рет қаралды 24 М.
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 31 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35
Did you see the photo?
0:20
Women Power
Рет қаралды 37 МЛН
🤣🤣🤣
0:29
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2,7 МЛН
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Walking Streets 워킹스트리트
Рет қаралды 53 МЛН
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 10 МЛН
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,6 МЛН