ተዋናይ እንግዳሰው ሀብቴ ኘራንክ ተሰራ | Bireman Prank

  Рет қаралды 165,488

Bireman Film Production

Bireman Film Production

3 жыл бұрын

አንጋፋው ድምፃዊ ፀሀየ ዩሀንስ እና ተወዳጁ ተዋናይ መስፍን ሀይለየሱስ በመተባበር ፤ ተዋናይ እንግዳሰው ሀብቴን የሰሩት እጅግ አዝናኝ ኘራንክ!!!

Пікірлер: 111
@user-zl3km4tk1x
@user-zl3km4tk1x 3 жыл бұрын
እረ በሳቅ😂 ማነው እደኔ ቴድን የሚወደው ላይክ👍
@rahemt7625
@rahemt7625 3 жыл бұрын
እኔ
@ajufix9320
@ajufix9320 3 жыл бұрын
ፀሀዬ real የአራዳ ልጅ ነው። የትወና ብቃቱ ራሱ የሚገርም ነው። ፊልም አለመሞከሩ እስካሁን ይገርማል....
@lailalaila732
@lailalaila732 3 жыл бұрын
ቴዲ የሚያደቅ ላይክ 👍👍
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 3 жыл бұрын
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።
@user-hc1rg2wd9l
@user-hc1rg2wd9l 3 жыл бұрын
አሚን አሚን
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 3 жыл бұрын
Amen
@mgkfantahun1437
@mgkfantahun1437 3 жыл бұрын
Lmagh
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 3 жыл бұрын
የምናከብረው የምንወደው...ዘመን የማይሽራቸው ሙዚቃዎች ባለቤት አንጋፋው ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ ድንቅ ድምፃዊ ብቻ ሳይሆን ልንጠቀምበት ባለመቻላችን የሚቆጨን...እጅን በአፍ ማስጫን ኃይል ያለው ከላይ የጥበብ ፀጋውን የተሸቸረው...የተዋንያን ፈርጥ ነው!
@fjfydifrtuejff2817
@fjfydifrtuejff2817 3 жыл бұрын
ቴዲሾ ርጀም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-kx4dh3tr6k
@user-kx4dh3tr6k 3 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃ ተመቻችሁኝ ፀሃይዬ "አሳከኝ ሳያስፈቅደኝ እንዴት ይሼናል"! ሃሃሃሃ
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 жыл бұрын
ቴዲ ሻፋዳ ነው ደስ ይላል 😊😘እና በተጨማሪ እደ ቴዲ ስቲኪኒ አፋችሁ ላይ አታሽከርክሩ እኛ አገር ላይ ልብስ በመርፌ እየሰፋች ያለች ሴት ክሩ ሲያልቅ መርፌውን በአፏ ልክ እደቴዲ ነከስ አድርጋ ክሩን እያስተካከለች እያለ አንድ ሴትዮ መጥታ የሆነ መርዶ ስትነግራት ሀሀ ደንግጠን ትንፋሻችንን ወደ ሆዳችን ሀ ሳብ እናደርግ የለ እደዛ ስታደርግ መርፌው ወደ ሆዷ ግብት አለ ፈጣሪ ይጠብቀን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
አዎ የዛሬ አስራ ሁለት ዓመት እኛ ክበብ መቶ እገዛ ያድርግልን ነበር ቴዲ እንዳለው ❤️
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 3 жыл бұрын
ቴዲ ለካ እንደዚህ የተረጋጋህ ልጅ ነህ የኔ ቆንጆ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
😂😂😂የተረጋጋ ቲቪ ላይ ብቻ ነው ባክሽ ሥርዓታቸው ነብሴ የሰፈሬ ልጅ ነው በደንብ አውቀዋለሁ ስብእናቸው ሚዲያ ላይ ብቻ መሆኑ ያሳዝነኛል
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 3 жыл бұрын
@@Love-ej5tp ይሄ እኮ ፕራንክ ነው ቀርፃ መኖሩን መች ያውቃል
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
@@user-sw2og2ft4m ፕራንክ መሆኑ ግልፅ ነው ስለ ሙዱ ግን ለኔ ተይው ለማለት ያክል ነው ሪች
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 3 жыл бұрын
@@Love-ej5tp ክክክክክክ ምነው እህት ተፋችው እንግዲህ የምናየውን እንጅ የምንሰማው ትርጉም የለውም አንች የራስሽ ኬዝ ይኖራል እሱን የጠላሽበት እኛ ደግሞ በናየው ማንኛውም ሰው ጥሩ ጎን አለው ማለት አይቻልም ግን በዚህ ቪድዮ ላይ የቴዲ ክፋት ወይ እንችላለን እንዳልሽው ስርአተ ቢስ ሆኖ አላየሁትም አንዳንዴ የሰፈርሽ ልጅ ከሆነ የራስሽ የግል ችግር ሉኖርብሽ ይችላል ስለሱ አይመለከተኝም ሌላው ሰው ከስኬት ማማ ላይ ሲደርስ ጎትታችሁ አፈር ድሜ ለማብላት ስም ለማጥፋት የምታደርጉት ነገር ግርም ይለኛል ስለግል ህይወቱ እኛ ምን አግባብ የሰፈርሽ ልጅ ቀርቶ የናትሽ ልጅ ቢሆን ስለስራው እንጅ ስለግል ህይወቱ አይመለከትኝም
@kokobiafentakokobiafenta6528
@kokobiafentakokobiafenta6528 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂አለመሳቅ አይቻልም ፅሀየ ቀላቀለዉ ክክክ ቴድየ ስወድህ እኮ ❤❤❤❤❤❤
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 3 жыл бұрын
ትክክለኛ የዲያስፖራ እብድ ነው የሚመስለው
@wintawinta1385
@wintawinta1385 3 жыл бұрын
ወይኔ ፀሀዬ በቃ እኔ ቃላት የለኝም በቃ ሰራኸዉ አይገልፀዉም በቃ እኔ ያለማጋነን 20 ጊዜ አይቸዋለሁ
@sadaahmedahmedin1596
@sadaahmedahmedin1596 3 жыл бұрын
TSehaye i love his song and i love his personality god bless u Tsehaye
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ልጅ ሚካኤል ስወድክ ❤️
@naeemhnaeemh9005
@naeemhnaeemh9005 3 жыл бұрын
እረ ጸሀዪ አፈነዳኝ😂😂😂😂😂
@ሰሚር
@ሰሚር 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ፀሀዬ አንደኛ አክቲንግ 😂😂😂😂 ጢባጢቤ ላ አንድ ላ ሁለት አደከመኝ ።
@asterabuhay668
@asterabuhay668 3 жыл бұрын
እረ ፀሀየ ትወና ብቃት ተመችቶኛል ድምፅ ብቻ አደለም ብትቀጥልበት ብያለሁ
@rahemt7625
@rahemt7625 3 жыл бұрын
ቴዲ ግን እርጋታህ ደስ ሲል ማሻአላህ
@fozialmazyoona1235
@fozialmazyoona1235 3 жыл бұрын
ፀሀዬ ዩሀንስ እንዴት እንደማደንቅህ እንግዳ ሰው ሀብቴ፣ሚኪያስ ቸርነት በጣም ነው የምወዳችሁ ስራወቻችሁን የማደንቀው
@fozialmazyoona1235
@fozialmazyoona1235 3 жыл бұрын
እስካሁን ካዬኋቸው ፕራንኮች ሁሉ ምርጡ ነው የእውነት የኔ የዋሆች እወዳችኋለሁ ረጅም እድሜ በጤና ኑሩልን
@user-xp4je6ju8u
@user-xp4je6ju8u 3 жыл бұрын
It is more comedy than it is a prank , Teshay can be a best comedian lol 😂
@sosinaademe7005
@sosinaademe7005 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ካልቺሁ ግቡ subscribe አርጉኝ ከናተ ብቻ ነው እምፈልገው አምሰግናለሁ 🙏🙏
@leyilaseid1553
@leyilaseid1553 3 жыл бұрын
እንግዳዘር ከምር ወደድኩህ ! ስሜትህን የዋጥክበት ለሰው ያለህ ክብር ነው ሚገርም ፕራንክ ነው
@bezawitgirma184
@bezawitgirma184 3 жыл бұрын
እንግዳሰው ሀብቴ. ቴዲ. ነው ስሙ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
እረ ቻንኛ ፀሐዬ በሳቅ ሙትትት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tegstetegste6415
@tegstetegste6415 3 жыл бұрын
ውይ ቴዲ ስታሳዝን ከከከከከከ አሳቃችውኝ
@relaxationtube2527
@relaxationtube2527 2 жыл бұрын
Tsehaye...jst AMAIZING.............
@user-xn5jg1is5y
@user-xn5jg1is5y 3 жыл бұрын
ውይ ፀሀየ ዱቄቱን ካመዱ ቀላቀልከው የምታወራው ሁሉ ድብልቅልቁን አወጣው
@meqedelatube
@meqedelatube 3 жыл бұрын
Wow tsehaye I appreciate
@languagelanguage8375
@languagelanguage8375 3 жыл бұрын
ቴዲየ ውስጤ ነክ የምር አድናቂክ ነኝ
@user-fx9zs4lt5l
@user-fx9zs4lt5l 3 жыл бұрын
ሴቶች ብንሆን ዞር ሲሉ አሜት ነበር የምንጀምረው
@BoundlessMusicBM
@BoundlessMusicBM 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@enayko5471
@enayko5471 3 жыл бұрын
Teddy merte Aketer nek betam new yemewdek besrak 😘
@user-jq9ot7rz5e
@user-jq9ot7rz5e 3 жыл бұрын
ወይኔ ቴዲ ስወድህ
@tigistbirhanu3248
@tigistbirhanu3248 3 жыл бұрын
Tedy betam tigstegna new
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 5 ай бұрын
I love lij mic voice ❤
@yossanfrezghi3492
@yossanfrezghi3492 3 жыл бұрын
እንግዳ ሠው በጣም ነው የምወድህ አና የማደንቅህ
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 Жыл бұрын
engedasew betam des yemelyg seneserateu new betam gobez new filmun wedeletalhu
@user-fv7bo9oe1i
@user-fv7bo9oe1i 3 жыл бұрын
አይ ቴደየ ውብኮነው
@user-ho9rm1zt7y
@user-ho9rm1zt7y 3 жыл бұрын
ቴድየእንወድህአለን
@nejatnejat607
@nejatnejat607 3 жыл бұрын
ቴድዬ ስወደዉ🥰🥰🥰
@getachewgetachew5787
@getachewgetachew5787 Жыл бұрын
የምረል ጡሩ ነው
@banchibizuayehu9601
@banchibizuayehu9601 3 жыл бұрын
ኮሬያ በሳቅ ገደለኝ ::
@amiyjohar7875
@amiyjohar7875 3 жыл бұрын
ፕራንክ አንደኛ
@hulugirgeshhulugirgeshgeta2761
@hulugirgeshhulugirgeshgeta2761 3 жыл бұрын
ምርጥ ፕራንክ ፊትክ ምን እንደመሰለ አዴት። እንዳሳዘነኝ
@selamtewelde6426
@selamtewelde6426 3 жыл бұрын
ትክክለኛው
@kidistgebre307
@kidistgebre307 Күн бұрын
Lij mike ❤❤❤
@amanumak1947
@amanumak1947 Жыл бұрын
ፀሀዬ በጣም ይችላል
@habtmariamtadesselemma9969
@habtmariamtadesselemma9969 3 жыл бұрын
Sshaye betam new yemewedew
@sisaypaul8341
@sisaypaul8341 3 жыл бұрын
Teddy gin Ethiopia ethiopia yemishet mirt jegina newu
@user-kh8in2rf4g
@user-kh8in2rf4g 2 жыл бұрын
ቴድየ ስወድህ
@abumehdiy952
@abumehdiy952 3 жыл бұрын
የሚገርም አክት እግዳወርቅ አስተናገደ
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 3 жыл бұрын
hahahaha kemere Tshehaye betame tewatolehale kemere new yemelehe gobze nehe
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 жыл бұрын
ማነው ይህ የፕራንክ ፕሮግራም እሚመቸው
@henok7755
@henok7755 3 жыл бұрын
Subscribe አድርጉን pleass ወገን እንተጋገዝ 🙏🙏
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 3 жыл бұрын
teddy swedk eko eske tsig new
@halimahalima2556
@halimahalima2556 3 жыл бұрын
ተከታታይ ነኘ
@dynamicsport7347
@dynamicsport7347 2 ай бұрын
Haha tsehaye yemecheresha yeteregeme sew nw
@user-wd5bm9ny5k
@user-wd5bm9ny5k 3 жыл бұрын
ፀሀይዬ እና ፋፊ የኮርያ ሰፈር ልጆች በመሆናችው ኮራሁባችሁ እርድና ጥግ ድረስ
@hanankedir4838
@hanankedir4838 3 жыл бұрын
😘😘😘😘
@natanfikre4325
@natanfikre4325 2 жыл бұрын
tedyi selmewodehe meslegni tasqnagnalhe kemreeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
አረ 🤔😅😅😅😅😅
@tofikmohammed568
@tofikmohammed568 2 ай бұрын
ካሜራ ማን እየተንጠራራ እየቀረፀ ፕራንክ አይከብድም
@biruktikassaye9863
@biruktikassaye9863 2 жыл бұрын
ቴዲዬ እኔ ልሸማቀቅልህ
@megeez
@megeez 3 жыл бұрын
Tedy- If Poker face was a Man
@kiyako6123
@kiyako6123 3 жыл бұрын
Kkkkk teddy ye ewunet asakegn
@monalizatube9162
@monalizatube9162 3 жыл бұрын
ዛሬ ደሞ ምርጥ ሰራ ይዤ መጥቻለው ውዶቼ SUBSCRIB ማድረጉን ደሞ እንዳይረሱ… አመሰግናለው
@amarenasire7175
@amarenasire7175 3 жыл бұрын
Amar naser
@marsawikifle2762
@marsawikifle2762 3 жыл бұрын
🔥🔥🔥 ተለቀቀ OUT NOW🔥🔥🔥 የማርሳዊ ክፍሌ “ድንቅ ሰው” የተሰኘው ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ እንደተለመደው የሙዚቃ እና ሙዚቀኞች እልፍኝ እና መድረክ በሆነው ሆፕ ኢንተርቴይመንት አሁን ተለቋል እንዳያመልጥዎት:: አሁኑኑ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ዘና ይበሉ :: Check out now... Marsawi Kifle's "Dink Sew" amazing brand new music video is out now here on Hope Music. Don't miss it.🔥🔥🔥 #HopeEntertainment #EthiopianMusic #MarsawiKifle #DinkSew 👉 kzfaq.info/get/bejne/fK2BibCfqJPXYok.html
@iamehipia3712
@iamehipia3712 3 жыл бұрын
ትምህርት አዘል ፕራክ ባህላችን እየጠፋ ነው
@maserat1616
@maserat1616 3 жыл бұрын
ቴዳዬ ይመችህ
@Amen_tube
@Amen_tube 3 жыл бұрын
"ተላላፊ ክህደት" በከተሜዋ የተከዳው የገጠር አፍቃሪ ግጥም ። kzfaq.info/get/bejne/iNaaarFkqNq2iH0.html
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@lidiyalidiya5903
@lidiyalidiya5903 3 жыл бұрын
Tedi merkno new yemetaw
@feyoreelitrea2479
@feyoreelitrea2479 3 жыл бұрын
ፀሐዬ ምነው በራሡ ላይ አሟረተ
@user-wd5bm9ny5k
@user-wd5bm9ny5k 3 жыл бұрын
ይሄ እኮ ጀስት ትምህርት ነው አይምሮ በሽተኞችን እዴት ትሪት ይደረጋሉ በሚል
@iivivgvkvkvv781
@iivivgvkvkvv781 3 жыл бұрын
Klkkkkkk
@tgsttgst5588
@tgsttgst5588 3 жыл бұрын
ቴዲ ግን አላገባም እንዴ
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 3 жыл бұрын
agbto fetual alu malete teleyaytual 3 lijoch alu eko
@Na-un3kb
@Na-un3kb 3 жыл бұрын
ምነው.ልታገቢውነውደ?????ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@sasahu7669
@sasahu7669 3 жыл бұрын
ልጅ አለው
@tianastyle2139
@tianastyle2139 2 ай бұрын
እኔ የዚህ ልጅ አድናቂ አልነበርኩም ከዚህ ፕራንክ በኋላ ግን አከበርኩት🎉
@esayasseifu5569
@esayasseifu5569 3 жыл бұрын
ጠላትህ አይታም
@berihunasnakew1451
@berihunasnakew1451 3 жыл бұрын
des yilal
@bezawithailegebremariyam6009
@bezawithailegebremariyam6009 3 жыл бұрын
Zz
@addisababa8996
@addisababa8996 3 жыл бұрын
ምግብቤት ጥርስ አይፍቅም በጣም ነውር ነው. ቀዮ ተዋንያን ስሙን አላቅም ለሱ ነው መልክቱ
@rahemt7625
@rahemt7625 3 жыл бұрын
ቴዲ ይባላል ግን እሪጋ አይደለም ዝምብሎ ነው ሳር ነገር
@dgst137
@dgst137 3 жыл бұрын
የኔ ባል ነው ቴድ ምን ልገርልሽ ክክክክክክ
@bezawitgirma184
@bezawitgirma184 3 жыл бұрын
አልፋቀም
@oromomusic188
@oromomusic188 3 жыл бұрын
😂😂ar sucks .....prank alalum
@user-lk8ws3ln8h
@user-lk8ws3ln8h 3 жыл бұрын
ልጅ ሚካኤልን ስጠላው
@sakinalove9314
@sakinalove9314 3 жыл бұрын
ኣይባልም
@sakinalove9314
@sakinalove9314 3 жыл бұрын
ኣይባልም
@user-lk8ws3ln8h
@user-lk8ws3ln8h 3 жыл бұрын
@@sakinalove9314 ኤሽ ደኸለወት እርሰወ
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 3 жыл бұрын
😣😣😣😣
@sumernegusse6319
@sumernegusse6319 3 жыл бұрын
Wey lemin
@fjfydifrtuejff2817
@fjfydifrtuejff2817 3 жыл бұрын
ቴዲሾ ርጀም እድሜና ጤና ይስጥህ
@fjfydifrtuejff2817
@fjfydifrtuejff2817 3 жыл бұрын
ቴዲሾ ርጀም እድሜና ጤና ይስጥህ
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 175 МЛН
habesha Prank 2023#  Part 1 #New Ethiopian funny video
19:34
CHEWATA TUBE-ጨዋታ ቲዩብ
Рет қаралды 599 М.
ታኩር ምን ሆና ነው
9:03
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 4,6 М.
ቹቻ ልጅቷን በድንጋጤ…
12:01
CHUCHA MAGIC | የቹቻ ማጂክ
Рет қаралды 74 М.
ጥምቀት በአል ልዩ ፕሮግራም | Bireman
1:51:00
Bireman Film Production
Рет қаралды 87 М.
Аниматоры в форме СПЕЦНАЗА: Именинника разыграли
0:21
Собиратель новостей
Рет қаралды 3 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 15 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23