No video

ተዋናይት ማርታ ግርማ እና ኮመዲያን ያሲን ረዲ ... " ሚስቴ ኤርፎን ሰክታ ስልኳን ተበላች " ፍልፍሉ- ዋሸሁ እንዴ? washew ende? @abbay-tv

  Рет қаралды 306,908

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ተወዳጁ ድምጻዊ አሸብር በላይ እና ኮሜዲያን ሚሊዮን አበበ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ከ ሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show will be shown with Musician Ashebir Belay and Comedian Million Abebe.
You can also watch on the Abbay TV KZfaq channel from Monday to Wednesday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube

Пікірлер: 223
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Жыл бұрын
ይሄ ዝግጅት በጣም በጣምምምምምምምም የሚወደድ የሚደነቅ ነው ብዙ ታዋቂ ሰዎችን ስለምናይበት ጥሌ የእውነት ሰው ነው እድሜ ይስጥልን ፍልፍሉ የሚገርም ኮሜዲ መሆንህን እድሜ ለኣባይ ቲቪ የማናውቅህ እንድናውቅህ ኣድርጎልሀል ።ሁላችሁንም በርቱልን 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Жыл бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ፍልፍሉ ብቻ ሁሉ ነገሩ ያስቃል
@marthashemelis3546
@marthashemelis3546 Жыл бұрын
betame. demo ayalkebetem. esune lemayete new yeprogeramu adenaki yehonkut
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c Жыл бұрын
እኔስ ብትይ እንዴት እደምወደው ደሞ ፈታ ነው የሚያደርገኝ ❤❤❤
@brukdaniel9911
@brukdaniel9911 Жыл бұрын
enem bwtam new filflu mimechegn gin hulum mirt nachew yesu leyet yilal enji
@kingcell9524
@kingcell9524 Жыл бұрын
ተፈጥሮ በራሱ ያስቃል
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
በጣም ፈጣን መልሶቹ ፐ ገራሚ ናቸው
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
ፍልፉሉ እኮ ጌታን ይችላል 👏 በአጠቃላይ እናመሰግናለን ሙሉ ወጥ ስራ እየለቀቃችሁልን ስለሆነ 🙏
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Жыл бұрын
የ ሳቅ ሃሳብ ተሰጥኦ አለዉ።
@babuyebubuye
@babuyebubuye Жыл бұрын
tikikil
@yalewmesafint234
@yalewmesafint234 Жыл бұрын
​@@babuyebubuye kkok😊p.m😊n😊kklllu😊
@yalewmesafint234
@yalewmesafint234 Жыл бұрын
88
@MohamedSaid-yh6pj
@MohamedSaid-yh6pj Жыл бұрын
ኮኦሜደአንኖች በጣም. ነዉ. የመንናመሰግ ነዉ ።በጣም. ተችላላችሁ ሠዉና. ሠዉን። ቤሔሪን. ሲያጋጩዉ ከማዎል. ይሂ. መዝናኝነዉ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
ጥሌ ሚስኪን ነው ሲያወራ ራሱ ያሳዝናል አሌክስዬ ደግሞ ጅንን 💜
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w Жыл бұрын
መጣችሁ እናንተን ሳይ ጭንቀቴ ይለቀኛል❤❤❤
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
Wow ደስ ይላል ያሲን በመቅረቡ ደስ ብሎኛል
@arifafrica6685
@arifafrica6685 Жыл бұрын
እኔ ጥላውን በጣም ይመቸኞል በተለይ ዘፈኑ ግን ፉልፉሉ በጣም ያስቅል ። ጥሌ ዘፈን ሲወጣ ኦርጅና እገዛለው
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c Жыл бұрын
የማርቲ ሳቅ 👌👌🥰🥰🥰🥰
@user-le2bh4qc9k
@user-le2bh4qc9k Жыл бұрын
ምን ባሁን ሰአት በኢትዮጵያ ውስጥ መማር ያስከብራል ቀርቶ መማራ ሰውን ያስገድላል መመር ላገር ጠላት ሆኗል ለምን ተማር ብለው ወንበር ላይ ያሉ በዘረኝነት ላውም የዛሬ አንድ ሺ አመት ወደኋላ የተሰራውን እያነሱ የተከበረውን የሰው ልጅ እያሳረዱ ነው ታዲያ መማር ለዚህ ከሁነ በሙሉ መሀይብ ይሁሉ
@user-yq5el4lz6r
@user-yq5el4lz6r Жыл бұрын
ፕሮግራሙ ምርጥ ነው ሁሉም ደስይላሉ ግን ፍልፍሉ ከሁሉም ይለያል 😂
@tsik914
@tsik914 Жыл бұрын
ፉልፉሉ አንደኛ ሁላችሁም ይመቻቹ❤❤❤እንወዳችሀለን
@consciousLife777
@consciousLife777 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ያሲኖ እጅግ በጣም ገዳይ ልጅ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ ሆዴን አሞኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Жыл бұрын
ዛሬ ስለ ብልግና ወሬ በዛ በሰላም ነዉ? ልጆች እንደሚከታተሉት አትርሱ
@yakomisalfiyel5705
@yakomisalfiyel5705 Жыл бұрын
100% I agreed, Far from family show , 😊
@user-vw9ey5er4r
@user-vw9ey5er4r Жыл бұрын
አሌክስ ጅንን የኔ ጌታ ትለያለህ😊😊 በጥቅሉ ሁላችሁም አንደኛ 🎉🎉
@kimo428
@kimo428 Жыл бұрын
ጀንጅኖ ይብዳሽ
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 3 ай бұрын
​@@kimo428😂😂😂😂😂 አረ ተው😅
@marthashemelis3546
@marthashemelis3546 Жыл бұрын
uffffff tebareku endate endesatku. esti felfelu ena Telhun ande lay yehunu. group yepewese hulea meshenefe hone yene Markose.
@27entaretamnet95
@27entaretamnet95 Жыл бұрын
አረ ኮበሌ አርፈህ ተቀመጥ ከወንበርህ አትነሳ ፍልፍሉ እንወድሀለን
@user-mg2xt4su1n
@user-mg2xt4su1n 11 ай бұрын
ፍልፍሉ እንዳትፈሳ😂😂😂😅😅 ይመቻቹ በጣም ነው የምወዳቸው ሁላቹሁንም❤❤❤
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Жыл бұрын
ገጣሚዋ አድናቂዋ ነኝ
@mamefuns8194
@mamefuns8194 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ምርጥ ኮሜድ
@mdjamel103
@mdjamel103 Жыл бұрын
ያሲኖ ምርጥ❤
@SaraSara-nf1ko
@SaraSara-nf1ko Жыл бұрын
❤ጥለ የዋአ ይመስለኛል ሁላችሁ ም ውድድድድ
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ያሲኖ የኔ አንደኛ ዛሬ ገደላችሁኝ😂😂
@eremet
@eremet Жыл бұрын
ፍልፍሉ የቤቱ ድምቀት😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
ዋው የምወደው ፖሮግረም ነው 🥰🥰🥰🥰
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br Жыл бұрын
ዋው ትለያላችሁ ለምድነው ግን እነ ማርክ ስሸነፉ የሚናደደው😅
@kingcell9524
@kingcell9524 Жыл бұрын
ዘና የሚያደርግ ነው ፕሮግራሙ
@user-go3hb9jp2z
@user-go3hb9jp2z Жыл бұрын
እዚ ፕሮግራም ላይ ፍልፍሉ ባይኖር በዚ ደረጃ አያምርም ነበር በጣም ነው ፈታ ሚያደርገው ፍልፍሉ ነው
@rahwateklay536
@rahwateklay536 Жыл бұрын
የምወድህ ፍልፍሉዬ❤❤
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n Жыл бұрын
ማርታ ግን በጣም የምወዳት አርቲስት ናት ግን ማናት ይቺ የማላውቃት እያልኩ የተገፉትን ስትናገር እንዴ ብዬ ጮህኩ ሜካፕ ግን እንዴት ነው የሚቀይረው😮
@christianmekuria9686
@christianmekuria9686 Жыл бұрын
Marti is beautiful and seems very well mannered 😍
@ZuzuZuzu-mb5sd
@ZuzuZuzu-mb5sd 2 ай бұрын
ያሲኖዬ ትለያለ🎉👏ሁላቹም👏
@art-tibeb
@art-tibeb Жыл бұрын
Filflu truly😂😂😂😂😂😂😂😂 world class
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ማርቆስ እኮ የፕሮግራሙ ድምቀት ነው እንቅስቃሴው ሁኔታው ያስቀኛል ይችላል
@jamineimtube5522
@jamineimtube5522 8 ай бұрын
ያሲኖ ግን ላለመሳቅ ያደረከው ነገር በጣም ይገርማል👍👍👍👍
@alambeyene4130
@alambeyene4130 Жыл бұрын
የሳቄ ምንጮች ፈጣሬ ይጠብቃችሁ 😂😂😂😂❤❤
@FedfagRaesh
@FedfagRaesh 7 ай бұрын
Wasehu ende is best for me
@selamteke1007
@selamteke1007 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ግዜ ነበር እናመሰግናለን
@SekirMan-vf6pf
@SekirMan-vf6pf Жыл бұрын
እረ ፍልፍሉ ይመችህ
@ssaaas1699
@ssaaas1699 Жыл бұрын
ስምን መላክ ያወጣዋል እሚባለው እደፍልፍሉ እያስገርም ❤❤❤❤
@consciousLife777
@consciousLife777 Жыл бұрын
እኔ እራሴ ምን ባደርገው ነው የሚሻለኝ ፍልፍሉን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tena9047
@tena9047 Жыл бұрын
ትክክለኛ ቀልደኛ ፍልፍሉ ነው
@estifanosabi2654
@estifanosabi2654 Жыл бұрын
የጣፍያ መሰንጠቅ ተመችቶኛል😂😢😂
@eremet
@eremet Жыл бұрын
ወይኔ እየበላው ሞቹ ነበር በሳቅ ወይኔ ፍልፍሉ የኔ ዘረጦ የፈሱ ነገር ትን አልኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂
@californa6827
@californa6827 7 ай бұрын
ማሜን ባየውበት ያሲኖ ያናዳል ማሜ ያራዳ ልጅ ነው ይቅረታ ያሲን አትችልም
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
የፕሮ ግራሙ ድምቀት ፍልፍሉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@samrawittube9195
@samrawittube9195 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ከባድ ሰው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Loly-nf4yk
@Loly-nf4yk Жыл бұрын
ሰይፍ ፋታውን አቅርብት እሱ ብዙ ቀደዳአለው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ያስኖ ስወደው ኮሚክ ነገር ነህ 🤣🤣 ወይ ፍልፍሉ ግን ፈሴን ሸጥኩ 😅
@andamlakfanta6037
@andamlakfanta6037 Жыл бұрын
konjaye
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ከአገባባቹ ጀምሮ ነው የተመቻቹኝ👍👍👍
@abdubig1155
@abdubig1155 Жыл бұрын
1:17:30 beat explain
@miliyenlife7759
@miliyenlife7759 Жыл бұрын
የምር ፈታ ያላችሁ ናችሁ ይመቻችሁ❤
@user-yz4rq9eb8b
@user-yz4rq9eb8b 9 ай бұрын
ወላሂ ፍልፍሉ 111ፈስህን በስንት ሸጥከው ለኛ ለስደተኞች ትመቻለህ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፕሮግራም ነው በጣም ነው የምውድ
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እንደ አዲስ ንግግሮቹ ሑሉ እየጣፈጠ መጣ የእውነት ፍልፍሉ😘ሑላችሑንም ውድድ አሌክስን ደግሞ 💋😂
@mahdermichael2029
@mahdermichael2029 Жыл бұрын
Yasino mirken belo yemetaw
@AYC255
@AYC255 Жыл бұрын
Yehe program betam new yemimechegn ameltogn ayakem
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 8 ай бұрын
ኧረ ፍልፍሉ ከባድ ሰው ነው ሃይ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 he's so weird
@habshawimedia47
@habshawimedia47 Жыл бұрын
konjo new felfelu gena sayew new meyaskg arif new bertu
@user-qq4yu9ok9l
@user-qq4yu9ok9l Жыл бұрын
የውነት ነው
@KD-fk2eq
@KD-fk2eq Жыл бұрын
የልጂቷ ግጥም ተመችቶኛል
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki 10 ай бұрын
አሌክስ እሚባል ሰዉየተመቸኝ ምን ይጠበስ የመዳም ቅመሞች አስተዋይ ወንድ ይመቸኛኛል
@LovelyHidingCat-um7ju
@LovelyHidingCat-um7ju 7 ай бұрын
በጣም አሪፋ ነዉ ያሲን ትመቻኛላህ
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Жыл бұрын
ፍልፍሉ አንደኛ ሌሎቻችሁ ሁለተኛ ናችሁ
@AYC255
@AYC255 Жыл бұрын
Ere filefilu gedelkegn fesin shechi awekalhu 👌🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fheyr9610
@fheyr9610 6 ай бұрын
ወይኔ ፍልፍሉ 😂😂😂
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
አይይይ ፍልፍሉ የፀጉር እስታይልህ አላማረብህምመልክህን ነው ያጠፋው ዝግጅታሁ ግን ድንቅ ነው
@mekuriaaweke1072
@mekuriaaweke1072 Жыл бұрын
Woww filflo alrjme
@Patoboss16
@Patoboss16 Жыл бұрын
ግን ለምንድንነው እናት ተዋናይ ለምን አታቀርቡም
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
ይለያል የዛሬው😅😅😅
@howtoguidesamharic5071
@howtoguidesamharic5071 Жыл бұрын
Thank you very much, very entertaining!
@EskoBarrr
@EskoBarrr Жыл бұрын
U leave me in the middle of Rico highway where Am I gonna go I need help abela
@zizi-nz1jq3qx1u
@zizi-nz1jq3qx1u 11 ай бұрын
የሳቂ ምንጮቾች 😂😂😂😂😂❤❤❤
@teddykadir814
@teddykadir814 Жыл бұрын
ደስ ይለል
@zegelilatube
@zegelilatube Жыл бұрын
ፈታ ፈታ 😂😂😂 ይመቻችሁ❤❤❤❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ያስቃል!!!
@eyuelfekadu9783
@eyuelfekadu9783 Жыл бұрын
Amazing ❤
@wondimagegngezahegn8072
@wondimagegngezahegn8072 Жыл бұрын
ኧረ ፍልፍሉ 😂😂😂
@yappap602
@yappap602 Жыл бұрын
Hulachunm bexam new mwedachu yemr des tlalachu ❤❤❤❤bertulnn
@user-nc9iz6gg6x
@user-nc9iz6gg6x Жыл бұрын
ተወዳጅተዋናይ የተባለችውን አላውቃትም
@harerdanse12
@harerdanse12 Жыл бұрын
ኧረ ፍልፍሉ ከፋ
@asterboru9232
@asterboru9232 Жыл бұрын
Alx Betame yamiral😊nice job every body
@yonasbiset898
@yonasbiset898 Жыл бұрын
ስንገለፍጥ የደላው ህዝብ ልጅ ነው የምንመስለው 🤔
@amharicmusic9110
@amharicmusic9110 Жыл бұрын
እኔም ልክ እንደአንተ ነው ያሰብኩት
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Жыл бұрын
መቼም መዝናኛ ፕሮግራም ላይ ፖለቲካ ይሰራ እያልክ እንዳይሆን?
@yonasbiset898
@yonasbiset898 Жыл бұрын
@@karozimathestar929 እኔ እኮ ስሰክር የማደርገውን አላውቅም አለች ጥንቸል ፖለቲካ ይሰራ አልኩ እንዴ? 🤔
@yonasbiset898
@yonasbiset898 Жыл бұрын
@@amharicmusic9110 ያለንበት ሁኔታ ነው እንድናስብ የሚያደርገን ሰው አይደለን
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 Жыл бұрын
በጣም😔😔
@lovelove5235
@lovelove5235 Жыл бұрын
filfilu❤
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 Жыл бұрын
በሣቅ ምትኩኝ
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Жыл бұрын
አረ ሰሞኑን አልተቻሉም እነ ፈልፈሉ ቡድን ጉበዞችን
@kidusteklay6244
@kidusteklay6244 Жыл бұрын
er sewoch soundone astekakelute please
@mengistu777
@mengistu777 6 ай бұрын
👉የተወደዳችሁ_ቤተሰቦቼ🙏 🌲🌲🌲🌲አባ __መንግስቱ የባህል_መድህኒት 📞0913255901 / 0915854013 🌿1.#ለሀብት 🌿2.#ለስንፈተ_ወሲብ 🌿3.#ለመስተፋቅር 🌿4.#ለቁማር 🌿5.#ሰውን_ለማፍዘዝ_ለማደንገዝ 🌿6.#ለሰላቢ_በሌላ_አማርኛ_ነገሮችን_ለመሰወር 🌿7.#ለግርማ_ሞገስ 🌿8.#ለትምህርት_ዘኢያገድፍ 🌿9.#ለዐቃቤ_ርዕስ_ለመከላከያ 🌿10.#ሰው_እንዲወደን_ማድረግያ 🌿11.#ብልት_ማሳደጊያ_ዕፀ_አብይ 🌿12.#ለገበያ_ብዙ_ደንበኛ_እንዲኖረን 🌿13.#ለዐደበተ_ርቱዕ_ጥሩ_ተናጋሪ_እንድንሆን 🌿14.#ለቁመት_መጨመርያ_ዕፀ_(ኤግኤል) 🌿15.#በግለ_ወሲብ_ለምትሰቃዩ_ወይም_በሴጋ 🌿16.#ለመልክ_ውበት_እንዲኖረን_ማድረጊያ 🌿17.#ስራ_እንድንቀጠር_ማድረግያ 🌿18.#ፈተና_አሪፍ_ውጤት_እንድናመጣ_ማድረግያ 🌿19.#ለሴቶች_ትልቅ_ዳሌ_እንዲኖረን_ማድረግያ #በዕፀዋት_ብቻ 🌿20.#ፀጉር_እንዲረዝም_ማድረጊያ_..... _ወዘተ 🌿21.#ለውፍረት 🌿22.#ለቅጥነት 🌿23.#ለስልጣን_መጨመርያ 🌿24.#ለጥላ_ወጊ 🌿25.#ለህዝብ_ፍቅር 🌿26.#ብር_እንዳይባክን_ማድረግያ 🌿27.#ለማንኛውም_በሽታ 🌿28.#ደፋር_ለመሆን 🌿29.#ህልም_እንፈታለን 🌿30.#ትዳር_ላይ_ማትስማሙ_እድትስማሙ #ሚያደርግ #ለማንኛውም_ጥያቄ_እንዲሁም_ለመነጋገር #በሜሴጅ_በውስጥ_መስመር_ይፃፉልኝ_ ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን። አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ ስ. ቁ 0913255901 በኢሞ 0913255901 በዋትሳብ -0915854013 በቴሌግራም t.me/Mngistiu t.me/Mengistuabebe የቴልግራም ቻናል t.me/mrigeta የቴሌግራም ግሩፕ ሼር ያደረገ ለ 5 ሰው ሽልማት እሰጣለሁ t.me/mrigeta 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 አሁንም ሽልማቱ እደቀጠለ ነው። 🫵እርስወም የሽልማቱ ተካፋይ እዲሆኑ ተጋብዘዋል። አሁንኑ ከ50ሰው በላይ ሼር በማድረግ ተሸላሚ ይሁኑ።🎁🎁🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ✅50ሰው አድ ላረገ 5,000ብር ✅100ሰው አድ ላረገ 10,000ብር ✅150ሰው አድ ላረገ 15,000ብር ✅ 200ሰው አድ ላረገ 25,000 ብር 🏦 ፍጠኑኑኑኑ ። t.me/mrigeta
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq Жыл бұрын
ጎበዜን በኢንተር ፖል አስመጣሁት:: ዋሸሁ እንዴ?
@tadessetesfaye6574
@tadessetesfaye6574 Жыл бұрын
እውነት ፈታ አርጋችሁ ሰውነታችን እረሰተን ነበር
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን የኔ ምርጦች ምርጥ ፕሮግራም ሁሌም የምታቀርቡልን እንግዶች በራሱ ዋው ነው በርቱልን
@EmaTefera
@EmaTefera 8 ай бұрын
It's so funny 😂😂😂
@zizi-nz1jq3qx1u
@zizi-nz1jq3qx1u 11 ай бұрын
ዊይ ስወዳችሁሁሁሁ🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂
@mengeshawelehslassie5403
@mengeshawelehslassie5403 Жыл бұрын
እባካችሆ ማን ያውቃል የቀበረ ይባል የልም? ሰልዝህ መዳፍይ ላይ nerv ፍለጋ ከዶ ሕክምና ተድርግሎኝ ነበር እና ምንም ጠባሳ የልኝም. እጅዋን ለማየት ሰልፍልጋችኦ በማየትየ ነው.
@adisbkle1890
@adisbkle1890 Жыл бұрын
ማታሙሉን ልቀቁት❤❤❤
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Жыл бұрын
Syifun akirbuln
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ኮሜዲ ማለት ቀለል አድርጎ ነገሮችን ወደህዝብ ማቅረብ ነው ያሲን ደሞ በጣም ተሰቃየህ ለማሳቅ ብለህ እና ከማሳቅ ይልቅ ታሳቅቃለህ ደሞ ትንሽ መታየት ስትጀምሩ እራሳቹን ቁልል የምታረጓት ነገር አለች ያሲን ገና ብዙ ይቀርሀል ፍልፍሉ የፕሮግራሙ ድምቀት ነው
@ethioentertement8097
@ethioentertement8097 Жыл бұрын
ልክ እንደ እሸቱ ማለት ነው ለማሳቅ ሚሄደው እርቀት በጣም ነው ሚያስጠላዉ። ከላይ የሰጠኸዉን ኮሜንት ስላየሁት ገርሞኝ ነው እሸቱ ላይ ሚደርስ የለም ያልከውን
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
@@ethioentertement8097 እሸቱን ያስገባሁት ስለ ኢጎ ስላወሩ ነው እንጂ በኮሜዲው አደለም
@FelekeSeyfeu-hq8gx
@FelekeSeyfeu-hq8gx 10 ай бұрын
ህልም ምርጥ ናቹ ፍልፍል ይለያል
@tewodrostesfaye4153
@tewodrostesfaye4153 Жыл бұрын
ፍልፍሉ 1ኛ
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia Жыл бұрын
ፍልፍሉ ኑሮ እርካሽ በነበረበት ጊዜ የሚሰራው ቀልድ ብዙ ጊዜ ድስት ይልስ ነበር አሁን በዚህ የኑሮ ውድነት የሚላስ ድስት የለም ሁሉም የፀዳ ነው እና ፍልፍሉ አሁን ምን ይልስ ይሆን😂
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 66 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 82 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 349 М.
በ ቲማቲም ሰው ፈንክቼ አውቃለው.......-  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:14:11
ከፎቅ ላይ ወድቄ አቃለሁ አሌክስ-  washew ende?@abbay-tv
1:14:44
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 252 М.