ተዋወቁት! አባቴን ያስጨነቀው ጉዳይ..? ከባድ ሚስጥር አወጣ! ለስብሰባ በመጣበት ድንገት ቢሮዬን ጎበኜ!

  Рет қаралды 164,532

Maraki Weg

Maraki Weg

8 ай бұрын

የአባቴ ፍላጎትና የአለማግባቴ ምክንያት! ያልተጠበቀው ቃለመጠይቅ ከአባቴ ጋር! Interview with my father!

Пікірлер: 703
@marakiweg2023
@marakiweg2023 8 ай бұрын
ሰብስክራይብ አድርገዋል? አመሰግናለሁ! የእህቴን ሰርፕራይዝ ላላያችሁ! kzfaq.info/get/bejne/npioarybma7dc6M.htmlsi=4-eu2eGuertyUL9i
@Aynalove3382
@Aynalove3382 8 ай бұрын
አይተናል ግዞዬ
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 8 ай бұрын
እኔም አባቴ ከእግዚአብሔር በታች በሂወቴ ልዩ እና ትልቅ ቦታ ያለው እሱ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አድልል ለአባቶቻችን ❤❤❤ አባየ እወድሀለሁ❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 8 ай бұрын
@@tg-hf2zk አታስቀኑና
@lt963
@lt963 8 ай бұрын
ይሄው ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ቀናሁብህ አባቴ ቢኖርና ቢያየኝ ደስ ይለኝ ነበር።
@user-pd7ek5kd3z
@user-pd7ek5kd3z 8 ай бұрын
ወላሂ ቤተሰብ ሲድስት እንዴት ደስይላል ያርብ እኛም ቤተስባችንን እምናስደሰትያዲርገን
@abt1292
@abt1292 8 ай бұрын
አባቴን ከምንም እና ከማንም በላይ ነዉ የምወደዉ ከእግዚአብሔር በታች ለኔ እዚህ መድረስ ትልቁን ቦታ ይይዛል። አባቱን የሚወድ✋
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የጠብቅልህ እኔም አባቴን ባለም ላይ ትልቁን ቦታ የሚዝ አባቴ ለኔ ህይወቴ ነው ❤
@genetasefa8364
@genetasefa8364 8 ай бұрын
I loved❤❤❤😭😭😭 my father I don’t have any words to describe it Rest In Peace for my dad 🙏😭😭 ክብር ለኣባቶቻችን 🙏enjoy your family as long as you have time
@user-Weynua
@user-Weynua 8 ай бұрын
እኔም አባት ብቻ ሳይሆን እናትም የሆነ አባት አለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 8 ай бұрын
@@user-Weynua Amen 🙏
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 8 ай бұрын
የታሀደለ እዲህ አባቱ ያሀመሰግናሀል እኔ አልታደልኩም እናቴ ሁሉም ነገር ሆና ነው እዚህ ያሀደረሰችኝ በሂይወት አባት እያሀለ ምን ጎደላችሁ ሳይለን እናቴ ለኛሀ ሰትል አረብ ሀገር መጣች አሁን እኔ ተክታኛሀለች ብቻ ይመስገን አባታችን ግድ አይሰጠውም ለኛሀ እናቴ ሂይወቴ ነች፡፡❤❤❤
@user-pz8gn1dj4x
@user-pz8gn1dj4x 8 ай бұрын
ከኝህ ስኬታማ አባትህ ጀርባ ያለች ጀግና እናትክን ለመተዋወቅ ጐጉቻለሁ።አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን።የልጆችዎን አለም ለማየት ፈጣሪ ያብቃልን።
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 8 ай бұрын
ለአቶ አሻግሬ ጌትነት ከሆላንድ እኔ ዛሬ ሰብስክራብ አድርጌያለሁ ።ለጀግና አባትና ልጅ ያንስባችሁአል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@georgem.s1611
@georgem.s1611 8 ай бұрын
ትክክል ብለሻል
@Alem844
@Alem844 8 ай бұрын
ማራኪ ወግ መድሃኒያለም አባትህን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ🙏
@SamSis-we2bn
@SamSis-we2bn 8 ай бұрын
ግዛው አፌን ከፍቼ ነው የተከታተልኳቹ በኢትዮጵያዌ ጨዋነት ያሳደጓቹ ቤተሰቦቻቹ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውላቸው !!!ውድድድድድ !!!
@kalkalkidane1063
@kalkalkidane1063 8 ай бұрын
ታድላቹ አባት ኖሯቹ ሚከባከባቹ ልጄ ሚላቹ በጣም የታደላቹ ናቹ 🫡🥰🥰🥰 😢
@saradezi8588
@saradezi8588 8 ай бұрын
አባት ክብር ነው :: የኔ ጌታ እንኳን ደስ አለህ :: እድሜ ከጤና ይስጥልህ::❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 8 ай бұрын
ወድ ልጂ አድጎ ወጠጤ ሳይሆን እዲ ስራአት ኖሮ ካአባት ጋ ፍቅር ሲኖረው በጣም ደስ ይላል waw
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 8 ай бұрын
ማነው እንደኔ በስራ ቦታም ሆነ በመኖርያ ቤት ቅዱሳት ስዕላትን ሲያይ እንባ የሚተናነቀው ? የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔርን መፍራት ነው ይላል ቅዱስ ቃሉ ተባረክ ግዝዬ በቢሮህ የአዛኜን ስዕል አድኖ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክህ
@yegaramedia1466
@yegaramedia1466 8 ай бұрын
የፈረንጅ ስዕል ስላየሽ ነው እምባ እምባ የሚልሽ ?
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 8 ай бұрын
የሚያኮራ አባት አለህ በውቀት የተሞላ ዋውውውው ❤❤❤❤❤
@mrphone3235
@mrphone3235 8 ай бұрын
አባት ያላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ረጀም እድሜ ተመኝሁ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
አባታቹ እንዴት ደስስስስ በሚል ግርማ ሞገስ ያላቸው ናቸው ጥላ ከለላ ይሁንላቹ ቸሩ መድኃኔዓለም ያላገባቹ አግባታቹ ወግ ማዕረጋቹን ያሳያቸው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
እንዴ ለካ ሰብ ሳላደርግህ ነበር የምከታተልህ በል ለፋዘር አሳይልኝ ዛሬ በሳቸው ሰበብ ደመርኩህ 😊❤️
@Happy-780-
@Happy-780- 8 ай бұрын
ግዞ አባትህን አለማድነቅ ከባድ ነው እሚገርሙ አባት ነው ያሉህ እግዚአብሔር ፍሬህን ያሳያቸው እድሜና ጤና ይስጥዎት የተከበሩ ምርጥ አባት🙏🙏 ያገርቤት እናት አባት ስርአታቸው ትህትናቸው ሚገርም ነው አባት እናት ኩራቶቻችን ናቸው ይኑሩልን🙏🙏
@FhhhGfgg
@FhhhGfgg 8 ай бұрын
አባት ማለት ኩራትነዉ ጠበቃ ነዉ ጌጥ ነዉ ፈጣሪ እደሜ ይስጦወት አባታችን❤❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 8 ай бұрын
ፈታ ያሉ አባት ከነ ግርማሞገሳቸው እድሜና ጤና አባትና ልጅ❤❤❤
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 8 ай бұрын
የተማረ ቤተሰብ ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉ፈታ ያለ አባት አለህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልህ ግዝሺ አባት ኩራት መከታ ነው አንተም አግባ እና አሄት አድረጋቸው. አባት ቃል አጠውለህ ብቻ ሰለላም ለአገራችን ይሁን. በውስጣችሁ ብዙ ጭንቀት እንዳለ በአገራችን ብሎም በአማራው ህዝብ ላይ የተደቀነውን መከራ ፈጣሪ ይቀቀልልን😢😢😢😢😢ውድድድድድድ የግዝሽ አባት 🎉🎉🎉🎉
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 8 ай бұрын
ነቃ ያሉ የተማሩ አባት አላአህ እረጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን
@sebelyoutube
@sebelyoutube 8 ай бұрын
ይችን ከሚት ይምታነቡ ፈጣሪ ይእረፍት እጀራ ይስጣችሀለ ❤😢ደምሩኝ ❤
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 8 ай бұрын
Amennnnnnnnn yarbe😢😢😢
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 8 ай бұрын
አድናቂህ አክባሪህ ነኝ የመቤታችንን ስዕል አድኖውን ከፍ አርገህ ስቀል
@kamiletube3956
@kamiletube3956 8 ай бұрын
ግርማ ሞገስ ያለው አባት አለህ ማሻአላህ ተባረከላህ እኔም አባቴ ልጄ ብሎ ባይፈቅደኝም አባትም እናትም ሁና ላሳደገችኝ እናቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በሰው አባት እንድሁ እንደቀናሁ ልኑር😢😢
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 8 ай бұрын
እኔም አለሁ
@seada.tube.
@seada.tube. 8 ай бұрын
ያጋጥማል አብሽሪ
@user-gs1dm4tw1o
@user-gs1dm4tw1o 8 ай бұрын
አባት ሲኖር ግርማ ሞገሱው ብቻ በቄይ ነው ለአባቶቻችን እርጂም እድሚ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤
@user-vd5qr5tu7i
@user-vd5qr5tu7i 5 ай бұрын
አቶ አሻግሬ ጌትነት እንኳን አምላክ ለዚህ ክብር ልፋት ድካምህን አይቶ በድጋሚ ለትልቅ ስኬት አበቃህ እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ።
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 8 ай бұрын
ክብር ለአባትህ በጣም ደስ የሚል አባት ነው ሞደርን ነው የፈለገውን በግልፅ ተናግሯል በጊዜ ግራ ጎንህን አምጣና አስደስተው ስኬት ብር ብቻ አይደለም
@user-yt8kf3nl3o
@user-yt8kf3nl3o 8 ай бұрын
ሣህ
@AndualemAbdu-oe5cd
@AndualemAbdu-oe5cd 4 ай бұрын
ሂወትን በሚገርም እይታ የሚያይ ሁሉም ልጅ ሊኖረው የሚገባ አባት!!! Respect 🙏
@netsanetabitew8708
@netsanetabitew8708 8 ай бұрын
ፈጣሪ ለአባት እድሜና ጤና ይስጥልህ በልጆቻቸው ከዚ በላይ ይደሰቱ አባት መከታ ነው ከፈጣሪ በታች 😊❤
@seada.tube.
@seada.tube. 8 ай бұрын
አሚን
@enanuenanu1239
@enanuenanu1239 8 ай бұрын
አባታችንን ድጋሚ ጋብዝልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ🙏🙏
@eluzema1654
@eluzema1654 8 ай бұрын
ምን እውቀት ብታገኝበት ነው ድጋሚ እዲቀርብ የምትጠይቀው?
@user-sp7nu8cq3u
@user-sp7nu8cq3u 8 ай бұрын
ግርማሞገሣቸው አባታችሁ እድሜና ጤና ይጣቸው
@user-Weynua
@user-Weynua 8 ай бұрын
አቤት ግርማ ሞገስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸዉ
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 8 ай бұрын
ግዞዬ እምዬ ማርያምን ከቢሮህ አድርገሀል ❤ጉዞህን ትባርክልህ እጅም እድሜ ለአባትህ
@elisabetesayas8980
@elisabetesayas8980 8 ай бұрын
አባት ኩራት ነው እድለኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርታ ብሮ🎉
@eldanawedajo7293
@eldanawedajo7293 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባትህን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልህ
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 8 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልህ ኢትዮጵያውያ ውላጅቹ ባጠቀላይ ለልጅቻቸው ዋጋ ይክፍላሉና ፍሬው ሲያፍራ ደግሞ ደስታ ነው ሁላችንም ውላጅቻችንን ለማስድስት ያብቃን
@nejibemuhammed1573
@nejibemuhammed1573 8 ай бұрын
@soulinkg7542
@soulinkg7542 8 ай бұрын
Amen sariye
@Ergoye
@Ergoye 8 ай бұрын
ለአባትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ አንተም ተልቅ ደረጃ ትደርሳለህ በርታ
@aminaabdurehman9004
@aminaabdurehman9004 8 ай бұрын
ደስ የምትሉ አባትና ልጅ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 8 ай бұрын
ማራኪ ወግ ነበር ቤተሰባዊ ስሜት ነው የተሰማኝ ጤና እና እድሜ ይስጥልህ 🙏🙏🙏
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ ቢሮህ እመቤቴን ስዕላድኖ አየው ደስም አለኝ እመርሀን ትጠብቅህ 🙏❤
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 8 ай бұрын
አባት መከታ እድሜ እና ጤና ይስጦህ መልካም ቤተሰብ የተመኛችቱ ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችው የሚመቹ አባት
@user-jy2ed4po7r
@user-jy2ed4po7r 8 ай бұрын
ግዞ እውነት ደስ የሚሉ አባት ናቸው እረጅም እድሜ ይሰጣቸው ቤተሰብ አንዲህ ሲከባበር ደስ ይላል።
@user-jy2ed4po7r
@user-jy2ed4po7r 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Lemiyat-vs2wb
@Lemiyat-vs2wb 8 ай бұрын
አባትህ የተማሩ ናቸዉ ግርማሞገሳቸዉ እዲሜተጤናጋር የስጣቸዉ🎉🥰❤️🌹🥰❤️🌹🥰❤️🌹🌹💐🥰🌹❤️
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 8 ай бұрын
አባቱን የምያክብር ልጅ ውስጥ ጤነው እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ይስፍል አብሽር
@hirut758
@hirut758 8 ай бұрын
ደስ የሚሉ አባት ናቸው ረጅም እድሜ ይስጥለህ ወንድማችን❤❤❤❤
@atsedaatseda8208
@atsedaatseda8208 8 ай бұрын
አባታችን ጥሩ ምክር መክራቹናል በጣም እናመስግናለን አባቶቻችንን ጤናና እድሜ ይስጥልን
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@user-qy3pz1nn8q
@user-qy3pz1nn8q 8 ай бұрын
በዉነት በጣም ጀግና አባት አለህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ያጠክራችሁ ደስ የሚሉ አባት ❤❤❤😊
@alemabera3458
@alemabera3458 8 ай бұрын
ያንተ ስም ማራኪ ነበር መባል የነበረባቸው ሁሌ ጨዋታህ ይማርካል ታናሽና ታላቅ ነው የምመስሉት ቀረቤታችሁ ደስ ይላል የማቱ ሳላን እድሜ ይስጣችሁ ሀገር የሚገነባን ህሊና ያለው ሰው ያብዛልን
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 8 ай бұрын
ታድለህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልህ ታምራላችሁ
@bitybity4949
@bitybity4949 8 ай бұрын
ስታምሩ እረጅም እድሜና ጤና ለአባቶቻችን አቤት ግርማ ሞገሳቸው ደስ ሲሉ አባት ኩራት ነው
@user-ry5zk8ru1t
@user-ry5zk8ru1t 8 ай бұрын
ደስ የሚሉ አባት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልህ❤😊
@user-pj8mz6jn6d
@user-pj8mz6jn6d 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ወጣት ነህ❤❤❤❤❤❤❤ አባት በልጁ ሲደሰት ደስ ይላል ...ቐፅለሉ
@fikrugismu7049
@fikrugismu7049 8 ай бұрын
ጀግና አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@godislove5271
@godislove5271 8 ай бұрын
ምርጥ አባት ናቸው ኑሩለት ዳሩት ኳሉት ❤❤❤
@mekyahassen1192
@mekyahassen1192 8 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ ጀግና አባትና ልጅ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ድረስ 💗💗💗🙏🏾
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 8 ай бұрын
Lucky to have such educated, friendly and presentable father.
@tgagegnagegn9661
@tgagegnagegn9661 8 ай бұрын
ዋው ግዝሽዬ በጣም ደስይላል እናቴ እመቤትቴማርያም ካተጋትሁን ለባትህ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zizitino6797
@zizitino6797 8 ай бұрын
ግዝሽ እንኳን ደስ አለህ ከአባትህ ጎን በመሆንህ ሳቃችሁ ይመሳሰላል ይመችህ🌹
@Ethiopia904
@Ethiopia904 8 ай бұрын
መታደል ነው አባትና ልጅ ከሰኬት ጋር ረዠም እድሜ ለአባታችን!!❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 8 ай бұрын
ዋው ግዜ ምርጥ እና አራዳ አባት ነው ያለህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ የተማረ ቤተሰብ ደስ ይላል🥰 እህትህ ደስ ስትል ረቂቅ ተሾመን ነው የምትመስለው በመልክ ዘመድ ናችሁ እንዴ 🥰
@alexs5384
@alexs5384 8 ай бұрын
እንድሜና ጤና ይስጥልን በጣም የተባረኩ አባት ነው ያለህ ተባርከሃል።
@tenad7309
@tenad7309 8 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የምትሉ የፍቅር ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ለአባትህም ለሁላችሁን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ አባትህም ገና ወጣት ነው እግዜር ይጠብቅልህ እድለኞች ናችሁ🙏🏾♥️
@hargtube216
@hargtube216 8 ай бұрын
አባቴ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ እዚህ ደረጃ የፈረስኩት በአባቴ ነው አባቴን ከምን በላይ እወደዋለሁ❤❤
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 8 ай бұрын
ዋው ደስ ሲል ረጅም እድሜ ይስጣችሁ አባትና ልጅ ጌታየ እናቴንና አህቴንወደ አንተ ወስደሀል አባቴን ግን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ በጤና አቆይልኝ ያረብ🤲
@zuzu_tube1234
@zuzu_tube1234 8 ай бұрын
እድለኛ ነህ ይህን የመሰለ አባት ስላለህ
@aberaabebe6802
@aberaabebe6802 8 ай бұрын
ልጅ ግዛቸው ወንጀም አሻግሬን በማቅረብህ በጣም ደስ ብሎኛል። ከ ፓዊ እስከ እስከ አግሪ ቲም አብሬ የሰራሁ የሥራ ባልደረባየ ነው አሻግሬ በጣም ታታሪ የገጠሩን ማህበረሰብ ኑሮ ለማሻሻል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገ መሆኑን እመሠክራለሁ። አንተም በርታ እንኳን ም ተባረካችሁ ። አበራ
@eskuyin9530YouTub
@eskuyin9530YouTub 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር በአንድነት እረጅም እድሜ አባት ማለት ጌጥ ነው ቤተሰብም ሁሉም ኩራት ነው ❤❤❤🎉🎉
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 Ай бұрын
ግዜ ታድለህ አባትህ ጋር ቁጭ ብለህ ሳይ ቀናሁ እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባቶቻችንን አሜን በርታልኝ ግዜ
@betty-2121
@betty-2121 8 ай бұрын
ደስ የሚሉ አባት እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት ሳቂታ አባት 🥰🥰
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 8 ай бұрын
መሻ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋርይስጥወት ጠንካራ አባት ሲናገርስርአቱ ከጠንካራ ስርአት ያለው ቤተሰብ እንደመጣ እኛም ገምተናል ተባረኩበርታ ግዝሽ 👍👍👍👍
@meryemnesru4124
@meryemnesru4124 8 ай бұрын
ማሻአላህ ሲያምሩ ግርማ ሞገሳቸው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ አባት እኮ ኩራት ነው🥰🥰
@sophanite
@sophanite 8 ай бұрын
ደስ የሚሉ አባት ❤❤ ታድለህ
@rehimabintnaser
@rehimabintnaser 8 ай бұрын
ማሻሃላህ ሰራ ትቼ ያየሁት ሱብሃናላህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልንን እናትህን እጠብቃለን በቅርቡ
@tsionen5726
@tsionen5726 8 ай бұрын
ምርጥ አባት!!!!!!!!!!!!!!!!!
@selamhailu1990
@selamhailu1990 8 ай бұрын
WOW😊 ደስ ሰትሉ ሊኮሩበት ይገባል❤❤❤❤
@ommohamadalmjfoficejyb8226
@ommohamadalmjfoficejyb8226 8 ай бұрын
እድሜና ጤና እመኝለታለሁ። አላህ ያኑርልህ አባትህን
@abishaahmed6209
@abishaahmed6209 8 ай бұрын
አይኪው ኤኪው ብለው ያስረዱበት በቀላሉ ትልቅ ትምህርት ነው
@hiwotyigzaw4646
@hiwotyigzaw4646 8 ай бұрын
ደስ የሚሉ አባት
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 8 ай бұрын
በመጀመርያ ግዛቸው በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ደስ እሚሉ አባት እርጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝልወታለሁ❤❤❤
@geadionbezerdew3242
@geadionbezerdew3242 8 ай бұрын
ግዞ በጣም የሚያኮሩ አባት ነው ያሉክ እድሜና ጤና ሰቶዋቸው የሳቸውም ህልም እንዲሳካ አምላክ ይስጣቸው አባቴን ያየሁ ያህል ነው ደስ ያለኝ❤❤❤
@befakadutamrat3817
@befakadutamrat3817 8 ай бұрын
አባትህ ተወዳጁ ነው ።ይህን ቤተሰብ ወደድኩት❤❤❤🎉🎉
@user-hb6ui9oe6w
@user-hb6ui9oe6w 8 ай бұрын
ግዞዬ ለአባትህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ አንተ መልካም ሰው ነህ ለጥቂት ወራትም ቢሆን አብረን ስለሰራን መልካምነትህን መመስከር እችላለሁ ያው የእሳቸው ውጤት የሚታየው ባንተ ላይ ነውና
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 8 ай бұрын
ግዞዬ የእውነት ዕድለኛ ነህ! ከአባትህ ጋር ቁጭ ብለህ ማራኪ ወግ ማደረግህ ደስ ይላል!ዕድለኛም ነህ! ለአባትህ ለአቶ አሻግሬ ጌትነት እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት፣ ለእናትህም ለቤተሰቡ የጀርባ አጥንት ለሆኑት እንደዛው፣
@bizuhanmandefro5452
@bizuhanmandefro5452 8 ай бұрын
ምርጥ አባት እንዴት ደስ እንደሚሉ እድለኛ ነህ ግዞ ከእንደዚህ አይነት አባት መፈጠርህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ🙏🙏
@Aynalove3382
@Aynalove3382 8 ай бұрын
እውቀት ከቤቱነው ግዞዬ ታድላችሁ እድሜ ከጤና ይስጥልህ
@neimak2207
@neimak2207 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አባትና ልጂ ታምራላችሁ❤እኛንም ሰላም ከቤተሰቦቻችን ይቀላቅለን❤
@rahelmoges5460
@rahelmoges5460 8 ай бұрын
አንበሳ አባት ትለያለህ እድሜና ጤናይስጥልህ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 8 ай бұрын
ሀሀሀ ኧረ ፋዘር ተመቹኝ ከሰው ተቀላቀሉ ግዞ አስብበት የሰላምን አትዝጋባት
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 8 ай бұрын
ለአባትህ እድሜና ጤና ይስልህ❤❤❤
@abukichanal156
@abukichanal156 8 ай бұрын
መታደል ነዉ በዚህ መልኩ አባት ጋር መወያየት❤ከዚህም በላህ ስኬታማሁነህ ይኑ❤❤❤
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ አባት አሉህ እረጂም እድሜ ይስጣችሁ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 8 ай бұрын
ግዞ አባትህን ስላስተዋወከን ደስ ብሎኛል:: እህትህንም አይቻታለሁ የተባረካችሁ ቤተሰቦች 🙏🏽👏🏽👍🏽✊🏽
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 8 ай бұрын
ታድለህ አባትህ ገና ናቸው አላረጁም እንደጏደኛ መሆናችሁ ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላቸዋለሁኝ:: ቦሌ ሃይስኩል ነበር የተማርኩት
@salaaj7501
@salaaj7501 8 ай бұрын
ዛሬ ነው ሰብሰኪራ ያደረኩት አባትህ ጡሩ ሰው ነው ተመቺቶኛል
@ComCell-fh1qm
@ComCell-fh1qm 8 ай бұрын
አራ አብታቺን በ ግድ አስደርጉን ኮ 😁ለ በትስባ ክብር ያልቹ 🥹አሉኝ ክብር በሚገባ አለን 🥹 አባት ሞጎስነው ❤️
@alehubelalemaw3835
@alehubelalemaw3835 8 ай бұрын
Gize ,Thank you so much for invited your proud Father Ashagre ,He is my hero and role model , i wish for him long live and healthy life to him and your beloved family.
@DAMOT88
@DAMOT88 8 ай бұрын
የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ህይዎት ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ፍላጉታቸውንም እግረመንገድ ጠቅሰዋልና በትዳር ባርኳችሁ አባትህን የበለጠ ለመደሰት ያብቃቸው
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 8 ай бұрын
I wish you a long life for your dad ❤
@zenatali7913
@zenatali7913 8 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 8 ай бұрын
እውነትም ሰበርእግዳ ለአባታችን እድሜከጤና ተመኛቻለሁ አተግንየድሀልጆ ትመስለኛነበረ ታሪክህንስታወራ
@astertamiru3963
@astertamiru3963 8 ай бұрын
ዉይ ወንድሜ አባትህን በጤና ያቆይልህ ደስ ይላል ልጅ ደርሶ እንዲህ አባትን ሲጠይቅ ❤❤❤ አይ ኩራዝ መብራት እኔም በዛ አልፌአለሁ አፍንጫችን ውስጥ ጥላት እስኪሆን አይ ግዜ 😂😂😂
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 4,5 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 8 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 16 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,5 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 4,5 МЛН