"ታፍነህ ነው እንዴ የሄድከው?" - ዋሸሁ እንዴ? washew ende? @abbay-tv - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 121,318

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Жыл бұрын

#ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #washewende

Пікірлер: 114
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ግን እንደኔ የተመቸው አለ ቀጥሉበት አሉላዬ💙 ኧረ ከቻላችሁ በሳምንት ሁለቴ አድርጉት ፍልፍሉ ግን የመልስ ምትህ በሳቅ ይገላል
@mahir9599
@mahir9599 Жыл бұрын
ደረጄ ሀይሌን እና መኮንን ላከን እቅርብልን
@henosejigu8498
@henosejigu8498 Жыл бұрын
ለሆድህ እንጅ ለክለብህ ማንኛዉንም ዋጋ አትከፍልም ሆዳም!
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
አሉላዬ ግን አቡኪን መሰለኝ እኮ ለኔ ብቻ ነው
@dawitdawit1883
@dawitdawit1883 Жыл бұрын
የአባይ ቲቪ ብዙ ሠው ተመችቶት ነበር ግን በስነስርዓት ስለማትለቁ የሠው እይታ እየቀነሠባቹ ነው
@abenetaddis1975
@abenetaddis1975 Жыл бұрын
አቼኖ ካድሬ አዳነች አበቤ ዘጋኽኝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ የመልስ ምታችሁ በሳቅ ሆዴን አሳመማቹኝ አሉላ ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋች ነው በርታ 🥰
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዝግጅታቹን በሥርዓት ልቀቁት እንጂ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር የሳምንቱ ጫወታ ያለቀ አልመሰለኝም ነበር እየጠበኩ ነበር ግን ዛሬ ስለለቀቃቹ ደስ ብሎኛል በርቱልን 🥰
@belaydagnachew2834
@belaydagnachew2834 9 ай бұрын
የምር ፍልፍሉ የችለል❤❤❤❤❤
@titukedu2456
@titukedu2456 10 ай бұрын
የቡና ደጋፊ ነኝ ግን አዳልጦኝ አሉላ አሉላ............. አሉላ ብዬ ዘምሬ አቃለሁ በጣም ምርጥ እናቱ የወለደችዉ ተጫዋች ነዉ።
@walta535
@walta535 Жыл бұрын
ይቻማቹ ያራድዬ ጥግ
@user-hi3vs7vt5p
@user-hi3vs7vt5p Жыл бұрын
የባለፈዉንኮ አልጨረሳችሁትም በስርአት የማትለቁት ከሆነ ብተዉት ባትለቁት ይሻል ነበር
@ozilozil6901
@ozilozil6901 Жыл бұрын
ስለ ዛሬ ትላንት አለፈ
@user-hi3vs7vt5p
@user-hi3vs7vt5p Жыл бұрын
ኤዲተሩ ነህ እንዴ የተመታ ኤዲተር ትናንትናቸዉን ጡሩአድርገዉ ሳይሰሩ ቀርተዉ መስሎኝ ዛሬአቸዉ የተበላሸዉ ደሞ ከትናንትናው ስህተታቸዉ መማር አለባቸዉ ይሄን ፕሮግራም ሲጀመር ጀምሮ ነዉ የምከታተለዉ ሁለት ፕሮግራም ብቻነዉ በስርዓቱ የለቀቁት ከዛ ሌላ ያለዉ ጀምረዉ ነዉ ሚተዉት
@onetruth4649
@onetruth4649 Жыл бұрын
ፌዘኞችእኮ እንዲህ ናቸው
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
ኧረ ቶቶሎ ኑ
@jyservices8824
@jyservices8824 Жыл бұрын
አቼና አሉሊ እንዲሁም አዘጋጆች ሰላማቹ ይብዛ ፕሮግራማቹ ተመችቶኛል ቀጥሉበት👍
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Жыл бұрын
ስራቹህን ወድጄዋለሁ ቀጥሉበት
@user-sm5vs4tp6m
@user-sm5vs4tp6m 8 ай бұрын
በጣም እወዳችኃለው
@zenashjafer9205
@zenashjafer9205 Жыл бұрын
ደምስዬ ጨዋታ አስጨርስ እንጂ ምንድነው ሰዓት ሰዓት የምትለው
@robatubehd23
@robatubehd23 Жыл бұрын
አሪፍ ጨዋታ
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ግን በስርአት ልቀቁልን ቀኑ እና የሚትለቁብት ፓርት
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ሲከፍኝ የእናተ ብሮግራም ሳይ በጣም ነው የማዝናናኝ በጣም ደስ የሚል ፕርግራም ቀጥሉ በጣም እውዳቹለው ❤❤❤❤❤❤❤♥♥♥♥♥❤❤❤❤♥🌹
@jerrybizuneh5457
@jerrybizuneh5457 10 ай бұрын
አሉቲ የሰዉ ምርጥ ያራዳ ልጅ
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
ለመዝናናት እየጓጓሁ ፍለጋው አጉላላኝ እኮ ወገን 🙄
@Romana7777
@Romana7777 Жыл бұрын
አሌክስ ያላት ሳጂን ቀላል ነበር እኮ ። ቁልፉ ተሰበር ሲል አበቃ ። ምክንያቱም ሳጂን ተብየዋ ምን ፈልጋ ነው እሱን ካስገባች በኃላ በር ከውስጥ የምትቆልፈው ለዛውም ሌሎች የስራ ባልደረቦቿ አብረዋት ከውጭ ቆመው በዛ ላይ ወደሱ ክፍል ገብታ ስትቀር መተው ያልፈለጓት 😂
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
አረ እናተ ሰዎች በሳቅ ገደላችሁን የመቻችሁ እናመሰግናለን ሰለባ ሁኑልኝ የሀገረ ልጆች ሰላም ያርግልን ሀገራችንን
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
ደምስዬ በጣም ተመችቶኛል የኳሰ ተጫዎቾችን ግጥም ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ...የአርሰናል ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@honey48757
@honey48757 Жыл бұрын
Des Tilalachu Bertu 👍🏾👍🏾👍🏾 Hulem yeminiwedachu Comedianochachin 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@bethlehemasfaw9838
@bethlehemasfaw9838 Жыл бұрын
Best program 👍👍🙏🏽
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Жыл бұрын
Ethiopian ወንዶች ግን ምን ሆነው ነው እንደዚ ቦርጫቸው የሚቆዘረው?!
@zemzmzemzm6347
@zemzmzemzm6347 Жыл бұрын
ዋወወወወወወ👌👌💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍
@naumburg1990
@naumburg1990 9 ай бұрын
ትመቻላቹህ
@degnetgetahun
@degnetgetahun Жыл бұрын
ጥሌ ግን ሰላም ነዋ!!!
@habviral22
@habviral22 Жыл бұрын
የወንዶች ማህበር ሆነ ቺኮች አይሳተፋም እንዴ - ኮንስርቱን አታስቡት ማንም አይገባም 😮
@yimer2543
@yimer2543 Жыл бұрын
ተመልካቹን አክብሩ። ፕሮራሙ ሀሪፍ ነው
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c Жыл бұрын
ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰
@erhjfghh7753
@erhjfghh7753 Жыл бұрын
እንኮን በሰላም መጣችሁልኝ ወንድሞቼ ተናፍቃችሁ ነበር
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
ምናለ ጥላሁንን ብትሰሙት ውይ
@titukedu2456
@titukedu2456 10 ай бұрын
የዛሬዉ ዝግጅት በጣም የተቻኮለ ነዉ
@negisttelahun6147
@negisttelahun6147 Жыл бұрын
አሉሊ
@ZahraYousif-hp7ti
@ZahraYousif-hp7ti 11 ай бұрын
ፕሮግራማቹከምንምበላይ። ያምራልግንትንሽ። የአለባበስችግርአለ። ለኔስትሉ። አንዳይነትብትለብሱ። ማሮች። ከፕሮግራማቹጋር። ያምራል❤❤❤❤❤❤❤
@freetesfaye7483
@freetesfaye7483 Жыл бұрын
Felfelu "kesu ga ketgenagu "yalkat!!!
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Жыл бұрын
ካለመክ ይሳልክ ክክክክክክክክክክክክክ
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 10 ай бұрын
ፕሮግራማችሁ አሪፍ ነው ግን ድምፅ አስተካክሉ አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ ይላል ጩኽት ቀንሱ😂😂😂😂❤
@serawitmeale5442
@serawitmeale5442 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ሰራዊት ፍቅሬ እና ሙሌለም ጋቢዚልኝ
@solomonabebe2330
@solomonabebe2330 Жыл бұрын
Tafineh nw endi yeheadikew?😀😀😀😀😀😀😀
@biruyabu9737
@biruyabu9737 Жыл бұрын
Tilahun elfineh chebiseh atemita personality tebik!
@hig5928
@hig5928 Жыл бұрын
Selam Endit Nachhu ye Teli Kobeli Adnaki Negn
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
😂😂😂😂😘😘😘😘
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
እንደዚህ ነው እንጂ የምን ቆራርጦ መልቀቅ ነው ይልመድባቹሁ
@michealhagos1905
@michealhagos1905 6 ай бұрын
Shabw neng ke london washew ende ley enegengalen
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ስወዳችሑ እኮ የሳቄ ምንጮች ያ ዘረኛ ሽባ ባሻ ከናንተ ይማር
@bethinatsintayehu5772
@bethinatsintayehu5772 Жыл бұрын
መነው ውድ ዘረኛው ሰውየ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
@@bethinatsintayehu5772 አሰፋ ተገኝ ተብዬው ነዋ ባሻ
@bethinatsintayehu5772
@bethinatsintayehu5772 Жыл бұрын
ok ባሻ እሱኮ ዘረኛ ሁኖ አይደለም ሰይጣን ነው የሚጫወትበት🤣🤣
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
@@bethinatsintayehu5772 🤣🤣🤣🤣እውነት ነው
@secret.1-t4f
@secret.1-t4f Жыл бұрын
😂
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын
ከሱጋር ከተገናኙ ብሀላ ነው kkkkkkkk
@abiytadesse8032
@abiytadesse8032 Жыл бұрын
aye felefelu kesachew gare ketegenag bewala new ale kkkk ewenetun new yekeleduben kkk
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 Жыл бұрын
ሳቅ በጠፋበት ዘምን የሳቄ ምንጭ ሆናችሁል በርቱ
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Жыл бұрын
የዛሬው የተቆራረጠ አይመሥለኝም
@helenditacho4019
@helenditacho4019 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰💗💯
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
ግን አንድ ነገር ልጠይቃችሁ መሀል መሀል የምታሰቀምጡዋቸውን ሰለማንአውቃቸው እነማን እንደሆኑ ብታሰተዋውቁን ጥሩ ነው አመሰግናለሁ
@solomonalebachew
@solomonalebachew Жыл бұрын
አቼኖ የአዳነች አበቤ አሽቃባጭ
@zulfamohammed6873
@zulfamohammed6873 5 ай бұрын
Mark please make it easy
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
ከቼኖ ለቡና እንዳስጨፈረ አውቃለው
@esrealnebiyu393
@esrealnebiyu393 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር እስክሪናችሁ ላይ ብትፅፋ ይጠቅማችኋል ብዙ ስለናንተ ታሪክ አለ
@kenfegirma6329
@kenfegirma6329 Жыл бұрын
ደምስ እባክህ የሰው ሀሳብ አስጨርስ ለእንግዳ ሰፊ አየርሰአት ይኑር ከዛ ውጪ ምርጥ ነው
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Жыл бұрын
ለምን my ክርስቶስ አይጋበዝም?
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg Жыл бұрын
የአዳነች አበቤ ድስት አጣቢ አቸኖ🥵👊🏿👊🏿👊🏿👊🏿
@nano2012
@nano2012 Жыл бұрын
አደገኛ ቦዘኔዎች ናችሁ::
@gechoyegojjamur-og5cc8vk9e
@gechoyegojjamur-og5cc8vk9e Жыл бұрын
comedian zedon ena eshetun akirbuachewu enj
@witnessing100
@witnessing100 Жыл бұрын
አቸኖን ቦታ አልሰጣችሁትም
@abdulhakimyasin7098
@abdulhakimyasin7098 Жыл бұрын
በክፍል በክፍል በቅደም ተከተል እየሰየማቹ ልቀቁት
@Ethiopia12218
@Ethiopia12218 10 ай бұрын
አቸነዉ ተብየዉ በቅፅል ስሙ አዳነች አበቤ ምናባቱ ሆኖ ነዉ የሚኮፈሰዉ በ1 ኮንዶሚኒየም ሊንጠባረር ይፈልጋል እንዴ
@ethiopiantube4647
@ethiopiantube4647 Жыл бұрын
Bushty hulu beka program mesrat atechelum yemin erucha new mejemerya show sijemer arif nebeber ahun yalew director yefekeme new
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
Director anten mertenal 😂😂😂
@ham8288
@ham8288 Жыл бұрын
እሱን ፎሎዎ ካደረገ ጀምሮ ነው ህዝብና ሃይማኖት መናቅ የጀመረው ።
@betetomass9463
@betetomass9463 Жыл бұрын
እረጋ ብላቹ ብሆን እደመጀመሪያው
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Жыл бұрын
ቁራሬው፣ ሆናችሁ ቀራችሁሳ ????
@ethi9683
@ethi9683 Жыл бұрын
በጣም የምጠላው እግር እግር የሚለኝ ኮሚዲያን መሳይ ሰው ቢኖር ደምሴ ዋኖስ ብቻና ብቻ ነው
@asegidbalcha6726
@asegidbalcha6726 Жыл бұрын
ደምሴ1 ኛ ነው ☝️🙏
@kasimmahamudmahamud9729
@kasimmahamudmahamud9729 Жыл бұрын
ከቀደዳቹ አይቀር በደብ ቅደዱ፣
@meseretww
@meseretww Жыл бұрын
አቼኖ ኮንደሚኒየም የዋጠ ሌባ
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
Anchi biderseshesh noro?😂😂😂
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 Жыл бұрын
Enem bagegn. alemerem mekegnenet new. Yehe enchi woyy anchiii besetesh besetesh alekebele letelu new kkk.
@Sara-nh3zg
@Sara-nh3zg Жыл бұрын
አባይ ቲቪ ለቤተክርስቲያን ድምፅ አልሆናችሁም ለምን ?
@hayatmae3622
@hayatmae3622 Жыл бұрын
ግዴታ እደለም
@saronayele
@saronayele Жыл бұрын
@@hayatmae3622 ማን ጠየቀሽ💀
@user-qf6ui1yo7p
@user-qf6ui1yo7p Жыл бұрын
ድምጽ ካልሆኑ ለምን እንከተላቸዋለን ብሎክ ከአሁን ሰሀት በዋላ ዳይ ባለማተቦች እኔ ብዙ እንፎርሜሽ ስለማልከተል አላቅም ገና መግባቴ ነበር እዚህ ውስጥ
@Kiki_african
@Kiki_african Жыл бұрын
እንደ ሌሎቹ ውሸታም ስላልሆነ አባይ ፡ ቲቪሚዲያ ሳይድ መያዝ የለበትም የትክክለኛ ጋዜጠኛ ተግባር ይህ ነው ሌሎቹ አሽቃናጭ በሞቀበት ስለሆኑ ለምሳሌ እንደ አሽቃባጮች አርትሲቶች ፡ ደግሞ እነሱ ብሎ የሕዝብ ነንባዮች ወደነፈሰበት ናቸው ማንም ከነሱ ምንም አንጠብቅም ፡ ደስ ፡ የሚለው ፡ ምንም አላመጡምምድረውሸታም
@ozilozil6901
@ozilozil6901 Жыл бұрын
ካልፈለጉስ ሁሉ ነገር እኛ ያልነው ካልሆነ እያላችሁ ለምን አገር ትረብሻላችሁ
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 Жыл бұрын
አራ ✋ተው አገር ነች የተባለው ኦርቶዶክስ በማሕበሩ ቅዱሰን አብሮ መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ነበር ነጋ ደግሞ ቅዱስ ጊዮርግስ እንዳይሰሩ 🤠🤠🤠🤠🤠👆👆👆👆🤲🤲🤲👪👪👪👪👪🐐🧥🕺
@kimo428
@kimo428 Жыл бұрын
ጭብጨባቹ በዛ ይሰለቻል
@hometv7803
@hometv7803 Жыл бұрын
ታሪኩ እዉነት እንዲመስል ኣጥንተዉት ቢገቡ ወረቐት እያነበቡ ዉሸት መሆኑ ያስታውቃል
@efratabelay2660
@efratabelay2660 Жыл бұрын
አቼኖ ሆዳም ደደብ አገራችን ሊበሉን ከሰፈሰፋ ጋር የተባበረ ደደብ ወደል አህያ ነዉ
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ቀዳሚ ሚዲያ
@ashenafemamush5553
@ashenafemamush5553 Жыл бұрын
እሺ የከሸፋችሁ ኮሜዲያን ብትጨፈለቁ ክበበ አታክሉም ምድረ ወረዳ ፈልፈሉንማ የሆነ የወጥቤት ሰራተኛችንን አክሰንት ቁጭ
@007eakonchu3
@007eakonchu3 Жыл бұрын
What are you doing here?
@genisyum4447
@genisyum4447 Жыл бұрын
እናተ ኮመዲያን ለስሙ ኦርቶዶከስ ናቹ ግን ዝም ጭጭ ድምፅ እንኳን አቱኑም አገር ሰላም ስትሆን እኮ ነው እናተም የምትሰሩት እኛ ሰብስክራይብ አንስተናል ጅሎች
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
Anchi zm setey kedmew tenagrewal friend
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 42 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 26 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
ከፎቅ ላይ ወድቄ አቃለሁ አሌክስ-  washew ende?@abbay-tv
1:14:44
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 250 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 25 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 26 МЛН