Рет қаралды 3,522
ተምሳሌት ሚዲያ-Temsalet Media
እጅግ በጣም የሚደንቅ ጀግንነት የታየበት የማራቶን ውድድር ነበር።ኢትዮጵያ ወርቅ እና ብር አግኝታለች ! በአሜሪካ ኦሬገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድርን አትሌት ታምራት ቶላ አሸነፈ፡፡ አትሌት ሞስነት ገረመው ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቋል፡፡ እንኳን ደስ አለን