ልታውቁት የሚገባ እንደ ዕድሜ መሆን 10 የብስለት ምልክቶች maturity | josi | ጆሲ |

  Рет қаралды 33,938

josi  -  ጆሲ

josi - ጆሲ

Ай бұрын

ሰብስክራእብ ስለምታደርጉ እናመሰግናለን
ልታውቁት የሚገባ እንደ ዕድሜ መሆን 10 የብስለት ምልክቶች maturity
#maturity #mindtransformation #mindtraining #personaldevelopment #personalgrowth
josi | mind set | money | life | milioner | bilioner | motivation | ጆሲ |
#forex #motivation #inspiration #lifecoach #money #lifelessons #lifestyle #josi #ጆሲ
This video is used for teaching purposes.
FAIR USE NOTICE:
Copyright Disclaimer under section 107 of the Copyright Act of 1976, allowance is made "fair use" for the purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, education and research.
ህይወት አጭር ናት በማስተዋል ልንኖር ይገባናል
ለዚህም የህይወታችን ጉዞ የሚሆነውን መልካም ምክርና ጥበብ እኛ ጋር ያገኙታል
subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ
በጥበብ
በጥንቃቄ
በእውቀት
በእምነት በተስፋ እና በፍቅር
ራሳችንን ዘወትር እያስተማርን እንጓዝ

Пікірлер: 93
@SelamWondosen
@SelamWondosen Ай бұрын
ዛሬ ነው ገና 18አመት የሞላኝ ደስ ብሎኛል ይህን በመስማቴ❤❤❤❤❤❤
@user-lr5qv9ec5c
@user-lr5qv9ec5c Ай бұрын
❤10x 9 alegni
@user-qj9vj5jc3v
@user-qj9vj5jc3v Ай бұрын
ደምሪኝ🎉🎉❤1አመት ነው የምበልጥሽ
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f Ай бұрын
Happy birthday 🎉🎉🎉
@SelamWondosen
@SelamWondosen Ай бұрын
@@user-wr3jj4lm1f amesegnalehu
@user-fu2ei7bd3r
@user-fu2ei7bd3r Ай бұрын
Happy Birth Day
@Mercitakiso
@Mercitakiso Ай бұрын
እድሜ 20 ነው አስሩም ነገር ከልጅነቴ ጀምሮ አብሮኝ ነው ያደገው
@Tigstshewafera
@Tigstshewafera Ай бұрын
በፍፁማዊነት ባይሆንም ብዙዎቹ አሉኝ አመሰግናለሁ❤🙏
@emebetabele
@emebetabele 27 күн бұрын
ዋው ደሥ የሜል ምክር
@KatashoKasasoKasaso
@KatashoKasasoKasaso Ай бұрын
❤ ሁሉም ትክክል ነው ።እናመሰግናለን፥በርታልን፣ፈጣሪ ኅይል ይስጥህ ።
@mulualemadhanom-tc8uf
@mulualemadhanom-tc8uf Ай бұрын
10 ከ 10 በስል ነኝ
@mulualemadhanom-tc8uf
@mulualemadhanom-tc8uf Ай бұрын
በጣም ኣሪፍ ነው ❤❤❤
@MuluAsrse-ms4uy
@MuluAsrse-ms4uy 25 күн бұрын
👍👍
@user-he3us8qw9m
@user-he3us8qw9m Ай бұрын
2 ብቻ ጥሬ ነኝ በቃ😢😮😂
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e Ай бұрын
😮😮😮
@SelamWondosen
@SelamWondosen Ай бұрын
ዋው ❤❤❤❤❤ እስኪ የጠዋት እና የማታ ልምዶችህን ብታካፍለንplease🎉🎉❤❤
@YitbarekMebratu
@YitbarekMebratu Ай бұрын
Metewawek yicjalal?
@Alwaysi3
@Alwaysi3 Ай бұрын
​@@YitbarekMebratuaychalem
@SelamWondosen
@SelamWondosen Ай бұрын
Selam
@Alwaysi3
@Alwaysi3 Ай бұрын
@@SelamWondosen silk kutrishn please
@sileshiatnafu1192
@sileshiatnafu1192 Ай бұрын
እሺ
@RoulaChehadeh
@RoulaChehadeh 29 күн бұрын
8 agegnichiyalw temesgen tebarekk♥️♥️♥️♥️♥️
@GanaaatSlam
@GanaaatSlam Ай бұрын
ዋዉ ብራቮ❤❤❤ 9አለኝ በርታልን ጀግናዉ
@user-co8im8gu5o
@user-co8im8gu5o Ай бұрын
6❤❤
@user-eb7lu2sw5i
@user-eb7lu2sw5i Ай бұрын
8 አጊንቻለው በርታልን ጆዬ
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Ай бұрын
በጣም ይቅር ባይ ነኝ ግን ብዙ ጊዜ የጎዳኝ የሚመስሉኝ ጊዚያቶችን አሳልፌያለሁ ! በጣም ደስ የሚል ራሳችንን ቆም ብለን እንድናየው ስላደረከን እጅግ በጣም አ መ ሰ ግ ና ለ ሁ በርታ ወንድመየ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ❤🎉❤🎉❤🎉
@aberaerimacho928
@aberaerimacho928 22 күн бұрын
Wow amazing
@mesiTip
@mesiTip Ай бұрын
7aluye
@user-og6eq3ly9m
@user-og6eq3ly9m Ай бұрын
አልሀምዱ ሊላህ አላህ ለካ በገዘበ የማይለካ ነገር ሰቶኛል ወላሂ በጣም በጣም ደስ ብሎኛ ል ሁሉምንም በሚባል ደርጃ አግኝቸዋለሁ ❤❤❤😁
@user-wb1eo2rs4o
@user-wb1eo2rs4o Ай бұрын
5
@dropl9beku455
@dropl9beku455 Ай бұрын
8አግኝቻለሁ
@eebbaasolomon511
@eebbaasolomon511 Ай бұрын
2
@yidnkachewdimitery1215
@yidnkachewdimitery1215 Ай бұрын
6
@AbinetAbinettefera
@AbinetAbinettefera Ай бұрын
I have got two (2)
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e Ай бұрын
😮😮😮
@ethiopiansvibe
@ethiopiansvibe Ай бұрын
7 alegh berta josi betam astemari new
@desalegnteshome9737
@desalegnteshome9737 Ай бұрын
I myself view that all the ten conditions can be fulfilled in my life. I am really a kind of that man.
@user-lf7mi9on8z
@user-lf7mi9on8z 29 күн бұрын
10/10
@Tonu-wt8hp
@Tonu-wt8hp 28 күн бұрын
Thank you man
@MegfiraShemsu
@MegfiraShemsu Ай бұрын
I HAVE 8 PERSONALITY
@Daditu-xg6br
@Daditu-xg6br Ай бұрын
8ቱን አሟላለው በጣም ሁለቱን ደግሞ እየተለማመድኩ ነው የተቆጠብ ንግግር እና የተፈተአዕምሮ የሚለውን
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Ай бұрын
👍☑️☑️☑️☑️❤🙏👈 እሚጣል ነገር የለም ወድማችን እናመሠግናለን❤
@OtamendiIbra
@OtamendiIbra Ай бұрын
nice በጣም ግሩም ትምህርት ነው ሁሉም ልክ ነው ወንድማችን❤❤❤
@ejiguakebede457
@ejiguakebede457 Ай бұрын
Egzihaber yimesegen 🙏🙏🙏 Woww ewunt new 10/10 negn ✍️ Enamesegenal nurligen wude
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 Ай бұрын
ፈጣሪዪመስገን10ከ10በጣምእናመሰግናለን❤🙏
@MustefaDukale-sm8pm
@MustefaDukale-sm8pm Ай бұрын
8
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Ай бұрын
በፐርሰንት 8/10 ይመስለኛል አመሰግናለሁ ❤🎉❤🎉❤🎉
@Jemsbond6553
@Jemsbond6553 Ай бұрын
1 የተቆጠበ ንግግር 2 ልዩነትን ማክበር 3 እንቅልፍን መምረጥ 4 በቀላሉ አለመፍረድ 5 ፍቅርን በግድ አለማድረግ 6 ፀብን በዝምታ ማሳለፍ 7 የተከፈተ አይምሮ 8 የይቅርታ ልብ 9 የልብ ስብራትን መቀበል 10 ደስታን ራስ ጋር ማድረግ
@AbdiiDabaluu
@AbdiiDabaluu Ай бұрын
1, 02:30min 2, 04:24 3, 06:00 4, 07:54 5, 09:55 6, 11:12 7, 12:57 8, 15:34 9, 17:13 10, 18:33
@user-yp9hw2ed6e
@user-yp9hw2ed6e Ай бұрын
👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️
@samuujimmaa662
@samuujimmaa662 Ай бұрын
Wow bro👍👍😘😘
@temesgengetachew-ty6wf
@temesgengetachew-ty6wf Ай бұрын
8 አሉኝ ሁሌ ልቀቅልን ጆሲ
@user-oz6sj7bg7z
@user-oz6sj7bg7z Ай бұрын
ከ10~3789 እነኚ ብቻ አሉኝ የተረፈው መፍቴው ምንይሆን ማዓረይ እናመሰግናለን🎉
@user-or9cu8iy8e
@user-or9cu8iy8e Ай бұрын
(10) 🙏🙏🙏
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን❤🙏
@kamilkemal9449
@kamilkemal9449 Ай бұрын
10rum alg alham dulila
@user-or9cu8iy8e
@user-or9cu8iy8e Ай бұрын
ዋው 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@saramusse8702
@saramusse8702 29 күн бұрын
10 አግኝቻለሁ
@tarikubelay3739
@tarikubelay3739 Ай бұрын
በእዉነት ይላለዉ እራሴን በደንብ ነዉ የፈተሽኩት አመሰግናለሁ ።
@fekadusofe6749
@fekadusofe6749 Ай бұрын
Thank you 100 x
@user-df8wo9kx3r
@user-df8wo9kx3r Ай бұрын
እድሜዬ 21 ነው ይህንን በመስማቴ ተናድጃለው 😅
@Smart_Tube1224
@Smart_Tube1224 Ай бұрын
በጣም አናመስገናልን
@ufayiseeDejene
@ufayiseeDejene Ай бұрын
Teniki you 💖
@jesufilmproduction
@jesufilmproduction Ай бұрын
ጆሲ ምርጥ እኔ አስሩም አሉኝ በርታ በደንብ ልቀቅልን
@halyluya4023
@halyluya4023 Ай бұрын
9 bemetenu amuwalalhu yakategn sewn lemaseredat bezu enageralhu eskidekmegn beacheru menager bechel desylegnal emokralhu erasen enday adrgognal amesegnalhu
@user-mr1ht2xl1t
@user-mr1ht2xl1t Ай бұрын
Continue
@desalechkuma-vm8rm
@desalechkuma-vm8rm Ай бұрын
Yihi Vedio keteposete 4 kenunew Sabskrab Adirgiyalew Lemin Tolo Aydersim 10/10😢
@user-lm5kk7ph5v
@user-lm5kk7ph5v Ай бұрын
8❤❤
@user-wz8sq9zo4v
@user-wz8sq9zo4v Ай бұрын
8/10❤
@user-mv4to6iw1q
@user-mv4to6iw1q Ай бұрын
❤❤❤❤
@solyanahadera5632
@solyanahadera5632 Ай бұрын
❤❤
@user-lj2xn9mp9g
@user-lj2xn9mp9g Ай бұрын
ሣሕ❤
@mibratshankoot5485
@mibratshankoot5485 Ай бұрын
8❤❤🙏🙏🙏🙏
@Biskut-be8bg
@Biskut-be8bg Ай бұрын
Ye 8 5 nw yalegn lelochun emokiralw thank you
@EyersMuaz
@EyersMuaz Ай бұрын
4
@MuluAsrse-ms4uy
@MuluAsrse-ms4uy 25 күн бұрын
ዛሬ 13 አመት ሞላኝ
@bukutesfaye7414
@bukutesfaye7414 Ай бұрын
Ulee likakiln
@temesgengetachew-ty6wf
@temesgengetachew-ty6wf Ай бұрын
btkkl
@DanielAmsalu-fr6rr
@DanielAmsalu-fr6rr Ай бұрын
Ye Jawar zmita 😮😮😮😮
@SeadaEbrahim-ik3dq
@SeadaEbrahim-ik3dq Ай бұрын
Yehin bahari 25 amet nw ahun nw metegebr yejemerkut destegna negn
@user-qw6nb9kb2h
@user-qw6nb9kb2h Ай бұрын
የመግቢያ ትንታኔ በዛ
@user-or6gv9sp1w
@user-or6gv9sp1w 24 күн бұрын
ለኔ 9 አሉኝ ግን እኔን የሚከብደኝ በጻብ ግዜ ረሴን አልቆጣጣርም
@KolokostemaFissha
@KolokostemaFissha Ай бұрын
8😢
@mamarhibste
@mamarhibste Ай бұрын
ስለ በሳል ሰው እያወራህ ግን አንተ ምንም ዓይነት ገለፃ ስለ ጽሁፉ አላደረግህም የማን ትናት ነው የማን ብለን እንውሰደው።
@mamarhibste
@mamarhibste Ай бұрын
ጥናቱ የማን ነው?
@hafihafi2087
@hafihafi2087 Ай бұрын
ከ10 ሰምንቱን ያለኝ ይመስለኛል
@elsaFikr-jk2dx
@elsaFikr-jk2dx Ай бұрын
እድሜ 35/ግን 10/6
@HpamidAhmed-sb3bu
@HpamidAhmed-sb3bu Ай бұрын
Me 10um alu
@jemilamohammed9712
@jemilamohammed9712 Ай бұрын
It's possible to get 10
@user-gt2zv2dn2o
@user-gt2zv2dn2o Ай бұрын
5
@tarikubelay3739
@tarikubelay3739 Ай бұрын
6
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op Ай бұрын
❤❤❤❤
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 46 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 24 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН