ታላቁ ነብይ ያፌት ጌታቸው ፓስተር ሶፊን በሜዳው አፋጦና አስጨንቆት ሄደ14 April 2022

  Рет қаралды 131,110

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

2 жыл бұрын

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFI

Пікірлер: 1 400
@solomonaynalem9035
@solomonaynalem9035 2 жыл бұрын
ኦ!!! ሶፊ በቃ በዚህ መልኩ እንድትሞግት ነው እኛ የምንፈልገው!!!! በርታ!!! አንድ ቀን ጭሮንም እንዲህ ብታቀርበው ደስ ይለን ነበር!!!!
@kumudaytesfaye3891
@kumudaytesfaye3891 2 жыл бұрын
Yes!!!
@firehunnecha7022
@firehunnecha7022 2 жыл бұрын
The interviewer is prevent and provocative. His guest( interviewee) gives genuine information politely. However, the interviewer tries to intimidate him. Kudos to the guest for dealing with the situation in Christian manner.
@arefaynealenko1644
@arefaynealenko1644 2 жыл бұрын
A Guest has a deep understanding than Sofi... Sofi is preoccupied with unitarian politics and trying to hide his political stand.
@lateraolana6398
@lateraolana6398 2 жыл бұрын
The guest is more displined than the host amazing.
@weareorthodox7597
@weareorthodox7597 2 жыл бұрын
Exactly
@jesuschristismydestinyoffi3674
@jesuschristismydestinyoffi3674 2 жыл бұрын
Exactly
@martagetachew4644
@martagetachew4644 2 жыл бұрын
Exactly 💯
@selamawitworku9161
@selamawitworku9161 2 жыл бұрын
Thank you
@tamirubelachew2461
@tamirubelachew2461 2 жыл бұрын
አስተማሪ ውይይት ነው። የያፌት እርጋታ እና ሀሳቡን የመግለጽ ችሎታው አስገራሚ ነው።
@efesondawit9995
@efesondawit9995 2 жыл бұрын
lenem endeza neber yemigerm sew new
@aasfaw2834
@aasfaw2834 2 жыл бұрын
ዝም ብሎ ባፈረ ሰው ፈገግታ ሸንግሎ ለማለት ሞከረ እንጂ ምንም የመጽሀፍ ቅዱስ እውቀት የለውም፣ የለየለት ሀሰተኛ ነቢይ ነው
@christianmikyas8366
@christianmikyas8366 2 жыл бұрын
leba nebey newe
@meselechmatewos4173
@meselechmatewos4173 2 жыл бұрын
ሶፊ ጌታ ይባርክህ የእያንዳንዱን ነቢይ ተብየዎቾን ውስጣቸውን እንዲናዉቃቸዉ እያገዝከን ነዉ ። ሠዉ ለተገዛለት ለዚያ ባሪያ ነዉ።
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
“ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥18
@habtamuchala4077
@habtamuchala4077 2 жыл бұрын
ቢሆንም ይፀድቃል ምክንያቱም በእናንተ አስተሳሰብ እንዳመንን ፀድቀናል ስለምትሉ
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
እኛ ሳንሆን መፀሀፍ ነው የሚለው።ሮሜ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። ¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። መፀሀፉ ይህን ከተናገረ ይህን እውነት መካድ ይቻላል ወይ?
@habtamuchala4077
@habtamuchala4077 2 жыл бұрын
@@samijesus9953 የያህቆብ መልእክት ላይ ተመልከት በእምነትና በስራ ይላል። የኔ ጥያቄ በክርስቶስ አምኜ ብገድል እፀድቃለሁ ወይ?
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
@@habtamuchala4077 ኢየሱስ የህግ ፍፃሜ ነው ይህ ማለት ለሰው ያልተቻለውን ህግን የመፈፀም ነገር እርሱ ፈፀመልን የመዳን ጣጣ ሁሉ በመስቀል ላይ ጨረሰልን ከዛም በእርሱ ስራ ስም ምን እኛ ዳንን እንላለን ከዛ ለመጽደቅ ሳይሆን መልካም ስራ የምንሰራበት አለማዊ ምኞትን እና ሐጥያትን እንቢ የምንልበት ፀጋ ትቀበልን ስለዚህ ምልክት ስራ ስልጣን እንጂ ለመዳን አይደለም የመዳን የጽድቅ ስራ በኢየሱስ ነው።በክርስቶስ አምንኜ ብገድል እፀድቃለው ወይ ላልከው? እግዚአብሔር ለንስሀ ካበቃው እና እድል ካለው እንጂ ይድናል አልልም ምንአልባት ይህ ግለሰብ ክብ በመፀፀት ንስሐ ከገባ ጌታ ሊምረው ይችላል መፀሀፍ ሲናገር 1ኛ ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። ⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።“ኃጢአተኛውም ከኃጢአቱ ተመልሶ ፍርድንና ቅን ነገርን ቢያደርግ በሕይወት ይኖርበታል።” - ሕዝቅኤል 33፥19ከመስዋት ይልቅ ምህረትን እወድድለሁኝ ስላለ ጌታ ምህረት ካረገለት ሊድን ይችላል በተረፈ ይህ ግለሰብ ንስሐ ካልገባ ግን መፀሀፍ እንደሚለው“ጻድቅ ከጽድቁ ተመልሶ ኃጢአትን ቢሠራ ይሞትባታል።” - ሕዝቅኤል 33፥18 ካረካህ መልሴ አላውቅም ተባረክ።
@habtamuchala4077
@habtamuchala4077 2 жыл бұрын
@@samijesus9953 "ጻድቅ ከፅድቁ ተመልሶ አፅያትን ቢሰራ ይሞትባታል" ቢሰራ ስለዚህ ስራም በፅድቅ ላይ ዋጋ አለው ማለት ነው። ማመን እምነትክን በስራክም ጭምር መግለፅ። ማመን ብቻ አያድንም በተጨማሪም የፅድቅ ስራ መስራት ካጠፉም ንስሀ መግባት የዘላለምን ህይወት ለማግኘት ወሳኝ ነው። መድዓኒያለም ይባርክህ።
@addisalemawel2370
@addisalemawel2370 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ለራሳቸው ምቾት ነው መፅሐፍ የቅዱስ ን የሚቶሮጉሙት ጌታ ወደቀድሞ ይመልሰን
@TK-hn2wf
@TK-hn2wf 2 жыл бұрын
እንግዳው ብዙ እውነትን ያውቃል ከጠያቂው በላይ አሮጌውንና አዲሱን ኪዳኑን ያውቃል።ጥሩ ጠያቂዎች እንዲኖረን እመኛለሁ ....በኢትዮጵያ ያሉ አብዛኞቹ ጋዜጠኞች (ፓስተሮች) ከእንግዶቻቸው አይበልጡም።
@kiyakiyu768
@kiyakiyu768 2 жыл бұрын
በጣም ትክክለኛ እይታ አልተመጣጠኑም ሶፍ ብዙ ይቀረዋል ማንበብ አለበት
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
“የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።” - ሮሜ 6፥23
@atinafuargaw6633
@atinafuargaw6633 2 жыл бұрын
huletum meglets alchalum tebsrek ante gebtkal
@Salam-vj4ug
@Salam-vj4ug Жыл бұрын
@@atinafuargaw6633 የጥብ ልጅ ግሙን ወፍ ይዞታል አለ ያገሬ ሰዉ
@amel2941
@amel2941 2 жыл бұрын
ዘመኑ ቀርቦውል አቤቱ ማረን አባቴ🇨🇦
@talilaterfa7084
@talilaterfa7084 2 жыл бұрын
What wonderful discussion... Bravo Prophet Yafet
@TheSindew
@TheSindew 2 жыл бұрын
did you watch the whole video? how could you say that?
@fesseha1071
@fesseha1071 2 жыл бұрын
The prophet is amizing...ትክክል ኣስተምህሮ ነው ያለው። ፓስተር ሲፋኖስ ግን ብሃይማኖታዊ ኣስተሳሰብ ነው ያለው።
@muluemebetwoldegebriel8516
@muluemebetwoldegebriel8516 2 жыл бұрын
@@TheSindew this people are blind. I don't think they watched it.
@maedotm7296
@maedotm7296 2 жыл бұрын
ከሌሎቹ ቃለ መጠይቅ ይሄኛው ትክክለኛ ነዉ ሌሎቹንም እደዚህ ነበር መጠየቅ የነበረብህ
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
“እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤” - ሮሜ 1፥18
@birhanumamo6117
@birhanumamo6117 2 жыл бұрын
ስታሳዝን
@habtamutola5020
@habtamutola5020 2 жыл бұрын
ሶፊ ጥያቄህ ምንድነው ክርስቲያን የነጳነት ጥያቄ አጠይቅም ወይ ለምንድነው ልጅንስ የምታዋክበው
@user-rm9bh6mw7b
@user-rm9bh6mw7b 9 ай бұрын
Mathew 7:1_7
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
“እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ፤ አለዚያ እመጣብሃለሁ ንስሐም ባትገባ መቅረዝህን ከስፍራው እወስዳለሁ።” - ራእይ 2፥5
@elpistube
@elpistube 2 жыл бұрын
Ere Wegen bota enmret lemetkes zm teblo tiks ayimezezm eshi
@gebisasero496
@gebisasero496 2 жыл бұрын
አሰተሳስቡን አትሰረቅበት ክርሰቶሰ ኦሮሞን በደሉ አለለም !!*, ወንጌል ማንን በለይ ማንንም ገዢ አለደረገም ሶፊ!!
@gebisasero496
@gebisasero496 2 жыл бұрын
በቁቤ ከጸፈችሁ በኦሮሞኞ ከሰበካቾሁ ተቦት አይገበም? ወንጌል አይሰረጭሞ ነው!
@mulatubirhanu1628
@mulatubirhanu1628 2 жыл бұрын
ፓስተር ሶፊ አንድ ጥያቄ ጠይቅልኝ ምን መሠለህ ኦሮሞ ላይ በደል አድርሷል የሚለው አካል ካለ ጠይቅልኝ
@kukkuassefa8347
@kukkuassefa8347 2 жыл бұрын
ሶፊዬ ተባረክ በአሁኑ በደንብ ነው ያስደሰትከኝ በመፅሃፍ ቅዱስ እውነት ነው የሞገትከው ።ይልመድብክ ይብዛልህ
@solomonassefa6621
@solomonassefa6621 2 жыл бұрын
አይ ሶፊ አንተ በጣም ልዩ ሰው ነህ በእውነት ተባረክ ብዙ ነገሮችን እንድናውቅ አድርገኸናል የብዙዎችን የተደበቀ ማንነት ግልጥልጥ አድርገህ ገሀድ በማውጣት ማንነታቸውን አሳውቀኸናል እና ከልብ እናመሰግንሀለን በርታልን።
@thejesusnation2572
@thejesusnation2572 2 жыл бұрын
“ኃጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ ነው፥ ዲያብሎስ ከመጀመሪያ ኃጢአትን ያደርጋልና።” - 1ኛ ዮሐንስ 3፥8
@redeemthenationtojesuschri1529
@redeemthenationtojesuschri1529 2 жыл бұрын
ከጠያቂው ይልቅ መላሺ በጣም የበሰለ ነው። ሶፊ እይታህን ሰፋ አረገው ። ፖለቲካ በአንድም በሌላም ዳግም የተወለደን ሰውም ሆነ ሌለውን በቀጥታ መንካቱ አይቀርም ። አገልጋይ ፖለቲካ ውስጥ መግባት የለበትም ከተባለ ለምን ተስለፈን መረጥን??? የመረጥነው ፓርቲ ለነብሳችን ብለን ነው??? በአንድም በሌላም ምድራዊ ሰላም እና ምቾት ፈልገን ነው።
@solomonbahertas2379
@solomonbahertas2379 2 жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 12 25፤ ነፍሱን የሚወድ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም በዚህ ዓለም የሚጠላ ለዘላለም ሕይወት ይጠብቃታል። የዮሐንስ ወንጌል 12 26፤ የሚያገለግለኝ ቢኖር ይከተለኝ፥ እኔም ባለሁበት አገልጋዬ ደግሞ በዚያ ይሆናል፤ የሚያገለግለኝም ቢኖር አብ ያከብረዋል።
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
እሔ ወንድሜ የመረዳት አምሮህን ጌታ ይክፈትልህ!! ወደ ጌታ ስትሔድ ኦሮሞነትህን ኢትዮጵያ በምትባል ምድር ትተህ ነው እምትሔደው!!! እኛ ከማይጠፋው ከክርስቶስ ነገድ መሆናችንን ዘንግቶታል!! ጌታ ምህረት ያድርግልን‼
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
ሮሜ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² እንግዲህ ለምኞቱ እንድትታዘዙ በሚሞት ሥጋችሁ ኃጢአት አይንገሥ፤ ¹³ ብልቶቻችሁንም የዓመፃ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለኃጢአት አታቅርቡ፥ ነገር ግን ከሙታን ተለይታችሁ በሕይወት እንደምትኖሩ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አቅርቡ፥ ብልቶቻችሁንም የጽድቅ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር አቅርቡ።
@kiyaakiya5207
@kiyaakiya5207 2 жыл бұрын
Minm tiyake miteyek atakim, koyi min eyawerak nwu sewuyewu ke metsehaf Kidus wuchi min endimelisilik nwu mitifeligewu? Ahun ante pastor nek? Ye lij tiyake nwu miteyikewu, esu sayimelesilik demo tilefelifalek, baki Tera tebik yemawurat amrot yalebik nwu mitimeslewu
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
“ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና፥ ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው።” - ሮሜ 8፥6አይደለም ሀጥያት ሰርተህ ስለ ስጋ ማሰብ እንካን ሞት ነው ወንድሜ።
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 2 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስን በመዋሸታቸው ምክንያት እግዚአብሔር ሀናንያንና ሰጲራን ተቆጥቶ በሞት የቀጣቸው በአዲስ ኪዳን አይደለም ወይ ? ( ሐዋርያት ሥራ 5 ፥ 1-11)
@yehewayeyesuseabat8397
@yehewayeyesuseabat8397 2 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ በኡነት ትክክለኛ ሰዉ አገልጋይ አገኜሁ እወደዉ አለሁ እግዛቢሄር ይባርከዉ።በኡነት ከጠያቂ በላይ ነዉ አገልጋዩ።
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
እረ በፈጣሪ !!!
@seb-rz2903
@seb-rz2903 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር በአዲስ ኪዳን አይቆጣም ? የሐነንያና ጸጲራ የእግዚአብሔር ቁጣ ምን አናድርገው ለዛውም በሞት ሐዋ 5:1
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
“ድል የነሣው እንዲሁ በነጭ ልብስ ይጐናጸፋል፥ ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም፥ በአባቴና በመላእክቱም ፊት ለስሙ እመሰክርለታለሁ።” - ራእይ 3፥5 መጸሀፍ ግን መደምሰስ እንዳለ ይናገራል።
@TK-hn2wf
@TK-hn2wf 2 жыл бұрын
Pastor Sofi I think if you gback and study this interview you will learn a lot about the spiritual truth ( what Jesus did ) your guest tried to answer most of your questions wisely. A very important subjects every Christian should know .
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 2 жыл бұрын
We know that this person has a deceiving spirit that’s all!!!!!!!
@befekadutirsitewold868
@befekadutirsitewold868 2 жыл бұрын
የምትጋብዛቸው አብዛኞቹ መልካም ምስክርነት የሌላቸው ሰዎች ናቸው።አንተስ ብትሆን ጠማማውን ልምምድ በማስተዋወቅ ልትባረክ ነው?
@eskindirarage2055
@eskindirarage2055 2 жыл бұрын
ክርስቲያን በፖለቲካ አይሳተፍም የሚል ትምህርት የለም። ኑሯችን ከፖለቲካ ሊለያይ አይችልም። ጥያቄው ሊሆን የሚገባው እንዴት በጽድቅ ፖለቲካን መሥራት ይቻላል? የሚል ሊሆን ይገባው ነበር? ዘረኝነት ክርስቲያናዊ አይደለም። ሆኖም ለተበደለ ህዝብ ግን መታገል ኩነኔም አይደለም።
@abiyoturga6705
@abiyoturga6705 2 жыл бұрын
Respect
@saanyiinamaa953
@saanyiinamaa953 2 жыл бұрын
በትክክል
@michaelsolomon8409
@michaelsolomon8409 2 жыл бұрын
2ኛ ጢሞቴዎስ 4 3፤ ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ። 4፤ እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።
@kelemuahabtemariam3938
@kelemuahabtemariam3938 2 жыл бұрын
እውነት ነው ተባረኩልኝ ።
@tewodrosendale1930
@tewodrosendale1930 2 жыл бұрын
እውነት ነው በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ ነፃ አውጥቶናል ነገር ግን ነፃ ያወጣን እንደፈለግን እንድንኖር አይደለም ዳግም በባርነት ቀንበር አትያዙም ይላል የሐጥያት ደሞዝ ደግሞ ሞት ነው ጌታ ማስተዋል ይስጠን :: “በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።” - ገላትያ 5፥1
@EliEli-kx1kx
@EliEli-kx1kx 2 жыл бұрын
Bless you abundantly prophet Yafet. It was very interesting! And everything you said is right. ( aser gize egziabher semachinen siserez ena sitsef ayinorem ande be hiwot mezgeb lay tetsefenal) I see you have a good heart. Thanks for speaking up for Tigray people.
@samrawittadesse8725
@samrawittadesse8725 2 жыл бұрын
Yenenat hatiyat mibal ngr ale,1gize te tsifeyalhu bilesh 10gize hatiyat sitseri zm atibaym.christina Malet beye eletu yemininorwu hiwot nw lezam nw nisa gibu ke hatiyat raku eytebale mesbkwu.
@EliEli-kx1kx
@EliEli-kx1kx 2 жыл бұрын
@@samrawittadesse8725 Yiker seletebalen behatiyat enenur malet ayidelem. Elet elet wede tsegaw mulat yemnedersew erasachinen ke hatiyat bemekelkel new. So aser gize hatiyat eyeseran yiker belen senel ya tsegawun marakes yetekefelelenen dem waga masatat new. Bekirstos kehonen kunene yelebenem degimenem hatiyat mesrat yelebnem ye hatiyat bariya selalhonen.
@thejesusnation2572
@thejesusnation2572 2 жыл бұрын
“እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።” - ማቴዎስ 24፥13
@melketsegaye5803
@melketsegaye5803 2 жыл бұрын
ሶፍዬ ከነገድ ከቋንቋ ለተለየው ሕዝብ የተጻፈውን ሕያውን የእግዚአብሔርን ቃል መጽሐፍ ቅዱስን አስቀምጠህ መድረክን ለቀህ ውረድ በልልኝ።
@jesusway3790
@jesusway3790 2 жыл бұрын
በስመ አማኝ ግን በዘር የተተበተበ. ህዝብ ክፉ መንፈስ የሚነዳቸው የበዛበት ዘመን ነው
@dagemanteneh8399
@dagemanteneh8399 2 жыл бұрын
እረ በናትክ ኢትዮጰያ ውስጥ ያሉትን ሰዎች ፈትፍተ አውጣልን እንደዚህ ያሉት ነው የሚያሰድብን እረ ተባረክ በዚህ ቀጥል ወደየ ከተማው እየገባክ አውጣልን በናትክ ተባረክ😘😘🥰🥰😄😃
@yeseraptawafert7237
@yeseraptawafert7237 2 жыл бұрын
በአዲስ ካዳን የእግዚአብሔር ቁጣ የለም ስትል ሃናንያንና ሰጲራን የገደላቸው እግዚአብሔር አይደለም እንዴ?
@mihiretgebremeskel8750
@mihiretgebremeskel8750 2 жыл бұрын
ከዘር ከነገድ ከቃንቃ ተዋጅተናል ወንድሚ ጥቅስ አትፈላልግ ለስተትህ ተመለስ ❤️❤️🙏
@danibultum4444
@danibultum4444 2 жыл бұрын
This verse is not work for Amhara,,right,,!,, confused ppl 😏
@rahmaibrahim6789
@rahmaibrahim6789 2 жыл бұрын
Des yelal matahafu endafalagachu naw yamitarahomawe kkkkkkk
@rahmaibrahim6789
@rahmaibrahim6789 2 жыл бұрын
Tameranal belachu kaledu
@berhanemeskelseboka866
@berhanemeskelseboka866 2 жыл бұрын
ይህማለት ሰዎች የዳኑት ወይም የተጠሩት ከተለያየ ነገድና ቢሄር ውስጥ ተጠርተዋል ማለት እንጂ ብሄርህን ሽሮታል ማለት አይደለም::
@yitbarekkenaby2674
@yitbarekkenaby2674 2 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ትዕግስት ምንኛ ድንቅ ነው እንደዚህ በድፍረትህ ቆመው ሲጮሁ ማየት እኔ ባሪያህ መስማትም ማየትም አቃተኝ
@teklegodebo134
@teklegodebo134 2 жыл бұрын
ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።1 ዮሐንስ 1÷8
@asefashgebreweldi8948
@asefashgebreweldi8948 2 жыл бұрын
ወይ የዛሬ ፕሮፌቶች መብዛታቸው ክፋታቸው ደሞ እንደሚመቻቸው ጥቅስ ይተቃቅሳሉ ኣድነነ ጌታ እየሱስ ✋️✋️
@workaferahubekelemunto3147
@workaferahubekelemunto3147 2 жыл бұрын
የከፍ ያለው ቱፋ ጋሻ ጃግረው ቀኝ እጁ ጀለሱ ነው
@eliashailu3512
@eliashailu3512 2 жыл бұрын
ጥሩ,መረዳት,ነው,ብዬ,ነው,የማምነው .የሚገርምህ,ይህን,ሰው,ት/ቱን ሰምቼው,አላውቅም,ግን,እንደዚህ,ነው,የማምነው ,ብዙዎቻችን,ከዚያኛው ሃይማኖት ስለመጣን,የፀጋውን ት /ት,ና,ጉልበት በሙላት እንዳናውቅ ና,እንዳንለማመድ ተደርገናል ,,በዚህ,አቅጣጫ,ቤ/ክያን,ብዙ,መሥራት,ይጠበቅባታል
@dammeekakuuytub1440
@dammeekakuuytub1440 2 жыл бұрын
Goftaa yesusuu gafaa garaa biyyaa lafaa dhufee garaa qomoo isaa dhaqee jedhaa sagalen waqayyoo yosoo yesusuu zaranyaa jetukaa jaranaa
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
“መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።” - ራእይ 5፥9-10
@lilyzewdu7970
@lilyzewdu7970 2 жыл бұрын
Are geta hoy na zediro demo hizib 👉👉👉👉👉👉 bilwe yetnesu ypete duriyewoche elayachen laye yemichfirut wa gen yehe zemen yalifina
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
@@lilyzewdu7970 “አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።” - ገላትያ 3፥28
@lilyzewdu7970
@lilyzewdu7970 2 жыл бұрын
@@samijesus9953 ene sile geta qale ayidelem yawerahut lesoyew nwe melis yesethut ye egizabiher qale liki nwe semu yibarek
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ እነዚህ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ናቸው በተለይ አገልጋይ perophet ተብዬዎች በመቅደሱ የሚነግዱ ለአንድ ብሄር የቆመ ያሳዝናል
@rahelbenti5176
@rahelbenti5176 2 жыл бұрын
ሰሰሰሰሰ
@binizewdu64
@binizewdu64 2 жыл бұрын
ኸረ ሶፊ በጣም ገና ነህ ጌታን። መፅሀፍ ቅዱሱን ብልቱን ማወቅ አለብህ ብዬ አስባለሁ እንግዳህ ግን ኪዳኑን እና Bible በክፍል በክፍል ጠንቅቆ የተረዳ ነዉ ሚመስለው ጊዜ አጥሮ እንጂ መልሶቹ Biblical ናቸው። ልክ ዳዊት ፋሲልን (የጅማው) ነው የሆነብኝ የዘመኔ ምርጥ አስተማሪ የሱን lecture video ብታይ ኖሮ ምንም አትጠይቀውም ነበር። God Bless You Both
@banchibisu8352
@banchibisu8352 2 жыл бұрын
### ነብዩ በትክክል የአዲስ ኪዳን አማኝ ነው 👍👍👍 ገብቶታል እግዚአብሔር ፍፁም ምልካም ነው ከአንዳንድ አገልጋዮች በስተቀር ደፍሮ ይህንን የሚናገር የለም 👍👍👍
@ephremamdemichael9204
@ephremamdemichael9204 2 жыл бұрын
ግን እኮ ልጁ የሚናገረውን በእግዚአብሔር ቃል እና በአግባቡ አልሞገትከውም ከሚናገራቸው ውስጥ ተሳስቷል ማለት አይደለም የያዛቸው ሃሳቦች በእውቀት እና በበሰሉ መካከል የሚነገር እና የሚተነተን እንጂ ነው አይደለም በሚል አይመለሱም ማብራርያ ይጠየቃል እንጂ እንዲሁ ሙግት መሆኑ ስህተት ይመስለኛል ።
@cmm868
@cmm868 2 жыл бұрын
Your guest answers more than you asked. Your knowledge is limited Mr sofoniyas. Do you know Martin Luther King who is a famous Christian pastor and human rights advocates. Sofoniyas please read more. I appreciate your guest
@Nani-wf7dj
@Nani-wf7dj 2 жыл бұрын
Iu
@cmm868
@cmm868 2 жыл бұрын
Good. Thanks. Subscribe to my channel
@agabosp6188
@agabosp6188 2 жыл бұрын
There is no human right advocacy,when you come in true Christianity. The word of God is above Martin Luther perspective. There is no human race division,in Christianity. Rev 5:9 Jesus is Lord!!!
@makdaengdawork7102
@makdaengdawork7102 2 жыл бұрын
Human right & Racism is different
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 жыл бұрын
I like more malcolm x than MLK
@Ethiozefennews
@Ethiozefennews 2 жыл бұрын
ጠያቂው ልጁ የሚለውን ሳይገባው ቀርቶ ሳይሆን በመሃል ጣልቃ እየገባ ባዶ በሆነ ሎጅክ እየተከራከረ ተጠያቂውን ምንም የማያቅና በሰው እንዲጠላ ለማረግ የሚያረገው ጥረት ያስቃል። ተጠያቂው ግን ንቀቱንና የእሱን ሙድ መያዝ ከቁብ ሳይቆጥር በራሱ እስቱዲዮ ወጥ በወጥ አድርጎታል።
@sanumatube4838
@sanumatube4838 2 жыл бұрын
Dhugaa dubbachuuf nama akka keeti waaqayyo nuuf ha baayyisu Inni(safoniyas) oromiyaa jecha jedhu kana waan jaallatu miti kanaaf itti fufi waaqayyo si ha eebbisu oromumaan kennaa dha kiristaanumaan jireenya dha ❤💚❤
@sameassefa8780
@sameassefa8780 2 жыл бұрын
ፕሮፌት ሸኔ
@branchetesfahun1450
@branchetesfahun1450 2 жыл бұрын
That's is right
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
ኦሮሞ የለም አማራ የለም ትግሬ የለም ሰዎችን በደሙ ዋጅቶ ካህናት አድርጓል ። የእግዚአብሔር መንግሥት ሰራተኞች ነን ።“መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።” - ራእይ 5፥9-10
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
Ayhud ale woy ?
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
@@tesfayearedo740 “አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።” - ገላትያ 3፥28
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
@@samijesus9953 that is Paul’s perspectives to his mission …but lord Jesus didn’t deny his identity he come to his people Jews .the bright morning star .the light of the world …listen and obey him …
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
@@tesfayearedo740 “አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።” - ገላትያ 3፥28 ወንድሜ ማናችንም ብንሆን የአንዱ የአዳም ልጆች ነን በአዲስ ኪዳን ደግሞ አንድ ሰው ናችሁና ይላል እኔ እርሱ በሚለው ደረጃ የኦሮሞ መህበረሰው አሁን ባለንበት ሁኔታ በጭቆና ውስጥ ነው አልልም ነገር ግን ችግር አይኖርም አልልም ለሁሉም ህዝብ መፍትሄው እግዚአብሔር ብቻ ነው ተባረክ ወንድሜ።
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
@@samijesus9953 which one you follow .lord Jesus or Paul ?
@tsedekedegefa6979
@tsedekedegefa6979 2 жыл бұрын
“አቤቱ፥ ምሕረትህ በምድር ሁሉ ሞላች፤ ሥርዓትህን አስተምረኝ።” - መዝሙር 119፥64
@yehewayeyesuseabat8397
@yehewayeyesuseabat8397 2 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ።ነቢ ጸጋ ይብዛልህ።
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
“እንግዲህ ከነዚህ ከሁሉ ካነሱት ትእዛዛት አንዲቱን የሚሽር ለሰውም እንዲሁ የሚያስተምር ማንም ሰው በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ ታናሽ ይባላል፤ የሚያደርግ ግን የሚያስተምርም ማንም ቢሆን እርሱ በመንግሥተ ሰማያት ታላቅ ይባላል።” - ማቴዎስ 5፥19
@user-sy7us5zl4r
@user-sy7us5zl4r 2 жыл бұрын
SuBcrese adrgne
@abdetaararsa2898
@abdetaararsa2898 2 жыл бұрын
በጥቅስ ላይ ተመስርታችሁ ቁንጽል ሀሳብ ተውና ምዕራፍ ሙሉና ፤ መጽሐፍ ሙሉ አንብቡ።
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
@@abdetaararsa2898 እሺ
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 жыл бұрын
😭😭😭 ጌታ ኢየሱስ አትቆይ ቶሎ ና
@ashedesta7381
@ashedesta7381 2 жыл бұрын
Ad Hadiya I am I love both of you for great questions and responds
@kelemuahabtemariam3938
@kelemuahabtemariam3938 2 жыл бұрын
ፓስተር ሶፊ የዚህኛው ውይይት ደስ ይላል ምክንያቱም ቻሌንጅ እያረከው ስለሆነ ቢያንስ ሰው ወደ እግዚአብሔር ቃል እንድመለስ ይረዳል ።
@fitsumgebreselasse3569
@fitsumgebreselasse3569 2 жыл бұрын
Can you please give him a chance to teach you, he is trying to tell you the truth, but you need him to say wrong. please respect, I don't know him and I never heard about him but I can say he is cool.
@besttelecom9857
@besttelecom9857 2 жыл бұрын
“ከዚህ የተነሣ በማይታዘዙት ልጆች ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ይመጣልና ማንም በከንቱ ንግግር አያታልላችሁ።” ኤፌሶን 5፥6
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
እዳችን ተከፈሎልናል ከልጅነት እስከሞት ነገርግን እዳዬ ተከፍሎልኛል ብሎ ሀጥያት እንዳንሰራ ፀጋው ይጠብቀል
@efesondawit9995
@efesondawit9995 2 жыл бұрын
Wow Sofi ante gena programun setjemrew Nebyu yafet zegergna sew meslogn lemefereje eyemokerku neber, neger gn sle tsegaw wongel yetenagerew ewuneta markognal, betam tkklegna neger new yetenagerewm ante gn litasastew eyemokerk neber shortcut wordochn eyetetekemk, finally yemr desss yeml Neby new. huletachunm amesegnalew tebareku
@derejetadesse3216
@derejetadesse3216 2 жыл бұрын
የልጁ መልስ ግን ደስ የሚል ነው ሶፊ አንተም በውስጥህ ዘረኝነት አለ
@amrachbekele9179
@amrachbekele9179 2 жыл бұрын
ሶፊዬ፣ ዛሬ ሙግትህ በጣም ጥሩ ነው እንድህ እያጋጥክ ወደ እውነት ይመለሱ
@muluemebetwoldegebriel8516
@muluemebetwoldegebriel8516 2 жыл бұрын
Ahunem begede "Shenglu" new yemityew ? Yegermal.
@admathewos
@admathewos 2 жыл бұрын
Brother Sofyi please be professional when you ask people. Let him speak what he wants to speak. Peter stated that Ananias had lied not to men, but to God. Because of his actions Ananias died on the spot and was carried out. This is new testament so God punishes in this age.
@sisaybitew3545
@sisaybitew3545 2 жыл бұрын
ነብይ ያፌት ጌታቸው በብዙ ተባረክ !!
@gelget4309
@gelget4309 2 жыл бұрын
Respect adrg yegabezkehun sew. Yefelegewn yimen. Akuwamun endinager kehone yegabezkew. Bible awaki honeh enkuwan bitikeraker tiru neber. Sofi betam aferkubh respect respect respect. Minim yihun akuwamun.
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
God bless both of you .organize your questions .respect your guest .balance your out look on Ethiopianism and oromuma .control your emotion .you are brothers of this generation keep up doing good work 🙏🏾
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 2 жыл бұрын
respect አርጎት ነው ከተጣመመ መንገዱ እንዲመለስ እየረዳው የነበር አልገባህም እንዴ???
@2000abush
@2000abush 2 жыл бұрын
"አምላካችን በእውነት የሚያጠፋ እሳት ነውና" (ዕብ 12:-29) የሚለውን ቃል እንዴት ነው የሚረዳው ወይስ አላነበበውም? በየቤተክርስቲያኑ በዘረኝነት አረቄ የሰከሩ ተሰግስገው ትውልዱን ወደ ሞት እየነዱት ነው።
@kelemuahabtemariam3938
@kelemuahabtemariam3938 2 жыл бұрын
አዎን የራሳቼው አስተማሪ አላቸው በሚፈልጉት አይነት የጌታን ቃል ይሸቅጡታል ቃላቸው እንደጭቁር ይባላል ።መፀለይ አለብን ትውልዱን እያሳቱ ነው ይብሳል እንጅ የሚሻል ዘመን አይመጣም እንትጋ ።
@gossayeretta2046
@gossayeretta2046 2 жыл бұрын
ፓስተር ሶፎኒያስ ለእግዚአብሔር ቤት ከሚቀኑት ዬጌታ ልጆች አንዱ ነኝ፡፡ ሾውህን በጥቂቱም ቢሆን እመለከታለሁ፡፡ ሳታውቀውም ይሁን አውቀህ የአማራዊ ፅንፈኝነት አለብህ ልበል? ነብይ ኤፍሬምን ያነጋገርክበትና ነብይ ቡላን የተቀበልክበት አቀራረብ ይህንን ያሳብቅብሐል፡፡ ትህትናም የሚጎድልክ ይመስለኛል እነኚህ ሰዎችኮ ነብያቶች ናቸው የእግዚአብሔር አፍ ናቸው ብለን ነው ሰፖዝ ያደረግነው አንተም እንደዚያው ይመስለኛል፡፡ የእግ/ር የሆነውን ሁሉ በአክብሮት እና በትህትና ልንቀርባቸው ይገባል ነው ነብይ ቡላ ጃል መሮ መንፈሳዊ አባቴ ነው ስላለ ፐሬጁዲዝ አደረግክ፡፡ ሔሎ አስተውል ይህንን በማድረግህ ብዙ ነገር ታበላሻለህ፡፡ ከጃል መሮ በላይ የሰው ነብስ የበሉ የኢራቅ፤ የአፍጋኒስታን፤ የፍልሰጤም፤ የቀደመችው “USSR cominissts” እና ሌሎችም አክራሪዎች በጌታ ይቅር ተብለው መዳንን እንዳገኙ በዚሁ በኛ ዘመን አይተናል አንብበናል፡፡ በዚህ አይነት ጃል መሮም የእግዚአብሔር የማዳን አጀንዳ ውስጥ ካለ የማይድንበት ምክንያት የለም፡፡
@martagetachew4644
@martagetachew4644 2 жыл бұрын
He has the right to support his on people and before you invite someone on your media learn how to respect them.
@zeleke3635
@zeleke3635 2 жыл бұрын
Wow… I want to attend this guy teaching 👍👍👍👍
@ghenetalem7913
@ghenetalem7913 2 жыл бұрын
ቡዙ ነገር ያለው ኡነት ነው, እውቀቱ አነጋገሩ ትእግስቱ ኮንፊደንሱ, ደስ ይላል, በተለይ ስለ ወንጌል መስበክ ያለው👌 ስለ ፓለቲካ አስተሳሰቡ👍ግን ያልገባኝ መጽሃፍ ቁዱስ ሃጥያት ያላቸዉ ነገሮች ሃጥያት ነው ለማለት ምን አስፈራው? ድርጊትም በለው ስራ ሃጥያት ነው!!
@yohannesberhanu8728
@yohannesberhanu8728 2 жыл бұрын
ፓስተር ሶፊ በእውነት እዚ ጋ ያደረግኀው እንተርቪው በሳልነትህን አሳይቶኛል በጣም ጎበዝ ነህ ግን እንደዚህ አይነቶችን አማኞቻችሁን አርቋቸው
@TrBiTold23
@TrBiTold23 2 жыл бұрын
With all due respect and as much as I love you, I would like to point out that you were seen supporting the northern war. That was even worse in my opinion - you supported the bloody civil war
@marthates
@marthates 2 жыл бұрын
So true, Sofi, Stop judging others and look at yourself. Even in this interview, you sound so racist. Is this an interview or an interogation, you are trying to put words in the guest’s mouth, let him speak freely.
@timechange7478
@timechange7478 2 жыл бұрын
እየሱስን እኮ ለዚህ ነው እስራኤላውያን የጠሉት ሁላችንንም ስለ ወደደ ኧረ ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን
@TK-hn2wf
@TK-hn2wf 2 жыл бұрын
The guest knows a lot of truth and knows the old and the new testament more than the interviewer .I wish we have good questioners ....most journalists ( pastors ) in Ethiopian are not better than their guests.
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ራስን ለጌታ መለየት ማለት ማንነትህን መካድ ማለት አይደለም ያፌት እደሰውነቱ ኦሮሞ ነው እንደ እ/ር ልጅነቱ ክርስቲያን ነውየሚነሮረው ኢትዮጲያ ነው በኦሮሚያ ክልል ልጁ ትክክል ነው
@natnaelmesfin4539
@natnaelmesfin4539 2 жыл бұрын
ያፌት በጣም ጥሩ የማስረዳት አቅም አለው ዋው ሶፊ ግን ለመከራከር ስትል ብዙ ከባይብል ስትስት ታዝቤያለው
@tomiplus2081
@tomiplus2081 2 жыл бұрын
ከዚ በላይ በምን ይሳት
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
እውነት ነው ተከፍላል ነገር ግን የተከፈለው እንድትፀድቅ ነው ከፀደቅ ደግሞ ሀጥያት አትሰራም ።“ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።” - 1ኛ ዮሐንስ 3፥9 ሶፊ ይህን አንብብ
@brukeledamo3048
@brukeledamo3048 2 жыл бұрын
አንተም ሀጥያት ከሰራን ችግር የለውም ነው ምትለን?
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
@@brukeledamo3048 ሕዝቅኤል 33 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ ጻድቅ ከጽድቁ ተመልሶ ኃጢአትን ቢሠራ ይሞትባታል። ¹⁹ ኃጢአተኛውም ከኃጢአቱ ተመልሶ ፍርድንና ቅን ነገርን ቢያደርግ በሕይወት ይኖርበታል። እየውልህ የሀጥያት ደምወዝ ሞት ነው።ነገር ግን አንድ ግለሰብ አምኖ ሳለ ሀጥያትን ቢሰራ በሰራው ሀጥያት ባይፀፀት ንስሀ ባይገባ በደሙ እጠበኝ ብሎ በደለኛነቱን ባይናዘዝ ይሞታል ።በሌላ መልኩ ደግሞ ቢመለስ ንስሀ ቢገባ እግዚአብሔር ይምረዋል እኔ አይደለም ያልኩት ቃሉ ነው።1ኛ ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። ⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። ይህ ማለት ግን ንስሐ አለ ብለን የእግዚአብሔርን ምህረት ተማምነን ፀንተን በሐጥያት ከቆምን የሀጥያት ባርያ ነን ማለት ነው ውይም ግለሰቡ አልዳነም ማለት ነው።“ነገር ግን በክርስቶስ ልንጸድቅ የምንፈልግ ስንሆን ራሳችን ደግሞ ኃጢአተኞች ሆነን ከተገኘን፥ እንግዲያስ ክርስቶስ የኃጢአት አገልጋይ ነዋ? አይደለም።” - ገላትያ 2፥17የኔን ብነግርህ ግን እለት እለት ቤጌታ ፊት በፀሎቴ ንስሀ እገባለው እግዚአብሔርን በድርጊት የተገለጠ ሀጥያት ባይኖር እንኳን በሀሳብ በአመለካከት በተለያየ መልኩ እበድላለሁ ለዚህ ደግሞ በእየለቱ በደሙ እታጠባለሁ በየለቱ ንስሀ ገባለሁ ይህ ነው እንግዲህ ያለኝ ።የሀጥያት ደሞዝ ግን ሞት ነው ወድሜ።
@brukeledamo3048
@brukeledamo3048 2 жыл бұрын
ስለዝህ ሀጥያተኛ ነው ማለት ? አየህ አንተ እራስህ የድርግት ሀጥያት ላይኖርብህ ይችላል ነገር ግን በሀሳብና በአንዳንድ መንገድ ለምትሰራው በደል ንስሀ የምትገባ ከሆነ ስለዝህ ሀጥያተኛ ነን ማለት እኮነ ። እነም ያልኩት እኮ እንደዛ ነው: ሰውየው ግን ያለው ሀጥያት ብናደርግ ወይም ብናጠፋ ችግር የለውም አይነት ነው እኮ መልእክቱ የልጁ ወንድሜ።
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 2 жыл бұрын
ይመስለኛል ይሄ አገልጋይ (( Ones save always saved )) የሚለው ትምህርት ተከታይ ነው። ነፍሴ አንዴ ድኗል ስጋየ ግን ሐጥያት ቢያደርግ, ሰጋየ ሟች ሆኖ ስለሚቀበር ለነፍሴ ምንም ችግር አያመጣም እያለ ነው። ግን የእ/ሔር ቤተመቅደስ የተባለው እኮ ስጋችን ነው። በስጋችን የፈለግነው ነገር ስናደርግ ቤተመቅደሱን አርክሰነዋል, መንፈስ ቅዱስ እንዴት በኛ ውስጥ ይኖራል??
@shewithagose7703
@shewithagose7703 2 жыл бұрын
እንኳን ሊያፋጠው ግራ የገባው ነብይ ነው የስህተት ትምህርት ነው ያወቀ መስሎታል ለእኔ ከእውቀት ነጻ ነው ቁጥርና ምእራፍ ስለጠቀሰ ያወቀ ይመስለዋል ፡፡
@ziongirma7701
@ziongirma7701 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቁጣውም ፅድቅ ነው! ....
@thejesusnation2572
@thejesusnation2572 2 жыл бұрын
"When Ananias and Sapphira were disciplined for their sin, it was instructive for the church: 🔥🔥🔥🔥🔥 “ሐናንያም ይህን ቃል ሰምቶ ወደቀ ሞተም፤ በሰሙትም ሁሉ ላይ ታላቅ ፍርሃት ሆነ።” - ሐዋርያት 5፥5
@hwitareknyoutube3150
@hwitareknyoutube3150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው
@yohanneshaile3649
@yohanneshaile3649 2 жыл бұрын
I liked the view the guest has for the tigirian people this is how we should believe.
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 2 жыл бұрын
ቲቶ 3 (Titus) 10-11፤ መለያየትን የሚያነሣ ሰው ጠማማ እንዲሆን በራሱም ላይ ፈርዶ ኃጢአትን እንዲያደርግ አውቀህ፥ አንድ ጊዜ ሁለት ጊዜም ከገሠጽኸው በኋላ እንዲህ ከሚመስል ሰው ራቅ።
@ethiovoice8495
@ethiovoice8495 2 жыл бұрын
Sofi I hope you learned alot from this guy, thank you prophet.
@eniyewyehuala953
@eniyewyehuala953 2 жыл бұрын
ምኑን ነው የሚማረው ድቁርና ካልሆነ በስተቀር
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 2 жыл бұрын
@@eniyewyehuala953 አይ Ethio voice, ማነው ከማን የተማረው?? ያፌት ለመሆኑ ምን እንደሚናገር ያውቀዋል? He is completely lost‼ ሶፊ እንደዚህ ጥልቅ እውቀት እንዳለው አላውቅም ነበር።
@leensaaleensaa7814
@leensaaleensaa7814 2 жыл бұрын
Prophet Yafet i proud of you god bless you🙏
@christianmikyas8366
@christianmikyas8366 2 жыл бұрын
ye leba tebabare
@servantdanielbekele8498
@servantdanielbekele8498 2 жыл бұрын
PLS READ THE BIBLE IN DEEPLY DON'T MISS TRUTH OK
@temupro5820
@temupro5820 2 жыл бұрын
Respect! Pastor Sofi! Go ahead God's Man!❤
@solomongebrekidan5584
@solomongebrekidan5584 2 жыл бұрын
Sofi I like u but u must have respect on the way u talk ! As a Brother ❤🇪🇷
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
ሶፎኒያስ በትልቅ ትህትና የምልህ ነገር ቢኖር ለምን እንዳይናገር ታፍነዋለህ አስጨርሰው እንጂ የተረዳውን ነገር እንዲናገር እድል አልስጠህም ትጫናለህ አስተካክል pls & thanks
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 2 жыл бұрын
ሳፎኒያሰ ተባረክ እንዲህ እያምታቱ ክርሸትናውን አምታቱት ሰውነው ዘባሬቂ ነው
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 2 жыл бұрын
ትኩረታችንን የእግዚአብሔር ቃል ላይ ብናደርግ ብዙ ከመከራከር እንድናለን ብዬ አምናለሁ እናንተ ስትነጋገሩ ስሰማ ትንሽ ቅር ያለኝ አላጎሪ በዝቷል በተለይ እኔ ምን አገባኝ የተባለው ሶፊ ጌታ ይባርክህ ምን ማወቅ እንዳለብን አይተናል ልብ ብለን እንስማ ወገኖች
@tamiratbekele5781
@tamiratbekele5781 2 жыл бұрын
ይሄ የመዝናኛ ፕሮግራም በጣም ነው ደስ የሚለኝ
@tesfayedemse1861
@tesfayedemse1861 2 жыл бұрын
ከዚህ በፊት ከዛሬ አሁን ያለው ሃጢያት ኢየሱስ በመስቀሉ አስወግዶታል። አሁን እንድንሰራ አይመከርም ብንሰራ ግን ጠበቃ አለን።
@habtamuchala4077
@habtamuchala4077 2 жыл бұрын
ጠበቃ እያጠፋክ ሊያስመልጥክ አይሞክርም ንስሀ መግባት ነው የሚያድንክ ሀሰተኛ ጠበቃ የለንም
@hailegebriel9760
@hailegebriel9760 2 жыл бұрын
ሶፊ ኣንተ ኣብይን ትደግፋለህ ብልጽግናም መረጥክ :ይህም ሲተነተን ኣንዱን ኣቅርበህ ሌላውን ኣግልለሃል ከዛም የባሰ የሚልቴሪ ልብስ ለብሰህ። ግፋ በለው ብለህ እርስ በርስ እንፋጅ ዘንድ ጦርነቱን ደግፈሃል ያውም ባደባባይ: ታድያ ኣሁን ጥያቄህ ሚዛናዊ ይመስልሃል? ለምን የመደገፍ መብትህ ኣልተውክም የመምረጥ መብትህ ኣልተውክም?
@markoseshume3969
@markoseshume3969 9 ай бұрын
Paster Sofi Enamesegnalen Nebiatochin ena Hawariatochin bedenb endnawk eyareken silehone Enamesegnalen Egziabher yebarkh
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 2 жыл бұрын
ፍቅር ለሆነ ህዝብ የጥላቻ መርዝ አትጋቱ:: አንድ ማህበረሰብ ከጭቆና ነፃ እንዲወጣ ከተፈለገ ፍትህ አንዲሰፍን መታገል እዳለህ ህብረተሠብ የሥራ ባህል የትምህርት ባህል እና በስነምግባር በስነልቦና ማንነቱን እንዲገነባ አዌር ማድረግ ያስፈልጋል:: ለምሳሌ:-ለጉራጌ ማህበረሰብ የትኛዉ ንጉስ ወይንም ገዥ ነዉ እርስት የሰጣቸው? ሚስጥሩ የሥራ ባህል ነው:: የኦሮሞ ማበረሰብ የፖለትካ መጠቀሚያ አይደረግ እግዝአብሔር ለዚህ ፍቅር ለሆነ ማህበረሰብ ግዜ ሰጥቷል ግዜውን በጥሞና ይጠቀም አታዋክቡት::
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 жыл бұрын
ፓስተር ሶፎኒያስ በጣም አመሰግናለሁ እንዲህ አይነት በዘረኝነት የተለከፉ አስተማሪ ነኝ ባዮችን አበጥረህ ስላወጣህልን።
@muluemebetwoldegebriel8516
@muluemebetwoldegebriel8516 2 жыл бұрын
Zeregna yehone Ema teyakiw eko new
@777-Jesus.
@777-Jesus. 2 жыл бұрын
የጌታን ቃል የማያውቅ ፣ ነብይ ነኝ ያለው ራሱ ነው እንጂ ጌታ ፈጽሞ ነብይ ብሎ አይሾመውም።
@rahelmersha4490
@rahelmersha4490 2 жыл бұрын
ተባረክ አውነት ነው! ከዘር ከቋንቋ ከነገድ ዋጀኃችሁ የሚል ቃል የማያውቅ ደሞ ነብይ ነኝ ይላል አንተንማ እግዚአብር አለቀባህም
@hansahansa6656
@hansahansa6656 2 жыл бұрын
ዘር የፈጠረዉ እኮ ፈጣሪ ነዉ ማንነትህን መዉደድ እና ማክበር እኮ ራሱ የቻለ አንድ ምስጋና ነዉ ነገር ግን ለሌላዉ ዘር ደሞ እንደራስህ መወደድ ነዉ በዚም የሚስማማ ይመስለኛል ደግሞስ ባልንበት ዘመን ከ እየሱስ የሆነ ወይም ክርስቶስ የሾመዉ ነብይ አለ እንዴ?
@bekelegedefa7883
@bekelegedefa7883 2 жыл бұрын
እረሰችንን ሳናዉቅ የለላዉን ለማወቅ መጠራችን የለመዋቅ የመጨረሻ መራዳት ነዉና መጀመሪያ እራሳችን እንወቅ
@777-Jesus.
@777-Jesus. Жыл бұрын
ልክ ነው ለአንድ ጊዜና ለመጨረሻ ጌታ ከፍሎልናል።ነገር ግን የተከፈለልህን ዋጋ በተከፈለው ዋጋ ልክ አክብረን መያዝ ይጠበቅብናል። ካልያዝነው ከእናጣዋለን ብሎም ከህይወት መዝገብ እንደመሰሳለን።
@belayaqob2473
@belayaqob2473 2 жыл бұрын
የውርስ ሀጢያትን እና አሁን የሚሰራውን ሀጢያት ለይ ። መጀመሪያ እባክህ ተማር
@merongirma9830
@merongirma9830 2 жыл бұрын
ሶፊ ምነው ተቆጣህ? አረ ትነሽ ቀዠቀዠ በል ወዳጄ! ያንተ ቁጣ እኮ የሚሠራውም ሆነ የሚለውጠው ነገረ የለም!!! ችግርህ መጀመሪያ ተሞልተህ ነው የምተጠይቃቸው ስለዚህ የኔ ምከር መጀመሪያ ቶክ ሾው እንዴት እንደሚዘጋጅ ተማር! ወዳጄ ብዙ ይቀርሀል!
በጉባኤው ፊት ወደ መልአክነት የተቀየረው ነብይ 30 August 2022
49:12
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 192 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 36 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
የእስራኤል ዳንሳ ድብቅ በደልና ግፍ ህዝብና መንግስት  ይወቅል 19 October 2022
1:58:43
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 3,5 М.
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 18 МЛН