ታላቁ ትግል | የጁምዓ ኹጥባ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Juma'a Khutba by Sheikh Mohammed Hamiddin

  Рет қаралды 39,766

Sunnah Multimedia

Sunnah Multimedia

3 жыл бұрын

Пікірлер: 104
@AminaAmina-pu9qk
@AminaAmina-pu9qk 3 жыл бұрын
አላህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ያረብ
@amiraawelmohamed9128
@amiraawelmohamed9128 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ebnualiali2425
@ebnualiali2425 3 жыл бұрын
አሚን ኡክቴ
@mustafaaliabdu1558
@mustafaaliabdu1558 2 жыл бұрын
Sheykh jezakellah Allah edime tend ystewt gin meche new yewellon yetwlid botachihun yeterabu yetefenakelu zemedoch yemtastebabrut yih ekko poletika aydellem agerus yadegachihubets min yilachihual
@samsonga3059
@samsonga3059 2 жыл бұрын
አላህሡብርይሥጠንያረብጀዛኪላኸር
@sitiytube6845
@sitiytube6845 2 жыл бұрын
አሚን
@OmarAhmed-nr2bc
@OmarAhmed-nr2bc 2 жыл бұрын
ጀዛኸላሁማል ኸይር ውስታዛችን ኢንሻላህ ረጂም ዕድሜና ኣፊያን ኣላህ ይስጠዎት
@husnatu2023
@husnatu2023 2 жыл бұрын
جزاكم الله خيران ياشيخنا
@lubaba1880
@lubaba1880 2 жыл бұрын
ሰላም።አለኩም።ጀዛኸላኸይር።አላህ።ይጠብቀወትእረጅም።እድሜ።ጤና።ይሥጠወት።ያረብ
@naela9429
@naela9429 3 жыл бұрын
ጀዘኩሙሏህ ከይር አለህ ከሰብረኞች ያድርገን
@hayat67
@hayat67 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን አላህ እረጂም እድሜ ይሥጥልን
@emusaeid5662
@emusaeid5662 2 жыл бұрын
ጀዛኪላዉ ኸይር ዱኒያ ወል አኼራ እኛም በሰማንዉ እምንጠቀም አላህ ያድርገን ያረብ👍
@iloveallha1710
@iloveallha1710 3 жыл бұрын
Jzk Ustazena
@user-sv5qx2uc3x
@user-sv5qx2uc3x 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ
@fatumamohammedfatumamohamm4859
@fatumamohammedfatumamohamm4859 2 жыл бұрын
Allah rajim edmna tena yestote ustazeye
@muhaansu7207
@muhaansu7207 2 жыл бұрын
አላህ እርጅም እድሚ ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጣቹህ ኡስታዙና
@user-sw5my7ds7p
@user-sw5my7ds7p 3 жыл бұрын
🌷🌷🌷🌿🌿🌿👍👍👍
@samirahusen7816
@samirahusen7816 2 жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen ya rabbiilalemen 🤲🤲🤲
@samirahusen7816
@samirahusen7816 2 жыл бұрын
Shekhachen Allah edme na tena yestachuew 🙏
@user-lm4vd5sl1t
@user-lm4vd5sl1t 3 жыл бұрын
ከሶብረኞች ያድረገን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ረጅም እድሜ ይሰጥልን
@AaAa-mo3fx
@AaAa-mo3fx 3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-ur9ik3oz6l
@user-ur9ik3oz6l 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሸህ አላህ ይጠብቅህ
@Samera-tn8sg
@Samera-tn8sg 3 жыл бұрын
አሏህ ከታጋሾች ያድርገን ያረብ
@Sobritub
@Sobritub 3 жыл бұрын
Jazakom. Allah🤲🏿🌷🌷🌷🌷
@moumenaseraj2674
@moumenaseraj2674 3 жыл бұрын
ላሁመሰሊይ ወሰሊም አላ ነብይናሙሀመድ አላሁመ ጀአልና ሚነል ሳብሪን ጀዛከላህ ኸይረ
@hane4012
@hane4012 2 жыл бұрын
ጄዛኩም ኣላህ ሀይር መልካም ልብ ያላቸው ስዎች" ሲወዱ- ከልባቸው ይወዳሉ። ሲጣሉ-ለበቀል አይነሱም። ሲሰጡ-አፀፋ አይጠብቁም። ሲያጠፉ-ይቅርታ ሳያደርጉ ሰላም አያገኙም። ጌታችን ሆይ "ልባችንን በምድር ላይ መልካምን በመጨረሻዋ ዓለም ላይ ሰላም የምትሆን አድርግልን።
@user-vn7gh1pz3o
@user-vn7gh1pz3o 10 ай бұрын
አላህ እዴሜ ጤና ይስጥህ አላህ የሽኸ ❤❤❤❤❤
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 2 жыл бұрын
Walyekume Salam worahimatullhi wobarkatuhu Allah kayere meneda yekefalchu Selellahu alyehi wesellam Jazakallah kayerane
@yesuf4704
@yesuf4704 3 жыл бұрын
አሠላማሌኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምሏህ ከይር ያሸኩና👍👍👍🎁🎁🕌🕌
@user-zi7my2uw6d
@user-zi7my2uw6d 2 жыл бұрын
Jezakum Alah keyr
@merdiyatub9630
@merdiyatub9630 2 жыл бұрын
جزاك الله ياشيك
@nadiaahmed7379
@nadiaahmed7379 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልዎት ኡስታዝ
@sadytude9782
@sadytude9782 3 жыл бұрын
ጀዘክአለህ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልኦ ኡስታዝና
@deguabdu6332
@deguabdu6332 3 жыл бұрын
we thank you . sunnah multimedia you have million admire and syporter jezakumallah .. our shiekes..
@user-xk3zj6su4b
@user-xk3zj6su4b 3 жыл бұрын
ሱለላሁአለይወሰለም አላህ ኡመተልመሀመዲን ሶብርይሰጠን ያረብ
@user-rg8fv7wx7r
@user-rg8fv7wx7r 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ያሼኸ አሏህ ይጠውል ዑምርክ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 3 жыл бұрын
ነፍ አመት ኑረል ሽይኽ በጣም ነው የምወደዋት
@user-jx8fh2bb3s
@user-jx8fh2bb3s 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረን ውድ ኡሥታዛችን💕
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 3 жыл бұрын
መሻ አላህ
@zaherahassan2852
@zaherahassan2852 2 жыл бұрын
ያረብሸክይጠዉልኡሙረክያረቢ
@zzaytn4041
@zzaytn4041 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አለን ኡስታዝ አላህ ያቆዮት
@iloveallha1710
@iloveallha1710 3 жыл бұрын
S A W
@user-kz1tg5nq9e
@user-kz1tg5nq9e 3 жыл бұрын
አላኽ ይጠብቅልን ያረብ
@sirajahmed7826
@sirajahmed7826 2 жыл бұрын
Sellellahu Alayhi Wasallem
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 3 жыл бұрын
አህሌን ያሽኽችን ማሽ አለህ አለህ ይጠብቆት ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤነ ይስጦት ሽኹነ♥ ሶሎለሁ አለህ ውስለም ♥♥♥♥ አሚንንንንንንን ያርብ
@user-dr4ii7wt1i
@user-dr4ii7wt1i 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-pk4rl7tk7e
@user-pk4rl7tk7e 2 жыл бұрын
መሸአላአላህእድሜአችሁንያርዝምልን
@morida1876
@morida1876 3 жыл бұрын
አላህ በሀያት ያቆያቹ ያሼኸና ያረብ🤲
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 2 жыл бұрын
Allah Ke Sabiroch Yadirgen Jzk
@user-ep3bi9ri7w
@user-ep3bi9ri7w 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሸህ
@jemilakendalem8824
@jemilakendalem8824 2 жыл бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@seadamohammed632
@seadamohammed632 3 жыл бұрын
Masha allah
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_አህለን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠዎት ሸሀችን አላህ ከሰብረኞች ከታጋሾች ያርገን ያረብ😭_
@user-qz7sx6do2g
@user-qz7sx6do2g 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ያሸህ
@rihanayassin1229
@rihanayassin1229 2 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ከይር
@habeshawit7709
@habeshawit7709 2 жыл бұрын
ألهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
@AminaAmina-pu9qk
@AminaAmina-pu9qk 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@user-jb9ws5gu2p
@user-jb9ws5gu2p 2 жыл бұрын
صلوا على النبي اللهم صل على محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد اللهم بارك على محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم في العالمين انك حميد مجيد جزاكم الله خيرا الله يحفظكم
@abudiseid805
@abudiseid805 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ሼህ
@sofiya151
@sofiya151 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@emanfamili2077
@emanfamili2077 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኧይር
@zuriashshamil1146
@zuriashshamil1146 3 жыл бұрын
Jzkallha
@user-ml4di3mu5z
@user-ml4di3mu5z 3 жыл бұрын
አላህ ከሶብረኞች ያድርገን
@fezekirtube9369
@fezekirtube9369 2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይረን ሸህ
@sikosilo3719
@sikosilo3719 2 жыл бұрын
አለህ እድሜያቹ ያዝምቹ
@AminaAmina-pu9qk
@AminaAmina-pu9qk 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ሼህ
@halimasirag7718
@halimasirag7718 2 жыл бұрын
Subhanellahe
@jumanahkamil2850
@jumanahkamil2850 2 жыл бұрын
አላህ ለሁለችንም ሷብርን ከጤና ጋር ይስጣን
@toybamuhamed8701
@toybamuhamed8701 3 жыл бұрын
አላህ ከሶብረኞች ያርገን ያረብ
@lulua8061
@lulua8061 3 жыл бұрын
جزكم اللة خير يا شيخ
@aminasied3164
@aminasied3164 3 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا
@habeshawit7709
@habeshawit7709 2 жыл бұрын
جزاكوم الله خير الجزاء يا أستاذ
@gentjemal1580
@gentjemal1580 2 жыл бұрын
የአላህ አተው ሰብር ሰጠን ያረብ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ሰብር ይወፍቀን ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@zhmar1961
@zhmar1961 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@user-ep3bi9ri7w
@user-ep3bi9ri7w 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ
@user-sg7vb6eq1s
@user-sg7vb6eq1s 3 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኽይር
@mahadikedirkerekedirkere4147
@mahadikedirkerekedirkere4147 3 жыл бұрын
ከሰብረኞች አደገን ያአላህ
@user-jr3fp5yt1v
@user-jr3fp5yt1v 3 жыл бұрын
ያረብ አሶብርን ወፍቀን
@kamilaargaw463
@kamilaargaw463 3 жыл бұрын
ማላህበጣምጡሩነውእቢትተቀምጠን.እንድህትምርትማገኘት.አልሀምድሊላህ.አገራችንንሠላምያርግልን
@user-nt1kp2sp2c
@user-nt1kp2sp2c 3 жыл бұрын
አላህ ከሶብረኞቹ ባሪያወች ያድርገን
@ahsosuleyman6619
@ahsosuleyman6619 2 жыл бұрын
MASHA Allah 💖💖💖✅
@gcccv7245
@gcccv7245 2 жыл бұрын
S a w S a w
@user-ep3bi9ri7w
@user-ep3bi9ri7w 2 жыл бұрын
ሸህ ወላሂ ዛሬ ቀልቤን አለሰላችሁልኝ አላህ ይጠብቅልኝ የሚገርመው እናቴን በስደት ሁኘ ነው የሞተችብኝ ግን ትንሽ ሲከፋኝ እሷን አስታውስና በጣም አለቅሳለሁ ወላሂ ነው የምላችሁ ዛሬ እናቴ በህልሜ አይቻት ስነሳ አልቅሸ ልሞት ብየ አሁን ይሄን ዳኡዋ ሳዳምጥ. እንባየም አቆመ ቀልቤም ተረጋጋ አልሃምዱሊላህ ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን አላህ ከሶብረኞቹ ያድርገን ያረብ
@user-lb8fk3vg6z
@user-lb8fk3vg6z 3 жыл бұрын
Jaza kalah hayr
@zeynebabitmuhemedyealemant4831
@zeynebabitmuhemedyealemant4831 2 жыл бұрын
ኡሥታዝአላህይጠብቅህጀዛኩላኸይርአላህሒዳያይሥጠንያረቢኝኝኝ
@user-kz1tg5nq9e
@user-kz1tg5nq9e 3 жыл бұрын
አህለን ውድ ሸሀችን
@user-lb8fk3vg6z
@user-lb8fk3vg6z 3 жыл бұрын
Ahlan. Wesahlaen
@saramulugetagebreselasie9871
@saramulugetagebreselasie9871 3 жыл бұрын
Allah melkam Serawotn ywdedlot
@user-kw6og4un1j
@user-kw6og4un1j 2 жыл бұрын
አሠላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካአቱ ጀዛኩምላ ኸይር የኢልም አባታችን ሁላቹም ዱአ አርጉልኝ ልጆቼን ይዤ አዲስ አባ ዚያራ በመጣሁበት አማራ ክልል በተከሠተው ጦርነት ምክኛት ባለቤቴ የት እደደረሠ አላወኩም ልጆቼን ይዤ እዚው ቀረሁ አድወር አልፎኛ ከልባቹ ዱአ አርጉል
@user-zi7my2uw6d
@user-zi7my2uw6d 2 жыл бұрын
እኔ ሶብር የለኝም እሥኪ ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ
@user-sd9xq8vh1d
@user-sd9xq8vh1d 3 жыл бұрын
جزكءلله خيرشح
@user-sx4cp4pt8r
@user-sx4cp4pt8r 3 жыл бұрын
የሼኩን ቁጡር እፈልገሎ እበክ ከለ
@fafi9441
@fafi9441 3 жыл бұрын
አህለን
@user-dv6ew1ll2g
@user-dv6ew1ll2g 3 жыл бұрын
صللااليه وثلة وثلم النبين محمد
@tube5725
@tube5725 3 жыл бұрын
አላህ እእረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@alkaidtu.nuranyaashi1039
@alkaidtu.nuranyaashi1039 3 жыл бұрын
አህለንን،ሼህ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_ኧረ ሙስሊሞች ተው ኑ የሸህ ሙሀመድ ሀሚድን ቻናል ተመልካች የለውም ላይክ የለውም ኮሜት የለው ተው በየካፊሩ ሚድያ አትጃጃሉ እሚጠቅማችሁ ያዙ ነብዩና ሙሀመድ አንድ ሰው ሲሞት 4 ነገሮችን ሳይጠየቅ ንቅንቅ የለም ብለዋ ከ4 አንዱ ወጣትነታችን በምን እንዳሳለፍ እንጠየቃለን_
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 2 жыл бұрын
ስለ ኢብኑ ተይሚያህ እውነታዉን ማዎቅ ከፈልጋቸሁ ይህንን አዳምጡ ኢብኑ_ተይሚያ_ተብሎ የሚታወቀው ሰው ማን ነው ዑለማዎችስ ስለርሱ ምን ብለዋል?ኡስታዝ ኸድር የጻፈውን አንዋር ዪሲፍ ተርኮታል who is ibnu teymya ክ1 - KZfaq studio.kzfaq.infoh83j9PdSv5U/
@hawaassen8891
@hawaassen8891 2 жыл бұрын
አህለን
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
SAFARKEYGA MALAYSIA 🇲🇾 TO QATAR 🇶🇦 #my_rajo
18:58
ምርጥ ደአዋ ደስየምል
5:42
kerima ከሪማTube
Рет қаралды 905
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
ሀዬ tube
Рет қаралды 3,1 М.
አላህ ኸይር የሻለትን ይፈትነዋል
46:11
SUNNAH MULTIMEDIA
Рет қаралды 185 М.
ሞት አለብን || የጁሙዐ ኹጥባ በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ
34:38
ነሲሓ ቲቪ Nesiha TV
Рет қаралды 32 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН