No video

@TamagneShow with Artist Alemtsehay Wedajo Part 1 | ታማኝ ሾው ከዓለምፀሐይ ወዳጆ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]

  Рет қаралды 32,901

Tamagne Show

Tamagne Show

8 ай бұрын

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
​​@TamagneShow with Artist Alemtsehay Wedajo Part 1 | ታማኝ ሾው ከዓለምፀሐይ ወዳጆ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ2000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
==========================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZfaq
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZfaq Channel
KZfaq
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 87
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 8 ай бұрын
እንቋ አለምፀሐይ የጥበብ ፈርጥ የጥበብ ቁንጮ መንፈሰ ጠንካራዋ ተኪ የሌለሽ የጥበብ ዋርካ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከና የዕረፍት ይሁንእናመሰግናለን ታማኝ
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 8 ай бұрын
ይችን ሐውልት በ part 1 & 2 እንዳትጨርሰው Please .
@user-fi9yp8ro3o
@user-fi9yp8ro3o 8 ай бұрын
🌹ወንድመም ታማኝ በውነት ምን እደምልህ ባጭሩ የነአብይን ታርጌት እያሥፈፀምክ ነው ያ የድሮ ወኔህን ማንነትህን የት ገባ ወድሜ አልመሸም ለሚሞተዉ ህዝብህ ግድ ይልሀል ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ታማኝ ህዝብህ ይፈልግሀል ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xq2oy8rm9o
@user-xq2oy8rm9o 7 ай бұрын
አለምፀሐይ እንደ ደመቀች ነው እውነትም ፀሐዬ ደመቀች ብርሐንዋን ለኛ አበራች ስራዎቿ ዘመን ተሻጋሪ በእድሜና በጤና ብዙ ብዙ ዘመናት ያሻግርሽ አለምዬ
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 8 ай бұрын
መቼም እኛ የራሳችን ሰዎችን አናከብርም 👉 አለም የኪነጥበብ ሐውልት ነሽ 👈
@muluteffera6754
@muluteffera6754 8 ай бұрын
Ever green you look good. I am proud to know you.
@GNegasi
@GNegasi 8 ай бұрын
When I see her I always think about Etege Tayetu.
@Muledoyo
@Muledoyo 8 ай бұрын
ዕድሜ ጤና ይስጥሽ ፈጣር እንዴት እንደምወድሽ ስምሽ ሳይጠራ የቀረ ሥራ የለም ክብረት ይስጥልኝ እወድሻለሁ
@teddygetu7901
@teddygetu7901 8 ай бұрын
ዓለምዬ እንዴት እንደምወድሽ የ ኢትዮጵያ ያልተወራላት እንቁ ንግስት ☺️☺️
@workaferahukebede1523
@workaferahukebede1523 7 ай бұрын
የኔ እናት በጣም በጣም ነዉ የምወድሽ እድሜሽን ያርዝምልኝ
@TseganehKuma
@TseganehKuma 7 ай бұрын
ጋሽ መላኩ አሻግሬ ባልቻ አባነፍሶን ሲሰራ ደራሲና ተርጓሚ መስፍን ዓለማየሁ እሽኮኮ አድርጎኝ ነበረ ቲያትር ቤት የገባነው:: መስፍን እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑራት የአባቴ best friend ነበረ:: ዓለምፀሐይ ወዳጆ ከአባቴ አፍ ውስጥ የማይጠፋ ስም ነው:: She's also more human than lots of artists. Long live Alemtsehay.
@bickim5224
@bickim5224 8 ай бұрын
I have so much respect for Alemtshaye Wedajo, she has so much Role in Ethiopian music and Art history and much more ! We are always grateful to have a women like her ! Also she gave back so much for our previous Artist before her! This phenomenal women showed us her love for her country! We salute you and Appreciate you for all you have done 💯 ✅ 🙏🏾
@selamawittafese5824
@selamawittafese5824 8 ай бұрын
ታማኝ በአሁን ሰአት ወጥተህ አፅናናን ወይ ስለ ሀገራችን የሆነ ነገር በል ዝም አትበል ተጨንቀናል አትጥፋ እባክህ እባክህ
@desalegnreda94
@desalegnreda94 8 ай бұрын
"ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም" ይሉትን ብሂል ለአለምፀሀይ እና ለመሰሎቿ በልካቸው የተሰፋ ካባቸው ነውና ደርበን ደራርበን ልናጎናፅፋቸው ግድ ይለናል!! "አለምፀሀይ " እንደስምሽ ደቀሽ ኑሪልን። አድናቆቴን እንኳን በዝች ጥቂት ፅሁፍ አጠገቤ ቁጭ ብለሽ ባወራሽ እንኳን ገልጬ የምጨርሰው አይምሰልሽ!!!❤❤❤❤❤❤
@jemaldada5079
@jemaldada5079 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ አርቲስት ዓለምፀሐይ ወዳጆ
@almazs.1447
@almazs.1447 8 ай бұрын
አለምዬ በስራሽ የምታኮሪ: ሞያሽን ጠንቅቀሽ የምታውቂ: ለሞያሽ ልዩ ፍቅር ያለሽ ቅን ስው ነሽ:: አዲስ አበባ የእቴጌ ጣይቱ መአከል ስራው ተጠናቆ ምርቃት ላይ ለመገናኘት ያብቃን :: ጀግኒት በርቺ!!!
@abebeche722negash
@abebeche722negash 8 ай бұрын
ሁለት የማከብራቸው 🙏💚💛❤️
@sev7634
@sev7634 8 ай бұрын
Alemtsehay is such an amazing personality! God bless!
@jemaldada5079
@jemaldada5079 8 ай бұрын
ታማኝ ጥያቄ አለኝ! የሕፃናት አምባ ተማሪዎች ይዘምሩት የነበረው " ፀሐዬ ደመቀች" የሚለው መዝሙር ደራሲው ማን ነው? እኔ ዓለምዬ ናት ስል ሌሎች ሰዎች ደግሞ ሌላ ሰው ነው ስላሉኝ ነው። ስለዚህ ማን ነው ደራሲው?
@abetesich2161
@abetesich2161 8 ай бұрын
Nice to see you, both again.
@shiferawzewdie9977
@shiferawzewdie9977 8 ай бұрын
ታማኝ አመሠግናለሁ እባክህ አለም ፀሐይ በ1974 ምፅዋ በተዘጋጀው የቀይ ኮከብ ዘመቻ መድረክ ያቀረበችውን ንግግር ታሪካዊ ነበር ፕሬዚዳንቱም በወቅቱ ስለሳ ያደረጉት ንግግር አልረሳሁም እባክህ ከቻልክ ሌላ ቀን ብታቀርበው ስለሀገሯ ያላትን ፎቅር ያሰኛል ከቻልክ
@amanhailu8454
@amanhailu8454 8 ай бұрын
በናፍቆት የሚጠበቅ ዝግጅት
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 8 ай бұрын
ክፍል ሁለት ዛሬውኑ ልቀቅልን አለምየ የኔ የኢትዮጵያ ንግስት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥሽ የኔ ምርጥ
@TseganehKuma
@TseganehKuma 7 ай бұрын
I wish Tamagne could establish an art museum. You have great archives.
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 8 ай бұрын
አለም ፀሀይ ነች የደረሰችዉ
@belaytessema3004
@belaytessema3004 8 ай бұрын
She shined like a star for a while he shined as a star for while for the last five years they though Abyi show them his pocket they lost it
@SaraUsnzsa
@SaraUsnzsa 8 ай бұрын
Good to see You my people 🎉
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 ай бұрын
ዋው ሁለት ዕንቁዎች! በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር። ጋሽ ፀጋዬ ለካስ ረዥም ነው? Thank you Tamagnye❤ 2ኛውን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን።
@mohammedtefera8109
@mohammedtefera8109 8 ай бұрын
ትልቅ ሠው ቃላቶች ያንሱኝል
@endeshawwegayehu3997
@endeshawwegayehu3997 8 ай бұрын
ዓለምዬና ታማኝ ውብ ትውስታ የዓላማ ኅፅናትና ስኬት !! የተዋጣ እሰየው የሚያሰኝ ወደድኩላችሁ ተባርኩልኝ:: እንደሽ ከሲድኒ
@tsehaywoldemariam2798
@tsehaywoldemariam2798 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ ዝግጅት እናመስግናለን..
@belaytessema3004
@belaytessema3004 8 ай бұрын
Moral value ,personal integrity tested was done the exam was taken by them there record for the last 5 years showed failure
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 8 ай бұрын
መላኩ አሻግሬ ፎቶ የለዉም
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 ай бұрын
ምን አስቸገረህ? ጉግል ላይ አለልህ😊
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 8 ай бұрын
part 2 የለም❓ ሊያልቅ ነው ።
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 8 ай бұрын
Nice to see you both ❤❤❤❤
@assefabishaw9187
@assefabishaw9187 8 ай бұрын
ዓለም እራሽ ቴያትር ነሽ፤ ማንም የማይቀማሽ ተሰጥኦሽ ጨዋታውን፣ ውይይቱን፣ተራ ወሬውን ሁሉ አርቲስቲክ አርገሽ ስለምታቀቢ ከአፍሽየሚወጣው ሁሉ ጣዕም አለው፡፡ ፈጣሪ ጤና ዕድሜ ያድልሽ፣ ቀሪውንማ አንቺ ታሟይዋለሽ፡፡
@EmuHiba
@EmuHiba 8 ай бұрын
ኮይመንቶች ይህ የድሮ ከ10_15አመት የሆነው ቪዶ ነው ግን በዩቱብ እሚጭኑት ማየት ማወቅ እሚፈልግ ሰው እድያውቅ ነው በቃ ታማኝ ታማኝ አትበሉ ሰው የቻለውን ነው እሚያደርግ የኛ ሀገር ለቅሶ አያልቅም ሆ
@dungedunge7226
@dungedunge7226 8 ай бұрын
ወረኛ
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 8 ай бұрын
Okay everyone has Owen felling & tendency at different time !!!! Figure people most of them live the place for current generations !!!!!!!
@nuruhussen7654
@nuruhussen7654 8 ай бұрын
እኔ የምለው የቆ ነው ወይስ አዲስ ፕሮግራም ነው ለመሆኑ ታምኝ በአሁኑ ሰአት እደዚህ አይነት የሚያቀርብበት ጊዜ ነው ገርሞኝ ነው
@migbarudems9392
@migbarudems9392 6 ай бұрын
የድሮ ነው ዠለስ😂😂😂ከአስራ ምናምን አመት በፊት
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 8 ай бұрын
What words could really have described, If one May, _try to say Something about AlemTsehay Wodadjo's UNPARALLELED Contributions To The Ethiopian Arts: As a WRITER, POET, ACTRESS,_ You name it; she has it ALL!! On both NATIONAL and GLOBAL Stages, where she has Shinned,_! Like The BRIGHTEST Star on record, _ LIFTING The ETHIOPIANS' And The ETHIOPIAN-NESS Spirit!! HURRAHS! To YOU, AlemTsehay Wodadjo 😁👍👍👍👍👍!!!! * The Tammagn Beyene Show; CHEERS 😁👍👍👍👍👍,,!!!!! So, _ there is a one word to find one can only say about
@sosenadesta2316
@sosenadesta2316 8 ай бұрын
ታማኝ ትልቅ የክብር ሰው ስንቱን ሚስጥር ይዘሃል ተባረክ
@Worky-N
@Worky-N 8 ай бұрын
የአርቲስት ንግስት ብትባል አያንስባትም
@Yonastsafayea
@Yonastsafayea 8 ай бұрын
ታምኝ እነወደሀለ አለመፀሐይሰለአቀረብከለ
@Spurgeo
@Spurgeo 8 ай бұрын
Alem; i wish you all the best throughout the rest of your destiny and thank you for your service.🙏
@mimigreenmelbourne3264
@mimigreenmelbourne3264 8 ай бұрын
wow
@user-ew7qe4ch1j
@user-ew7qe4ch1j 8 ай бұрын
@JasmineBaugh-dn6kg
@JasmineBaugh-dn6kg 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tsion3656
@tsion3656 8 ай бұрын
You still look good I know you from medhanialem with Seble,Atlibachew...
@tsion3656
@tsion3656 8 ай бұрын
ልጅነቴን አስታወስሽኝ ሐይለ ጊዮርጊስ ጣሰው የሱ የመጨረሻ አመት ነበር የገባሁት እነ በሐይሉ እሸቴ ዋው ጤናና እድሜ ይስጥሽ 💚💛❤
@sulimans8297
@sulimans8297 8 ай бұрын
We love you alemeye
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 8 ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጣችሁ አሁንም ገና ሀ ብላችሁ እንደገና ለሀገራችሁና ለሚወዳችሁ ህዝብ ብዙ ለመስራት ያብቃችሁ ፣
@bisratfilate3971
@bisratfilate3971 8 ай бұрын
Hi Tamagn please talk about your country problem
@ayalewtamrat6160
@ayalewtamrat6160 7 ай бұрын
yihen ye Hirut musica muluwn lakulign yalachuh???
@mikemike2627
@mikemike2627 8 ай бұрын
1000 ላይክ !!!
@abeba2241
@abeba2241 8 ай бұрын
ታማኝ የአማራ ህዝብ በአገዛዙ ጦርነት እንደ ዶፍ ሲወርድበት ምነዉ ዝም አልክ?
@bizuayehumereke784
@bizuayehumereke784 8 ай бұрын
የአንጋፋው አራታሰት መላኩ አሸሬ ሰም በመነሳቱ ከልብ ምስጋና ይገባቸዋል ። 💚💛❤️
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 8 ай бұрын
ሁለት ምርጦች❤
@ethiopiahagre3502
@ethiopiahagre3502 8 ай бұрын
ዋናው የመሃሙድ ኢትዬ ነው
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 8 ай бұрын
Thank you all
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 8 ай бұрын
KA POLTICA WATHE ETHIOPIA BALCHBT ZAMEN YASQZANALLE.
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 8 ай бұрын
ታማኝ በርታ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@tekleababera1965
@tekleababera1965 8 ай бұрын
100000% Big respect to አ ለ ም ፀ ሐ ይ & ታ ማ ኝ 👍👍👍
@melakuassefa3261
@melakuassefa3261 8 ай бұрын
አለም የኪነጥበብ ሐውልት ነሽ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 5 ай бұрын
ኮሜተተሮች አስታውሎ ማየት ተስኖችሆል ልበል ቢአንስ አሁን አለም ፀሀይ ያለችበትን አይታችሁ የቆየ ኢተርቢው መሆኑን እንዴት መረዳት ያቅታችሆል ደግሞም ታማኝ ለህዝቡ የሚችለውን ሁሉ አድርጓል አሁንም በውስጥ ምን እዪደረገ እነደሆነ አናቅም የግድ በየሚዲያው እየወጣ ማውራት አለበት ብየ አላምንም እሱም ህየረወት አለው. ለ20 አመት ቤተሰቡን ተነፍጎ የነበር ሰው እንኳን ከእሱጋ ሲታይ የሚገደሉ የሚመስላቸው ያህል ይፈሩ ነበር ስለዝህ ተማኝ ስለ አማራ ህዝብ ምን ማድረግ እዳለበት እናተ አነግሩትም ።
@buchiwoo240
@buchiwoo240 8 ай бұрын
Yederg ashker hona bizu gf bebiherawi tiyatre tekkettariwoch layi yeserach melke ttiffu dedeb sew nech 👎 Lemayawukkish tattegni❗️👎❗️ Askeyami kkitt fit❗️
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 8 ай бұрын
የዓለምፀሐይ ወዳጆ ምርጣችን ነሽ ኑሪልን !ታማኝ በየነ ምን ነው በፋኖ እንቅስቃሴ ውስጥ ድምፅህ አይሰማም ?ወይንስ ከትግሉ ራስህን አገለልክ ?
@user-ew7qe4ch1j
@user-ew7qe4ch1j 8 ай бұрын
ውስጥሽም ውጭሽም ሁለመናሽ ውብ!!!!!!
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 8 ай бұрын
Jornaliest fules atjed presnale showe foces and presnale chanale foces no Ethiopian economiy no abiy gife showe like abiy slicet boy and grle so only presnale showe so even transfre no foxes mandates tiffee groups tkerir
@caretoall8805
@caretoall8805 8 ай бұрын
ምን ጉራማይሌ አራምባና ቆቦ የሆነ ፅሁፍ ነው። ምነው ወዳጀ እንግሊዝኛ አይሉት አማርኛ።
@gwalsheka1709
@gwalsheka1709 8 ай бұрын
የእንቁ ትርጉም ጠፋባችሁ እንዴ?ታማኝ እንቁ ከሚባል ሰጋጅ አሰርጋጅ ብትሉት ይሻላል ሆድ አደር ፀረ ተጋሩ ሰው እድሜውን ሙሉ ይለምናል ያቃጥራል መሃይም
@kassahunmekonnen4526
@kassahunmekonnen4526 8 ай бұрын
ምናለሙዚቃባታስጮህብን
@user-tu2jk9fi9b
@user-tu2jk9fi9b 8 ай бұрын
ታማኝ===የአማራ ደም አያሳስብህም❓ሆድ ባዳ ነው ያስተዛዝባል‼️
@egiwondem5458
@egiwondem5458 8 ай бұрын
ለምን ይሰማዋል? እሱ ከአብይ በምን ይለያል? ይች ተጋባዥም ያው እንደሱ ናት:: ታማኝ የቁም ሙት::
@mimit4032
@mimit4032 8 ай бұрын
Alemtsehay is such an amazing personality! God bless!
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 58 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
Ethiopian comedian Wandwossen Berhanu (Dokle) passed away
0:52
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН