‪@TamagneShow‬

  Рет қаралды 98,245

Tamagne Show

Tamagne Show

11 ай бұрын

#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
​ ​ @TamagneShow With Bitsat Seyum Part 1 | ታማኝ ሾው ከብፅአት ስዩም ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ2000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
===================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZfaq
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZfaq Channel
KZfaq
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 165
@TamagneShow
@TamagneShow 11 ай бұрын
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ​⁠ @tamagne_media ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
@Horn_of_Afrika
@Horn_of_Afrika 11 ай бұрын
እኔ ጨርቆስን ባላድግበትም/ባልኖርበትም ብዙ የጨርቆስ ልጆች ጏደኞች አሉኝ:: ሁሉም በጣም አሪፍ: ታማኝና እግዚአብሔርን የሚፈሩ ምርጥ ልጆች ናቸው:: ረጅም ዕድሜ ለጨርቆስ ልጆች!
@lidyayirdaw6152
@lidyayirdaw6152 11 ай бұрын
ብፀሀትን እንዲ ወዞ ተመልሶ አምሮባት ሰላየው ደስ ብሎኛል
@jerusalemsousa4263
@jerusalemsousa4263 11 ай бұрын
ብስራትዬ በአንቺ ዘመን ተወልጄ ያደኩ ነኝ 63 አመት አምላክ የሰጠኝ ይመስገን:: ይህንን ማን አገኘ🙏🏾👏🏾❤
@butterfly2349
@butterfly2349 10 ай бұрын
Amen ! 🙏
@mestawetteklu9957
@mestawetteklu9957 11 ай бұрын
ሰው ግን ምን እየነካው ነው እድሜውን የምደብቀው እድሜ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
@musaali9185
@musaali9185 11 ай бұрын
ብፀት ሥዩም የጨርቆስ ልጆች እናት ነበርሽ ክብር ይገበሸል።
@Zebider9
@Zebider9 11 ай бұрын
ከአለቢቾ ሾው ኋላ ልብ ሙልት የሚያደርግ ምርጥ ዝግጅት❤ ኢትዮጵያዊ የሆነ ለዛ፣ ውብ የሆነ የወርቃማ ዘመን ልጆች!! ወድጀዋለሁ። ፈጣሪ ይባርካቹሁ!! ...የሙልጌታ ተስፋዬ #አደራ_ልጀን የጻፈበት መንገድ ነፍስ ያንዘረዝራል። ብጽአት ዕድሜና ጤና ይብዛልሽ። ታማኝ ይህን አይነት ሾው ሀገራችን ያስፈልጋታል በርታልኝ❤
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir 11 ай бұрын
የሄ ዘፈንሽ በጣም ነው የሚያስለቅሰኝ የኔውድ እወድሻለሁ እኔም በ15 አመቴ የወለድኩት ባርያ አለኝ ወደ አሜሪካ ሲመጣ ለእግዚአብሔር ይሄን እየዘፈንኩ አለቅስ ነበር 😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ephremwbrable
@ephremwbrable 11 ай бұрын
Bariya?
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 11 ай бұрын
ብጽአትዬ የሰፈሬ የጨርቆስ ልጅ በጣም አምሮብሻል ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል። እድሜና ጤና ከነቤተሰብሽ እመኝልሻለሁ🙏 ❤❤
@biniyamyitbarek8945
@biniyamyitbarek8945 11 ай бұрын
ብስራትዬ ከልብ ነዉ የምወድሽ ታማኝንም ከልብ ነው የምወድህ ❤
@gebeyehuzeleke9864
@gebeyehuzeleke9864 11 ай бұрын
ብፅአት ስዩም የአንቺንና የተስፍሽን ታሪካችሁን ስሰማ በጣም ደስ ማለት ብቻ ሳይሆን እንዴት እንደወደድኳችሁ ስታለቅሱ አልቅሼ ነው በተለይ ይሄ አደራ የሚለው ዘፈንሽን ሰምቼ ሳላለቅስ የቀረሁበት ቀን የለም እንኳን ዘፈንሽው በተለይ ባአንቺ ድምፅ ሌላው ተስፍሽ ንፁህ እና ሆደ ቡቡ ነው ብቻ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ካፍቃሪዎቻችሁ አንዱ ነኝ
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 11 ай бұрын
ጨርቆስዬ ልዩ ነው ብፃትዬ ኑሩልን
@mekonneny30
@mekonneny30 11 ай бұрын
ተስፍሽ ውድ ጏደኛዬ የፍቅር ሰው እጅግ አውቅሃለው ልብህ ንፁህ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ለአንተም ለቤተሰብ እመኛለው
@mogesguangul3898
@mogesguangul3898 11 ай бұрын
ውይ ብጽአትዬ! ከነሙሉ ውበትሽ ሙሉ ጤናሽንና ረጅም እድሜን እመኝልሻለሁ። ብጽአትዬ! በእውነት እንደ እውነት ልበቅንና ሩኅሩኅ እህቴ ነሽ። ብጽአትዬ ኑሪልኝ። ኃያሉ እድሜና ጤንነትሽን ጨምሮ ጭማምሮ እንዲሰጥሽ እመኝልሻለሁ። ብጽአትዬ የኔ ወርቅ! ደህና ሁኝልኝ አሜን።
@Chrrishu
@Chrrishu 11 ай бұрын
ብጽዬ እምወድሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። መላው ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ።
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 11 ай бұрын
እንደገና እንደአዲስ ደግሜ ደግሜ ብሰማቸው ደስስ ይይለኛል ልጆቼ ጠቅላላ እማሚ ያንቺ ዘፈን መጣ ይይላሉ የብፀዐት ብቻ አይይደለም!!!
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 11 ай бұрын
ጨዋታሽን ስወደው ❤❤❤❤ ሳልጠግበው ነው ሁሌ የሚያልቀው ❤❤❤
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 11 ай бұрын
ብጽአት እህታችን የአንችን ዘፈን ሥንሠማ ልባችን ተረጋግቶ ኢትዮጵያዊነታችን ያዝናናነል። እድሜ ጤና ለብጸአት
@gebrel8937
@gebrel8937 11 ай бұрын
የሁለታችሁም አድናቂያችው ነው በጣም ነው የምወዳችሁ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ከቤተሰቦቻውችው ጋር ይስጥልኝ።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenb8411
@helenb8411 11 ай бұрын
ብጻትየ እንዴት እኔደምወድሽ 🇪🇷🇪🇷ታማኝምበጣም ነው ምከታተልህ እና ክብር አለኝ 💕💕💕🙏🏿🙏🏿💕
@esubalewgize160
@esubalewgize160 11 ай бұрын
ብፅዓትዬ አሁንም የዕድሜ ፀጋውን ያብዛልሸ።
@tr7094
@tr7094 11 ай бұрын
ሁለታችውንም እጅግ በጣም እወዳችዋለሁ አከብራችዋለው 😘 😘 እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ኑሩልኝ ወገኖቼ!!!
@samuelwoldemariam4996
@samuelwoldemariam4996 11 ай бұрын
በጣም ይገርማል ብፅአት! You are in good shape! እድሜሽ በጣም ረጅም ነው የሚሆነው የኛ እኩያ ሆነሽ ግን አትመስይም! ገና በጣም ወጣት ነሽ።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 11 ай бұрын
በአብዮቱ ጊዜ 19 ምናምን አመት ከነበረች ወደ 59 or 60 ነው የሚሆናት፣ ያን ያህል በጣም ትልቅ አትባልም። በእርግጥ ጥሩ ሁኔታ ላይ መሆኗ ያስታውቃል።
@kedist1978
@kedist1978 11 ай бұрын
@@LoveAndPeace2424ኧረ ሂሳብ ይስተካከል ከ60 በላይ ነው የምትሆነው
@lulafares8305
@lulafares8305 11 ай бұрын
ውድ እትዮጵያዊያን ወገኖቼ ስወዳችሁ ኑሩልን አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@asterbogalle1143
@asterbogalle1143 11 ай бұрын
ብፆአትዬ እኔም የፈሌ ተማሪ ነኝ ትዝ ካለሽ አስቴር አለቃችን ነበረች እኛ ልጆች ነበርን ፊት ነበር የምንቀጠው እወድሻለሁ ❤❤❤
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq 10 ай бұрын
ብፅዬ የጀግኖቹ የታማኞቹ ሰው ወዳዶቹ ሀገር ወዳዶቹ በሄዱበት በፍቅር ከሰው ጋር የሚኖሩት የሰፈሬ የሰማቱ ቂርቆስ ልጆች እሱ ባላቹበት እሱ ይጠብቃቹ🙏⛪🇪🇹
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 11 ай бұрын
ታማኝ ለእኛም ለአገርህም ታምነህ የኖርክ የምትኖር ታሪክን በየአቅጣጫው ታሰታውሰናለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር 🙏💕💚💛❤️
@shalom744
@shalom744 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 10 ай бұрын
የመተወደጀ ነቨ ትብርኩ አውድሽልሀ 46:28 46:31ጵ 46:42
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 11 ай бұрын
ታማኝ በየነ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አባቴ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 11 ай бұрын
👉ስማ ታማኝ ጭልጋ ተወልደህ የጨርቆስ ነገር ኣልዋጥ ኣለህ ምነው😅 አይጠነሰስም ጌሾ በጠርሙስ ሰፈሬ ቡልጋርያ ታቦቴ ቂርቆስ እያል ነው ያደግነው ሃይ
@geez2115
@geez2115 11 ай бұрын
ሁለት ድንቅ ብርቅዬ የቅድስቲትዋ ሀገር ያራድዬ ልጆች ስወዳቹ እንደ ነፍሴ ነው እንዴት ተመስጪ እንደሰማዋቹ እራሴን እርስዎ ነበር በብጽአት መሳጭ ታሪክ የሸገር ልጅ ብሔር የለውም ይላሉ ያራድዬ ልጆች ዛሬ ገና ነው ብጽዬ ትግራዋይ መሆንዋን ያወኩት ኑሪልኝ ብጽዬ💎
@betyichale5729
@betyichale5729 11 ай бұрын
ተባረኪ ብፁዬ እድሜ እኮ ቁጥር ነዉ ማቱሳላም እኮ የእድሜ ቁጥር ብቻ ነዉ የተፃፈ ሊሉች ግን ስራቸው ነዉ የተፃፈው እና እድሜ ቁጥር ብቻ ነዉ በድሜ የተሰራው ነዉ ቁም ነገሩ ተባረኪ🙏😘❤️
@user-fd8vt1kq8h
@user-fd8vt1kq8h 11 ай бұрын
ብፅአትዬ እወድሻለው ልክ እንደኛ ሰፈር እንደሰራተኛ ሰፈር ልክ ስለኛ ሰፈር የምታወሪ ነው የመሰለኝ በጣም በጣም በጣም ነው የምወድሸ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 10 ай бұрын
አይ እናት ህይወት የምትሰጥ እሷ እየተጠበሰች ብቻዋን የምትንገላታ እህቴ ለዚህ ቁም ነገር አበቃሽው እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው
@omegamekonnen2537
@omegamekonnen2537 11 ай бұрын
ታማኝ በየነ የብፅአትን ዘፈን አደራ ልጄ የሚለዉን ስትጠይቅ እና ማን እደፃፈዉ ስትጠይቃት አያ ሙሌ ወይም ሙሉጌታ ተስፋዬ የቅኔ አባት ነዉ ደራሲዉ የ አበበ ተካ ዘፈን ምንድነው ቃል ኪዳን ወፍዬ እንደሁም ሌሎች ዘፈኖችን የደረሰ የድርሰት አባት ሥራዎቹበ ብዙ ሰዎች ዘኖድ ያልታወቁለት ሳይደላዉ ታሞ ተጎሳቁሎ እንደሞተና ልጆች እንዳሉት ከዚህ በፊት የእሱን ታሪክ አንብቤ ተረድቻለሁ እና ታማኝ ብፅአትን ልጅ አለዉ ብለህ ስጠይቃት ሰማሁ የቅኔዉ ጌታ አባሙሌ ልጅ በየ አዕምሮ ህመም ተይዞ ማስታወቂያ ሚኒስትር አካባቢ ጎዳና ላይ እንደሚተኛና ማንም ረዳት እንደሌለዉ ሰምቼ ነበር። እንደዉም በሀገረ አሜሪካ ነዋሪ የሆነች ስንዱ የምትባል ግለሰብ የ አያሙሌን ሥራዎች አሳትማ ለመሸጥና ገንዘቡ ለ ሙሉጌታ ልጅ ማሳከሚያ እንደሚዉል ገልፃ ነበረ እና ታማኝ በየነ እባክህ ስንዱን ፈልገህ አግኝተህ የ አያ ሙሌን ልጅ እንርዳ እስከአሁን ካለ 🙏🏽🙏🏽ሀገራችን የጥበብ
@marmar803
@marmar803 11 ай бұрын
ብፅዓት የገባት ያራዳ ልጅ 👌🙌
@efremmulualem-jz3cg
@efremmulualem-jz3cg 11 ай бұрын
❤❤❤❤ሙልጌታ ተስፋዮ ባለ ቅኔ(ኣያሙሌ) ነብስ ይማር ❤❤❤የሚገርም ገጣሚነበር።❤❤❤❤
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 10 ай бұрын
ዋው እናቷ እንዴት ያምራሉ ነፍስ ይማር
@efremsa
@efremsa 10 ай бұрын
Betikikil R.I.P
@endlesswave2685
@endlesswave2685 8 ай бұрын
Tikikil !!!!!!!! Betam konjiye nachew
@NitroEthiopia
@NitroEthiopia 11 ай бұрын
ጌትነት ተፈራ አስረስ ይሄን ኮሜንት ካየኸው ሰላም በለኝ
@zkebede8763
@zkebede8763 11 ай бұрын
ስወድሽብጽሀትዬ ተባረኬ
@koramaryam3296
@koramaryam3296 11 ай бұрын
አዶት የአዋሳ ልጅ ነሸ እንዴ የት ሰፈር ነሽ እባክሸ በጣም ደስ የሚል ነው ያሳየሽን እንኳንም ደስ የሸለሽ ሁሉንም እንኳን አገኘሸ በሰላም ይመልሰሸችሁ አዋሳ ሰትይ ሰለሰማሁሽ ነው
@teblatudender2704
@teblatudender2704 11 ай бұрын
እንክን እናትን ወንድንም የሚስለ በጣም ደስ ትይለሽ
@millionwoldemariam8417
@millionwoldemariam8417 11 ай бұрын
አሰይ እኔም ከፍተኛ 21 ቀበሌ 10 ፈሌ ነው የተማርኩት ❤️ፓፓላሬ የፍቅር ሰፈር❤️❤️❤️❤️ማነው ይልማን ቤትን የሚያቀው
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 10 ай бұрын
በስንት አመተ ምሕረት ነው የተማርሽው ከው ❤
@545menel
@545menel 11 ай бұрын
ርጅም እድሜ ይስጠሽ ብፅሀት ስዮም
@azebtesfaye2088
@azebtesfaye2088 11 ай бұрын
ብፅአትዬ ስታምሪ
@hiowtabate69
@hiowtabate69 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኛ ታማኝ❤
@mimiteshome5664
@mimiteshome5664 11 ай бұрын
ጨርቆስ ፍቅር የሆነ ሰፈር ነው
@berhanuanse1084
@berhanuanse1084 11 ай бұрын
it is really impressive....wow thanks God I Just feel it .
@gugsaaligazmerso3332
@gugsaaligazmerso3332 11 ай бұрын
ብጽዐትየ And ታማኝ በጣም ትሰራላችሁ ።❤
@gugsaaligazmerso3332
@gugsaaligazmerso3332 11 ай бұрын
ታምራላቹሁ
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 11 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ሰፈር ነው የትም አይገኝም የጨርቆስ ልጅነት የትም አይገኝም ና እናሰጎበኝሐለን ምን ችግር አለው ። ብፅአትዬ በርቺ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 11 ай бұрын
Welcome back Tamagn beyene 🎉🎉🎉 እንኳን ወደሥራሕ ገባሕ ፖለቲካ ያስረጃል በሽታ ነው በተለይ የኢትዮጽያ ፖለቲካ ምትክ የሌለሕ ታማኝ በየነ well come back home ብፅአት ረጅም እድሜ ይስጥሽ ታማኝ በየነ አንተም long life For you and your family you guys 😅ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ታማኝ በየነ ።
@efremwitila5554
@efremwitila5554 11 ай бұрын
Egezhabare yebarekesh kana family Ga ❤ Nurilini yajawa zare.yasafara Lege.
@abiyayele3207
@abiyayele3207 11 ай бұрын
የሚገርም ብቃት የማይለወጥ ተስረቅራቂ ድምጽ
@yohannesyirdaw216
@yohannesyirdaw216 11 ай бұрын
ማሚዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤
@mogesguangul3898
@mogesguangul3898 11 ай бұрын
ውይ ታማኝ ወንድምዬ! መድረክ የማይበቃህ የዓለም አጫዋቹ! ፖለቲካ የሚባል ነገር ዘሩ ይጥፋ! ገና ብዙ ታጫውተኛለህ ብየ ስተማመንብህ፣ ለኔ ለሞገስ እንጂ ለማንም ለሌላ ሰው የተፈጠርክ አይመስለኝም ነበር።ክፉና ሆዳም ሰዎችን ሆዳቸውን ጠርብ ይግባበት በታማኝ ጨዋታ የማገኘውን ጤንነቴን ደስታዬን ነጠቁኝ። ኃያሉ ደስታቸውን ይንጠቃቸው!~ ታማኝ ነፍሴ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤንነትህን እመኝልሀለሁ! ታማኝ ነፍሴ! ኑርልኝ?። 13:22
@tamehaile474
@tamehaile474 11 ай бұрын
You are so amazing my sister. Your brother ❤❤❤❤
@millionwoldemariam8417
@millionwoldemariam8417 11 ай бұрын
ዋውውውው ትዝታ
@hiowtabate69
@hiowtabate69 11 ай бұрын
እደስምህ ታማኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@omegamekonnen2537
@omegamekonnen2537 11 ай бұрын
ለሀገራችን ብዙ ዉለታ ከዋሉት ሰዎች አንዱ አያ ሙሌ ሙሉጌታ ተስፋዬ ለ እራሱ ሳይኖር ለሌሎች እንደ ሻማ ቀልጦ ያለፈ የ ዘፈን የግጥም ባለ ቅኔ ነበረ ግን በተቻለ መጠን ልጆቹን ረድተን ሥራዎቹን ሰብስበን ሙዚየም በማስቀመጥ ታሪኩን ለትውልድ ማስተላለፍ የ ዜግነት ግዴታችን ነዉ እኔም የተቻለኝን ለማድረግ ፎቃደኛ ነኝ 🙏🏽🙏🏽
@siforamamo7724
@siforamamo7724 11 ай бұрын
ብፀፃትዬዬዬዬ ቆንጆ ስታምሪ🥰🥰🥰
@YNESaFekr
@YNESaFekr 10 ай бұрын
ታማኝዬ እንኳን ደህና መጣህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@woine123
@woine123 11 ай бұрын
አሜሪካውያን በእድሜያቸው መርዘም ይመፃደቃሉ "እኔ እኮ 90 ነኝ እራሴን በደምብ ስለምጠብቅ ያረጀሁ አልመስልም"! ሲሉ ሌላው ወዳጃቸው ደሞ "እኔ ከ90 እበልጣለሁ እሷ እንደውም ወድቃለች " ! ብለው ይፎካከራሉ:: ኢትዮጵያውያን ደሞ እድሜ መቀነስ ምን አይነት እንደሆነ የማይታወቅ በሽታ ተጠናውቶናል::
@user-kl6lb1ri8o
@user-kl6lb1ri8o 11 ай бұрын
እኔም ሳልወልድ ገና ለልጄ እየዘፈንኩት ነው
@TINATO73
@TINATO73 11 ай бұрын
እኔ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ብጽአት ታሳዝነኛለች😢
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 11 ай бұрын
Thanks Tamagn beyene Show 😮
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 11 ай бұрын
ብጺ ጀግናችን አዝማሪ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 11 ай бұрын
ብፅሀት ❤️
@yosephtarekegn1955
@yosephtarekegn1955 11 ай бұрын
Good job back to the entertainment mister Tamagn
@abelkebede4623
@abelkebede4623 11 ай бұрын
When was the original date of interview,post please tell us on the post,
@elsashibre667
@elsashibre667 10 ай бұрын
I really love her she is so cute and funny. God bless you, my sister
@yeshimar7589
@yeshimar7589 11 ай бұрын
ብፅአትዬ የአንቺ ዘመን ሴት ነኝ አንቺ ቤት ነበር ካበድኩለት ልጅ ጋራ እምደበረው ባይገርምሽ ጽጌ ባዮ ቤት የምትሰራው አልማዝ ከበደ ነበረች እባክሽ ፈልጊያት ታማ ውድቅ ድቅ ብላለች ብለውኝ ነበረ በየፀበሉ ትንከራተታለች
@user-pw1zr4gz4g
@user-pw1zr4gz4g 10 ай бұрын
ታማኝ በጠም የምራል እድሜ ይስጠችሁ
@sani7331
@sani7331 11 ай бұрын
Wow i love cherkos Sehfe uuuuu
@johnniemengistu
@johnniemengistu 11 ай бұрын
❤❤wow ብፅአት
@danieltefera7771
@danieltefera7771 11 ай бұрын
የልጇን አባት በቅርብ ቀን ሶሻል ሚዲያ ላይ "ፍቅረኛየ ነበረች አንድ ልጅ ወልደናል" ንገሯት ታውቀኛለች እያለ ነበር
@tgtg3082
@tgtg3082 11 ай бұрын
እምም
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 11 ай бұрын
አውቃለሑ ታማኝ በየነ በየትኛውም ጊዜ ለኔ አዲስ ነው Thanks Tamagn beyene and then Long life For you and your family ፋንትሽ በቀለ አንቺም 😅ድምፃዊ የታማኝ በየነ ባለቤት ስለሖንሽ አይደለም 😅።
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 11 ай бұрын
I love you god’s bless you
@senaitwolde6358
@senaitwolde6358 10 ай бұрын
Betat god bles you ewdsalh🙏🙏🙏😍
@musaali9185
@musaali9185 11 ай бұрын
ድሮም አዘኝ ነበርሽ!!
@efremamare4190
@efremamare4190 11 ай бұрын
Good job tamagn
@KedirAhmed-yy3rl
@KedirAhmed-yy3rl 11 ай бұрын
Tamange beyene ebakh lezeh mesken hezeb bey botaw yemgedelew ahun tegel lay new ina weleta walelt all Amhara fano yashenfal wedefet 💪💪💪🇨🇬
@eg3549
@eg3549 11 ай бұрын
Esu denta yelewm zefen cirash yaqeral 😢
@guenetgebre1584
@guenetgebre1584 11 ай бұрын
Tamagnye yemnwedh alen berta
@MesfinTadesse-cn8uv
@MesfinTadesse-cn8uv 11 ай бұрын
ብፅሐትዬ አንቺን ክለብ መጥቼ ለማየት ገንዘብ አልጠራቀም ብሎኝ ተሰቃይቻለዉ
@user-fd8vt1kq8h
@user-fd8vt1kq8h 11 ай бұрын
ብፅአት ትለያለሽድንቅ ሰው
@hiowtabate69
@hiowtabate69 11 ай бұрын
ማሪኝ እምይዬ እናቴ 😢😊
@millionbiru8727
@millionbiru8727 11 ай бұрын
ታማኝ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ከማያልቀው የጥበብ ስራህ የማትሰስት ድንቅ ልጅ።
@misterekitata1298
@misterekitata1298 11 ай бұрын
Nice conversation ❤❤❤❤
@endlesswave2685
@endlesswave2685 8 ай бұрын
Leza Le Bitsihat bicha new ende yetesetew!!! Beutiful Queen!!!!!!!!!!!❣💖❣
@Bio650
@Bio650 11 ай бұрын
እድሜ የማይደብቁ ኩኩ ነፃነት ብፅዐት
@bizuayehumereke784
@bizuayehumereke784 11 ай бұрын
ብፅአ ዘ አዲስ አበቤ በፍቅር 🌹🌹🌹
@user-gz3hz4wf8o
@user-gz3hz4wf8o 11 ай бұрын
😍😍😍
@YosefAyenew-oq6so
@YosefAyenew-oq6so 11 ай бұрын
Tamagn wendmachin enwedhalen,,,
@dawitzekiros1235
@dawitzekiros1235 11 ай бұрын
Tamagn mn gezem tamagn
@zebibataher9681
@zebibataher9681 11 ай бұрын
አዎ ፈለገ ዮረዳኖሰ ተምሬበታለው አቤ ሎጋ ፣ ጮርናቄ ፣ሎሚ በደሰታ ክረሜላ ❤❤❤
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 11 ай бұрын
ይቅርታና ታማኝ በየነ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ብፅአት ሥዩም በጣም ቆንጆ ልጅ ነበረች ኢትዮጽያዊ 😅 im sorry Actually ኢትዮጵያ የቆንጆዎች የሐይማኖት የጀግኖች ሀገር ናት ኢትዮጵያ
@yonastekie8762
@yonastekie8762 11 ай бұрын
እንዴ ታማኝ ቂርቆስማ ከሰፈርም በላይ ነው ፍቅር አይገልጸውም ውዱ ሰፈራችን
@user-oi2lt2tg7h
@user-oi2lt2tg7h 11 ай бұрын
Anet Yeager Lejeune akeberrhalehu Fanetesh yeni wed ewedachehuwalehu
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 11 ай бұрын
I cannot believe people care for this kind of stuff at this crisis time. Come on people.
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 11 ай бұрын
ብፅኣትን ወንድምሽ የልቤ ጓደኛዬ ድድሽ ደህና ነዉ ወይ
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 10 ай бұрын
ሕወሐትና ብልፅግና የመንግስት አሠራር፣ ሐገር አገነባብ፣ ሕዝብ አያያዝ፣ ማሥተባበርና ቅራኔ ያመጡ ማናቸውንም ማመንመንና ማሥቀረት የማይችሉ የጫካ ሠዎች ሥብሥቦች ናቸው ዕንጂ ሐገር ተረክበው መምራት የማይችሉ ተሞክረው የታዩ፤ የገባንበት መከራ፣ አሣር፣ የተቀጠፉት ወጣቶች ምሥክር ሖኖ ዕያለ ዥዋዥዌ መጫወቱ አይታየኝም። ለሐገራችን አይበጁም። የግድ ሑሉነገርና መንግሥት መቀየር በጦር በማሥገደድ መሖን ዕንደሌለበት ቢታመንም ፤ ተተኪ ልምድ ዕንዲያካብቱ ሐላፊነት ተቀብለው ሐገር ሊመሩ የሠለጠኑ ዕንዳይኖሩ አድርገው የምርጫ ኮሮጆዎችን በማሠረቅ ሑልግዜ አሸንፈናል ዕያሉ ሥልጣን ላለመልቀቅ ሢሉ ወንጀል ዕየሠሩ የከረሙ ጋር አንድ ጠረጴዛ ዙሪያ መቀመጥም ውርደት ነወ። ዕራሣቸው ለራሣቸው ይቅርታ አድርገው ባልተግባቡ ሠአት ወገን ዕያጋደሉ ወንጀል ሠርተው በነፃ ወጥተው አናታችን ላይ በሠረቁን ገንዘብ ዕየዘለሉብን ፤ ዕያየን ዕርቅ ድርድር የሚሉት ሐሠት የማምለጫቸው ጥበብ የንቀታቸው ወደር ማጣት የዕብሪታቸው ጥግ ነው፤ የሽግግር መንግሥት በመከላከያውና በአለም አቀፍ ሠላም አሥከባሪ ከለላ ይቋቋም ለዚሕ ከተባበሩ ልዑካን ይመጣሉ ከውጪ ሐገራት ዕኔም ለመመልመል ለማሥተካከል ዕገኛለሑ የማንም ምግዚት ሖኜ ሥለማላውቅ፥ ከዚሕ ውጪ ሕዝባዌ አመፁን የሚመሩትን ቦታ አሥለቅቀን በትነን ሔደው ይደራደሩ ተብሎ ዕሥክንድር ነጋን መሬ ወዳጆን, መሣፍንት ግርማን የመሣሠሉትን መላክና ማሣሠር አይሞከርም። መንግሥትም ሖነ የጭን ገረዶቹ ቃላቸውን ጠብቀው አያውቁምና ጀግኖቻችን ቦታ የሚለቁት ሙሉ ድል ሥንጎናፀፍና አዲሥ የሽግግር መንግስት ሢመሠረት መከላከያ በኢትዮጵያውያን ዕዝ ሥር ሢሖን በክብር በአጀብ በትልቅ ድምቀት የድል ባንዲራችንን ሠቅለን በድምቀት ነው የምንቀበላቸው ዕንጂ መጭበርበር ማንም የለበትም። በትክክል አሑንም ገልፃችሗቸዋል ማንነታቸውን። በምላሥ መሸኘት ይቅር ፤ ማናቸውም የዒትዮጵያውያን ሐይል መደራጀት ትግሉን በተግባር መደገፍ ብቻ ነው አሥፈላጊው። የተግባር ሠው ሑኑ ሑላችቱም። ብዙ ሥራዎች ትግሎች የቆሙትና የተቀጩት አሠራር አለመቻል ነው። ያለ ቋሚ መዋጮ ትግል አይሠምርም። ሑላችሑም ታረሙ። ይሕን የአማራውን ትግል አለማገዝ ዕራሥን ማጥፋት ብቻ ነው።
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 10 ай бұрын
ብፅአት ድራማ ትያትር ነገር ብትሞክሪ ጥሩ ነበር ቶሎ የማጥናት እንዲሁም አክት የማድረግ ችሎታ አለሽ ክፍል 2 ካለው ታማኝ አደራ ይሄን ጥያቄ አቅርብልኝ : ተስፍሽ የሸፈሬ ልጅ ነው ባልተቤትሽ ፒያሳ
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Sunday with EBS : Interview with  Bitsat Seyoum
22:35
ebstv worldwide
Рет қаралды 100 М.
ESAT Tamagn Guest With Artist Bitsat Seyoum  Part 2 of 4 July 2018
40:36
Tamagne Media የኤልያስ ተባባል አዝናኝ ቆይታ
21:31
Что делать, если вас проглотит анаконда???
0:59
Время знаний
Рет қаралды 2,8 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 7 МЛН