ታማሚ የቤት ሰራተኛውን እየደፈረ ለሞት የዳረጋት አባወራ

  Рет қаралды 65,400

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 98
@lulululu2675
@lulululu2675 Жыл бұрын
የነዚህን ሰዎች ብልታቸው ተቆርጦ ለውሻ መስጠት ነው 😢😢😢
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ክፉ ሰውች ሰውረን አንዳዴ የምንሰማው ሁሉ. እውነት ነው ብሎ መቀበል እራሱ. ከባድ ነው ሰው እንዴት በዚህ ልክ. ህሊያውን ያጣል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ብስርዬ እናመሰግናለን ሄራን ዛሬ አምሮብሻል ሜካፕሽ አሪፍ ነው
@mesi5948
@mesi5948 Жыл бұрын
በስመአብ ምን አይነት ጭካኔ ነው በጌታ ሴትየዋም ጥፋተኛ ነች ፍርዱ ትክክለኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእደዚህ አይነት ነገር ይጠብቅን
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s Жыл бұрын
ወንዶች ለደቂቃ ስሜታቸው ሲሉ ምንም ከማድረግ ወደ ኃላ አይሉም ወንዶች ከሚስት ውጪ ዝሙት ሲፈፅሙ ሌላ ሴት ጋር የተለየ ነገር ያለ ይመስል በሴት እህቶቻችን ግፍ ይሰራሉ አሁን አሁንማ ሴት ባልሆንን የምንልበት ጊዜ ደርሰናል😢😢 በጣም ያማል የኔ ደሀ ሰርቼ እለወጣለው ብላ እራሷን ለመለወጥ ቤት ውስጥ ብሰራም ባል ያደረሰባት ግፍ ህይወትን እስከማሳጣት አደረሳት መድፈሩ ሳያንስ ህይወቷን ለመንጠቅ በጊዜው አለማሳከሙ የግፍ ጥግ ሰራበት ህግ ተገቢውን ቅጣት ቢሰጥክም እድሜክን ሙሉ የገዛ እሊናክ ሲቀጣ ይኑር 😢
@hope998
@hope998 Жыл бұрын
አዎ እምስ እምስ መሆኑን ይረሱታል
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
ግን. እኮ በጣም. መልካም ወንዶች. አባቶች አሉ. አምላኬ ሆይ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
​@@hope998ባክሽ ይለያያል የየሁሉም እምስ🙄😁
@neganega5754
@neganega5754 Жыл бұрын
​@@ruhamabarkot4802ቱ
@hope998
@hope998 Жыл бұрын
አያድርስ ነው በየቤታችን ስንት ጉድ እንዳለ እኮ😮
@betiteklehaimanot9280
@betiteklehaimanot9280 Жыл бұрын
ወይኔ ሴት መሆን
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይሰውረኝ ይሰውራቹሁ ብስርየ ሜሪ መላኩን አምጭልን
@kalkidanmengstu2516
@kalkidanmengstu2516 Жыл бұрын
ኧረ ምን አይነት ጭካኔ ነው አምባየን ማስቆም አልቻልኩም የኔ ከርታታ ስታሳዝን ፈጣሪ ሆይ ይንን መጥፎ ጊዜ ቶሎ አሳልፍልን 💔💔💔💔
@mheretogbazghi7491
@mheretogbazghi7491 Жыл бұрын
ሚስትየው ባፋጣኝ ቶሎ ብላ መንገሯ ያልቀረ ለህግ አካላት ብትናገር ኖሮ ትድን ነበር በጣም ልብ ይነካል ለስራ ተወጥቶ በከንቱ መቅረት በጊዜ ደሞ ሀመም ሲጀምራት መጥፋት ነበረባት ብልህነት መ ሞከርም ጥሩ ነው እላለሁ ይሄን ሰውየ በሚስትየው የለመደው ነው የተበላሸው ሰውየው ሚስትየው መብቷ የማታሰከብር ናት ብዙ ሴቶች እያየን እየሰማንም ነ ን ቅድሚ መብታቸው የማያሰከብሩ መኖራቸውምኮ አስጊ ነው ፈጣሪ ብርታቱና አእምሮአቸው ይክፈትላቸው ብርታቱም ይስጣቸው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አቤት የግፍ ጥግ እግዚአብሔር ሆይ ማረን
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Жыл бұрын
እሢቅንነታችሁን አዩኝ ፈጣሪ ከሠዉፊት ግርፋት ከሠዉቤት ያዉጣችሁ ያሠባችሁትይሣካ
@eritreafirst9364
@eritreafirst9364 Жыл бұрын
You two lady’s are brilliant I’m a hug fun and Some of the story’s are mind blowing,specially this one left me speechless I’m very pleased about the verdict in my opinion it’s a right verdict that person deserved to be lucked up for life!
@mekdeskebede-dj1xn
@mekdeskebede-dj1xn Жыл бұрын
Ofcourse he must be in jail for his deed.
@user-ym1qw2nl4g
@user-ym1qw2nl4g Жыл бұрын
ማቿ የቤት ሰራተኛዋ ስትደውልላቸው የነበሩት ወላጆቿስ ምን ፈየዱላት ሲቀጥል ሰራተኛዋ እራሷን ለምን ለማዳንስ አልሞከረችም የሆነ ሰበብ ፈጥራ ወደ ህክምና ማምራት ያልቻለችበት ምክንያትስ ምንድነው በአሁኑ ሰአት ፍራቻ የሚባል ነገረ የለም የመናገረ መብት አላት እንዴት ብትደነዝዝ ነው እራሷን ለሞት አጋፍጣ የሰጠችው
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
እኔ እምለው ግን. እሰው ቤት የሚሰሩ እህቶቸ እንደዚህ አይነት ቤት ለምን ይቀመጣሉ. ጥለው አይወጡም በሃገራቸው ላይ ለምን ይኖራሉ በዚህ ሂወት አንዴ. ሊደፍረኝ ይችላል ሳላስበው. ድጋሚስ እንዴት እዛው እኔራለሁ ወደህግስ ለምን. አይሄዱም
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
እውነት ነው መጀመሪያ ሲደፍራል ለፖሊስ ማሳወቅ ነበረባት ይሄ ቆሻሻ ግን የእጅን ይስጠው
@meronyohanes8647
@meronyohanes8647 11 ай бұрын
We learn a lot of things you are good teacher good 👍
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Жыл бұрын
አላህ ይቅበረው የኔ እህት ስታሳዝን ያረብ አይ የኛ ነገር 😢😢💔💔
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
ከገደለቻት ቡሀላ ፖሊስ😢ከሱ ይልቅ እሷ ጨካኝ ነች!
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
ያሳዝናልልልልል😢
@monaali9356
@monaali9356 Жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው ይይች ክርታታ የቤት ስራተኛ ንፍስ ይማር ግን ሰውየው በየቀኑ ሲደይፍርያት ብምየጅየይምየርያው ግዪዜ መውጣት ንበረባት ለምን ደካማ እንይሆንያልየን ሴቶች ።
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
ብስራትዬ በምን በኩል ላግኝሽ በጌታ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Bisrat.enameseginalen❤❤❤❤
@SamukaGalamso
@SamukaGalamso Жыл бұрын
Wayne😮😮
@medhanittaddesse8227
@medhanittaddesse8227 Жыл бұрын
ባጥም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Жыл бұрын
ሴትዬዋ ራሷ ችግር አለባት ስለዚህ ሁለቱም ነብስ ገዳይ ናቸው ሟቿም እራሷን ማዳን ትችል ነበር ግን ጥፊ ስላት ነው
@mekdeskebede-dj1xn
@mekdeskebede-dj1xn Жыл бұрын
I like bisrat since she is so humble, kind and elegant above all. Just great respect
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
አረ እሄ ከርፋፋ ሽማግሌ አንዴ ብትወራውሪው ከግሪግዳው ይጫመሪ ነበር አላህ ያስራሃን ይስጥህ😢😢😢
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው አቤት ጭካኒ ከባደነው
@girmakebede2813
@girmakebede2813 Жыл бұрын
Yehe ye sew kifu chekag he got what he deserved. Thank you sele hiwot. Brilliant programe.
@Fetiya224
@Fetiya224 Жыл бұрын
ኣረ ምን ጉድ ነው 😮
@nafkwt8283
@nafkwt8283 Жыл бұрын
በእየሱስ ስም በጣም ያሳዝናል
@user-cn2ze9zs6k
@user-cn2ze9zs6k Жыл бұрын
حسبي الله ونعم الوكيل
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አር በአላህ የሰውን ሂወት የቀጠፍ ይገድል እራሱ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
አው ዛሪ ደና ነሽ ቅድብሽም ልፕስቲኩም ይሻላል❤❤❤❤❤❤
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 Жыл бұрын
😂😂
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
@@negemelkamyihonal2036 🥰🥰😁
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@lulaestifanos7040
@lulaestifanos7040 8 ай бұрын
😅
@romangoshu8510
@romangoshu8510 Жыл бұрын
Besmeab kifat ufff😢😢😢 stasazen
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER Жыл бұрын
ዋው ዛሬ ቆንጆ ሆነሸ መተሻል
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 11 ай бұрын
ያሳዝናል ወይኔ የኔሚስኪን
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 Жыл бұрын
ሔራን ዛሬ ታምራለሽ ሻዶ እንዳታደርጊ
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew Жыл бұрын
ትክክል ዛሬ ቆንጅየ ሁናለሽ ቀይ ሻዶ ስታረግማ😅
@jamilakingdom2664
@jamilakingdom2664 Жыл бұрын
The justice penal code is reformed or what? Life sentence is very deserving
@user-hy6lo1lp5f
@user-hy6lo1lp5f Жыл бұрын
Besmeab,kifat,uffffffff,stasazen😢😢😢😢😢😢
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk Жыл бұрын
ሂሂሂሂሂሂ ምን አይነት ልክሰከሰ ቤተሰብ ነው😭😭😭😭😭
@freTigray-fk7qn
@freTigray-fk7qn Жыл бұрын
😭
@ObbisnetObbis
@ObbisnetObbis 4 ай бұрын
Demstu endet endamiyamer❤❤❤wow
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@kamilaabdala2131
@kamilaabdala2131 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@user-ym2nk8jk9s
@user-ym2nk8jk9s Жыл бұрын
😭😭😭😭
@ccggg9180
@ccggg9180 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@betiteklehaimanot9280
@betiteklehaimanot9280 Жыл бұрын
ወይ ጋል ትረክቦ 😭😭😭😭😭😭😭
@SikinaSik-fn8pp
@SikinaSik-fn8pp 10 ай бұрын
ጨከኝኝኝኝኝኝ😢😢😢😢😢
@samri1215
@samri1215 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@sabamesgun1077
@sabamesgun1077 Жыл бұрын
I was speechless what happened this young lady I understand the wife but how about the people she was speaking on the phone how can they don’t call the police 👮‍♀️
@user-kt3yr5fm2m
@user-kt3yr5fm2m Жыл бұрын
וואו מסכנה יהי זכרה ברוך נשמתה תיהי בגן עדן😢😢😢
@mntewa
@mntewa 11 ай бұрын
መኖር ፈራሁ
@user-fo7uk4lj8t
@user-fo7uk4lj8t Жыл бұрын
Yehe awore new misken setasazin
@tesnimabdu507
@tesnimabdu507 Жыл бұрын
1🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qx7jo7ft5m
@user-qx7jo7ft5m Жыл бұрын
ዛሪ የተቀባሹ አቀባቡ ቆጆ ነዉ❤❤❤❤
@SikinaSik-fn8pp
@SikinaSik-fn8pp 10 ай бұрын
ግንለምን ዉዱቼ
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 Жыл бұрын
Shele new
@lehulutube9063
@lehulutube9063 11 ай бұрын
Thank you guys, the ladies usually prefer to keep it quiet as they are mainly financially dependent on the men and they have no say on decision making besides most women are scared of speaking up and separating from their partners, as a result they are scared of being on their own and the judgement of family and friends, our society is so socially messed up, we are living in such a lie.
@MikiGirma
@MikiGirma 10 ай бұрын
Besratye endet eko endemwedsh hulunegersh leza alew
@tsiontibebu859
@tsiontibebu859 Жыл бұрын
Mejemerya atehadem neber poles gare satemote
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 Жыл бұрын
Leshele genzebe ayasatachu , weyala
@hiradesign2955
@hiradesign2955 4 ай бұрын
Mistiyewa gin masakem neberebat esuam chekagn nat
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos Жыл бұрын
Ye habesha abawera hulum baybal gin babzangaw dibk hiwot alew
@hope998
@hope998 Жыл бұрын
አስተካክለህ ፃፍ ሀቢቢ😂😂😂
@yoursalemabrha575
@yoursalemabrha575 Жыл бұрын
Yes beautiful are you change you lipstick 💄
@user-us9rp6xj8i
@user-us9rp6xj8i 11 ай бұрын
Became yasazenal
@rakyi2023
@rakyi2023 Жыл бұрын
ከመከራውጭ ሌላ የማተውቁ ኤጭ ሁልግዜ ዘግናኝ ወሬ 😮😮😢
@user-we8cb1tz1c
@user-we8cb1tz1c Жыл бұрын
حسبلالا😢
@meba1017
@meba1017 Жыл бұрын
Bedirama melk mikerbew bizum dess ayilim.keza yilik tebedayoch kerbew interview yemitadergut nw tiru.drama sihon wushet nw mimeslew
@user-nt6jq5eu7n
@user-nt6jq5eu7n Жыл бұрын
😂😂
@abdunebyattube1703
@abdunebyattube1703 Жыл бұрын
አብራ ወጀለኛ መሆን አለባት ህክምና አግኝታ መዳን ስትችል ከሞተች በኃላ ፓሊስ መናገሯ አጥጋቢ አይደለም
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
ዛሬ ሰው መስለሻል ቀጥይበት 😂
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ማንን ነው ኧረ ሰዎች ለምንናገረው ነገር እንጠንቀቅ
@nuurtesfaye6795
@nuurtesfaye6795 Жыл бұрын
ኧረ ወሸት ቁላ ሰው ገደለ ?መዳህኒታችሑ ነው የለሱ መኖር አትችሉም ሀሀሀሀሀ በድቶ የገደለ ተብሎ ነው የሚከሰሥ ?
@HdHd-uu4xn
@HdHd-uu4xn Жыл бұрын
Endante ensisa new eko
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እርኩስ😢😢
@neganega5754
@neganega5754 Жыл бұрын
ኤጭ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
እንዴት ነው የምታስበው እንደፈለገ ተጫውቶባት ሀኪም ቤት እንዳትሄድ እኮ ነው ያደረጋት ይቅር ይበልህ እህት የለህም እንዴ ጨካኝ ነህ አንተ
@Yogufiv-ls1nu
@Yogufiv-ls1nu Жыл бұрын
መሽኛህ ነበር ምቆርጥልህ ባገኝህ የሠዉ ከንቱ!
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p Жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ ጆፌ አሞራ መስለሽ መጣሽ የሙታን ፀጉ ተሸክመሽ የእይንሽ ቀለም ቀነስሹ። የሆንሽ ሴተኛ አዳሪ 😂😂
@aregahailu2487
@aregahailu2487 11 ай бұрын
ድንጋይ ራስ
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 11 ай бұрын
ዋሸሁ
@Meseret-uq3jn
@Meseret-uq3jn 3 ай бұрын
ቆይ ምን ጉድ ነሽ? የሠይጣን ቁራጭ ነሽ
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 24 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
በፍቅረኛው አክስት ቤት ሞቶ የተገኘው
30:59
ከልጇ ጓደኛ ጋር የምትወሰልተው እናት
35:46
Sile HiwotTV
Рет қаралды 308 М.
በእናቷ ፊት በባሏ የምትደበደበው ሚስት
33:12
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 10 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 3,7 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 2,4 МЛН