ታማሚዋን አዛውንት የምታሰቃየው ነርስ

  Рет қаралды 173,191

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

2 жыл бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 266
@useruserr6099
@useruserr6099 2 жыл бұрын
የልጃቸዉ ሚስት እንዳች ያሉትን ያብዛልን
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም ያሳዝናል የልጁ ሚስት ግን በጣም ጎበዝና አስተዋይ ናት
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዴ በቀንነት ደምሪኝ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 2 жыл бұрын
የልጃቹው ሚስቱ አንደኛ ናት
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ደግሰው አልቋልና ከሰው ልጆችም መተማመን ጎሏልና እባክህ ማረን ይቅር በለን
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
ቤተሰብ
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 жыл бұрын
Amen amen amen ewenete new
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ማረን ከዚህ ጠማማት ትውልድ እማማ ቅዱስ ገብርኤል ምህረትን ይላክልሽ እማማ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
እግዝአብሄር እድሜዋን ያሳጥረው ዘመኗ ያጠረ ይሁን አዝናለሁ ኡኡፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@salmgot6173
@salmgot6173 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እሄ ነገር ኢትዮጵያም ተጀመረ ልጆቹ ለምን እናታቸውን ቤታቸው አይንከባከቡም ለአንድ ሰው የሚሆን ቦታ አጡ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዴ በቀንነት ደምሪኝ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😞😞😞😞😞🙏🏽🙇‍♀️የሕዝን ቡነት ኣየ ዘመን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭😞
@beletudebele5964
@beletudebele5964 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@mimige8483
@mimige8483 2 жыл бұрын
Aygrmem
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
እውነትሽ ነው
@beeeassefa6133
@beeeassefa6133 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ የሰው ልጅ የማይፈፅመው ጭካኔ የለም በቃ አውጣን ፈጣሪ ከንደዚ አይነት ሰዎች ይጠብቀን!!😭😭😭😭
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ በቀንነት ደምሪኝ
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@makdatube8713
@makdatube8713 2 жыл бұрын
እረ ትው በህጻናት ኣዛውንት ላይ ግፍ ኣይሰራም ምን ጉድ ነው በፈጣሪ ፈጣሪ ሆት ለይተህ ምታ 😥😥🙏🏿🙏🏿
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER 2 жыл бұрын
አቤት አምላክ እንደነዚህ አይነቱን እግዚአብሔር ይጠብቀንንን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
አውሬው ያሰለጠናት የሉሲፈር ነርስ ነች ይቺ እግዚአብሔር መንገድሽ ላይ ይቁም እርጉም
@melimesfne8059
@melimesfne8059 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረን እኔ !! ስለሕይወት የምታቀርቡት በጣም ነው የምከታተለው ሁሉንም ፕሮግራም እንደዚህ አይነት ነገር አገሬ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራው ወንጀል በጣም ነው የምታሳዝነው ሰው በቃ ለገንዘብ ብሎ የሰውን ሕይወት እስከማጥፋ, መግደል በጣም ነው የሚያሳዝነው አቤቱ ማረን 🙏🙏🙏
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠን 😥😥😥😥
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለተሰራ ሀጢያት የለም😭😭😭
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
ምራቲቱ የልጃቸዉ ሚስት ከልብ ሰዉ ናት ልክ እንደ እናት ነዉ የምታያቸዉ።
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ። ነርሶችን አሰዳቢ ናት ስንት ቅን መልካም ነርሶች አሉ።ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነቶቹ መጥፎ አሳቢዎች ይጠብቀን።
@umumuraade9767
@umumuraade9767 2 жыл бұрын
በትክክል
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
@@umumuraade9767 ምን ትጠቀማለይ በሰዉ ህይወት መቀለድ መጥፎ
@umumuraade9767
@umumuraade9767 2 жыл бұрын
@@wollodessietube8640 እኔም የገረመኝ እሱ ነው የሰው ስቃይ እንደት ያስደስታል ስንት መልካምና አዛኝ ነርስ አለ ።
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
@@umumuraade9767 እንደዚች አይነት ደነዞች ነርስ መሖን የለባቸዉም።
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ ይሄ ነገር በአዉሮፓ ብቻ ነበር የሚመስለኝ ለካ ይሄ ነገር በኢትዮጵያም ተጀመረ አየ ጉድ ይገርማል አምላኬ ይቅር በለን
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
የተረገመች እናት የላትም ምን አረመኔ ናት እግዚአብሔር የጃን ይስጣት
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 2 жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች እግዚአብሔር በጤና ይጠብቃቹ መጀመሪያ ጤና ሁሉም ይደረስበታል በዚህ ሰሞን ኮረና ሳልሞት ነው የዳንኩት ለዛውም ሰው ቤት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዴ በቀንነት ደምሪኝ
@salmgot6173
@salmgot6173 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 2 жыл бұрын
@@salmgot6173 አሜሜሜሜሜሜን ውዴ
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
ጉንፋኑን ሁሉ ነው corona የሚሉት
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
ኡፍ አረ አመመኝ በፈጣሪ ፈጣሪ የእጃን ይስጣት ሌሌ የምለው የለም😭😭😭😭😭
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 жыл бұрын
ወንጀለኛዋ እግዚአብሔር የ ስራዋን ይስጣት። ለተጎጂዎች እግዚአብሔር ይበቀልላቸው
@eyuawgichow4692
@eyuawgichow4692 2 жыл бұрын
እንኳን በሃገር ቤት በውጭ ኢትዮጵያን እግዝያብሄርን በመፍራት እንደ ስራ ሳይሆን እንደ ወላጅ ነው የምንከባከበው ። ገፈኞች አይቀር መታመምና ማርጀት የዘሩትን ያጭዳሉ።
@user-iu3qd2ju6b
@user-iu3qd2ju6b 2 жыл бұрын
ያኢላሂ ምን አይነት ጋጠወጥ ነች እናት የላትም እሱዋ እረ ወላጆቻችንን እራሳችን ጋር ማኖር እንጂ እንዲህ አይነት ገዳይ አምጥቶ ማሰራት ቢቀር ይሻላል ኡፍፍ አንጀቴን በሉት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ደግ ዘመን አምጣልን 😭😭🙏🏿
@SalamSalam-iv4cy
@SalamSalam-iv4cy 2 жыл бұрын
አሜን
@almthehayekebrete3873
@almthehayekebrete3873 2 жыл бұрын
Amen Amen
@saraaman4733
@saraaman4733 2 жыл бұрын
ሀላፊነት በጣም ከባድ ነው እኔ እዚህ ሞት የረሳ የ105 አመት ሽማግሌ ሴትዮዬ አባታን ለሁለት ወር አደራ ብላኝ ከባለቤታና ከልጃጋር ትታብን ሄዳ ስቃዬን እያየው ነው እነዚ ኢራኖች እደሆኑ ዴታቢሶች ናቸው ትተውት ይወጣሉ ይተኛሉ ጉዳይም አይሉት እኔ አሁላይ በጣም ሰልችቶኛል ይህ ፕሮግራም ትዝ እያለኝ ነው ወደራሴ ተመልሼ እምፀልየው ትግስቴ ሁሉ አልቆ እፍን አርጌ ልሸኘውዴብዬ ያሰብኩበት ቀን ብዙ ነው ፈጣሪ ከሴይጣን ይሰውረኝ 🙏🙏🙏
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 2 жыл бұрын
አቤትቱፈጣሪ ደግ ዘመን አምጣልን
@user-rl2od3lp3p
@user-rl2od3lp3p 2 жыл бұрын
እኔ እምለዉ ልጆች ለምንድነዉ ቤተሰባቸዉን የማይንከባከቡት 😭😭😭😭😭
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
አቤት ጪካነ ልክ የለለው አርመነ ናት እች ለእናት የምትጨክን ምናይነት ስው ናት 😢😭 እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ከእንደዚህ አርመኖች እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን 🙌
@SalamSalam-iv4cy
@SalamSalam-iv4cy 2 жыл бұрын
አሜን
@kg8t665
@kg8t665 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p 2 жыл бұрын
አሏህ ሆይ. መጨረሻ የነ. አሳምርልሽ. ምንአይነት. ጊዜ ነው
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@salmgot6173
@salmgot6173 2 жыл бұрын
እፍፍፍ የእናቶች እንባ ምነኛ ያማል ለዛዉ በእናቶች በአዛዉንቶች እንዲ አይነት ጭካኔ 💔💔😂 አቤቱ ጌታ ሆይ እንዲህ ለበ ጨካኝ የሚያደርግ እርኩስ መንፈስን ገስፅ አይነ ልቦናቸዉን አብራልን በቅን መንገድ እንድንጓዝ እርዳን ከእናቶቻችን ምርቃትን እንጂ እርግማን ከመቀበል ሰዉረን😭 የእናት የአባቶቻችን ፀሎት ልመናቸዉ አይለየን አሜን ፫ ❤
@Ruth-xb1jm
@Ruth-xb1jm 2 жыл бұрын
በመንግስት ሆስፒታሎች የሚሰሩ ነርሶችም ተመሳሳይ ነገር ያረጋሉ !!በተለይ ፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ የሚሰሩ
@weyni2552
@weyni2552 2 жыл бұрын
በጣም እውነት ነው
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@abrham1130
@abrham1130 2 жыл бұрын
በጣም ያማል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር እናቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 2 жыл бұрын
በጣም ጨካኝ አውሬ ናት። ከአንዱት ኢትዮጵያዊ ዘጋ የማይጠበቅ ሰይጠናዊ ሥራ ነው።
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ ፍፁም እውነት ነው እኔ በሌላ መንገድ ብዙ ታዜቤለሁ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@somawabk1524
@somawabk1524 2 жыл бұрын
እቺ መገደል ነበረቦት ግን ምንም ዋጋ አለው የኛ ሀገር ህግ
@askaalmasa1359
@askaalmasa1359 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 2 жыл бұрын
አይ ግፍ እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሻል አሜሪካን ሀገር አዲስ እንድገባሁ የስራሁት ስራ ይህንን ነበር በጣም እኮ ነው የሚያሳዝኑት they are helpless.አይን እይን ሲያ ዩ በጣም ነው አንጀት የሚበሉት እንካንስ ሊጨክንባቸው .
@user-kj8mr2nd9y
@user-kj8mr2nd9y 2 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ እግዚአብሔር ልቦናችን ይክፈትልን
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ አሁንም በጣም ብዙ ብዙ አሉ እንደዚ የሚያሰቃይ ይሄ ታሪክ ከኔ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ ነው አደለም ባዳ ከዘመድም አለ በተለይ የመርሳት ችግር ያለባቸውን ሰዎች አይናገርም ብላችሁ የምታሰቃዩ ሰዎች ነግ በኔ ነው ብላችሁ አስቡ ሰው ባያያችሁ እግዚአብሔር ያያችሁሃል የስራቸዉን ይስጣቸዉ
@semuyazeru1220
@semuyazeru1220 2 жыл бұрын
እንደዚች አይነቶቹ ናቸው የህክምና ባለሞያ ሰርተፍኬት ተሰቶቸው ህሊናቸውን ሸጠው የሰው ህይወት የሚቀጥፉት ሀያዋናት
@tsegayetariku7505
@tsegayetariku7505 2 жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው በቃ እዚህ ዓለም ላይ የማይሰማ ጉድ የማይፈፀም ወንጀል የለም 😭😭😭
@BabuBabu-gn7tp
@BabuBabu-gn7tp 2 жыл бұрын
ሱበሀን አለ አህለን
@masimasi4968
@masimasi4968 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እናት የላትም ምናለበት ጥሩ ስራ ሰርታ ብትመረቅ በእውነት ይችኽ ሴጣን ናት ክፉ አረመኔነት የጭካኔ ጥግ እኔን የኔ እናት ስራውን መስራት ካልፈለገች ለምን የሰው ሀቅ ትበላለች እግዝአብሔርን አትፈራም ከሰው በላይ ፈጣሪን ብትፈራ ጥሩ ነበር የዘራችውን እንደምታጭድ አታውቅምን ሰው ሁሉ የዘራውን ያጭዳል ትልቁ ቅጣት ደግሞ ከፈጣሪ ነው በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት እናቶችን ከፉ አይንካቸው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ክብር ለእናቶቻችን
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
የስራዋን ይስጣት ፈጣሪ ምኒቱ ጨካኝ ናት በማርያም
@genetgenet7765
@genetgenet7765 2 жыл бұрын
እንዲህ የምታደርግ የህክምና ባለሙያ በፍጹም አታገኙም የተመልካች ቀልብ ለመሳብ ያልሆነ ነገር አታወዛግቡ ።
@bettyboo7783
@bettyboo7783 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር የስራዋን ይስጣት ባለጌ እናት የላትም ይችን ለእድሜ ማሰር ነው
@somposompo1836
@somposompo1836 2 жыл бұрын
ወይጭካኔ ምን አይነት ጊዜ ደረስን😢
@fatemafatema1375
@fatemafatema1375 2 жыл бұрын
ይችኮ ብትወልድኖሮ የእናትነት ጥቅምናጉዳቱን ታቀዉ ነበር ግን ይች አዉሬናት ዉይይ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 жыл бұрын
በውጭ ሀገር የምንስማው ሁሉ ነገር እኛ ሀገር እየሆነ ነው መልካምን ብንለማመድ ይሻል ነበር
@user-vf8iz9yd1m
@user-vf8iz9yd1m 2 жыл бұрын
በሰመሀም ምን አይነት አውሬ ናት ይቺ እግዚአብሔር ይገሥጽት
@Tube-nd9ip
@Tube-nd9ip 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ይቅር ይበልሽ እፍፍፍ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
ልጆቻቸው እደት እናታቸውን ለነርሥ ብቻ ሠተው ይተዋቸዋል ጥፋቱ የነርሷ ብቻ አደለም ልጆቻቸው ም ጥፋተኛ ናቸው ወላጆቻችነን የመከባከብ ግደታ አለብን እናታቸውን ለነርሥ ብቻ ጥለው የተከቀመጡ ማፈሪያ ልጆች ናቸው።
@useruserr6099
@useruserr6099 2 жыл бұрын
የኔ እናት አፈር ልብላልሽ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
Ye legeee meste ye tebarkeche natee EGZABHER yebarkshe.
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 жыл бұрын
ሱብሃንአላህ አይ ስው የክፍልት ጥግ የሰይጣን ወንድም የልጀን ሚስት ያለ ማድነቅ ንፍግ ነው
@selamassefa6569
@selamassefa6569 2 жыл бұрын
አቤቱ ከሀጺያተኞቹ አንደኛዋ እኔነኝ እና ማህረን😭😭😭😭🙏🙏🙏
@ghgj4167
@ghgj4167 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በእስር የምሰቃዩ ወጋኖቻችን
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
OMG !!! ere Gud bel Gonder !!!!! uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu !!!!! Aye Ethiopia situn chashiw !!!! Hizbachn teseqaye !!
@anwarmohamed8357
@anwarmohamed8357 2 жыл бұрын
ወንበር ላይ ከመቀመጥህ በፊት አጠገብህ ማን እንዳለ አስተውል !
@user-fr8ey6sr9s
@user-fr8ey6sr9s 2 жыл бұрын
እኔ የምሠራበት ሀገርም አለች የሤትዮየ ጎደኛ ለናቷ ብላ ያመጣቻት ሠራተኛ በጣም ነበር ሽትቤት ውሥጥ ከሥራሚክጋ እያጋጨች ነበር የምታሠቃያት የሆነ ሠአት ግን ሽትቤት ካሜራ ገጠሙባት ከዛ ተያዘች ሊገሏት ሁሉ ነበር ማራምን ከዛ ፓሊሥ ወሥዶ አሥሮ 6ወርብኋላ ወደሀገር ተላከች ደሞ ሢነግሯት አሠማም እኔ ብዙ ጊዜ እነግራት ነበር
@sirgutmarkos2672
@sirgutmarkos2672 2 жыл бұрын
በአሜሪካን ሀገር ICU ውስጥ የሚሰራ ነርስ ሚራክል ባለው syringe ብዙ ህመምተኞቹን በመግደሉ የእድሜ ልክ እስር ተፈርዶበታል እንግሊዝ ሀገርም አንድ የህፃናት ነርስ ብዙ ህፃናትን insulin እየሰጠች በመግደሏ እድሜ ልክ ተፈርዶባታል እኛም ሀገር መግባቱ ነው ማለት ነው
@mohammedseid9121
@mohammedseid9121 2 жыл бұрын
በተለይ በኢትዮጵያ ከሌላው ሃገር በበለጠ ከፍተኛ ወንጀ ል ይሰራል
@tigrayadijeganu2983
@tigrayadijeganu2983 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመንጥልኪ ርኽስቲ
@user-wd6xc8nd9c
@user-wd6xc8nd9c 2 жыл бұрын
በዚች የተነሳ የስቱ እጀራተዘጋ😭💔😭😭😢😢አቤት ጌታዬይቅርበለን💔😭💔😭
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህይሰውረን።እንደዚችአይነቷንፈጣሪይፍረድባት።ምንአይነትባለጌናት።በጣምያሳዝናል።እናትምየላት።ከምንድነውየተፈጠረችው።
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ከነዚ ሰዎች ሰውረን አረ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ይፍረድሽ ፈርዶሻል ግን ሌላ ፍርድ ይስጥሽ
@user-kt3yr5fm2m
@user-kt3yr5fm2m 2 жыл бұрын
אלוהים ישמור איזה אישה אכזרית אין לה לב עצוב מאוד נקרע הלב על האנשים האלה😭😭😭😭😭😡😡
@user-xl2hh4wz6c
@user-xl2hh4wz6c 2 жыл бұрын
ኣምላኬ ሆይ ኣንተ ድረስ ምን ነው ይህን ያህል ጨካን ሆንን እኛው በኛው
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ስለህይወቶች አቤት ግፍ ግን ምን ሆና ነው ክፉ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
አቤቱአምላኬሆይደጉቀንአምጣልን
@user-jn8fu8uk6u
@user-jn8fu8uk6u 2 жыл бұрын
የልጃቸዉ። ሚስት አላህቅልብ ሰቷታሕሱባሀን አላህ
@samrwitmoges3304
@samrwitmoges3304 2 жыл бұрын
ፈጣሪዋጋዋንይስጣት
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
abetu maren egzioooooo
@user-ed5tj2wj6g
@user-ed5tj2wj6g 2 жыл бұрын
አይ የሰዉ ልጁ ጫካኔ በጣም ያማል ወላሂ
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 2 жыл бұрын
በጣም ያማል ያርብ አተ ማርን
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 2 жыл бұрын
Subahan Allah ye serawan yesetat
@AliAli-wg5bn
@AliAli-wg5bn 2 жыл бұрын
እናመስግናተል
@abeltsegaye6
@abeltsegaye6 2 жыл бұрын
ይቺን አረመኔ ልጅ ተይዛ መታረድ ነው ያለባት ፍርዱ ትክክለኛው ፍርድ ይሄ ነው።እናቶችን ሚያሰቃዩ ሰዎች።
@aynalem3830
@aynalem3830 2 жыл бұрын
Egzabehir hoya kedezih Aeyanet Aetew sewaren
@kebabush2119
@kebabush2119 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
አረ ያሳዝናል በእውነት ተዓምር ነው እግዚአብሔር ይቅርበለት
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 2 жыл бұрын
ARAME NEW BETAM YASAZINAL GEN LEMN ALLAH YIFREDIBAT
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 жыл бұрын
Wooow.ye.lijitwaa.adinaqi.neny.neqe.sewu.yinuri.abooo.ye.liju.balebetii.gobezii.nechii
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 2 жыл бұрын
I appreciate daughter in law she so nice 👍
@user-jq5zd4dh5g
@user-jq5zd4dh5g 2 жыл бұрын
በጣምየሚገርምነገርነውአላህይይልሺአችየተረገምሺ
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 2 жыл бұрын
💚💛❤️የሴት፣ጨካኝ፣የዘራችውን፣ታጭዳለች
@user-sm7oo8qe4d
@user-sm7oo8qe4d 2 жыл бұрын
አምላኬ ድረስልኝ😭😭😭😭😭😭
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
የአላህ ከደዚ አይነት ፈተና አንተ ጠብቀን በቀንነት ደምሪኝ ውዶች
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭እግዚኣብሄር ይፍረድ ጓልን ቸካኒን😞😭😭😭🙇‍♀️🙏🏽
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 жыл бұрын
Wow! Its hard to believe .
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
የክፋት፡ጥግ ያሳዝናል ሰው፡የዘራውነው፡የሚያጭደው፡ጠብቂ
@muntehakedir627
@muntehakedir627 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዉየን አብሮ መኖር እንችላለ
@muntehakedir627
@muntehakedir627 2 жыл бұрын
በቤታቸዉ ለምን አያስታምሙም
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 жыл бұрын
እባአካአችሁ እደውጩ እለም ጧሪ የሌላችውን የጡረታ ቤት ባላሀብቶች ቢከፍቱ በውጩ ልጆች ክፍያውን ይከፍላሉ ወይም ቤታችው ተሽጦ ባንክ ይገባል በዛ እየከፈሉ ነው የሚጦሩት ብዙ ስራአጥን ይቀንሳል እውጭ ሀገር ሂደን ስልጠና ተስጥቶን ነው የምንስራው እነሱም ለበደል አይጋለጡም
@meryemabajemal1620
@meryemabajemal1620 Жыл бұрын
☝️☝️☝️
@aazz2412
@aazz2412 2 жыл бұрын
የኔ እናት እኔ አፈር ልብላ አላህ የስራዋ ይስጣት
@amsalselassie6773
@amsalselassie6773 2 жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ
@user-no3fy4oz4y
@user-no3fy4oz4y 2 жыл бұрын
Uuuffffff min Ayinet Sawu Ale be midir?😢😢😭😭
@meheretgebreselassie836
@meheretgebreselassie836 2 жыл бұрын
Min gud nat .yejishin atichi.
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
እግዚኦ 😢😢😢
@senikidane5375
@senikidane5375 2 жыл бұрын
So sad & hurt, Senior mom or dad close family members need to be around with caregivers.
@biranshbiransh3302
@biranshbiransh3302 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር ይቅር በለት
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
ያሳዝናል
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 62 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
የሚስቱን ቤተሰብ የሚጠላው ባል መጨረሻ
32:47
ከተከራይ ያረገዘችው ሴት መጨረሻ
56:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 50 М.
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 62 МЛН