ታናሹ ማፍያ - Ethiopian Movie Tanashu Mafiya 2024 Full Length Ethiopian Film Tanashu Mafeya 2024

  Рет қаралды 276,716

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

5 ай бұрын

ታናሹ ማፍያ - Ethiopian Movie Tanashu Mafiya 2024 Full Length Ethiopian Film Tanashu Mafeya 2024
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 239
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 5 ай бұрын
አስፍየ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀ ገነት ያሳርፋት 😢😢😢😢 ሁለም ነገር አስጠላኝ
@ababaababa6043
@ababaababa6043 5 ай бұрын
ኬንየ ያለበት ሁሉ ፊልም ታይቶ አይጠገብም ሲቺልበት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nm8ir2mm1r
@user-nm8ir2mm1r 5 ай бұрын
የእውነት በጣም አስተማሪ ፊልም ኬናየ ደግሞ በጣም ነው የምወዲክ አንተ ያለህበትን እየመረጥኩኝ ነው የማየው ለዛውም ዳታ አብርቸ የእውነት❤❤❤
@rosarose2433
@rosarose2433 4 ай бұрын
ለምን በዳታ አይቆጥርም?
@KindaKaram-ri6ef
@KindaKaram-ri6ef 2 ай бұрын
😢በየትኛው ዳታ ማለቴ በኢትዬጵያ እንዳትይኝ
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 4 ай бұрын
አዝግ የሆነ ልጅ 😂😂😂😂 በሳቅ ገደለኝ ግጥም ግጥም ኪናንና ወንድሙ ሁኖ ሚሰራው ልጅ እወዳቼዋለሁ ኪና ግጣም❤❤❤
@almazsime4584
@almazsime4584 5 ай бұрын
ተንኮለኛ ሰው ቶሎ የእጁን የሚያገኘው በፊልም ብቻ ነው!
@user-lh2mi3pc1l
@user-lh2mi3pc1l 5 ай бұрын
ሣህ ወላሂ 😢😢😢😢
@user-zn6de8ku4v
@user-zn6de8ku4v 5 ай бұрын
ትክክክክል ወላሂ
@ilove251
@ilove251 5 ай бұрын
ewnet naw😢😢
@user-qz8lc5hn5v
@user-qz8lc5hn5v Ай бұрын
ዉይ እህት በዉነትም ይዘገያል እጂ የጁን አያጣም😊😊
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 5 ай бұрын
የስንቶችን ጉድ አሳየን በጣም ምርጥ ነዉ ለሁላችን ፍቅር መተሳሰብ መከባበር ይስጠን የህፃኑ ነገር ግን አንጀቴን በላኝ ልጅ ከጣሉ በኃላ ልጄ ማለት ይከብዳል 😢😢😢ለህፃኑ እድገትም ጥሩ አይደለም
@masaratmasarat2239
@masaratmasarat2239 5 ай бұрын
የክፉ ሰዉ መጨረሻ መቸም አያምርሥ በጣም አሰተማሬ ነዉ❤❤❤
@fvv1680
@fvv1680 5 ай бұрын
😢😢😢😢አስፍ መሸሻ ነፍስ ይማር😢😢😢😢
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 5 ай бұрын
ኬኒ ይመችህ አንተ የለህበት ፊልም በጣምበጣም ነው እሚያምረው ውስጤ ነህ
@user-lb5rf5sx9z
@user-lb5rf5sx9z 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@isakgebremikael9575
@isakgebremikael9575 5 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ሁሉም በተለይ ህጻኑ ሞርኮን ድንቕ ብቓት የፊልም ቐመም
@user-ks3vy4jf6k
@user-ks3vy4jf6k 5 ай бұрын
ልጅቻውን ከወለዱ በዋላ የሚጥሉ ሴቶች ነብሳቸው አይማር
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w 5 ай бұрын
አስፍየ የኔ መልካም የኔ አባት ኦፍ ምናለ የጀነት ያዲርግህ ማለት በተቻለ ብየ ተመኘሁ
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 5 ай бұрын
ማነው በቲክቶክ አይቶ የመጣው 🙋‍♀️🙋‍♀️
@user-bi5cg4dk1t
@user-bi5cg4dk1t 3 ай бұрын
እኔ በፏሰቡክ አይቼ መጣሁ😂😂
@user-sk9pg3cl1g
@user-sk9pg3cl1g 7 күн бұрын
እኔም😂
@SsXx-bt5bt
@SsXx-bt5bt 12 сағат бұрын
እኔም❤​@@user-bi5cg4dk1t
@missemebaite1994
@missemebaite1994 4 ай бұрын
ዋው አንደኛ ነው እግዚአብሔር ለደግሰው ደጋፊ ነው❤❤❤
@user-kp5eu7ef9c
@user-kp5eu7ef9c 5 ай бұрын
የቲም ምርጥ ሴት ትወነሽ ሁሉ በጠም ደስ ይለል ምርጥ ሴት አመለ ሸጋ የሆናች ሴት
@user-kp5eu7ef9c
@user-kp5eu7ef9c 5 ай бұрын
ኩፉ ሰዎች በደረጉት ነገር ዉጤተቸዉን ሢየገኙ በጠምነዉ ደስ የሚለኝ ኡነት ተደብቀ አትቀረም
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 5 ай бұрын
ፈጣሪ ለሚሰጠው ስጦታ ሰው የተባልን ከንቱ ክፋታችን
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 5 ай бұрын
እፍ አስፍቲ የኔ ደግ ሰው በጠም አዝኛለው ተሽሎት መቶ አል ነብር ኩሉ ነፍሱን ዘይቃተል መዉት 😢😢
@_waifu-4548
@_waifu-4548 5 ай бұрын
ኬናዬና ይህን ፀይም ልጅ ስወዳቸው
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 5 ай бұрын
አንደኛ ተመልካች ነኝ 16min
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ 😂
@almanal9894
@almanal9894 5 ай бұрын
Era enen negn
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 5 ай бұрын
ወይ ጉድ ብዙ ነገር ያስተምራል በዚ አለም ስት እዳቺ ክፉ ሰዎች አሉ ኬናዬ አተ ያለህበት ፊልም በጣም ደስ ይላል
@user-yv2qk3hg8s
@user-yv2qk3hg8s 5 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀዉነበር ገና ላየዉነዉ ጨርሼ እኮምታለሁ❤😊
@user-cs2kb1ok2m
@user-cs2kb1ok2m 2 ай бұрын
ተንኮለኛ ሰው ቶሎ የእጁን የሚያገኘው በፍልም ብቻ ነው ምን ኣይነት ሰይጣን ናት እች ሴት ኣሪመን 😢😢😢😢
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 5 ай бұрын
በጣም በጣም የምጋርም ፊልም ነው ኬናዬ ቀጥሉባት
@fatimaseid505
@fatimaseid505 5 ай бұрын
ኬናየን የማወድ በላይክ አሳዩኝኝ❤❤❤
@meryminte
@meryminte 5 ай бұрын
በጣም ገራምና አስተማሪ ነው ሳላደንቅ አላልፍም❤❤😊😊
@user-wf6si7pp3d
@user-wf6si7pp3d 5 ай бұрын
ሀሪፍነው ማነው የልጅ ሸይባውን እና ኪናን አይቶየመጣ
@user-ed4ml5qv1x
@user-ed4ml5qv1x 5 ай бұрын
ደስይላል ሁሉም የዘራውን ያንንው ❤ያጭዳል😢
@user-ws3kk7hn5n
@user-ws3kk7hn5n 5 ай бұрын
በጣም አስዳማሚ ፍልም ነዉ ይመችቹ ❤❤
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 5 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ምርጥ አርቲስቶች የተወኑት❤❤❤
@user-rv2ec5ti4j
@user-rv2ec5ti4j 5 ай бұрын
ሀይ ውዶቸ ሰላም እንዴት ናችሁ ውይይ ይሄ ልጅ ቁርጥ ነገረስራው ልጀን ይመስላል የኔ ማር
@babsnnnsnsj3904
@babsnnnsnsj3904 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢betam das yilal tame gin azezanang😢😢😢
@user-jh1uk7je2m
@user-jh1uk7je2m 5 ай бұрын
ደስ ይላል ❤❤❤❤
@ZeybaHassen-fm3lg
@ZeybaHassen-fm3lg 5 ай бұрын
እች ክፉ የስራዋን አገኔች በተረፈ ሀሪፍነው ኬናኮ ምርጥ ሰው
@hayathayat8142
@hayathayat8142 5 ай бұрын
ኪያ ይለያል ሥልሽ
@KaneWromo
@KaneWromo 5 ай бұрын
Wow dess yemil film new bertuln 🥰🥰🥰
@ቅመሞች
@ቅመሞች 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ❤❤❤
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 5 ай бұрын
ዋውውውውውውው በርቱ በጣም አሪፍ ነው
@Astertesfaye-yp3co
@Astertesfaye-yp3co 5 ай бұрын
Love you,kena
@memebakla378
@memebakla378 5 ай бұрын
ያምራል❤❤❤❤❤
@dodopopo2993
@dodopopo2993 5 ай бұрын
ያምራል በጣም❤❤❤❤❤❤❤
@user-zf5rg1qn6r
@user-zf5rg1qn6r 5 ай бұрын
በጣም የሚገርምፊልምነው ቀጥሉበት ወው❤❤❤❤❤❤
@user-qg8lk6sd7f
@user-qg8lk6sd7f 5 ай бұрын
Wowwwwww very nice 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hannaredda3061
@hannaredda3061 5 ай бұрын
When the devil wants you he makes you feel invisible but when all said and done he just leaves you to rant and distractions, mostly worst. When you're ready to ask for help from God he will forgive and guide you.🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb 5 ай бұрын
የኔፍቅር ኬና አተያለህበት ሁሉም የምርበታል
@user-kp5eu7ef9c
@user-kp5eu7ef9c 5 ай бұрын
በፊቅር የነበረዉን የወንዲመመቾች ፊቅር አበለሼችዉ እች የተረገመች ፈጥረት
@YosefMola-eg2tf
@YosefMola-eg2tf 5 ай бұрын
አሪፍ ፊልም ነው የ abdና ኬና አድናቂዎች የት ናቹ የኬና ሚስትም ደስ ስትል
@mimiitafet1219
@mimiitafet1219 5 ай бұрын
ከናዬ የኔ ፎንቃዬ 😭❤️❤️❤️
@SaraSara-dz2kh
@SaraSara-dz2kh 5 ай бұрын
ስንት ይሁንላችሁ ይሄልጅ😂😂😂
@hawa7349
@hawa7349 5 ай бұрын
ዋውውው የሚገርም ፌሊም😢😢😢
@user-xm7dn4rv8q
@user-xm7dn4rv8q 5 ай бұрын
ምርጥነው
@user-br8ui5eb3q
@user-br8ui5eb3q 5 ай бұрын
በጣም የሚገርም ፊልም wow🤣🥰🥰🥰🥰👍
@user-wx1ks5qn3w
@user-wx1ks5qn3w 5 ай бұрын
WOW baxami astamari tolo tolo liqaqu❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ኬንዬ በጣም የምወደው ወጣት ተዋንያን ❤
@srvsrv5806
@srvsrv5806 5 ай бұрын
አስፍዬ😢😢😢😢😢😢😢😢
@AmeN-dn9rm
@AmeN-dn9rm 5 ай бұрын
Fb ላይ አይቼ ነው የመጣው 😌
@sarayadengelmaryamelej9587
@sarayadengelmaryamelej9587 5 ай бұрын
እኔም😂
@user-sk9pg3cl1g
@user-sk9pg3cl1g 7 күн бұрын
እኔም😅
@BeetiNGUSAA-lp4hk
@BeetiNGUSAA-lp4hk 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 5 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም አስፊቲ ነብስህ ትረፍ ዛሬ ትንሽ ተረጋግቼ ይሄንን ፊልም አየሁ በመዳኒት አይል እኔ ማመን አቅቶኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አሰፍዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ደግ አፈር ልብላ😢😢😢😢
@ZeybaHassen-fm3lg
@ZeybaHassen-fm3lg 5 ай бұрын
እረ ኬናየን ማየት እፈልጋለሁ የኔ ፍቅር ስወደውኮ❤
@ThoibahHassan-ul6ux
@ThoibahHassan-ul6ux 5 ай бұрын
ኧረ የኔ ነው
@user-vu4sd6og3e
@user-vu4sd6og3e 5 ай бұрын
እረ😂😂😂
@ZeybaHassen-fm3lg
@ZeybaHassen-fm3lg 5 ай бұрын
@@ThoibahHassan-ul6ux የኔ ነው 😥
@ThoibahHassan-ul6ux
@ThoibahHassan-ul6ux 5 ай бұрын
@ThoibahHassan-ul6ux
@ThoibahHassan-ul6ux 5 ай бұрын
ቀድሜለሁ እኔ
@user-rp9eq4we4z
@user-rp9eq4we4z 5 ай бұрын
Woww yabede new
@sirgutfekadu6322
@sirgutfekadu6322 5 ай бұрын
እርእሱና ፊልሙ አይገናኝም በዛ ላይ መቼት.....
@useradmu4947
@useradmu4947 5 ай бұрын
እኔ ይች ወደሏ ልጅ በጣም ነው ምታስጠላኝ እሷ ያለችበት ፊልም እያስጠላኝ ነው
@AmenTubeEthiopia
@AmenTubeEthiopia 5 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው❤❤❤❤❤❤
@user-lu1lc2dc1m
@user-lu1lc2dc1m 4 ай бұрын
በጣም❤❤
@user-br7zl4oi5i
@user-br7zl4oi5i 5 ай бұрын
ኣርፍ ፍልም ነው በርቱሉኝ❤❤❤❤❤❤
@ermiimulgeta
@ermiimulgeta 5 ай бұрын
Wow yabede film nw
@Erukuyatub
@Erukuyatub 5 ай бұрын
ምርጥፊልምነዉዋውውው
@Aeue-hf3vz
@Aeue-hf3vz 5 ай бұрын
ተማችሽ ወይ
@user-dj1ee9in9o
@user-dj1ee9in9o 5 ай бұрын
Nice film
@user-gp5pb6sr9z
@user-gp5pb6sr9z 5 ай бұрын
Baxamino miyamiraw wowow🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌👌👌
@seasea3347
@seasea3347 5 ай бұрын
ኬናየ መጣህ ማሬ ሰወድህ ❤❤❤❤❤
@Abeba-zi6hr
@Abeba-zi6hr 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Handel313
@Handel313 5 ай бұрын
Wawawawaw bexam Des yilal
@ababaababa6043
@ababaababa6043 5 ай бұрын
እሚገርም ፊልም ነው የሁለታቹሁ ፍቅር የውነት ነው የሚመስለው አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤
@user-vb3lt7ke1w
@user-vb3lt7ke1w 5 ай бұрын
😍😂ህፃኑ❤
@user-vw7pp9mc5o
@user-vw7pp9mc5o 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@GenetWende
@GenetWende 5 ай бұрын
ጩጪውን ጨምሮ ሶስቱንም እወዳቸዋለሁ
@AbbbAesm
@AbbbAesm 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢አይ ሴት ልጅ
@user-en2se6fp7j
@user-en2se6fp7j 5 ай бұрын
ቀጣይይይ❤
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 5 ай бұрын
Good jop
@seasea3347
@seasea3347 5 ай бұрын
እግዚኦ ክፍት 😢😢😢
@sameiraf2450
@sameiraf2450 5 ай бұрын
ኬናዬ❤😊
@user-bx2kj7mv5c
@user-bx2kj7mv5c 5 ай бұрын
ሲጠበቅ የነበር ፊልም ተለቀቀ
@rahmaram8778
@rahmaram8778 5 ай бұрын
❤❤❤
@LemlemBergene
@LemlemBergene 5 ай бұрын
Arfe new🔥
@user-mc3jz7pk2p
@user-mc3jz7pk2p 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-xf6bf3tv2k
@user-xf6bf3tv2k 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@dstahwooqayoogaarridhadsta426
@dstahwooqayoogaarridhadsta426 5 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤
@zenat6033
@zenat6033 5 ай бұрын
Wow bexam yemigerm film new yoni abdu yehulachihum adinaqi negnminew qexay binorew
@noornoor3552
@noornoor3552 5 ай бұрын
በጉጉት የጠበቅነው ፊልም
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj 5 ай бұрын
Kena kalabat dase Balelengem uwukan ayalew ❤
@user-ti8gd6yl8v
@user-ti8gd6yl8v 5 ай бұрын
@fuch9239
@fuch9239 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hiwotgirma1339
@hiwotgirma1339 5 ай бұрын
አስፊ ነብሰ በሰላም ትርፍ 😢😢😢😢
@selam801
@selam801 5 ай бұрын
ኪናዬ❤😊
@user-hv8zy7nu9d
@user-hv8zy7nu9d 5 ай бұрын
Ene ewnet Eyemeselgn tenadedikugn.
@BachuBaye-rh9cp
@BachuBaye-rh9cp 5 ай бұрын
❤️❤️😘
@Lool123Jamal
@Lool123Jamal 5 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-xy3ly3wp7e
@user-xy3ly3wp7e 4 ай бұрын
😢😢😢😢ufff siha asazin🥰😘😘😘😘🙏🙏🙏
@rosirosi-on8bu
@rosirosi-on8bu 5 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@user-xo4kt2nn1f
@user-xo4kt2nn1f 5 ай бұрын
እናት ስሐወሐደች እናት አትባልም ከምር ፍርድ ብሆን ያሳደገች ናት እናት ወልዳ።የጣለች እናት ዘልደ ገደል ናት ያልጅ ጥላው ስትሄድ ሙቶ ብሆንስ ምነሰ ትል ነበር
@DesiBdss-kc7hv
@DesiBdss-kc7hv 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 5 ай бұрын
መልዕክቱ ጥሩ ነው ደስ ይላል ግን ትወናው ላይ የቃላት ድግግም ሚስት ተብዬዋው እኔን እመቤት በይኝ እያለች ከመዓዛ እኩል በተመሳሳይ ሰአት ልብስ እንኳን አትቀይርም ሙሉ ፊልሙን በሁለት ልብስ ጨረሱት የሱፋው ልብስ ራሱ ሰው የሌለበት ቤት ይመስል እንደተጠረዘ ፊልሙ አለቀ ለወደፊቱ አስቡበት መደጋገሙ ስሜት አልባ አድርጎታል ፊልሙን በተረፈ በርቱ❤
@Astertesfaye-yp3co
@Astertesfaye-yp3co 5 ай бұрын
Yen, fikerr,,yhun
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 5 ай бұрын
😢😢😢🙆🙆😅መሰሪም መሰሪ የሴት ምቀኛ እና የሴት ነገረኛ አይጣል እኮ ነው አቤት ይሷ ለተናገረችው እኔ ንድድ ብየ ክስል አልኩኝ🔥🔥🔥👈እንደዚህ እሳት 😂
ያለ ልብ - Ethiopian Movie YaleLeb 2024 Full Length Ethiopian Film YaleLib
1:23:18
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 113 М.
ያ ጀግና - Ethiopian Movie Ya Jegena 2023 Full Length Ethiopian Film Ya-Jegena 2023
1:35:34
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 296 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 8 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 19 МЛН
የጎዳና ልጅ - Ethiopian Movie Yegodana Lij 2024 Full Length Ethiopian Film Yegodana Lej 2024
1:19:57
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 586 М.
አዲስ አለም- Ethiopian Movie Addis Alem 2024 Full Length Ethiopian Film Addis Alem 2024
1:29:25
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 220 М.
ታላቁ - Ethiopian Movie Talaqu 2023 Full Length Ethiopian Film Talaku 2023
1:26:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 640 М.
የጠበቃ ልጅ - Ethiopian Movie Yetebeqa Lij 2023 Full Length Ethiopian Film Yetebeka Lij 2023
1:25:51
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 943 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,4 МЛН
አንድ እኩል ሙሉ ፊልም And Ekul full Ethiopian film 2019
1:53:02
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 2,4 МЛН
Вор в законе заступился за официантку  ...
0:59
Сериалы 🍿
Рет қаралды 8 МЛН
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 105 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 3,5 МЛН
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 3,5 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 452 М.