ታሪኩ ብርሀኑ፣ አዳነች ወ/ገብርኤል፣ ሜሮን ተሾመ Ethiopian full film 2021

  Рет қаралды 337,332

AmharicTV

AmharicTV

3 жыл бұрын

Latest Ethiopian full movie 2021 - ታሪኩ ብርሀኑ፣ አዳነች ወ/ገብርኤል፣ ሜሮን ተሾመ Ethiopian full film 2021

Пікірлер: 106
@vickylancelot8902
@vickylancelot8902 Жыл бұрын
ባባ ይህው አንተ ያለህበትን ፊልም እንደ አዲስ እያየሁት ነው አንተን በዚህ እድሜህ ማጣት በጣም ከባድ ነው 💔💔😭😭😭😭 ነብስህ በሰላም ትርፍ 🙏🏾
@addisaddis8701
@addisaddis8701 Жыл бұрын
ነብስ በሠላም ትረፍ ባባ 💔💔💔ስራዋች ከመቃብር በላይ ናቸዉ 😭😭😭
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Жыл бұрын
ባባዬ የሳቃችን ምንጭ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት።
@fayselnurye9547
@fayselnurye9547 3 жыл бұрын
አንዳንድ ጊዜ መናገር የማይገባህን ቃል ትናገራለህ፡፡ ማድርግ የማይጠበቅብህን ነገር ታደርጋለህ፡፡ ምንም ማድረግ አትችልም ሰው ነህ፡፡ ስትኖር ትሳሳታለህ፡፡ ከስህተትህ ትማራለህ፡፡ ስትማር ታድጋለህ፡፡ የተሻልክ ሰውም ትሆናለህ፡፡ይህ ሰው የመሆን ሂደት ነው፡፡ መሳሳት፣ መማርና ማደግ!
@abeshagetachew3897
@abeshagetachew3897 Жыл бұрын
Mao
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
ባባየ ነብስህ በሰላም ትረፍ የኔ የዋህ💔💔💔💔😭😭😭😭😭 ሞት ባይኖር ብየ ተመኘሁ ባባየ ያውም በወጣትነት እድሜ ሞት ያማል ባባየ
@user-px8fg8nk4u
@user-px8fg8nk4u Жыл бұрын
በጣም በእዉነት መልካም ሰዉ እና ተጫዋጪ ሰዉ ብዙ አቆይም በዚቺ ምድር ላይ
@bintmohamed4323
@bintmohamed4323 3 жыл бұрын
ዉድ እህቶቸ ጭንቅ ጭንቅንቅ ብያለሁ ፈጣሪ ከጭቅ ያዉጣሽ በሉኝ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
ያዉጣሽ ብለናል
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከጭቀት ያዉጣሽ
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
ፈጣሪ ከጭከት ያውጣሀሽ እህት
@hiwottub9686
@hiwottub9686 Жыл бұрын
ፀሎት አርጊ ውድ አይዛሸ ታሬ እውነት ሞተሀል
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 Жыл бұрын
አላህ ከጭንቅ ያውጣሽ
@betyatk5570
@betyatk5570 Жыл бұрын
ባባየ ነብስ ይማር ኦፍ 😭😭😭😭😭
@ZamzamAA
@ZamzamAA Жыл бұрын
ባባዬተቃጠልኩልክምንልሁንልህ😭😭😭😭😭😭
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
የባባዬ አድናቄውች የት ናችሁ👍😍
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@kuriethopia3937
@kuriethopia3937 3 жыл бұрын
❤❤❤❤የ ሀገሬ ልጆች የት ናችሁ የማዳም ቀማሞች ኑ አበረን አንይ ልጀመረው ነው 🇪🇹🇪🇹💋
@zemenaysimegnew7862
@zemenaysimegnew7862 3 жыл бұрын
ምህረትየ በጣም ቆንጆ ና ውብ ሴት ነሽ ከዚህ በላይ ብዙ መስራት ትችይለሽ !!! M.Z
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
ባባዬ የሳቃችን ምጭ ነብስህ በሰላም ትረፍ።
@user-Zareenawloachin
@user-Zareenawloachin Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ባባዬ ተቃጠልኩ ትናንትናን መመለስ አይቻል
@abrahamjesus1389
@abrahamjesus1389 Жыл бұрын
Rest in peace 😭😭😭😭😭😭 ባባ
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
ዋውውው አስተማሪ ፊልም ነው
@user-kz3mf5in1z
@user-kz3mf5in1z 3 жыл бұрын
ባባዬ😘ምርጥ ተዋናይ ድምቀት ነክ
@keedaw6764
@keedaw6764 Жыл бұрын
ባባዬ💔💔💔እፍፍፍፍፍፍፍ ባባ የኔ ጌታ ነፍስ ይማር😥😥
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህን ይማርዉ ወድሜ 😭
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc Жыл бұрын
ባባዬ መሞትህን የምረሳው ነገርስ ፊልሞችህን ሳይ 💔😭😭😭😭
@user-gu5iv4ju1l
@user-gu5iv4ju1l Жыл бұрын
ውይ ባባዬ ነፍሰህን ይማረው ኡፍፍፍፍ🖤🖤😭😭💔
@user-ec21
@user-ec21 Жыл бұрын
ነፍስህን ይማር ባባዬ ትለያለህኮ
@jeuru6920
@jeuru6920 Жыл бұрын
ወይ ይች ሞት አንተንም ወሰደህ ነብስህን ይማርልን ባባዬ እውነት ባይመስለንም እውነት ሆነ በቃ ላትመለስ ሄርክብን
@ggsahba8444
@ggsahba8444 3 жыл бұрын
ባባዬ አድናቂህ ነኝ
@SaaraDanyi
@SaaraDanyi 7 ай бұрын
በዚህ. እድሜ. አይገባም. ነበር. ሳየዉ. ያለ. ነዉ. የሚመስለኝ. ነፍስለ. በአፀደ. ገነት. 😢
@user-er3wt1lh2t
@user-er3wt1lh2t Жыл бұрын
የኔ ጌታ. እዱኒያብላሺባባየየእንደገናሰራወችህንእያየሁተቃጠልኩአይይይይይ.
@user-me6ll9jp3q
@user-me6ll9jp3q 2 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ፊልም ነው ግን ገና አልጨረስሁትም
@ZamzamAA
@ZamzamAA Жыл бұрын
ባባየ💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@awaye1995
@awaye1995 Жыл бұрын
yihan yemesel fegegita matati yikebidali baba😭😭😭😭😭😭😭
@tigisabebaw7194
@tigisabebaw7194 Жыл бұрын
baba 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-dx3ry9lo7v
@user-dx3ry9lo7v 3 жыл бұрын
ባባየ ሳላደቅህ አላልፍም ከመጀመሪያ ው ጀምሮ እደሳኩ
@tigistdaniel6325
@tigistdaniel6325 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹ኑሪልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lemelmbeny7251
@lemelmbeny7251 3 жыл бұрын
ሰላምለሁላችሆ.በስደትያላችሁ
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@nathitawule281
@nathitawule281 2 жыл бұрын
Wow arife new baretu
@genetwasse3542
@genetwasse3542 Жыл бұрын
Babaye Rest in peace , you will be always missed 🙏 ❤️
@jemalali1066
@jemalali1066 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@tube-yu8vc
@tube-yu8vc 3 жыл бұрын
ኧረ ጆርጂያ ላከ ተጫዋች ብቻ አደለህም ጎበዝ አክተርም ነህ በርታ ወንድሜ❤️
@wassenmangestu3585
@wassenmangestu3585 Жыл бұрын
Babayeee💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@menberktawu3372
@menberktawu3372 2 жыл бұрын
Wey baba besak newu yemtgelewu arif newu
@user-hp4qr2pk8f
@user-hp4qr2pk8f 8 ай бұрын
ባባየ 😭😭
@user-ds4eh6zx2d
@user-ds4eh6zx2d 5 ай бұрын
Babayee😭😭😭😭😭😭
@hassennando462
@hassennando462 Жыл бұрын
Wondeme batam tasazenal 😭😭
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
ባባየ ማመን አቃተኝ ምድር ይቅለልህ ያረብ
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
ኤሉየ በጣም ነው እምታምሪው
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 3 жыл бұрын
Ethio 🇪🇹🧸🇪🇹🧸🇪🇹🧸. 🙏🏻🤚
@tesfayederrese5329
@tesfayederrese5329 24 күн бұрын
(ባባ) ሰንድ ሰው ከ እድሜው ቀንሶ ሌላ ሰው መስጠት አይቻለውም እንጂ ቢቻልማ ኖሮ ከ እኔ ቀንሼ እሰጥህ ነበር
@ahmedadem6860
@ahmedadem6860 3 жыл бұрын
ኧረ አሁንስ ምን ሰለቸኝ በፊልም ምሀል ምሀል እሚመጣ ማስታወቂያ ኤጭ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ሃሃሃ እኔም
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
ሞት ጡሩ ስውን ሲወስድ,ሞትን የት አግኚተነው ለምን ለምን እሄን ጡሩ ስው ባጪር ጌዜ ትውስደዋለሕ ብለን እንጠይቅ, ለፍርድ እናቀርብ ነበር!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🇪🇹
@temu3295
@temu3295 Жыл бұрын
Rip💔💔💔💔💔💔💔
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 3 жыл бұрын
Ethio 🇪🇹🌱. 🇪🇹🌱. 🌱🇪🇹. Ethio
@hdhhsh1035
@hdhhsh1035 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያምትምርት
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 3 жыл бұрын
ባባ 😘
@zaharhali4476
@zaharhali4476 Жыл бұрын
ባባየ አንተ ያለህበት ፈልም ይለያል
@mikyethiop7892
@mikyethiop7892 3 жыл бұрын
አዲስ ነው መሰለኝ
@selambougale9614
@selambougale9614 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭🙈
@coffeebuna3410
@coffeebuna3410 3 жыл бұрын
ኢሊያና ስታምሪ አቺአግብቶነበር መቀመጥ
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 Жыл бұрын
😥😥😥😥😥
@workaworkaketema591
@workaworkaketema591 Жыл бұрын
😭😭😭🪦🪦🖤🖤🖤
@amenaemam2777
@amenaemam2777 3 жыл бұрын
አይቸእኮምታለሁ
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ባባን ሳየው ከባዲ ነው
@wolloethiopia5413
@wolloethiopia5413 3 жыл бұрын
ይህ ፊልም የተቀረፀበት ካሜራ አልፀዳም 🙄😂
@hayatsayd8019
@hayatsayd8019 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ow8ef1ys2i
@user-ow8ef1ys2i Жыл бұрын
አይ ባባየ ያንተ ነገርስ ከብዶኛል አይሞት
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
ይህልጅ ለምጠፋ
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@zenabalmari5944
@zenabalmari5944 Жыл бұрын
ሞተኮ 💔💔💔💔😭😭😭😭
@user-lm8ul2ff5f
@user-lm8ul2ff5f 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w Жыл бұрын
ባባየ ሚስኪን
@nowsadmd8296
@nowsadmd8296 3 жыл бұрын
ትንሹ ሄኖክ ባባይ
@jemalali1066
@jemalali1066 Жыл бұрын
አላህ ይማርህ ባባየ
@SamsungA-ck4xx
@SamsungA-ck4xx Жыл бұрын
የኔ እህት አላህ ይማር ማለት አይቻልም በአላህ ላይ ክዶ ለሞተ ሰው ይቅርታ ውዴ በህይወት እያሉ አላህ ቀጥተኛውን መገድ እዲመራቸው ዱአ ማድረግ ነው የሚሻሉው
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 Жыл бұрын
ሙስሊም ሆናችሁ እሄንኮ አታቁም
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
@@SamsungA-ck4xx ትክክል የእኔ ቅን 👌
@yawasene8714
@yawasene8714 Жыл бұрын
@@SamsungA-ck4xx አላህን ከዶ የምትይው ባባ ኦርቶዶክስ የድንግል ማሪያም ወዳጅ እንጂ እሳላም አደል ምነው ቅን ብትሆኑ እሱ ኮ ወደማይቀረው ወደሚወደው ፈጣሪው ሄዷል በየእምነታችን ነፍስ ይማር ብንል ምን ይጎልብናል ቀና እና ጥሩ ተናጋሪ ብንሆን የት በደረስን
@kedirmola4416
@kedirmola4416 Жыл бұрын
🤔
@user-jt7fk1cv5d
@user-jt7fk1cv5d Жыл бұрын
ባባየ 😭😭😭
@tutuufj1185
@tutuufj1185 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
Ethiopian film 2018 - Tariku Berhanu (Baba), Eyob Dawit - Bilatena
1:44:03
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Fikir Ke America - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:40:21
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 235 М.
አዲስ ፊልም New Ethiopian Full Movie 2019 - Washaw
1:40:27
AmharicTV
Рет қаралды 1,4 МЛН
የፈጣሪ ያለህ New Ethiopian  Movie - Yefetari Yaleh Full 2015
1:38:31
ПРОВЕРЬ СВОЙ УРОВЕНЬ💪🏻
0:38
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 2 МЛН
В самолете с мамой
0:54
Штукенция
Рет қаралды 3,2 МЛН