ልታስተምራት ያመጣቻት እህቷን ከቧሏ ጋር አልጋ ላይ ያዘቻቸው

  Рет қаралды 1,007,252

GIRDOSH TUBE

GIRDOSH TUBE

9 ай бұрын

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media
platform is strictly prohibited
Copyright ©GIRDOSH TUBE

Пікірлер: 423
@zabibaysofzabibaysof7568
@zabibaysofzabibaysof7568 9 ай бұрын
አረ ከመቼ ጀምሩ ነው ከገጠር የመጣ ሰው እንዲህ የሜለብሰው😢😢😢
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
እረ የገጠር ልጅ አመስልም
@lubabakemal4726
@lubabakemal4726 9 ай бұрын
Men maletesh Ene kekefel hager new yemetawet erasen betam new metebekew
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 9 ай бұрын
እንጃ
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 9 ай бұрын
Getere ena kefelehagere yeleyayal
@mitikubelayneh4283
@mitikubelayneh4283 5 ай бұрын
ጠይቂያት😂
@zzx4738
@zzx4738 9 ай бұрын
የገጠር ልጅ እደዚህ አይደለችም አትግማሙብን😏😏😏😏
@SamrinaShoo
@SamrinaShoo 9 ай бұрын
Kefel hager enji geter ayedelem yalut
@user-od3xf2gv5k
@user-od3xf2gv5k 7 ай бұрын
የገጠርልጅአደበኛነው
@user-zc5fi8qb7h
@user-zc5fi8qb7h 7 ай бұрын
Er yimacheshi weda awo ewenateshin naw
@molanmolan6943
@molanmolan6943 7 ай бұрын
ልልነበር ከምር የምን መግማማትነው ሆ
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 3 ай бұрын
😂😂❤ዉነትም መግማማት
@salem4086
@salem4086 7 ай бұрын
እኔ የእህቴ ልጅ አዉጥቼ. ሥራ ሲር እና ራስሽን ቻይ ብዬ ሀገር ቤት እህቴ. በጤናችግር ስለደረሰባት ሄድኩኝ ሁለት ትንንሽ ልጆዋች ለአዉሬ አሳልፋ ሰታ እንደ ሚስት አብራ መኖ ጀመረች ።ሲመለስ የሰማዉት ጉድ ጆሮ ይሰቀጥጣል ።አንድ ነገሪ የሚላቹ. ዘመድ በትዳር መሃልዘመድ አታምጡ ።በእዝህች ሴት ምክንያት :ገና በልጅነተ ያገባዉት 20 አሜት ትዳር ፈረስ ጌታ ይባረክ አምላክ አይጥልም ከሁለቱ ልጆዋቸ ጋራ በሰላም እየኑርኩኝ ነዉ። ሰዉዬዉ ያገኝ ሴት ጋራ ነበር የሚተኛ ።ለማንኛዉም ዘመድ በሩቁ እርዱ እንጅ ።
@alemugezahegn
@alemugezahegn 6 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@gogogogo-yi8hf
@gogogogo-yi8hf 2 ай бұрын
👍👍👌lik nesh
@user-ue8fb4id9n
@user-ue8fb4id9n 8 ай бұрын
እረ ፈጣሪያችሁን ፍሩ ትውልዳን የሚያንጽ ነገር ስሩ😢😢😢😢
@samiraali8482
@samiraali8482 9 ай бұрын
ቆይ ግን ከመቀማማት የተለየ ፊልም የላችሁመ😅😮😮😮
@user-rk9xi3sc5h
@user-rk9xi3sc5h 9 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው😂😂
@merryahmed3819
@merryahmed3819 9 ай бұрын
የኔምኮ ጥያቄ ነው
@sitotatube-
@sitotatube- 9 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ 😂😂😂😂
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu 9 ай бұрын
እሂነዉሰራችዉ፣በጣምያሰጠላሉ
@hiymanot9062
@hiymanot9062 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይህ ሁሉ ኢትዮጵያ ነው በየቀኑ የማየው በቀል መገዳደል ምን አይነት ሴጣን ነው ሀገራችን የገባው ይገርማል እግዚአብሔር ሰላም ይስጠን
@sarakaraki8541
@sarakaraki8541 9 ай бұрын
አንደኛ ነኝ የታላቹ የማዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ
@user-gh2hl8mh9x
@user-gh2hl8mh9x 9 ай бұрын
😂😂😂
@mimochahin1335
@mimochahin1335 9 ай бұрын
ባሌጌ ነሽ ቆሻሻ የእህትሽ ባል😢😢😢
@SdSd-bi9ll
@SdSd-bi9ll 9 ай бұрын
እናተ ደደቦች ክፍለ ሀገርን አታውቁቱም ማለት ነው የክፍለ ሀገር ስው. ለማተቡ ለክብሩ የሚሞት ወግ ባህል ስርአት ያለው ህዝብ ነው የትኛዋም የክፍለ ሀገር ልጅ. የእህቷን ባል አትቀማም እንደዚህም. አትለብሰም. ይሄ ፈልም ለክፍለ ሀገር ስው ስድብ ነው ደደቦች
@sarageleta2094
@sarageleta2094 9 ай бұрын
Engedi mene tehonu ewenetena tarike yalefe sewe ena edenemarebete new yakerebulene yenate yazune lekekune mene yebale ebdete
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 ай бұрын
ፈጣሪዬ ሆን ማረን መጨረሻችንን አሳምርልን አረ ሰው ግን ሂሊና የሚባል አቷል 😢😢😢😢
@sawa8227
@sawa8227 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@ayenewtameru3808
@ayenewtameru3808 9 ай бұрын
😢😢😢😢🙏🙏
@MaremAyson
@MaremAyson 3 ай бұрын
😊ሀይ
@MaremAyson
@MaremAyson 3 ай бұрын
🌶️
@user-bw7xm1dv4m
@user-bw7xm1dv4m 6 ай бұрын
ደግ አረግሻቸው የኔ ጀግና ይገባቸዋል❤❤❤
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 9 ай бұрын
ኧረ ትውልዱን የሚያንፅ ፊልም ስሩ። ኡኡኡኡኡኡ በጣም ያስጠላል
@yrotmabo7999
@yrotmabo7999 9 ай бұрын
😮😮😮😮😮
@sarageleta2094
@sarageleta2094 9 ай бұрын
Zemebeye werena yelelawe sehetete edenemarebete new yakerebulene
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 9 ай бұрын
@@sarageleta2094 አዎ ትክክል ነው። ግን ጥሩ ነገር በማሳየት ነው ትውልድ የሚታነፀው። እስቲ ጥሩ አስተማሪ ህይወት ያላቸውም እኮ አሉ። በአሁኑ ሰአት ሰውም የሆነ ጉድ አለ ካልተባለ አይከፍትም። የሰው ሀጥያት እየቆጠርን መኖር እንፈልጋለን።
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 9 ай бұрын
Leke ended ESA👎👎👎👎👎
@sarageleta2094
@sarageleta2094 9 ай бұрын
Yehe tarike ade semone bade sewe laye yalefe yebaleyewe erasune balemekelakelu yederesebetena waga yasekefelewe tarike new yeha bale tarike temarubete belo akerebewe yakerabiwoshu setete ayetayeme ketamerekebete temarebetalehe kaletemarekebete demo temarerebetalehe
@H............
@H............ 9 ай бұрын
የሸሌ ልብስ ለብሳ ከክፍል ሀገር ነው የመጣሁት ትላለች እንዴ ሆሆ
@hanaaberaaa8755
@hanaaberaaa8755 9 ай бұрын
Endeza aybalim kifle hager hulu demo yemilebsew and adelem
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 9 ай бұрын
ለምሳሌ ክፍለሃገር ና ገጠር እንለይ ሐዋሳ፣ባህርዳር፣መቀሌ፣አዳማ፣ ወዘተ ይለብሳሉ በጣም ገጠር ነው እንጅ ነውርን የሚያውቁ
@husabe5441
@husabe5441 9 ай бұрын
አለባበሳ😂😂😂😂የገጠርልጂአይመስልም😂😂😂
@husabe5441
@husabe5441 9 ай бұрын
ልብብላችሆል
@user-pe5vk2qu4h
@user-pe5vk2qu4h 9 ай бұрын
ስለ ሂወት የሚባል ድራማ ግን ጨረሶ😢ዝሙት ነው ተው ግን 😤😤😤
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 9 ай бұрын
ዝሙት ከማስተማር ምነበር ሌላ ነገር ብትሰሩ
@nahomdejene7973
@nahomdejene7973 9 ай бұрын
Betam konjona Wektawe yehon Derama New yakerbachewlen Mengest Bemngest lay lij Benatu Lay yemelewen Tenbet New yasayachehun Gerdoshoch Enamsgenalen Tewanayochum Tebarku Mert Tewna New yasayacheun Gobezoch Bertu Egzeyabher Selamun yamtalen 🙏🙏🙏
@ktube8920
@ktube8920 5 ай бұрын
የእህቴ ባል እንዲ ቢጨማለቅብኝ እጄ ላይ ባለው ስልክ ነበር ጥርሱን የማረግፈው እህቲቱ ራሱ ደፋር
@mekidesamare8507
@mekidesamare8507 4 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን መጣ ዘመድ የፈታት ከሆነም እንኳ ድጋሚ አይጋቡም አደለም የቅርብ እህቴ ከአምስት እጣቴ አንዷ ናት እህቴ 😢😢
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 9 ай бұрын
አይ አለባበስ 😢😢😢😢
@mengistug
@mengistug 8 ай бұрын
እንዴት አይነት አውሬ ነው ትተሽው የራስሽን ኑሮ ኑሪ ለእህቷ ቅንጣት ያህል አክብሮት የሌላት ባለጌ አይቼ አላውቅም:: ሚስቱን ትቶ እሷን ስላከበረ እሚወዳት መስሏታል ይችባለጌ ነገ እሷንም አውጥቶ ይጥላታል::
@hjhjrhjhjr9524
@hjhjrhjhjr9524 7 ай бұрын
የገጠር ልጅ አትበሉ የገጠር ልጅ እደዚህ አይነት አለባበስ እና የህቷን ባል አቀማም አትጨማለቁ😏😏😏😏
@user-lc5jz7ct8k
@user-lc5jz7ct8k 9 ай бұрын
😂😂Tenshuwa gin Endet New Metnkelkeyew 😂😂Gin konjye Neshe
@aliyusualeh6246
@aliyusualeh6246 9 ай бұрын
ለዚህ ትውልድና ሐሀገራችን ስነምግባር መበላሸት ትልቁን ድርሻ የሚወስደውኮ የፈልም ነገር ይመስለኛል
@Faeza852
@Faeza852 4 ай бұрын
በትክክል
@user-yd9qt7ry9n
@user-yd9qt7ry9n 5 ай бұрын
ቆማጣልብስ ለብሠዉ እድህሆኩኝ አያፍሩም ወዶቹምንያርጉ😢😢😢😢😢
@waskan7329
@waskan7329 9 ай бұрын
የሌለ እኮ ነው የሚጫወቱብን ቱ ክፈለ ሀገር
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 9 ай бұрын
እኮ የሌለ
@Hameremedia21
@Hameremedia21 9 ай бұрын
እኔ የምለው ወንድ ጣፋ እንዴ የሰውን ባል የምቀሙት ስጀመረ ፀጉሯ ስያስጣላ እሷ እራሷ ችሽ አቅራብዎችሁ ከእንዳዚህ አይነት ድራማ ውጭ አትሳሩም እንዴ በዛ ላይ እልት 😭😭መፈርያ ነገ አቺ ላይም ይደርሳል
@user-kq3kr1yg2t
@user-kq3kr1yg2t 9 ай бұрын
Ayzosh Gelte Derama New Eshe
@tegabuhay
@tegabuhay 9 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ😂ይገባቸዋል😂😂
@abdobatser7379
@abdobatser7379 9 ай бұрын
በጣም ያማል ምን አይነት ግዜ ነው 😢😢
@FetaMedia
@FetaMedia 9 ай бұрын
Setochu yemralu tiwena andegna
@starsportimporter6776
@starsportimporter6776 9 ай бұрын
ጥሩ ነው ያደረገችው
@maryamhussn2925
@maryamhussn2925 9 ай бұрын
አይ ወዶች የስራችሁን💔💔😢😢
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu 9 ай бұрын
አሜን የምር
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 9 ай бұрын
ሴት ልጅ ለወንድ ልጅ ፊት ከልሰጠች ወንድ ፈሪ ነዉ ሴቱ ነዉ ከንቱ
@firdossebelete3330
@firdossebelete3330 8 ай бұрын
​@@sadaMustefa-ij8fu❤
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c 9 ай бұрын
እንኳን እድህ ያለ ፊልም ሰርታችሁ የሀገር ቤት ሴቶች ተግማምተዋል
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 9 ай бұрын
የሰቀኝ ከሙት😂😂😂😂😂
@user-xv8he1xu1v
@user-xv8he1xu1v 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 8 ай бұрын
ተጨማለቃችሁ ምንስ ድራማ ቢንሆን ደግሞ እንደዚህ የወረደ ነገር የምትሰሩት ለምድነው
@gemilediris5220
@gemilediris5220 7 ай бұрын
ፍትህ.በማንንነቱ.ሁሉን.ነገሩን.ለሚያጣዉአማራ.ፍትህ.ለአማራ.ህዝብ.ያረቢ.ሁሉም.ያለዉ.ባተ.ቁጥጥርሥር.ነዉአተ.ጠብቅልን
@filatebekele5160
@filatebekele5160 6 ай бұрын
ትውልድን የሚያንጹ ትምህርት ፣ለኢትዮጵያ የምመጥን ይሁን
@tenatena5566
@tenatena5566 6 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@lubabakemal4726
@lubabakemal4726 9 ай бұрын
Anedad gize mefeten behiwotachen betam bizu waga yasekefelenal kezi derama yetemarekut yehe new huletum etemamachoch tesasetewal
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 7 ай бұрын
ወላሂ ብሞት ይሻለኛል አደለም አብሬው ላድር ይቅርና እህቴን ፊት ሲነሳት ባይ እጠላዋለሁ 😏😏😏😏
@user-tl3pf4tm6x
@user-tl3pf4tm6x 9 ай бұрын
ደግ አረግሽ
@serkalemchere3056
@serkalemchere3056 8 ай бұрын
ይሄ ቻናል እና ስለሂወት ቻናል እሚያስተምሩን እንዳለ መግደል እሚያስተንሩን በቀል እረደህናነገር አስተምሩን አሁንይሄ ምኑነዉ እሚያስተምረው ይህቷን ባል መቀመት ማንኛው ባህል ነው
@user-uu4bn4mo6q
@user-uu4bn4mo6q 4 ай бұрын
ኧረተው ደህናትምር አስተምሩ
@salem4086
@salem4086 7 ай бұрын
ጎበዝ ደግ አደረግሽ
@Hayyatiii
@Hayyatiii 9 ай бұрын
ከናተ ምን እንማር እናተን እያዩ ነው ወዱም ሴቱም ወደ ሌላ የሚሄዱ
@romangedeye9684
@romangedeye9684 9 ай бұрын
ጥሩ ነገር እሚያስተምር አያሳዩም አያፉርም ለእህትዋ ያወራል ስድ ባለጌ የወንዶች ስራ እንደዚህ ነው ክብር እየስደበ ነው እህት የለውም አያፍርም
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 9 ай бұрын
ይህ ደራማ መሆኑ በጀ እንጂ ይቀፋል 💔💔💔💔💔💔😢
@user-vk1xz2sq4m
@user-vk1xz2sq4m 3 ай бұрын
ያስጠላል
@techinfo2905
@techinfo2905 9 ай бұрын
yekifil hager lijoche ede ayint alebabes yelachewum
@holyholy8778
@holyholy8778 9 ай бұрын
Endezi ayinet ehitmamach ayiche alawkim abekugeberku
@user-pc7nk7gq3z
@user-pc7nk7gq3z 8 ай бұрын
ወይዘድሮእናኑሮ።አቤትልጅግንአሣረረኝ።ትንሽእኳንአታከብራትም።😭😭😭😭
@HamdiPic
@HamdiPic 6 ай бұрын
🤭😂😂😭
@user-hp6bg3fu8g
@user-hp6bg3fu8g 9 ай бұрын
dirama new weduna tlkitu ymesaselalu ehtna wedim nachew😅😅😅😅😅😅
@mohammedshefa458
@mohammedshefa458 9 ай бұрын
እቅርታ ትልቅ ረፍት ነው ለሰጠው ነዋ ታዲያ
@tinaye964
@tinaye964 9 ай бұрын
ከበቀል ይልቅ ይቅርታ ትልቅ ቁስል ነው❤
@MimiMengsha-id9bq
@MimiMengsha-id9bq 8 ай бұрын
ክክክክ
@hagereniguse7699
@hagereniguse7699 8 ай бұрын
አሰፋበጉ
@degukabtyimer7066
@degukabtyimer7066 7 ай бұрын
​@@hagereniguse7699s Sask😅 2:51
@user-xv1sy4hv7o
@user-xv1sy4hv7o 9 ай бұрын
Rejim wend jil yimeslegnal
@QalkidaYohans
@QalkidaYohans 7 ай бұрын
የኔ ጀግና የገባቸዋል ❤❤❤❤❤
@nahomdejene7973
@nahomdejene7973 9 ай бұрын
Setochu Tewna Andna getan ❤❤❤
@MunthaMuntha-vq9pw
@MunthaMuntha-vq9pw 2 ай бұрын
🙆🙆🙆🙆 ኧረ ሲያስጠሉ
@HywotHywot
@HywotHywot 2 ай бұрын
አይዞህጀግነየ፡መዳንሀለም፡ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@sosinafikre-ly9mo
@sosinafikre-ly9mo 8 ай бұрын
Wow Gerdoshoch Betam Mert Derama New
@hashimebedru9228
@hashimebedru9228 5 ай бұрын
wow abt siyamr bayalq yasblal
@Koket439
@Koket439 9 ай бұрын
Men good new 😢😮😮😮😮
@mimochahin1335
@mimochahin1335 9 ай бұрын
ይገባችዋል😂😂😂
@GtsadikMerkeb
@GtsadikMerkeb 2 ай бұрын
ከኢትዬጲያዊነት የወጣ ባህል ነው ፣ገደል መሄድን ያመለክታል።
@user-kv7ds5dh9l
@user-kv7ds5dh9l 4 ай бұрын
እስይ ደግ አረግሻቸዉ።
@husabe5441
@husabe5441 9 ай бұрын
ይገባቸወል
@OumerShiferaw
@OumerShiferaw Ай бұрын
በጣምይገርማል
@Abi-sq9ni
@Abi-sq9ni 9 ай бұрын
ይገባቸዋል🙄🙄 ለሷ ግን በጣም አዘንክላት❤❤💝💖💘❤️
@GirmaGetachewu
@GirmaGetachewu 2 ай бұрын
Ke gexer sayihon ke wermuda sefr new yemachiwu
@TasfayeAbyou
@TasfayeAbyou 2 ай бұрын
እኔ እድህ አይነቱን ፊልም አልገድፈውም😅😅😅😅😅
@TesfahunManegrew
@TesfahunManegrew 2 ай бұрын
አይ ግዜ ያመጣብን ጣጣ ይገርማል
@virginiaharvey
@virginiaharvey 2 ай бұрын
Great
@Seada-q1n
@Seada-q1n 27 күн бұрын
ያሳዝናል
@Zuzubintassen
@Zuzubintassen Ай бұрын
የክፍለሀገር ልጆች እንደዚህ ጋጠወጥ አይደንም በክብር ነው ቤተሠብ ተለምኖ የምናገባው የተደባበቀ ኑሮም አንኖር ሁሉ ነገር በግልፅ😳
@user-ii5nr1cv3j
@user-ii5nr1cv3j 6 ай бұрын
Menimi astamare ayedelami
@hchchh4080
@hchchh4080 9 ай бұрын
መሸቀያ ሁነን እንቅር😂😂😂
@FetaMedia
@FetaMedia 9 ай бұрын
Yezarem yehatiyat tik
@sosinafikre-ly9mo
@sosinafikre-ly9mo 8 ай бұрын
Tnshuwa Setamer
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 9 ай бұрын
ወይ ግዜ
@aldaam8815
@aldaam8815 9 ай бұрын
degi aregishachew😂😂😂😂😂😂😂
@TesfayeShire
@TesfayeShire 17 күн бұрын
❤ሠላም
@alexandrafarhoud9788
@alexandrafarhoud9788 11 күн бұрын
አሥቀያሚ ፌልም ነው ምን ያሥተምራል ?🤔
@MunthaMuntha-vq9pw
@MunthaMuntha-vq9pw 2 ай бұрын
😅😅😅 ቱቱ ያረቢ በሲስተርዋ
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g 3 ай бұрын
የክፍለ ሀገር ልጅ ስም አታጥፉ እንደዚህ አደሉም
@user-xo1vb3jw7p
@user-xo1vb3jw7p 8 ай бұрын
ውይ በለቱ ትወዳት ነበር ቀየርካት ውይ ወንዲ እሳቆሻሻ የህቶንባል በጣም ያሳዞናል ጊዜው ውይ
@zainabuhassan3180
@zainabuhassan3180 9 ай бұрын
ጉድ ጉድ ሰው
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 7 ай бұрын
ሰው እንዴት በዚህ ልክ ውዳቂ ይሆናል
@holyholy8778
@holyholy8778 9 ай бұрын
Yelijitua color chokolet yemibela
@MunaAbdu-yq3el
@MunaAbdu-yq3el 2 ай бұрын
ዴግ ይገባቸዋል
@user-yz7ho6bo5w
@user-yz7ho6bo5w 9 ай бұрын
ysafiral yekatre lichoji simlematfat men Ansasacho yematafiru kitelubet dedboji
@Yehudar
@Yehudar 5 ай бұрын
እኔ የሚገረመኝ ነገር ኮሚታተሮች ኮበዝ ነች ይገባሻል የምትሉት ነገርስ😏😏😏
@prettythayebabirehon2778
@prettythayebabirehon2778 6 ай бұрын
አሁን ቆይ ይሄን እራቁት ሁኖ ማስተማር ነው ወይስ ምን ማለት ነው ስታስጠሉ
@Sofiasofia-ho9vv
@Sofiasofia-ho9vv 9 ай бұрын
Getahoyi tolona..
@GebreEgziabherWasihun
@GebreEgziabherWasihun 3 ай бұрын
መቸነው ከዚሕ እርኩስ አለም ነፃ ምወጣ
@shitadesta9421
@shitadesta9421 9 ай бұрын
አራ ድራማ ነው ባሉኝ እሔቴ ካባሌ ጋ ባፍፁም አይሆንም 🤔😏😏😏
@fafimuu3894
@fafimuu3894 9 ай бұрын
Enemlew ewnet new bebzat hulum bayebalum endezih zemdena yemayg ebachew bezu alu
@user-mu8qz2hs7g
@user-mu8qz2hs7g 9 ай бұрын
እህትየእህቱንአቀማምስተተኛነሽያውምጥሩእያሰበችቺልሽሽ
@asniasni5459
@asniasni5459 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ግዜዉ ከፍቷል
@user-ke2we1oi2s
@user-ke2we1oi2s 5 ай бұрын
Good
@lamrotlamrot2325
@lamrotlamrot2325 Ай бұрын
Sitiqefu qefaafi!!
@SaSa-bi4tp
@SaSa-bi4tp 7 ай бұрын
የአዲስ አበባ ሰወችኮ የክፍለ ሀገርን ከተማን ገጠር ነዉ የሚሉት
@battale833
@battale833 Ай бұрын
huli ykefelhger ljene edbalgi mkuter bserate nwe
@FantayeBrhanu
@FantayeBrhanu 3 ай бұрын
እዉነትነዉየለም
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 66 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 4,6 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 166 МЛН
ዘንባባ 200ሺ ብር😂😂
11:08
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 1,9 М.
በቤት ሰራተኛዋ የሚቀናው አባወራ መጨረሻ
26:18
ВОТ как ЖЕНИХ выбирает СЕБЕ невесту 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 7 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 3,3 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 6 МЛН
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 75 МЛН