No video

አል ፈታዋ | ለሴቶች አፍንጫን መበሳት በኢስላም ሀራም ነው ወይስ የተጠላ ነው? | ውዱ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ (ረሂመሁላህ)

  Рет қаралды 38,842

Fillaah Tube

Fillaah Tube

4 жыл бұрын

አል ፈታዋ | ለሴቶች አፍንጫን መበሳት #በኢስላም ሀራም ነው ወይስ የተጠላ ነው? | ውዱ ሼኽ #ኢብራሂም ሲራጅ (ረሂመሁላህ)
#Ethiopia #AmharicDawa #FillaahTube

Пікірлер: 191
@user-fv6rw1zs5n
@user-fv6rw1zs5n 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የምር የሞቱ የሞቱ አይመስልኝምኮ ቀብራችሁን ኑር አኼራችሁን ጀነት ያድርግላችሁ ያረቢ
@seadamohamed6841
@seadamohamed6841 4 жыл бұрын
Amiiiien yarb🤲
@wasslawasela8444
@wasslawasela8444 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔም አሚን ያረብ
@user-zs2lq2jw2y
@user-zs2lq2jw2y 4 жыл бұрын
ወላሂእኔምአሚን
@user-se1sm8cc9h
@user-se1sm8cc9h 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-fs4lb1nx4h
@user-fs4lb1nx4h 4 жыл бұрын
አሚን
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
*ዋሊኩም ሠላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ኡስታዜ ቀብርህን ኑር ያርግልህ አባቴ 😢😢😢😢😢😢☝*
@user-wy1js8sg8b
@user-wy1js8sg8b 4 жыл бұрын
ሸህ ኢብራሂምን አሏህ በጀነተል ፊርድዎስ ያኑራቸው እኛንም በራህመቱ የመጣብንን በላዕ ያንሳልን ያረብ
@dhdg6723
@dhdg6723 4 жыл бұрын
Ameeen yareb
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
አሚንንን
@habshihabshi2525
@habshihabshi2525 4 жыл бұрын
አሚን
@nadr8522
@nadr8522 3 жыл бұрын
امين امين يربل المن
@user-fs4lb1nx4h
@user-fs4lb1nx4h 3 жыл бұрын
አሚንንንንንንንን
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 4 жыл бұрын
አወቅን ሰለጠን እያላችሁ እምሰሩ አላህ ያህድኩም ኡስታዙና አንደበተ ጣፋጭ በጣምምም ደስ የሚል ድምፅ ስላለው የድምፅ ቅንብር አያስፈልገውም እባካችሁ ኖርማን ድምፅ ብቻ ይሁን ኡስታዜ አላህየነብዩ መሀመድ ጎረቤት ያድርግህ አላህ ይራሀምክ አሀብክ ፊላህ
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-fs4lb1nx4h
@user-fs4lb1nx4h 3 жыл бұрын
አሚን
@kdejhahmad7225
@kdejhahmad7225 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ጣፋጭ የሆኑት ሼክ ይብራሂም ማጣት ይከብዳል አላህ ቀብራቹ ኑር ያድርግላቹ
@user-hx2sg5bz6d
@user-hx2sg5bz6d 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-fs4lb1nx4h
@user-fs4lb1nx4h 3 жыл бұрын
አሚን እሳቸዉ ህያዉ ናቸዉ እኛ ጎደለብን ።
@zelihteka7807
@zelihteka7807 3 жыл бұрын
Allah kebrotrn yejent chifa yargelote yarrrb
@linalebanon5462
@linalebanon5462 2 жыл бұрын
አወ
@linalebanon5462
@linalebanon5462 2 жыл бұрын
@@user-fs4lb1nx4h ቁረአን
@drsami762
@drsami762 4 жыл бұрын
•°•`መገን ሞት' 👉•እኛም ይሄው ተዘፍዝፈን እስከምንጨመቅ ድረስ ተቀምጠን እየጠበቅነክ ነው' ቀኑ እስከሚደርስ 👉•ሃቢቢ ውዱ ሸኻችን ' አላህ ኑር በኑር ያድርግሉዎት ቀብርዎን🤲🤲 •ይህንን አፍንጫ መበሳት የሚባለውን ነገር በተደጋጋሚ አላህ ይጠብቃቸውና አባታችን ሸኻችን •ሸኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ ብዙ ግዜ ሲመልሱት እንዲህ ይሉ ነበር' •መበሳቷ ራሱ ለተመለከታት ሰው ሁሉ የብልግና ሴት ሰሪ መሆኗን ያመላክታን ' ይህንን የሚያደርጉት ብልግና የሚሰሩ ሴቶች ናቸው ብለው ተመልካች ራሱ ይርቃቸዋን ብለውን ነበር። •እውነት ነው ሴት ልጅ ብዙ ግዜ ጥርሷን ትነቀሳለች ቅንድቧን ትቀነደባለች ለምን ስትባል መልስ የላትም! ~~~~~~~~~~~~~~~ እህቴ ሆይ:-👌 👇👇👇👇👇👇 👉•አላህ የሰጠሽን ማራኪው ውበትሽን ውበት ልጨምርበት ብለሽ እባክሽን አታበላሽው ሰውነትሽን 👉•አንቺኮ አላህ የሚወድሽ በስምሽ የቁርአን አያ ያወረደልሽ የምሳሳልሽ የአኼራ እህቴ ነሽ 👉•ስለዚህ ካሁኑ ሳትሞቺ ሰውነትሽን አታበላሽው አላህ ይጠብቅሽ አይዞሽ በርቺ
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም እውነት ነው እኔም እህቶች አሉኝ የተበሡ ለምን ተው ሥላቸው አልሠሙኝም አንድ ጓደኛየም አለች ተይው ሥላት የአፍንጫ ጌጡን አትሠማም አላህ ቀልባቸውን ይመልሠው ሸህ ኢብራሂም ሁሌም ጀነትን እመኝለዎታለሁ
@sumehamza6414
@sumehamza6414 4 жыл бұрын
Shukern wendmochi
@kedirademkediradem9954
@kedirademkediradem9954 4 жыл бұрын
ያረብ አተ ልጅ በየቦታው የምትፅፋቸው ኮሜትች ለሴት ክብር ይሰጣል አላህ ያክብርህ☝️☝️😢 ለኛም ልብ ይስጠን
@SaadaMohamed-jh3eb
@SaadaMohamed-jh3eb 3 жыл бұрын
አሚን አላህ ሂዳ ይስጠን ለሁላችንም ያረብ
@selimtube404
@selimtube404 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ምርጥ ፈተዋ ሰማሁ ዛሬ ብዙ አመት የጠበኩት ፈተዋ ጀዛከላህ ኽይር አላህ ይርሀማክ ኡስታዝ
@nudo1704
@nudo1704 3 жыл бұрын
😭😭😭አላህ ከነብያችን ሠላለሁ አለይሂ ወሰለም ጋር ጎረቤት ያድርገው ያረብ
@user-rh3dg6qw9z
@user-rh3dg6qw9z 3 жыл бұрын
እዴ ግን እኔ ሀራም እደሆን አውቃለሁ ግን አንድ ጏደኛዬ አፍንጫ መበሳት በቁረአን ይፈቅዳል ብላኝ እርፍ እደማይል ብነግራት ጭራሽ ልትጣላኝ ደረሰች ምን አገባሽ ብላ አኮረፈችኝ ሰለቁረአን ብዙም ባላቅ ግን ከባል ውጭ ለማንም እደማትቀባቡ ሙሲልም ጏደኞቼ ሲያወሩ እሰማለሁ ምክንያቱም አሪቲ ፊሻል ብለን የምንጠቀማቸው ነገሮች በሙሉ ሀጢያት እደሆኑ አውቃለሁ
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 Жыл бұрын
ኡዝታዝና አላህ ቀብርህን በኑር ያዲርገዉያረብ
@user-xy9lb9bn7g
@user-xy9lb9bn7g 4 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፈርደውሥ ይወፍቃቸው የሞቱ አይመሥልም ይህ በላ አላህ ያሣልን
@dubaihatta7200
@dubaihatta7200 Жыл бұрын
ጀዛካላ ኸይር ኡስታዝና
@oumarhussen894
@oumarhussen894 4 жыл бұрын
Fillaah Tubo ماشاءاللہ جزاك اللهُ‎
@jsjsiwie2618
@jsjsiwie2618 4 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር ጀዛ አላህ ነብሳችሁን ለጀነት ያርገው ኡስታዝ እብራሂም
@addis214727
@addis214727 3 жыл бұрын
Allah Jenatul ferdows yestk
@ineedallahinmylife2415
@ineedallahinmylife2415 4 жыл бұрын
Allah be jenet yagnagin Allah jennatul ferdos yiwefekachiwe ya ustaz 😢😢😢😢
@user-dk1px4gk3p
@user-dk1px4gk3p 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ወራጅኡን አላህ በጀነት ያኑሩሁ
@user-hx2sg5bz6d
@user-hx2sg5bz6d 3 жыл бұрын
ያአላህ ያረህማን ሸሀችንን በጀነተል ፈርስ ላእላ አኑርልን ያረብ
@AB-ze3sy
@AB-ze3sy 4 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቹ አስታዝነ መልካም ስራችንሁ አላህ ይቀበላቹ ቀብራቹ ኑር በኑ ያርግላቹ
@taibah5903
@taibah5903 2 жыл бұрын
ሸህችን አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃችሁ ያረብ አላወኩም ነበር ማለፍቸዉን ኮሜት ሳነብ ነዉ ያወኩት ኢነአሊላሂ ወኢናሊላሂ ረጅዉን😭😭
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 4 жыл бұрын
እረህመአላህ አላህ እራህመቱን ያዉርድልክ ኡስታዝ
@seadamohamed6841
@seadamohamed6841 4 жыл бұрын
Fillaah Tube. Aehln 🌺🌺🌺
@dhdg6723
@dhdg6723 4 жыл бұрын
Jezakumlah hyer ustaz allah yeznlewt jentl ferdawsn yewfkwt yareb
@user-ci1sv9hq4f
@user-ci1sv9hq4f 3 жыл бұрын
ኡስታዝአላህየጀነትይበልህያረብ
@ZainabZainab-gu6we
@ZainabZainab-gu6we 3 жыл бұрын
አላህ ይራህማቺሁ ያሽህ
@seadamohamed6841
@seadamohamed6841 4 жыл бұрын
ኡስታዙና ረሂሙላህ ረህመተን ወስዓ
@hanajimma8158
@hanajimma8158 4 жыл бұрын
Allah bejenet yiqebelot
@fatimaa1456
@fatimaa1456 4 жыл бұрын
ዋሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዛቺን አላህ ቀብርህን ኑር ያድርግልሁ
@yyabaya
@yyabaya 2 ай бұрын
የአላህ አላህ በጀነ ያኑሮትት
@zabibasouraj6863
@zabibasouraj6863 4 жыл бұрын
Jenatin Allah yiwofiqchu
@tube-xs5or
@tube-xs5or 3 жыл бұрын
ራህመቱላህ አለይህ የሸክ
@user-tv8tl7yh6u
@user-tv8tl7yh6u 3 жыл бұрын
አላህ ይራህምህ መቃብርህን ኑር ያርግልህ
@tube7637
@tube7637 3 жыл бұрын
ጃዛ ከዓላህ ከይራን አላህ ጄናታል ፊሪዶስ አኑረቹ
@tamertubetamertube
@tamertubetamertube 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-eq8be8xo4x
@user-eq8be8xo4x 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ኡስታዜ አላህ ቀብርሁን ኑር በኑር ያድርግልወት 😥😥😥😥😥
@user-ld4vi8hm7c
@user-ld4vi8hm7c 2 жыл бұрын
አላህ ይራህማቸዉ
@samratube9
@samratube9 2 жыл бұрын
አለህ ይራሃምህ
@Ms-bd4ec
@Ms-bd4ec 3 жыл бұрын
ረሂመሁለህ
@dht9310
@dht9310 2 жыл бұрын
ያረብ
@user-zs2lq2jw2y
@user-zs2lq2jw2y 4 жыл бұрын
አላህየጀነትይበላቸው
@zeybahassen4135
@zeybahassen4135 3 жыл бұрын
አላህ ይርሀምህ ሸህ እብራሂም ሲራጅ ቀብረወን የጀነት ጀፌ ያርግለወት ያረብ
@user-xf6kt5pr7u
@user-xf6kt5pr7u 4 жыл бұрын
ይሠማል ሸክ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 жыл бұрын
አላህ ይራህመህ ኡስታዝ እብራሂም ሲራጅ
@zumromr6zz98
@zumromr6zz98 3 жыл бұрын
ማሻአላህትክክል🤲☝️💘💘💘💘💘💘💐💐💐
@user-rt1xi2kl1f
@user-rt1xi2kl1f 3 жыл бұрын
ሱበሀን አለህ ኡስታዝ አለህ ይረሀመው ጀዘከአለህ ከይረን😢😢
@markzohod4695
@markzohod4695 4 жыл бұрын
አላህይራህማችሁያረብ
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 3 жыл бұрын
ዋልይኩም ሰላም ወራህመትሎህ ወበረካቱ ጀዛኽም አላህ ኽይር
@ahmadshaar3133
@ahmadshaar3133 4 жыл бұрын
ሱብሀንአላህ
@tube-ll9lt
@tube-ll9lt Жыл бұрын
አላህ ይዘንልህ ያሸህ አላህ ይጀነት ይበልህ አላህ መልካም ስራህ ይቀበልህ 😥😥😥
@user-zs2lq2jw2y
@user-zs2lq2jw2y 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ
@mfaryamasaly8271
@mfaryamasaly8271 4 жыл бұрын
አለህ ዪርሀማቹህ
@kdejahk958
@kdejahk958 3 жыл бұрын
አላህ በዝነቱ ይያችሁ
@user-fy8km7qx4w
@user-fy8km7qx4w 4 жыл бұрын
አላህጀነትንይወፍቅህውድኡዝታዝጀዛክአላኸይር
@umuzakirumuzakir6283
@umuzakirumuzakir6283 3 жыл бұрын
ጀነተል ፊርደዉስ አሏህ ይወፍቅህ ያሸህ
@user-tg1xk4py6m
@user-tg1xk4py6m 4 жыл бұрын
አላህጀነትል ፊርደውስ ዪወፍቃቹያረብ
@marditube1775
@marditube1775 4 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይረን አላህ ጀነተል ፊርዶስ ያኑርህ ያረብ እኔማ የሞተ ሰው ፎቶ ሳይና ድምፅ ስሰማ የሞቱ የሞቱ አይመስለኝም
@kedirmohammed8511
@kedirmohammed8511 4 жыл бұрын
አላህ ጀነትን ይወፍቃቹሁ ያሸይኹና
@user-ce9hs9lm5f
@user-ce9hs9lm5f 4 жыл бұрын
ያረብ ያረብ
@ahmadjenberu5067
@ahmadjenberu5067 3 жыл бұрын
አላህ የዘንልሁ ሸይኻችን
@saiednureah6713
@saiednureah6713 4 жыл бұрын
Alah jenetel Firedos iwefkachihu yateb
@zedhaji1709
@zedhaji1709 3 жыл бұрын
አላህ የጀነት ያርጎት
@user-dy9mg1ml5o
@user-dy9mg1ml5o 3 жыл бұрын
አላህ ይረሃማቸው
@rabiaenderes2024
@rabiaenderes2024 4 жыл бұрын
ኡስታዙና አላህ ጀንትል ፍርዶስን ይዎፍቆዎት አላህ ትምርቶዎት ናፍቅን እኮ 💔💔😭😭😭😭😭
@user-fs4lb1nx4h
@user-fs4lb1nx4h 4 жыл бұрын
አሚን
@user-jd5mt7ks6n
@user-jd5mt7ks6n 4 жыл бұрын
ኡስተዙ አለህ ይመርቹ ጄነትም አለህ ይዎፊቀቹ
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 3 жыл бұрын
ام ني رب
@gajhsjs9407
@gajhsjs9407 4 жыл бұрын
ያረቢአላህጀነተል ፈርድስ ይውፈቃችሁ 😭
@seadaahmed2905
@seadaahmed2905 4 жыл бұрын
አላህይራህማችሁ ያርብከሞትየሚቀር አለን
@selimtube404
@selimtube404 4 жыл бұрын
አላህ ይርሀማቸው ያረብ ያረብ
@Alewya-ve8vp
@Alewya-ve8vp 3 жыл бұрын
ራህሞሁላህ
@kedijayoutube2257
@kedijayoutube2257 3 жыл бұрын
አላህ ጀናታል ፍርዶስ ያድርጋዉ 😭😭👏
@shayeatube1069
@shayeatube1069 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ዛሬም እርሶ በሂወት እንዳሉ ነው የሚሰማኝ የኔ የሩህ ሀኪም እኔ ብዙ ተምሬቦታለው
@kedarsherani3957
@kedarsherani3957 4 жыл бұрын
አለህ ዪሪህሞት ኡስተዝ
@Somaya1994
@Somaya1994 Ай бұрын
አላህ ይራማቸው
@kedirademkediradem9954
@kedirademkediradem9954 4 жыл бұрын
ያረብ ያረብ ☝️☝️☝️😢😢
@user-lx2zb8mo5c
@user-lx2zb8mo5c 4 жыл бұрын
ኡሥጣዝ አላህ ጄነተል ፈርዴወሥን ይወፍቅህ ያረብ አይይይ አንዴበተ ጣፍጭ😥😥😥😥😥😥😥😥 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@maryamma6048
@maryamma6048 4 жыл бұрын
አለሁ ሱበሃን ሁ ተአላ ጀነት ፈርዶስ ያኑርልን ያዑዝታዝ
@user-tx6ql7cd4u
@user-tx6ql7cd4u Ай бұрын
😢😢😢😢
@fatiyayoutuobe4114
@fatiyayoutuobe4114 3 жыл бұрын
አላህ ይርሀማቹህ
@user-tn7xr2wj5w
@user-tn7xr2wj5w 4 жыл бұрын
አላህ በጀነትል ጨፌ ያኑሮት
@zulfahelile9705
@zulfahelile9705 4 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው ኡስታዝ አንደበተ ጣፋጭ ንግግረወ ማ
@user-zn8qo9zr7h
@user-zn8qo9zr7h 2 жыл бұрын
አላህጀነትንፍራድሲይውፍቅህ
@makiyasirgota82
@makiyasirgota82 3 жыл бұрын
ኡስተዝ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀቹህ ቤተቹሁን ኑር የርግለቹ
@seadaabdu5778
@seadaabdu5778 3 жыл бұрын
Enalilah weinaEleyhi raGaun rahmetulah aleyk yashekuna
@user-ch2wv6pj7h
@user-ch2wv6pj7h 4 жыл бұрын
አላህይረሀምአቸዉያረብያረብ
@naemajamal7105
@naemajamal7105 4 жыл бұрын
Yareb kebarachwuo nure adergellachwuo
@pure_heart7175
@pure_heart7175 4 жыл бұрын
ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ (ረሂመሁላህ)
@user-jx1jh8ou2s
@user-jx1jh8ou2s 3 жыл бұрын
ያረቢማረኝተበስቻለሁ..😭😭😭😭😭😭
@sahadawargo4583
@sahadawargo4583 3 жыл бұрын
ያአላህጀናታፍራዳስይያጋንዉ😭😭
@hamziyatura6918
@hamziyatura6918 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ሃቢብ አላህ ጀነተ ፍርዶስ ይወፍቃቸው 😭😥
@bintimohemmedyaallhbereya1418
@bintimohemmedyaallhbereya1418 3 жыл бұрын
Uuuuuuuf yaa rabbii jenatan wofeqachu☝️😭😭😭😭😭😭😭
@user-zm6qk7ie7f
@user-zm6qk7ie7f 3 жыл бұрын
አለሀ ይረማ
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q 3 жыл бұрын
😭😭😭
@user-hc2ul3hp4d
@user-hc2ul3hp4d 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ አላህ በጀነ የኑርህ ኡስተዙነ
@sadahalzaabi3672
@sadahalzaabi3672 3 жыл бұрын
አላህጀነትንይወፍቃችሁ
@rahemaasfo8197
@rahemaasfo8197 4 жыл бұрын
አለፍፍፍፍክፍሞት ክርስቲያንሁኔ ምክሩንእከታተልነበርደስይለኝል አሁንግንሰልምኩአልሀምዱሊላህእኝምነገየኝተራነችሞት
@edrisahmed375
@edrisahmed375 2 жыл бұрын
ሀቢብቲ አሏህ በድነል ኢስላም ያፅናሺ ማሻአሏህ አልሀምዱ ሊላህ🌼🌺💐
@user-uh4mt9ny7x
@user-uh4mt9ny7x 2 жыл бұрын
አላህ ያፀናች በስልምና እህቴ
@amtgurfah7661
@amtgurfah7661 2 жыл бұрын
አላህ ጀነተልፈርደውስ ይወፍቃቸው
@hithanks6626
@hithanks6626 3 жыл бұрын
አላህ ይማራችሁ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃችሁ እኛንም ኸይር ያሰራን
@seadaseada2614
@seadaseada2614 3 жыл бұрын
አላህጀነተልፊርዶስይወፍቃቸውያረብ
@rabiarrr5394
@rabiarrr5394 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አላህ ጀነተ ፍርዳሥ ይወፍቂህ ኡስታዜ
@hha3662
@hha3662 4 жыл бұрын
ያረብጀነተልፈርዶሥይወፍቃቸው
@zulfatigstu4669
@zulfatigstu4669 4 жыл бұрын
አላህ ጀነተን ፍርዶስ ይወፍቃቹ ያረብ
@user-kh3he1qo2d
@user-kh3he1qo2d 4 жыл бұрын
ያሸኽ አላህ ይወዴዳችሁ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 3 жыл бұрын
አላህ።ይሬህምሁ።ውስታዜ
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 6 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН