አል ፈታዋ አል ፈታዋ || ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን || 10-11-2023 ||

  Рет қаралды 14,551

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

9 ай бұрын

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Пікірлер: 101
@user-ei3uz3rh6e
@user-ei3uz3rh6e Ай бұрын
ሰለለሁአለሂወሠሊም❤
@user-wp1bs1mg5k
@user-wp1bs1mg5k 4 ай бұрын
🎉❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤
@mohammedibnusina5611
@mohammedibnusina5611 8 ай бұрын
Sijemer ehe sewye fetwa mestet aychelem
@user-wp1bs1mg5k
@user-wp1bs1mg5k 4 ай бұрын
🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mrsadi3119
@mrsadi3119 8 ай бұрын
sa wr wb ውሥታዝ ጀዛኩሙላኽ ኽር እኔም ከዚበፊት እንደዛ ብላኝ ሃገር ሥራ አልሆንም ሲለኝ ተደብቄ ነበር የወጣውት ከወጣው በኋላ አላህ እድማቸውን ያርዝምልኝና አባታችን ወይም የንግቴ አባት ለራሳቹ ብሎ ነው የወጣው ሥለዚ አብሽሪ ብለው አረጋጓት እኔም ባል እንደመሆኔ አባብዬ አላሃምዱሊላኽ ሰላም ወርዷል
@user-iz8rm9xc9c
@user-iz8rm9xc9c 4 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር በጣም የምፍልገው ጥያቄ ንበር ተመልሶልኛል 👍👍👍👍👍
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 8 ай бұрын
Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu Selellahu alyehi wesellam Allah razeme edemena tena yesetachawu Jazakumu Allah kayerane ya sheke
@zamuahamed3396
@zamuahamed3396 9 ай бұрын
Barakaallhufikomi sheekuna
@zeharseid7044
@zeharseid7044 7 ай бұрын
ማሸአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@GhHh-rq4st
@GhHh-rq4st 8 ай бұрын
جزاكم الله خيرا جزا
@goldooddj2012
@goldooddj2012 8 ай бұрын
ስለላህ ወአለይሂ ወሰለም ጀዛኩምአላሁ ኽይር
@user-ym5hw9cq2b
@user-ym5hw9cq2b 8 ай бұрын
ኡስታዝ አሰላሙ አለይኩም አላህ ረጅም እድሜ ይወፍቆት❤❤❤❤❤❤
@sseadaaimed4564
@sseadaaimed4564 9 ай бұрын
Jzk ustazena
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 8 ай бұрын
ጀኧዛኩምአላህ ኸይር
@fatumaahmed9683
@fatumaahmed9683 8 ай бұрын
ጀዛክ ላህ ኽይር
@abduabate-hf4uj
@abduabate-hf4uj 9 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 8 ай бұрын
ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@user-ix6nz4ff9o
@user-ix6nz4ff9o 8 ай бұрын
👍
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 8 ай бұрын
ዋለይኩም ሠላም ውራህመቱላህ ዋበረካቱሁ አህለን የሼክ
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 8 ай бұрын
صلى الله عليه وسلم جزاكم الله خيرا الجزاء الله يحفظكم شيخنا
@user-bk5wx6ig9n
@user-bk5wx6ig9n 8 ай бұрын
አሰላም አሊኩም
@noranora-jx7ut
@noranora-jx7ut 8 ай бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-pc5sv2tk2i
@user-pc5sv2tk2i 8 ай бұрын
መሸአላሕ እስታዝ
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ከተፈቀዴ እኔ ጸጉሬ ተመለጠ ምርጥ ጸጉርነበር
@sayedaethiopia
@sayedaethiopia 8 ай бұрын
አሠላሙአለይኩምኡሥታዝናእኔከባለቤቴገርበመሀበረዊኑሮጉዳይተለያይተናልማለትእእንኑርእሡየሄንአልፋለገምበዛተለያየንከሥሼነውአሁንሀቁንመመለሥአለብወይ1ልጅአለችንምንይሉኛል
@makiyamohamad4936
@makiyamohamad4936 9 ай бұрын
ዛሬ አንዴኛ ኮመች ነኝ ጄዛከላህ ኻይር
@user-es3xc5ts3p
@user-es3xc5ts3p 8 ай бұрын
ወይ ያኡስታዝ የኛጸጉር አለቀለታ በየቀኑ ታጥብ የቃማጠቢያ ስልክ ነው እሚሄነው ማግባቱ አይቀር ነገር ነው
@user-fd4vo7ne6w
@user-fd4vo7ne6w 8 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ኡስታዝ አለምነሺ ወይም አለሚቱ እሚለዉ ስምስ አማና ካያችሁት
@dfgtfdg7427
@dfgtfdg7427 9 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካሁ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 9 ай бұрын
አህለን🎉🎉🎉❤❤❤
@user-kg5zm8fc6w
@user-kg5zm8fc6w 8 ай бұрын
ኡስታዝ ኽይር ስራቹ አላህ ይክፈላቹ ባአላህ ጥያቄ ነበረኝ እዴት ላግኛቹ ቁጥር አስቀምጡልኝ ?
@user-yx1kq9oi1h
@user-yx1kq9oi1h 9 ай бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته
@user-yx1kq9oi1h
@user-yx1kq9oi1h 9 ай бұрын
انا يبي كلام استاذ انا ما في حصل رقم
@FatimaFatima-xb7gf
@FatimaFatima-xb7gf 8 ай бұрын
ዋሊኩምእሠላምእራህመቱላሂኡሥታዝጥያቄነበረኝመጠየቅይቻላል
@user-dh1zn7ig3r
@user-dh1zn7ig3r 8 ай бұрын
ሼህ አሰላማለይኩም ጥያቄ ወላጆቺ ብርአልነበራቸውም ሀቄቃአልወጣልኝም እኔ ደሞ ከልጆቺጋር አብሬማውጣት እችላለሁ
@rabiajemal4329
@rabiajemal4329 8 ай бұрын
ቁጥራቸው ያላችሁ ተባበሩኝ ፕሊስ
@user-ym5ez5kl2u
@user-ym5ez5kl2u 4 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጥያቄ አለኝ ሶላት የማይሰግድ አባት ልጁን ኒካ ማሳሰር ይችላል ወይ
@rehima4840
@rehima4840 9 ай бұрын
ነገ መልሰው ይግቡልን
@alamgir481
@alamgir481 9 ай бұрын
ቶቶሎ ልቀቁልን
@hxhdbxxbhx4486
@hxhdbxxbhx4486 7 ай бұрын
ኡሥቻዝየ በብርድ ሠአት በቴሙ መሥገድ ይቻላል አይቻልም መልሡልኝ
@user-wu7lq4do5c
@user-wu7lq4do5c 8 ай бұрын
ጥያቄ ነበረኝ በቡዳ የተበላ ሰዉ ያየበላችዉን ሴት እሷ ጠጥታ ያሰተረፈችዉን በድብቅ መጠጣት እና መታጠብ ይቻላል ወይ
@halimahhassan5052
@halimahhassan5052 8 ай бұрын
የኡስታዝን ቁጥር የምታውቁ ላኩልኝ በአላህ
@Labeba-bn8em
@Labeba-bn8em 15 күн бұрын
ቁጥራቸውንላኩልእሲ
@user-sj9kt1gt9t
@user-sj9kt1gt9t 8 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ አትለፈኝ ጥያቄ አለኝ
@fasilfasil2144
@fasilfasil2144 8 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ስለ እርድ አልገባኝም ?? በስደት ሀገራችን ስጋ ቤቶች ሀላል የሚል ፍቃድ ይሰጣቸዋል እነሱም ሀላል ብለው ይፅፋሉ ፍቃዳቸውንም ለማየት ለሚፈልጉ ሰወች ማሳየት ግዴታ አለባቸው በሀገራችንም የእሙስሊም የክርስቲያን ስጋ ቤት ይፃፋል በኢስላም ሁሉም የሚበላ ከሆነ ለምን ይህ ፈቃድና ፁሁፍ አስፈለጋቸው ???? በክርስቲያኖች እንሰሳት ሲታመሙ ጀሯቸውን ይቆርጣሉ በፈለገው ጊዜ ቢሞቱ ይበላሉ ምክንያቱም ተባርኳል ብለው ስለሚያምኑ ስለዚህ ሙስሊሙ ይህንን ሲበላው እንዴት ይታያል ???
@user-jg2rx4bc3z
@user-jg2rx4bc3z 9 ай бұрын
አህለን ኡዝታዝ አማና ይመልሱልኝ እኔ በስልክ አይቸ ኔካህ አድርጌ ነበር እናም ስንገናኝ አላማረኝም እናም ፍች መጠየቄ እደት ይታያል
@madinamadina1065
@madinamadina1065 8 ай бұрын
Kkkkkkk
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 8 ай бұрын
ወይኔ 😂😂😂
@myhome0196
@myhome0196 8 ай бұрын
ያጀምአ አያስቅም አላህ ያዋዳችሁ አብሽሪ
@user-jg2rx4bc3z
@user-jg2rx4bc3z 8 ай бұрын
@@myhome0196 👍🤲አሚን ትክክል ጥያቄው መልሱ ሳቅ ይመስል የሚስቅ አለ ያአላህ
@user-jg2rx4bc3z
@user-jg2rx4bc3z 8 ай бұрын
@@myhome0196☝️ እሽ ሽኩረን ጀዚል የአሄራ እህቴ
@user-ow9dp9xe4r
@user-ow9dp9xe4r 8 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ያሼክ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ሰለምቴነበርኩ አሁን ላገባ ነበር ኒካ ማን ይሰርልኝ ቤተሰብቸ ክርስታን ናቸው
@ElhamA-py2sn
@ElhamA-py2sn 8 ай бұрын
ቀዳ ማለት ምን ማለት ነዉ ይቄርታ አልገባኝም
@IbrahimNeja
@IbrahimNeja 8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላይ ወበረካቱ እነሸ አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ የልጆች አባት ነኝ የአራት ልጆች አባት ስሆን የምሰራሁ ሥራ የሱቅ ሥራ ነው ሱቁም የራሴ ነው ግን ሰላት በጀማ አልሰግድም ግን ስዓቱን ጠብቄ ነው ምሰግደሁ ስራ ቦታ ነው ለዚህ ሁዝር አለሁ
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
ዝግተህ አሰግድም ዴ ዱኒያ እያስቀዴሚ አኬራን ወዴዋላ ጄማአ መሰገድ ግድነው ለወድ
@abcabc7430
@abcabc7430 8 ай бұрын
ሜበርቲቪንስ እደት ታዩታላችሁ ሴቱ ወዱ ባድ
@zamuahamed3396
@zamuahamed3396 9 ай бұрын
J Z K
@MonaDebes-ci7jb
@MonaDebes-ci7jb 8 ай бұрын
ቁጥራቸዉን የምታቁ ካላቹ ተባበሩኝ ፈልጌያቸዉ ነበር
@user-qy5yz2ui4f
@user-qy5yz2ui4f 8 ай бұрын
ጥየቄ ነበረኝ መጠየቅዮይቸለል
@Zenat1
@Zenat1 8 ай бұрын
አሰላሙን አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያሸህ ቁጥራችሁ አይታይም ጥያቄየ ባሌን በኔ ፍቃድ እሱ ሳያውቅ በፍርድቤት ፈታሁት ይወረዳል ወይስ 4 አመት ሆኖኛል እንደት ይታያል
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
😂መጄመሪያ ሳጠይቂው
@ZeharaHussen-dm6oe
@ZeharaHussen-dm6oe 8 ай бұрын
ክክክክክ ያችስ ከፋ እሱ እኮ ነው ኒካህ ያሰረሽ ምን ስልጣን አላሽ ና ነው የምፈችው ሴቶችዬ ስትፈቱ ፈታኝ እንጅ ፈታሁት አትበሉ እኛ የማሰርም ይሁን የመፍታት ስልጣኑ የለንም
@Zenat1
@Zenat1 8 ай бұрын
@@ZeharaHussen-dm6oe ወይዘሮ ዘሀራ አችን አልጠየኩም ጥያቄውን ያቀረብኩት ለሸሁ ነው ሲቀጥል እሰሪኝም ፍችኝም አላልኩም ያደረኩትም በቤተሰብ ጫና ነው ማዘርን ለማስደሰት ብየ ነው እያልኩ ያለሁት ስለቆየ መጀደድ አለበት ውይስ ፣ቢባልኳቤተሰብ አያገባኝም ወኪልም አንሆንም ስለሚሉ ነው ቤተሰብ ያለውሰው ፍርድቤት አያስርም ይባል የለ ለዛ ነውሰውየው በስህተት ጥፋት አጣፍ መቸም ቀድር አላህ ነበር አበዛሁብሽ ካጠፋሁ ይቅርታ
@user-qm1rb8is5u
@user-qm1rb8is5u 8 ай бұрын
ሽህጥየቄነበረኚ
@neimaahmed9866
@neimaahmed9866 8 ай бұрын
አስላም ወአለይኩ የሽኽ የጃኩም አላህ ኽይር ጥያቄ ነበርኝ ክ5አመት በፊት ለመስጊድ. 2000እሪያ ል ነይቸ ነበር ክዛም 1ሺ ስጥቸ. 1ሽ ሳልሠጥ ሀገር ገባሁ ክዛም አቅሜ አልፍቀደም ነበር ለምስጠት አሁን ተመልሼ መጣው. እና ያንን አድሽብር ግዴታ መስጠት አለብኝ ወይ ክስጠሁስ በስአቱ 1ሺብር 12ሺብር ነበር. አሁን ድሞ 30ሺ ገብቷል እንዴት ነው ማድርግ የምችለው. በዱሮው ነው ወይስ ባሁኑ ሂስብ መስጠት ያለብኝ ባሳብ አለኩኝ መልሱልኝ
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 8 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ በሰአቱ በሪያል ከሆነ የነየትሽዉ አሁንም1ሺ ሪያሉን መክፈል ነዉ አላሁ አእለም እህቴ የምንዛሬ መጨመር ነፍስያሽን አይወስዉሰዉ አላህ እጥፍ ድረብ አድረጎ ይተካሽ አላሁ አእለም
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
​@@user-gq3ss9qe2yሳህ
@rehima4840
@rehima4840 9 ай бұрын
በፈጠራችሁ አፍሪካ ትቪ ስንት ጠብቀን ፈትዋ ስልኩ የማይሰራው ለምን
@zuzuyoutube9800
@zuzuyoutube9800 8 ай бұрын
ነይ
@MmMmm-oi9gm
@MmMmm-oi9gm 8 ай бұрын
ye whatsapp silk kutir yalachu sentugn
@user-mu5xb4gj6u
@user-mu5xb4gj6u 8 ай бұрын
አሰላም አልኩም ኡስታዝ ጥያቄ ነበርኚ አባት ሰዉዲ ሲመመጣ እኔ ነበርኩየተቀበልኩት ባለቤቴ እዳዉን ዪክፈልእያለ እንጋጫለን እዳዉንመከፈልአአለበትእያለ እኔ አባት ነዉ አይከፈልም እላለሁ የህእደትዪታያል
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 8 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ የራስሽ ብር ከሆነ ከሱ ካልወሰድሽ የምን ብር ነዉ የሚከፈለዉ
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m 4 ай бұрын
እንደኔ ሀሳብ ባልሽም ከፍሎ ከሆነ አው ግን ያቺ ብር ብቻ ከሆነ ዝም በይው አላሁ አለም
@ramzia3457
@ramzia3457 9 ай бұрын
ያሼክ ጥያቄ መልሱልኝ በሚቀጥለው ሳምንት ቢሆን በጋደኛዬ ልብስ ሰላት ሰግጃለው የሌላ እምነት ተከታይናት እንዴት ይታያል ሰላቴ ጨንቆኛል
@user-lo3hl5zn2t
@user-lo3hl5zn2t 8 ай бұрын
ጡሀራ ከሆነ እና ከፈቀደችልሽ ስገጅበት ብላ ችግር የለም የሙሴሊምም ቢሆን ሳናስፈቅድ መስገድ አንቺልም በሌላ ሰው ልብስ አብሽሪ ውዷ
@ramzia3457
@ramzia3457 8 ай бұрын
@@user-lo3hl5zn2t ወላሂ የሷልብስ ለብሼ ድንገት ሰርግቤት ሄድን ከዛም የሰላት ሰአት ደረሰ በሱ ሰገድኩ ግን እስካሁን ቅር ቅር እያለኝነው
@ramzia3457
@ramzia3457 8 ай бұрын
@@user-lo3hl5zn2t ልስገድበት ወይ ብዬ አልጠየቅኳትም ግን ስሰግድ አይታኝ አለች
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
አረ ችግር አይኖረውም
@naymasaid1746
@naymasaid1746 8 ай бұрын
ጥያቄ ነበረኝ በዚሁ ብጠይቅ ይቻላል ወይ
@user-jz1ub9nh6g
@user-jz1ub9nh6g 8 ай бұрын
ባሏ የሞተባት ሴት ከቤት እዳትወጣ ይባላል ከታመመች አኪቤት መሄድ አችልም
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 8 ай бұрын
ግዴታ ከቤት እንድትወጣ የሚያስገድዳት ነገር ካጋጠማት ትወጣለች
@dfgtfdg7427
@dfgtfdg7427 9 ай бұрын
ያሽህ እኔ ኔካህ ያደረኩት እኔ እራስጭረሽ ቤተሠብ አያወቅም ነበረ ልክ ኔካህ ላስራ ስል ቃደው ማነው ወኪልሽ አለበለዝ አላስራም ስል አድያጎቴ ልጂ ነበረ እና ደወየ ወኪል ሁነኝ አልኩት ግን አጎቴ አለ ይህ እደት ይታያን
@zuzuyoutube9800
@zuzuyoutube9800 8 ай бұрын
አባትሽ አስፍቅዶል
@mdSeid-hd5vv
@mdSeid-hd5vv 8 ай бұрын
ኒካን መጨዋቻ አደረጋችሁት አይደል
@dfgtfdg7427
@dfgtfdg7427 8 ай бұрын
አባት የለኝም
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
​@@dfgtfdg7427ወድምስ የለሽም በቅዴምተከተልነው ሚሄዴው
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
አባት የዴረሰ ወድም አጎት አያት ከዛም መጨርሻነው የአጎትልጂ
@user-ix6nz4ff9o
@user-ix6nz4ff9o 8 ай бұрын
👍
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 36 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 22 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН