ታዋቂ ሰው የቀረ የለም |አርቲስቶች ሊያዩት የሚገባ | ድምፅ አስመሳዩ ናሆም በሳቅ ገደለኝ |Bernabas

  Рет қаралды 61,458

Bernabas l በርናባስ

Bernabas l በርናባስ

Жыл бұрын

ማየት የሚገባቹ
• ካንሰር አልብሽ ተብየ 6 ጊዜ ተሰር...
• ካንሰር አልብሽ ተብየ 6 ጊዜ ተሰር... Welcome to my channel I'm Bernabas Molla from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. Street Questions, blogging , information, vine...all Entertainment are available in my channel subscribe now
Bernabas Molla

Пікірлер: 50
@HagosabrhaShanbel
@HagosabrhaShanbel Ай бұрын
በክርስቶስ ተአምር የምታምን ሰው ትመስለኛለህ በተለይ የአበበ ባልቻና የሳምሶን ማሞ ግን የሚገርም ነው እድሜና ጤና ይስጥህ።
@sintayehutiku2833
@sintayehutiku2833 10 ай бұрын
ጎበዝ ። ችሎታህ ይደነቃል ብዙ መስራት ትችላለህ።
@user-to3yv5ll4j
@user-to3yv5ll4j 6 күн бұрын
የሚገርም ተሰጥኦ ነው ተጠቀምበት ወንድሜ ይመችህ
@user-kn6sv3fw4c
@user-kn6sv3fw4c 6 күн бұрын
ኧረ የሚገርም ተሰጥኦ ነው ። በርታ !
@dandi704
@dandi704 11 ай бұрын
እረ ትገርማለህ በጣም ትችላለህ ዋው
@danielteshome6708
@danielteshome6708 8 күн бұрын
ትችላለህ አቦ የሚገርም ታለት ነው ይመችህ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 6 күн бұрын
ድንቅ ሰጦታ ነው ይግርማል 👍👍👍
@firehiwotalebel6018
@firehiwotalebel6018 9 күн бұрын
ጎበዝ
@HawaMoussa-px2cn
@HawaMoussa-px2cn 6 ай бұрын
So cute and talented,go ahead mom.....❤❤❤❤❤❤❤❤
@gracejesus6881
@gracejesus6881 13 күн бұрын
wow!!! keep it up bro
@user-eb3kv1lj9c
@user-eb3kv1lj9c 5 ай бұрын
ምርጥ
@user-gu6ki6mt9g
@user-gu6ki6mt9g 8 күн бұрын
ዋው ዋው❤😳
@Merameron
@Merameron 7 күн бұрын
ትችላለህ ❤❤❤🎉🎉
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 9 күн бұрын
Wow that's great 👍
@user-lw5rb3ok9j
@user-lw5rb3ok9j 5 күн бұрын
ልጁ ድንቅ ችሎታ ነው ያለው ይገርማል!
@officialbikilajiregna2716
@officialbikilajiregna2716 Жыл бұрын
እኔ የማደንቀው ህንድ ፊልም ሚተረጉመውን ቃሲም መካ ካስመሰለ ይችላል
@ytenyetZneb
@ytenyetZneb 6 күн бұрын
ዋው❤❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 7 күн бұрын
👏👏👏👏👏👏👏ዋዉ
@user-ri6hx9yy6b
@user-ri6hx9yy6b 7 күн бұрын
😢ጎበዝ
@wosenbihonegn9435
@wosenbihonegn9435 5 ай бұрын
yemigerim talent new.kef bel.
@dandi704
@dandi704 11 ай бұрын
ትችላለህ
@behailushiferaw2031
@behailushiferaw2031 Жыл бұрын
Wow bro andegna
@MeMe-or5de
@MeMe-or5de 7 күн бұрын
Megabi Ayidelemi! Begashawi is not megabit!
@user-uo2vi5ne2e
@user-uo2vi5ne2e 8 күн бұрын
WOW
@zubeidasiraj8656
@zubeidasiraj8656 6 күн бұрын
Liam Neeson one of TAKEN cast
@meskisisay8480
@meskisisay8480 11 күн бұрын
Tichilaleh👏
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
አረ ገራሚ ሰው የካስማን ዘፈን ደግመህ ዝፈነው
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 2 ай бұрын
Memhir rodas ❤
@melatdebele8501
@melatdebele8501 7 күн бұрын
👏👍
@mewtube3727
@mewtube3727 7 күн бұрын
❤❤❤
@LovelyHouses-bd1xx
@LovelyHouses-bd1xx 7 күн бұрын
jegna
@yohannesadmasu2693
@yohannesadmasu2693 6 күн бұрын
ቲያትር እዬሰራብህ አንተ ላይ የተከመረውን በታይ ብታውቅ ትነፋረቅ ነበር
@2ahabeshatube
@2ahabeshatube 4 күн бұрын
Ye social media linkun askemtlin
@habtamunegash854
@habtamunegash854 10 ай бұрын
LIAM NESSEN ...TAKEN
@user-uo6th8rm4d
@user-uo6th8rm4d 8 ай бұрын
የ መርሊንን አስብለው እባክህ
@alelng
@alelng 8 күн бұрын
ያተው የቱይሆን
@DanielGyesus-zs7nj
@DanielGyesus-zs7nj 5 ай бұрын
Ye doctor rodas markonal
@firomsadewano1754
@firomsadewano1754 10 ай бұрын
የዘራ ጉዳይ፥ ግን እይጦቹ እንደዛ ይበዛሉ እንዴ
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 8 күн бұрын
Kebtoch
@tegegnhabte1162
@tegegnhabte1162 8 күн бұрын
The actor name is liam
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 7 күн бұрын
ኤጭ ስራ ፈቶች
@dawitg25
@dawitg25 9 күн бұрын
ይሞክራል እንጂ በደንብ ያስመስላል ለማለት ይከብዳል
@user-ve7ec2bn3q
@user-ve7ec2bn3q 8 күн бұрын
ልክ ብለሃል እኔም ካንተጋ ይስማማለሁ
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 7 күн бұрын
ትንሽ ቅናት ያሸው ሰው አስተያዬቶች ናቸው! ቅናት 😂😂😂የማይድን በሽታ​@@user-ve7ec2bn3q
@yikealotesfalidet3557
@yikealotesfalidet3557 2 ай бұрын
እንደ ኤፍሬም የማነ የሚያስጠላኝ የአነባበብ ስልት የለም በጣም ይደብረኛል ወዲያው ነው የምቀይረው
@eskenderlessanu66
@eskenderlessanu66 7 күн бұрын
በጣም በጣም ትክክል ነህ፣እኔ ራሱ በጣም ነው የሚቀፈኝ።
@eyouelasfaw3021
@eyouelasfaw3021 6 күн бұрын
በጣም ልክ ነህ እኔም ያንተን ሀሳብ እጋራለሁ
@user-lw5rb3ok9j
@user-lw5rb3ok9j 5 күн бұрын
መጀመሪያ ነገር ለራሱ የተጠላና የጥላቻ በሽታ የተጠናወተው ሰው ነው ሰውን የሚጠላ ለማስመሰል አነባበቡ እጠላዋለሁኝ ብትልም ሰውየውን ነው እንደምትጠላው'ዬነገርከን ያለኸው ስለዚህ እንደሰው አስብና እንዲህ ዓይነት ነገርን ብትተው ጥሩ ነው!
@yikealotesfalidet3557
@yikealotesfalidet3557 5 күн бұрын
@@user-lw5rb3ok9j እንዴት አርገህ ነው ያነበብከው ሰውዬውን የት አውቄው ነው የምጠላው ያነባበብ ስልቱን ነው እጠላዋለው ያልኩት ያልተፃፈ ለምን ታነባለህ አንተ ደስ ካለህ የስልክህ ጥሪ አርገው ከፈለክ አሁንም እደግምለሀለው አነባበቡ በጣም ያስጠላኛል በተረፈ ዝም ብለህ ፈልስፈህ አታውራ ነውር ነው በሽተኛ ያልተባለውን የሚያወራ ነው በጊዜ ታከም ከሌለህ ጤና መድን ተጠቅም ምክር ነው ከገባህ
@nasrijia5180
@nasrijia5180 8 күн бұрын
ትችላለህ
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 24 МЛН
ሁለት ሴት - Ethiopian Movie Hulet Set 2024 Full Length Ethiopian Film Hulet Saet 2024
1:30:31
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 249
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 106 М.
ድምፅ የሚያስመስለው አስገራሚው ታዳጊ 2014
7:37
ጎጃም አዝመራው Gojjam Azmeraw
Рет қаралды 295 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН