“ቴአትር ቤት አልመቻቸውም" ከጀማነሽ ሰለሞን ጋር | ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 30,272

Dejaf TV

Dejaf TV

2 жыл бұрын

#ቁጥር፬ #Dejaf #ደጃፍ #JemaneshSolomon #dawitTesfaye #podcast #ethiopia
ደጃፍ ከዳዊት ተስፋዬ ጋራ ቁጥር ፬:: ከጀማነሽ ሰለሞን ጋር::

Пікірлер: 71
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g 2 жыл бұрын
መቼም ጀማነሽ ሰለሞን ።አቤት የስምሽ ግርማ። አቤት ደርባባነትሽ።አቤት አማርኛ።መገን እንግሊዝኛ።አጀብ አጀብ የአእምሮ ምጥቀት። ተአምር ነው ሁለንተናሽ ፤ታዲያ በዚህች ሃገር እንዳንቺ ያለ ባለ አእምሮ ባለ ምጡቅ ልቡና ሴት በተራና ግብዝ ሰዎች ሚዛን ጎዶሎ ሆኖ እየተመዘነ እኛ በሰቀቀን ሞትን። ድምጽሽ ራሱ ኮህረስ አይደለም ወይ። የወሎ እናቶች በጀማ ተሰብስበው ሰማይና ምድሩን ለማስታረቅ የሚከዉኑት የፍቅር ዝማሬ ነው ድምጽሽ። የሆነ ኮረፍረፍ እያለ ከኮረብታ አናት ላይ እንደሚፈስ ጅረት ያለ ውብ ድምጽ ። አቤት አቤት ጀማነሽ ሰለሞን!!!! ቃላቶች ያጥሩኛል❤❤❤
@emmausezion5297
@emmausezion5297 2 жыл бұрын
ጀማነሽ ምርጥ ሰው። ጆሮ ሊሰጣት ፍልስፍናዋም ሊሰማላት የሚገባ የድንቅ አእምሮ ቤለቤት ነች።
@tofikehassen4364
@tofikehassen4364 2 жыл бұрын
ዴቭ ቀረፃው የድምፃ ጥራቱ እስካሁንም ያቀረብካቸው ፀዴ ሰዎች ናቸው ግን አንተ በራስህ ምትተዋወቀውን ዠለስ ብቻ ሳይሆን አንተንም ተጠያቂውንም ሚፈትንህ ሰው በማቅረብ የወደፊቱን ምርጥ ቤታችን አድርገው 🙏
@user-gg5do7yp6e
@user-gg5do7yp6e 2 жыл бұрын
ድንቅ ኢንተርቪው!!! በቲክቶክ ዘመን ረጃጅም ኢንተርቪወችን ማየት ከባድ ሆኗል። ይህን ኢንተርቪው 1 ቀቂቃ ያየሁ ሳይመስለኝ ጨረስኩት!!!
@tizazuanga1133
@tizazuanga1133 2 жыл бұрын
ይኼ ጸዴ የወግ ወንበር ላይ የተመታ ሰው ይቀመጥበትና ዴቭ 'እንደ ሕዝብ' ተባብረን እንወጋሃለን😂! keep going brother! ጨዋታችሁ ያፈዛል እናመሰግናለን!
@eli-et6vo
@eli-et6vo 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 😂😂
@tizazuanga1133
@tizazuanga1133 2 жыл бұрын
@@eli-et6vo ምሕረቱን ይላክልሽ😒
@BENJAMIN-zg9tr
@BENJAMIN-zg9tr 2 жыл бұрын
የደጃፉ ባለቤት እንዴት ነህ በውነቱ ልዩ ሰው ነህ ለጆሮ የማይኮረኩር አይንን ሳይነቅሉ አእምሮን ለሚመረምሩት ቃለ ምልልሶች ክብረት ይስጥልኝ የጀሚን ክፍል ሁለት ሰኔ የመጨረሻ እሁድ የለውም እስክል ነው እርቆብኝ የነበረው keep it up More RESPECT! ሁሌ እንደምጠይቀው ዘጠኝ ሞት የት ደረሰ ቢያንስ እነዛን ውብ ማጀቢያ በሆነ ነገር አድርሰን መልካም ሰንበት
@sebli5075
@sebli5075 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ወንድሜ
@edenhabtamu7844
@edenhabtamu7844 Жыл бұрын
ohhh listening to her is like a music. It feels like time traveling. Her passion, depth and rebelliousness is wow! sooo..... good to see her and all of her. Of course, an amazing show!!! Well done!!
@davenati4841
@davenati4841 2 жыл бұрын
ዴቭ በመጀመሪያ ይሄን የሚገርም ስራ ይዘህ በመከሰትህ ላደንቅህ ፈልጋለው። ጥሩ ነው። በርታ ቀጥል። ግን እኛ ከእንግዶችህ ብዙ የማናውቀው ነገር ስላለ እቺ “አይኖው” የምትላትን ነገር ቀነስ ብታረግልን።
@alexa5721
@alexa5721 2 жыл бұрын
እረ እኔ ቃል የለኝም ለዚህ ፕሮግራም ድምፅህ፣ ፈገግታህ ፣ አጠያየቅህ ከእውቀት ጋር በመሆኑ እንዲሁም የምትጋብዛቸው እንግዶች ኳሊቲ አስተማሪ አዝናኝ ባጠቃላይ የተሳካለት ፕሮግራም ነው በዚሁ ይቀጥል ጀማነሽ ስለተዋወኩሽ በጣም ደስ ብሎኛል አንዴ ከብዙ ጊዜ በፊት በቲቪ ላይ ቀርበሽ በነበረሽ በሀይማኖት ዙሪያ አመለካከት በሰጠሽው ቃለ ምልልስ ብዙም ሳላውቅሽ ቅር ተሰኝቼብሽ ነበር አሁን ግን ማንነትሽን ለመረዳት እድሉን በማግኝቴ ተደስቻለሁ አከብርሻለሁ ።
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 2 жыл бұрын
አሌክስ በሀይማኖት ጉዳይ ለምን ቅር ተስኘህባት እውነትን በመያዝዋ ይሆን።
@chooseme7146
@chooseme7146 2 жыл бұрын
A Very nice conversation Dave & jemansh has been undergoing difficult circumstances so we should be given to her, big respect!
@MyBetty333
@MyBetty333 11 күн бұрын
This podcast is such a lovely surprise in the sea of Ethiopian podcast. Super Enjoyable!! Thank you Dawit for doing what you do!! I grew up listening to ጀማነሽ radio drama እና her voice is a melody. THANK YOU EVER SO MUCH!!
@samueltefera5973
@samueltefera5973 2 жыл бұрын
ዴቪ እጅግ የሚያምርና አስተማር ኘሮግራም ነው።ከአቀራረብህ ጀምሮ ለዛ አለው, ከእውቀት ጋር።
@mammythug8903
@mammythug8903 2 жыл бұрын
Mind captivating and intelligent show so far in Ethiopia . So proud of you ye sefer lej. Please dave keep this beautiful show honoured and be one of the few best ever in our country.
@yordanosgossaye1116
@yordanosgossaye1116 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ የኔ ጀግና የኔ genius የኔ rebel ሰው ማለትእንደአንቺ ያመነበትን ህይወት እያደረገ እየተናገረ የሚኖር ።ሁሌም የምወድሽ ምልክቴ ነሽ።እንዲህ በኩራት በደስታ ኑሪልኝ ጀሙዬ😘😘😘😘)
@tonitoni9816
@tonitoni9816 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጆሮን የሚመጥን ጀማነሽ ትለያለች❤❤❤ዳዊት ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ
@ahmedseid1200
@ahmedseid1200 2 жыл бұрын
This makes my day beauty at it's best.
@ewnetuzeleke3797
@ewnetuzeleke3797 2 жыл бұрын
Here, journalism is a profession!
@raheltesfaye8101
@raheltesfaye8101 4 ай бұрын
Her voice : ልብ ያሳርፍል ❤
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
Omg,I watched this movie when I was young and I was moved by the story at the time. I had searched about the title didn’t know, good to know it is our own Jemanesh.
@ashewubie3269
@ashewubie3269 13 күн бұрын
እውነትም 'ስምን መልአክ ያወጣዋል'
@negedamedo9952
@negedamedo9952 2 жыл бұрын
I don't have even a word I am melting I love it
@babuabush6590
@babuabush6590 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ለክፍል ሁለት።
@yaredyohannes8607
@yaredyohannes8607 2 жыл бұрын
ስንት ኢትዬጲያውያንን ታቃለህ አፖሎን የሚያመልኩ? what a response 🤣🤣🤣
@destatube6865
@destatube6865 2 жыл бұрын
ዴቭ ክፍል አንድ ላይ ንገሪን ካልካት በኋላ ጨዋታችሁ Transcend አድርጓል በጣም እናመሰግናለን - ትያትር ቤቶችም ሌሎችም ቦታዎች ያለዉን ትልቅ ህመም የሰማንም ይመስለኛል Master piece ONE ብዬዋለው
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 жыл бұрын
ጀምዬ የኔ ደርባባ 😍
@jareda.6279
@jareda.6279 2 жыл бұрын
Wow i enjoyed every bit of it
@meronbirhanudemissie4529
@meronbirhanudemissie4529 4 ай бұрын
የኔ ወርቅ ድመቂልኝ Your amazing person ❤
@menataneba9472
@menataneba9472 2 жыл бұрын
Nice program + Nice host , thankyou brother
@getahunsolomon7344
@getahunsolomon7344 2 жыл бұрын
እፎይይይ እንዲህ አጫውቱን እንጂ ሁሌም ትቆጫለች ዴቭ ነብስ ነህ
@abenezerderiba9761
@abenezerderiba9761 2 жыл бұрын
ጀማነሽ ሰለሞን !!! እንዲ ያሉ ሰዎች ናቸው ህይወትን ፀዴ ሚያደርጉት
@elyasmasresha8927
@elyasmasresha8927 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን። ❤
@abelalmaz-7882
@abelalmaz-7882 5 ай бұрын
አረ ደግመህ አቅርባት
@liyamelaku9681
@liyamelaku9681 Жыл бұрын
My God it's really amazing 👏 😍 I really feel blessed.
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
I can hear your talking the whole day Jamaye 😘😘😘
@barkoteshetu8088
@barkoteshetu8088 2 жыл бұрын
It should be called the real real show ....tebarekilin..
@endalegeberemedehen9052
@endalegeberemedehen9052 2 жыл бұрын
Good Job Deva !
@getachewnigatu7273
@getachewnigatu7273 2 жыл бұрын
ቆንጆ ዝግጅት ነው
@Hanna_W
@Hanna_W 2 жыл бұрын
One of the few people that I would love to meet or speak to.
@samiguta5958
@samiguta5958 2 жыл бұрын
ዴቭ ደራሲ እና አዘጋጅ አብርሃም ገዛኸኝን አቅርበው እስቲ....እና በደንብ ተጨዋወቱ..
@holly53
@holly53 2 ай бұрын
Wow. Betam dese beloge new yesemahute. Betam gobez sete nat ena lemen astemerem gen?
@mearegmirust2913
@mearegmirust2913 2 жыл бұрын
Dave berta betame arif sera nw
@bisratsu4859
@bisratsu4859 2 жыл бұрын
Enamesgnalln 😍
@tewodrosalemayehu6189
@tewodrosalemayehu6189 2 жыл бұрын
I have big respect jemeye
@ethiosamtam
@ethiosamtam 2 жыл бұрын
ምርጥ ጨዋታ ዴቫ
@Abman_music
@Abman_music 2 жыл бұрын
Yes jha jha dav
@nejatredwan8816
@nejatredwan8816 2 жыл бұрын
Wow 👏🏿
@barbiman1812
@barbiman1812 2 жыл бұрын
ጀምዬ ምጡቅ ሰው እናመሰግናለን።ጋዜጠኛው ብትችል የውጭ ሚዲያ ቀንስ ፤ ከእርፍ በማይነጥቅ መሰረታዊ እንግሊዝኛ ጨዋታ አታቆርፍድ።
@fisehatsionnibret1190
@fisehatsionnibret1190 2 жыл бұрын
A.M.A.Z.I.N.G
@sawirosafework4333
@sawirosafework4333 2 жыл бұрын
ጀሚቲ 😍😍😍😍👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@Geramesay
@Geramesay 2 жыл бұрын
ጀሙዬ♥
@yordanosmetshat6700
@yordanosmetshat6700 2 жыл бұрын
አንቲገን ቲያትር በኢቲቪ ሲታይ ልጅ ስለነበርኩ ይሰለቸኝ ነበር አሁን ግን እሷ ስታወራው ማየት ተመኘው 🥰🥰🥰
@tegegngashaw4828
@tegegngashaw4828 2 жыл бұрын
ጀማነሽን የመሰለ ባለሙያ ቴያትር ስሰራ አለማየት እንዴት ያሳዝናል፡፡ምነው በዛ ዘመን በኖርኩና አንድ ቀን አይቼሽ በሆንኩ ያስብላል
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 2 жыл бұрын
👌❤🙏
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 2 жыл бұрын
የጀማነሽን ኢንተርቪው ክፍል ሶስትን በስስት እየጠበኩት ነው ፡፡ ማታ ስንት ሰዓት ላይ ይለቀቃል???
@kberbmeles6386
@kberbmeles6386 2 жыл бұрын
Yecheseat aley
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 2 жыл бұрын
ዴቮ...….እጅግ መሳጭ ዝግጅት ነው፡፡ ብቻ.....የጀማነሽን ኢንተርቪው በሶስት እና በአራት ክፍል እንደማትጨርስ ቃል ግባልን???? መረቅ መረቅ አድርግልን፡፡
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Жыл бұрын
yeswe zekachi alew ende ?ere betam yedeberal
@hayat7thto661
@hayat7thto661 2 жыл бұрын
አይ ጀሙ፡ እንደ ወሃ መፍሰስ፡አልሽ፡ ፈሰሱ እኮ ቁልቁል ፡
@ewnetumesret7892
@ewnetumesret7892 2 жыл бұрын
London yetserahu film ersu mindenaw?
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/sLh6ndCZpp3WpGQ.html
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 4 ай бұрын
ወይ እዎቀት እርጋታ የአነጋገር ለዛ
@AA-114
@AA-114 2 жыл бұрын
The host tries to exhibit English fluency
@abelalmaz-7882
@abelalmaz-7882 5 ай бұрын
አረ በማርያም ደግመህ አቅርባት በማርያም
@zerguat
@zerguat 2 жыл бұрын
dirty pretty things
@sheger111
@sheger111 2 жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ተሰጥኦ ያላት ሰው ናት። ይሁንና፣ ራሷን 'ጻድቅ' አድርጋ የምትቆጥረው ነገር ጎድቷታል። የቴአትር መድረክ ለባለሙያዎቹ እንደ 'መቅደስ' ይቆጠራል። በመድረክ ላይ 'ብቸኛ' ጻድቅ ለመሆን ያደረግሽው ጥረት አልሳካም ሲልሽ ሽንፈትሽን ለማካካስ ወደ ሐይማኖት ዞርሽ። እናም፣ ራስሽ ብቻ በምትከተይው ሐይማኖትሽ ውስጥ 'ጻድቅ' ሆነሽ ለመታየት ትደክሚያለሽ። እውነቱን ልንገርሽ እህቴ፣ በልጥሽ ለመታየት ብለሽ ስም ማጥፋቱን ተይው። ይልቅስ፣ ጥቂት ነብስ አድን ወዳጆችሽን እርዱኝ በይ። በምክራቸው በቅንነት ያክሙሻል። ያኔ፣ ወደ ጨዋው ልጅነትሽ፣ ወደ ሆደሰፊው መድረክሽ መመለስ ትችያለሽ።
@harukbs3520
@harukbs3520 2 жыл бұрын
Ante Beteh Zegteh Erashen Adamet Bezeh Muya weste Kehonk. May be if you have a room to avoid such kind of nonsense.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 87 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 87 МЛН