No video

ፊቴ ወድያው ፏ አለ ቅልል አለኝ// face and hair care

  Рет қаралды 47,341

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

#skincare #hair #women #mom

Пікірлер: 192
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን አለማችንን ሰላም ያርግልን በየሄድንበት ሁሉ ይጠብቀን❤
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Ай бұрын
መስኪየ አንች ጠንካራ ሴት ጠንካራ ሚስት ጠንካራ እናት ጠንካራ ሰራተኛ ነሺ አድናቂሺ ነኝ ኧረ ፍክት ፍክትክት በይልኝ የኔ መልካም ❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Ай бұрын
@@meskitube16 አሜንን አሜንንን
@user-eq3wr3do3t
@user-eq3wr3do3t Ай бұрын
ይቅርታና ቁመትሺ ሜትር ከሥት ነሺ መልሺ እሺ
@Gabya-ze2tl
@Gabya-ze2tl Ай бұрын
በርች❤❤❤❤❤
@user-fz1lg9dg2k
@user-fz1lg9dg2k Ай бұрын
❤❤❤
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
ሴቶች ጠካራ ራሳችሁን ወዳድ የስራ ሰው ላላማችሁ ቆራጥ ሁኑው ፈፅሞ ተወድ እጅ እዳጠብቁ ትንሺም ቢሆን የራሳችሁ ስራ ይኑራችሁ ኮፋደስ ይኑራችሇል በራሳችሁ ትተማማናላችሁ የወደዳችሁት ላይክ
@user-ms4hv4hy8y
@user-ms4hv4hy8y Ай бұрын
መስኪ እኔ አንቺን መከታተል ከጀመርሁ 9 አመት ሁኖኛል እጂግ በጣም ተጠቅሜ አለሁ እህቴ በርችልኝ ኮመት ላይ ብዙም አልመጣም ከስራ ጫና የተነሳ እንዲኸሁ አዳዴ ብቅ ላለሁ በርችልኝ ❤❤❤❤❤
@mignote746
@mignote746 Ай бұрын
መስኪ ስትሰግጂም ሆነ ስትጸልዪ ቀሚስና ነጠላ ልበሺ እግዚያብሄር ፈት ነዉ የምትቆሚዉ
@mahrrat1866
@mahrrat1866 Ай бұрын
ሰላም መሲየ እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሰጥሽ ግን ሰትወጥ ነጠላ አድርገሽ ብትሰግዲ እዛ ነጥላ አሰቀምጥ ፀሎት ቦታቦታሽ መሰየ ግን ደስ ነው የምትው እግዚአብሔር ኩሉም ግዜ ማስብ በጣም የታደለ ሰውነው የምየስታውሰዎ ❤❤❤❤
@yemataworkligaba7881
@yemataworkligaba7881 Ай бұрын
ሰላም መስኪ በጣም ነው ምወድሽ, በጣም ትሁት ሰው ነሽ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ❤እሰይ እንኩዋን ፈካ አልሽ አሜን 🙏🙏🙏😂😂አይዞሽ በርች
@user-jm8fx7qf4g
@user-jm8fx7qf4g Ай бұрын
የእኔ ቆጆ ይበልጥ ነጠላ ለብሠሽ ፀሎት ቤትሽ ብትሠግጂ ብፀልይ ጥሩ ነው ተመልካቾችሽ ካንቺ ብዙ ስለሚማሩ ካጠፋሁ ይቅርታ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Ай бұрын
❤መስክዬ ❤እንኳንደህናመጣሽ ❤በጣምእናመሰግናለን ❤በርቺ የኔትሁት ❤እግዝያብሄር ልጆችሽንይባርክልሽ ❤መልካም ምሽት❤
@user-md6zm6xm2k
@user-md6zm6xm2k Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርች❤❤❤❤❤
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n Ай бұрын
❤❤❤❤ የኔ ጀግና እህትዋ በርቺልን እሺ እማ እናመሰግናለን
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
ደምረኝ ማሬ🙏
@tinaj3749
@tinaj3749 19 күн бұрын
የኔ ቆንጆ መስኪዬ ተባረኪ, ስጋም ለእግዚአብሔር ነው ይላል ቃሉ
@user-pc3eo9yw6n
@user-pc3eo9yw6n Ай бұрын
አሜን መስኪየ ፀሎት ስታደርጊ ነጠላ ብትለብሽ የዉነት ስርአት ያለሽ ነሽ ልጆችሽን እግዝያብሔር ይጠብቅልሽ ደም ሸንቀጥ ብለሻል ታምርያለሽ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Ай бұрын
መሥክዬ እንዴት ነሽ ናታን ላይላ ደናናቸው ወይ በጣምበጣም እወድሻለሁ
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
ደምረኝ ውዴ🙏
@mayhanse8932
@mayhanse8932 9 күн бұрын
መስክየ የናታችን ምስል ሰለ አየሁ ደስስስ ብሎኛል ፡፡ ተባረኪ
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c Ай бұрын
አንች ትለያለሺ ምረጥ እህት ለሁሉም መካሬ ❤❤❤🙏
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA Ай бұрын
😂😂😂የት አባቱ ደግ አረግሽው የምን ደብርት ነው🌹🌹🌹💝
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 Ай бұрын
መስኪዬ ስላምሽን ይብዛ
@user-op5fp2sl3i
@user-op5fp2sl3i Ай бұрын
መስኪዬ ጎበዝ እኔም ካንች በጣም ተምሬአለሁ። አይን ስር ለሚሸበሸብ መፍትሄ ስጭኝ በጣም እወድሻለሁ!
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
ደምረኝ ማሬ❤
@RomanDabi
@RomanDabi Ай бұрын
መስኪዬ ፈጣሪ ይባርክሸ የኔመልካም
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
ደምረኝ ውዴ🙏
@degesewbezza7465
@degesewbezza7465 Ай бұрын
በረቸ. ስግደት❤❤❤ትልቁን. ነገረይዘሻል. እንዳታቋረጪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme Ай бұрын
ተመስገን መሲዬ ከብዙ ግዜ ብውሃላ ኣገኘሁሽ ኣካውንት ቀይሬ በዛ ያንቺ ዩቱብ የሌሎችም ጠፋብኝ ❤❤ ምወድሽ ቪድዮዎችሽ በጣም ነው ምወደው ና ምከታተለው❤❤❤በርቺ የኔ መልካም
@bethelehemabebe9173
@bethelehemabebe9173 22 күн бұрын
መስኪዬ ከፊት ለሸሸ ፀጉር መፍትሄ ንገሪኝ ወይም የሰራሽው ካለ ሊንኩን አስቀምጭልኝ ፊትሽ ጥራቱ ሲያምር
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 Ай бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ በርቺልኝ እኔም የ3ልጆች ሆኜ እራሴን ጥያለው ብቻ ተይው ከልጅ ጋር ምንም አይሞላም
@elsabetdokemo5869
@elsabetdokemo5869 Ай бұрын
Meskey yen konjo btame nwe mwedshe ❤ yweldkute kanche 2 were bhala nwe swente alknse blghale k USA
@Tube-zuzu1iz
@Tube-zuzu1iz Ай бұрын
እኔም ሰንፌ ነበር ፀጉሬን ልፍታና ልጎንጉን ብርታቴ መስኪ🌹🌹
@SamrawitAbera-ww2uu
@SamrawitAbera-ww2uu Ай бұрын
የአንችን ትሪትመንት እያየሁ ፀጉሬ ላይ በጣም ለውጥ አይቻለሁ ❤ተባረኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፀጉሬን ከታጠብኩ በኃላ በ hair dryer ነው እማበጥሩ ጉዳት አለው ?
@playingcarparkingmultiplay1333
@playingcarparkingmultiplay1333 Ай бұрын
Chalenges anijemirim anchi sitinori taneqaqignalesh😊😊😊😊
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 Ай бұрын
መሰኪዩ እነመሰግነለን እግዛብሄር ይጠብቅሸ በርግጥ ካንች በላይ አላቅም ግን ከቻልሸ ሰትሰግጂ ነጠላነ ከላይ ቀሚሰ ደርቢ እማ ❤🙏🙏🙏
@tigistbeyene4236
@tigistbeyene4236 Ай бұрын
መሲኪየ ሰላም ነሽ ጥያቄ ልጠይቅሽ ልጄ 6 አመትዋ ነው እና ፀጉራ ሳጥባት ሁሌ ትሪትመንት አርጌ ነው የማጥባት እና ፀጉራ እየተሰበሰበ አስቸገረኝ ምን ላርግላት መሰኪየ አመሰግናለው
@feker122
@feker122 Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መስኪ የበርጭ ቪዲዮ ስሪልን እስኪ
@WubateBekl
@WubateBekl Ай бұрын
ቦርጫም😂
@feker122
@feker122 Ай бұрын
@@WubateBekl ሀኒቾ የማዳም ሩዝ ነው
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 28 күн бұрын
ጎበዝ ጌታ ይርዳሽ።
@Betelhemyirdaw
@Betelhemyirdaw 4 күн бұрын
Mesekiyee fetari fit setekomi tsegursh lay netela nger lebese adergi behaymanotachen ayfekedm eshi metsehaf kedus lay ale.....
@user-lf4lt2kw6z
@user-lf4lt2kw6z Ай бұрын
Yene wed wollahi achiko morale nashi achin saye wede raase imelasalhu
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Ай бұрын
Meskiyeee❤❤strong mam hard worker I love you too❤❤❤my sweet sistu❤❤
@MaregneshWachira
@MaregneshWachira Ай бұрын
ውዴ በርቺ እየተከታተልኩሽ ነው
@abayabay3382
@abayabay3382 Ай бұрын
የኔ መልካም እህት እንኳን ደህና መጣሽ መስየ ልጆች ደህናናቸው ❤❤ሳሚልኝ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidi204
@kidi204 Ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@YouTub-nq6ek
@YouTub-nq6ek Ай бұрын
ሰለም እዴት ነሽ አንሽ ያዝ አድርጎሸል አንደ አንዴ እቅልፉ ሰንጠግብ እደዝ ዋነ ጡሩ እቅልፉ
@susubintseid1021
@susubintseid1021 Ай бұрын
መስኪዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ምርጥ ሴት ነሽ ❤❤❤❤ ስሚኝማ ፀጉሬ ብከባከበዉም ለዉጥ የለዉም የሆነ ጭድ ነገር ነዉ ሰሞኑን የመጣልኝ ሀሳብ ፀጉሬን መቁረጥ ነዉ ደሞ ፀጉሬን መቁረጥ ጨነቀኝ አልወድም መቁረጥ ምከሪኝ እማ😘😘😘😘😘
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
አትቁረጪ እማ ዛላውን ታጥበሽ በእርጥቡ ጭቃ ቅባት ቀቢውና አለስልሰሽ ስሪው ደጋግመሽ ዛላውን ተንከባከቢው ይለወጣል
@susubintseid1021
@susubintseid1021 Ай бұрын
@@meskitube16 እሽ ስወድሽኮ ሰላምሽ ብዝት ይበል ከይቱብ አንደኛዬ አንች ነሽ አንች ያልሽዉ ነገር ሁሉም ስተት አለዉ ብየ ተጠራጥሬ አላዉቅም 😘😘😘😘
@denbena3718
@denbena3718 Ай бұрын
@@meskitube16 መስኪዬ ቻሌንጅ ጀምሪ ለፀጉር እንክብካቤ ውድ እስከነ ልጆችሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😍😍
@user-rq8kg1lt5u
@user-rq8kg1lt5u Ай бұрын
መስኪ የእውነት በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ ይቅርታ ግን ቅባት ስትሰሪ የምትጨምሪው ሽቶ እኔ አላገኘውም ግን ማንኛውንም ሽቶ መጠቀም እችል ይሆን
@user-rq8kg1lt5u
@user-rq8kg1lt5u Ай бұрын
መስኪ ይቻላል ማለትሽ ነው
@nalamimi-lh4yr
@nalamimi-lh4yr Ай бұрын
መሰኪዬ እኔም ልክ እንዳኝች። ፀሎት አድርጌ ነው ሰራ የምወጣው እሰክራቤ ውሰጥ ደግሞ መሰቀል ይዜ ነው የምወጣው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
እኔም ካርዴ ላይ የ ኪዳነምሕረት ምስል አለችኝ❤❤❤
@ShalomMitiku
@ShalomMitiku Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ መስኪ ወድሻለሁ ማሪዋ
@abcsgagaha7961
@abcsgagaha7961 Ай бұрын
Yenya konjo sewdeshefetari yetbkshe❤❤❤
@WubateBekl
@WubateBekl Ай бұрын
_በስኪዬ ሁሌም ቪዲዮሽ እከታተላለሁ ግን ኮሜት አልፅፍም ዛሬ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ትንሽ ነገር ነው ጸሎት ስናደርግ ግዴት ነጠላ መልበስ ይኖርብናል በርግጥ ቾክለሽ እንደሆነ ይገባኛል ይሕን ቪድዮሽ በአለም አቀፍ ነው የሚታየው ።በተረፈው በርቺልኝ ሁሌም ፏ ፍክት በይልኝ❤_
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Ай бұрын
መስኩዬ ከቻልሽ 28 የአምልኮ ስግደት ስገጂ ከቻልሽ ሆዴ እግዚአብሔር ሰላም ያድርገን ❤❤❤
@berhanberhan2165
@berhanberhan2165 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ በትክክል 🥰🥰🥰❤️
@adorbsedenn
@adorbsedenn Ай бұрын
ጎሰዝ ያምራል❤
@NigstAdmase
@NigstAdmase Ай бұрын
መስዬ ነጠላ ልበሽ ስሰግጂ ❤️❤️😘እወድሻለሁ
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b Ай бұрын
በትክክክል❤
@MillionTekele-wy1yw
@MillionTekele-wy1yw Ай бұрын
መስኪ ጸጉርሽ አልተበጣጠሰም ከወለድሽ በውሀላ እንዴት ተቆጣጠርሽው እስኪ ንገሪኝ
@azebhayelom803
@azebhayelom803 Ай бұрын
ቪድዮሽን ኣይለው በጣም ደስ ይላል። 1.ራስዋን ሳትሸፍን ግን የምትጸልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራስዋን ታዋርዳለች፤ እንደ ተላጨች ያህል አንድ ነውና። ሴትም ራስዋን ባትሸፍን ጠጉርዋን ደግሞ ትቆረጥ፤ ለሴት ግን ጠጉርዋን መቆረጥ ወይም መላጨት የሚያሳፍር ከሆነ ራስዋን ትሸፍን። 1ኛ ቆሮንቶስ 11:5-6 2.ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ፥ ወንድም የሴት ልብስ አይልበስ፤ ይህን የሚያደርግ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነውና። ዘዳግም 22 :5 ብያንስ ስንጸሊ ስርዓቱን ብናሟላ መልካም ነው እህቴ.
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
እሺ እማ አመሰግናለሁ ስፀልይ ነጠላም ቀሚስም ለብሼ ነው ወደስራ ስወጣ 3 የምሰግዳትን ነጠላ ለብሳለው🙏🏽💕
@asead5209
@asead5209 Ай бұрын
መሲ ለኛ ጥንካሬ ነሺ ግን በእግዚአብሔር ፊት ስትቆሚ ነጠላ ልበሺ መቸም ቸኩለሺ ይሆናን እንጅ አቺ ጎበዝ ነሺ 🎉❤
@ayudawudtube
@ayudawudtube Ай бұрын
መስዬ የኛ ቅን 💝💝💝
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
ደምረኝ ማሬ🙏
@mahltube7633
@mahltube7633 Ай бұрын
🤩🤩🤩demeteshe erasu megebye new mesiyyyyyyyyy
@hayatube4721
@hayatube4721 Ай бұрын
መሥኪየ ለደረቅ ቆዳ እና ለሥሥ ቆዳ ሥሪልን ፊቴ ደረቅ እና ሥሥ ነው
@user-lc5ow7bn9l
@user-lc5ow7bn9l 27 күн бұрын
Betam gubez berich misik
@YemariyamLije
@YemariyamLije Ай бұрын
ሰላም መስኪ አንቺ የምሰሪያቸው ቪዲዮች በጣም ተመችቶኛል በተለይ የሮዘመሪ ቅባት በጣም ተመችቶኛል የግንባር ፀጉሬ ግን አላድግም አለኝ መላ በይኝ እስኪ
@yetinayetbirhan8562
@yetinayetbirhan8562 Ай бұрын
መስኪ የኔ አነቃቂ ❤
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
ደምረኝ ማሬ❤
@user-vs1xh1qy3w
@user-vs1xh1qy3w Ай бұрын
መስኪዬ አንድ ጥያቄ በናትሽ ዉፍረት እንዴት ቀነሽ❤❤❤ ለኔም ንገሪኝ😊😢
@adorbsedenn
@adorbsedenn Ай бұрын
ያምራል❤
@eteneshamare6381
@eteneshamare6381 Ай бұрын
Meskiye widachin Egziabhar amlak yagizish
@naomimarkos3823
@naomimarkos3823 Ай бұрын
እሷትጠብቅሺ
@aminaayalew4254
@aminaayalew4254 Ай бұрын
ጀግኒት ነይማ እኔንምስሪኝ የእኔ ውደ❤❤❤❤❤
@how9843
@how9843 Ай бұрын
ኢየሱስ ይወድሻል።
@Tizita341
@Tizita341 Ай бұрын
መስክዬ የኛ ብርታት በጣም ነው ምወድሽ በርቺ ፀሎት ስግደት ስታረጊ ደስስስ አለኝ ግን ስፀልይ በዛው ነጠላ ለበስ አድርጊ እሺ ውዴ❤
@user-cm3fx5st8w
@user-cm3fx5st8w Ай бұрын
እግዚአብሔር እኮ ልብሽን እንጂ ነጠላሽን ኣይደለም የሚያየው😮
@woindamene1278
@woindamene1278 Ай бұрын
❤❤❤ Emabata tebabeqesh
@user-wd7kd8sl3h
@user-wd7kd8sl3h Ай бұрын
መስኪየ የፀጉርቻሌጂ ጀምሪልን ❤❤❤❤
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h Ай бұрын
😢😢😢የኔ ወርቅ ናፍቀሽኝ ነበር ወላሂ የናይሉየ እናት ቴኪው
@MelatGirma-r2x
@MelatGirma-r2x Ай бұрын
አሜን አሜን ❤️❤️🙏🙏
@MeskeremTadesse-f5m
@MeskeremTadesse-f5m Ай бұрын
Selamsh ybza wudua
@dinkayehudesta6763
@dinkayehudesta6763 Ай бұрын
መስኪ አንች ፈጣሪሽን የምትፈሪ ልጅ ነሽ ተባረኪ ።ግን ጸሎትሸ according to Bible ቢሆን መልካም ነው። አንች ቸኩለሽ ሳትጸልይ እንኳ ብትወጪ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም ተብሎ ስለተጻፈ አነችነ የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ።
@user-si7gz9tf4i
@user-si7gz9tf4i Ай бұрын
ሰላም መስኪ እኔ ጸጉሬ እንደዚ አይታዘዝም የግድ ኢስቲሽዋር ካላረኩት ምን ላድርገዉ የፊትም መንከባከበያ ንገሪኝ ከሳሙና ጀምሮ ያለ እድሜ ሽበት አለብኝ ብቻ አልሀም ዱሊላህ ነዉ እይዉ እሺ ኮመንቱ መስኪ ደስ ትይኛለሽ
@tsigeethio621
@tsigeethio621 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ❤❤
@lubabaahmed7146
@lubabaahmed7146 Ай бұрын
ሜሢየ፡እኔም፡ይኸው፡ማዳት፡ሽበት፡ወጣብኝ፡ፊቴ፡ለማየት፡አሥጠላኝ፡በተለይ፡የፎሮፎር፡መዳኒት፡ንገሪኝ
@user-ic5gy6ip8c
@user-ic5gy6ip8c Ай бұрын
አይ መስኪዬ የኔ ሞራል ብታዪ ይሄን ሰሞን አሞኝ ምን እንደመሰልኩ ፀጉሬ ብትይ ፊቴ እራሱ😢አሁን ለመነቃቃት እሞከርኩ ነው አንቺን ሳይ ደሞ እየተተነቃቃሁ ነው
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Ай бұрын
መስኪዬ ተይ ቻለንጅ ጀምሪልን ለፀጉር❤❤❤❤❤
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
ደምረኝ ወዴዋ🙏
@betlhemmekonnen
@betlhemmekonnen Ай бұрын
Wey anchi ene legochu ebet kehonu 40 ken hone keza jemro tsegure fite tatbo ayakem yalmaganen betam dekemegh
@Ana-ct8bx
@Ana-ct8bx Ай бұрын
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ፊቴ ላይ ብጉር አለ ከብጉሩ ውጪ ደሞ ፊቴ ችፍ ይላል የብጉሩም ጠባሳ አለብኝ የምታጠበው በ clean and clear ነው የጠዋቱም የማታውም አለኝ ግን ምንም ለውጥ አላየውበትም ፊቴ በጣም ሴንሴቲቭ ነው ምንም ለመሞከር በጣም ፈራለው የምቀባው ነገር በሙሉ አይስማማኝም ያንቺም ፊት ሴንሴቲቭ ስለሆነ ከልምድሽ አካፍይኝ
@mekyahussen5808
@mekyahussen5808 Ай бұрын
መስኪያ በአሏህ መልሽልኝ እኔ ፀጉሬን በፐርም ምክኒያት ተላጭቸው ነበር ክዛ ጅምሮ አንችን እያየሁ አሁን ቆንጆ ፀጉር እየወጣልኝ ነበር በተፈጥሮ ፀጉሬ መካከለኛ ልስላሳ ነው ግን አሁን ስሩ ለስላላሳ ነበር ነገር ግን ጫፉ በጣም በጣም ከርዳዳ ሆነብኝ ምን ላድርገው 😢
@user-qd8ee8zt2g
@user-qd8ee8zt2g Ай бұрын
ምዓረይ ❤❤❤
@monamona7139
@monamona7139 Ай бұрын
ዋው
@asalefehbirhanu5446
@asalefehbirhanu5446 Ай бұрын
Yiqirt tsalot sitdarg naxall libash 😊
@user-gs4kh2we1c
@user-gs4kh2we1c Ай бұрын
መስኪዬ ፀጉሬ ተመለጠልሽ
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 Ай бұрын
እውነት ነው መስኪ❤❤❤🙏🙏🙏
@Smart_Tube1224
@Smart_Tube1224 29 күн бұрын
Berchey
@EsyeteMichael
@EsyeteMichael Ай бұрын
መስኪ እባክሽ መልሺልኝ ብሉ ማጂክ ቅባት ለሎፕሮሲቲ ፀጉር ይሆናል ወይ ባክሽ መልሽልኝ
@user-os8xx7hk7n
@user-os8xx7hk7n Ай бұрын
ገጠመኝ አዳመጪ መስኪየ ኢቱብ ላይ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ
@sartt4085
@sartt4085 Ай бұрын
meskiye yene konjo ❤
@EnattesfayeChuni
@EnattesfayeChuni Ай бұрын
መስኪዬ ምን እንደሆንኩ አላቅም ፀጉሬ እርግፍ አለ መላ በይኝ ከጋምቤላ የፊልድ ሰራተኛ ነኝ
@selam7643
@selam7643 Ай бұрын
ቆዳ ላይ የሚደረግ ነገሮችን ካንቺ ውጪ ማንንም አምኜ አልጠቀምም
@tigisttsigie2981
@tigisttsigie2981 Ай бұрын
When you pray use netla
@AlemRoyal
@AlemRoyal Ай бұрын
ሠላም እንዴት ዋላችሁ ውዶቸ እስኪ ኑ በቅንነት እንደማመር❤
@sarontube4164
@sarontube4164 Ай бұрын
ሸንቀጥ ብለሻል❤❤❤❤❤❤
@user-os5ik3km8o
@user-os5ik3km8o Ай бұрын
Meskiye ene bekesil metateb jemre betam lewt agignchalew fitenm bemnm alarederkewm berasu gize endiderk new yemaregew betam lewt alew
@user-zq2qo4dd9q
@user-zq2qo4dd9q Ай бұрын
ሮዝመሪ ነው አሉ ያደገ ፀጉር እርግፍ ያደርጋል እኔ አሳድጌ መልሶ እርግፍ ንቅልቅል
@frita2244
@frita2244 Ай бұрын
Tell as about your work please meseki
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm Ай бұрын
መስክዬ ስወድሽ ፊቴ በፀአይ ጠቃጠለ ስርልኝ ከቤቱስጥ በምገኝ ውህድ
@bethelehemabebe9173
@bethelehemabebe9173 22 күн бұрын
የእንቁላል ውሀውን በቡና ዱቄት አድርገሽ ከተቀባሽ በኃላ 10 ደቂቃ አቆይተሽ ታጠቢ ሰንስክሪን ተጠቀሚ
@TsigeNefso
@TsigeNefso Ай бұрын
Meskeya endatenashe yalechegen eyarku btame lwete yasyale
@user-sz2wz5jk7g
@user-sz2wz5jk7g 3 күн бұрын
😊😊❤
@MunaMohammed-gk6ei
@MunaMohammed-gk6ei Ай бұрын
መስኪዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tagessecherjabo2871
@tagessecherjabo2871 Ай бұрын
Batem wodeshalow iyte❤❤❤❤
@kidi204
@kidi204 Ай бұрын
ደምሪኝማ❤❤❤
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 135 МЛН
ይቺን 3 ወር በጋ ከልጆች ጋር‼️
16:50
Meski Tube
Рет қаралды 19 М.
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 358 М.
የልጆቼን ቁምሳጥን አስተካከልኩላችው
26:06
Melly spice tv
Рет қаралды 26 М.
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН