Teddy Afro - Beseba Dereja (በሰባ ደረጃ)

  Рет қаралды 5,593,472

Teddy Afro

Teddy Afro

9 жыл бұрын

New Single 2014 - Teddy Afro - Beseba Dereja (በሰባ ደረጃ)

Пікірлер: 731
@natifrmd6k
@natifrmd6k 2 ай бұрын
ቴዳ አሁንማ ድፍን አራዳ ፈርሳ ከእንባ ጋር ነው እማደምጥህ ትዝታ ብቻ😢😢
@berekatberekat3695
@berekatberekat3695 2 жыл бұрын
እኔም ከሀገሬ ከወጣው 7 አመት😔 ሁሌም ይሄን ዘፈን ስሰማ መንገዱ ትዝ ይለኛል ባስ ላይ ሆይኜ ነበር የሰማሁት ይሄን ዘፈን
@user-zf2vf9mo7d
@user-zf2vf9mo7d 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም የሆነ ልጅ ጋብዞኝ ነበር😥😭
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 жыл бұрын
@@user-zf2vf9mo7d የሆነ ልጅ እ ቆይ ላባትሽ ባልነግራቸው
@user-zf2vf9mo7d
@user-zf2vf9mo7d 2 жыл бұрын
@@user-hr9xp6ev1n 😁😁😁😁
@yduddj1827
@yduddj1827 2 жыл бұрын
😩😢🙏🇪🇹🏃
@temukassa7705
@temukassa7705 2 жыл бұрын
@@yduddj1827 p
@yaredgetachew3007
@yaredgetachew3007 9 жыл бұрын
አሁን በዓል በዓል ሸተተኝ!! ሁሌም ምርጥ ነህ ቴዶ
@zeraigebreselassie1518
@zeraigebreselassie1518 7 жыл бұрын
yared getachew reference
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 2 жыл бұрын
እሟ💚💛❤😍አማራየ
@hamarhabib8813
@hamarhabib8813 Жыл бұрын
እንኳን ግጥም በዜማ ዘፍኖ እንደዚሁ በተለያዩ ኢንተርቪ ላይ የሚያወራው አይጠገብም ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ ቴድ እኛ አፍሮ
@hanayarsemalji8200
@hanayarsemalji8200 Жыл бұрын
Ewnte nw
@najibaedrisngtube5492
@najibaedrisngtube5492 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ዘፈኖች ለስደተኞች የልብ ህመም ሆነው ትዝታቸው እንደ ጠባሳ ይኖራል 😔😔😥😥
@milkilion696
@milkilion696 2 жыл бұрын
Nji yet honashe nabar yesemashew
@samsonyohannes1238
@samsonyohannes1238 Жыл бұрын
Daawwtxxaqwyu8po^po8eeqqq#w111qqAawq343334rfvv3rxfdfgģtr212ecr3deer yu7y0
@filmontesfa9181
@filmontesfa9181 Жыл бұрын
Teacher!?...ይብራርልኝ!? Funny that I had to use different alphabet but still have to do the punctuation s...ደና ይቆይልን ....get back to me if want a blessing...
@FuudHfufu-fi7ml
@FuudHfufu-fi7ml 6 ай бұрын
ewunet new
@Abiti-so9tm
@Abiti-so9tm 4 ай бұрын
Whua tedesh yedefabeshal
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 Жыл бұрын
በሳርያንኮታ ያንን ቀጭን ኮታ ጠል አድርጌ በሞኮንን ድልድይ ልምጣ በደረጀ በፒያሳ አድርጌ አይ ቴዲ ንጉሥ እኮ ነክ እረጅም እድሜ እንመኛለን 💚💛❤️
@bellabello6166
@bellabello6166 Жыл бұрын
ማነው አንደኔ ሁሌም ጥዋት ጥዋት ሚሰማ ይሄን ዘፈን 😍😘😘
@adamseid5447
@adamseid5447 2 жыл бұрын
ይህ ሙዚቃ የወጣው 2007 ባህር ዳር ዩንቨርስቲ የመጀመሪያ አመት ስገባ ነበር። እና ያን ጊዜ ነው የሚያስታውሰኝ ።
@user-ts4ut4yb9v
@user-ts4ut4yb9v Жыл бұрын
አብሽሩ
@user-ts4ut4yb9v
@user-ts4ut4yb9v Жыл бұрын
ትምረቱን ጨረሽ
@adamseid5447
@adamseid5447 Жыл бұрын
@@user-ts4ut4yb9v መርሀባ። አዎ አሁንማ ስራ ከጀመርኩም 4 አመት ሆኖኛል ። አልሃምዱሊላህ ። ሰለጠየቅሽኝ አመሰግናለሁ ሀዊዬ።
@girumbezarealestateconsult2923
@girumbezarealestateconsult2923 Жыл бұрын
This music is full of history ሙዝየም ገብተን መጎብኘት ያለበት ዘፈን ነዉ
@user-pl3ye3fn5e
@user-pl3ye3fn5e Жыл бұрын
🙇በሰባት አመት ብሀላ ሀገሬ ዛሬ ገባሁ አልሀምዱሊላህ🙏🙏🙏ሰለሁሉም ነገር
@AlexWolloo
@AlexWolloo 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም ገባሽ እህቴ
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 2 жыл бұрын
ንጉሱ ሁሌም አንደኛ ጀግናችን ብሰማው ብሰማው መቼም አይሰለቸኝም😘😘😘😘
@iglesiasmeronmiglesias9954
@iglesiasmeronmiglesias9954 9 жыл бұрын
መድፈሪያሽ ወርቅ ነው ብርም አይገዛሸ ልብ የሌለው ሃብል ግድም አይሰጥሸ ///////////////////////////////////////// ሂይወት ያለው ዘፈን ማለት ይህ ነው ቴዲዬ ተባረክልን እንወድሀለን::
@selamlesewlijoch6932
@selamlesewlijoch6932 9 жыл бұрын
Yes
@zeraigebreselassie1518
@zeraigebreselassie1518 6 жыл бұрын
IglesiasMeron Miglesias
@lwamkahsay1663
@lwamkahsay1663 6 жыл бұрын
IglesiasMeron Miglesias jcjk
@ramicell5853
@ramicell5853 5 жыл бұрын
l love you
@ramicell5853
@ramicell5853 5 жыл бұрын
selam lenanete yehune
@fifiikonjo6712
@fifiikonjo6712 Жыл бұрын
ሰባት አመት ሆነኝ እንደዋዛ አፍቅሬ ከተለያየው ይሄን ዘፈን ጋብዞኝ ነበር ሁለታችን እንዋደድ ነበር ፣ቀደር አለያየን በአላህ ተስፋ አልቆርጥም ዳግም ፍቅር እንድሰጠኝ በሀላል
@AlexWolloo
@AlexWolloo 11 ай бұрын
አብሽሪ እህቴ
@KebedeAsefa-iv1xu
@KebedeAsefa-iv1xu 13 күн бұрын
አይዞሽ መጠሪያሽ ወርቅ ነው ብርም ማይገዛሽ......
@user-dq7vp2ip3j
@user-dq7vp2ip3j 6 күн бұрын
ቴዶ የሙዚቃው ንጉስ ሁሉም ሰራህ ዘመን አማይሽራቸው ነው አንወድሀለን❤❤❤❤❤
@slamwityoutub4181
@slamwityoutub4181 2 жыл бұрын
እንደዋዛ 7 አመት ሁነኝ ይህን ሙዚቃ ስሰማ ያስለቅሰኛን
@ashe987
@ashe987 9 жыл бұрын
የምር ለኔ ነው የዘፈንከው! የሚለያየው ቦታው ብቻ ነው፡፡ አንተ ሰባ ደረጃ፣ እኔ ደግሞ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ነበር ሌሊቱን የምንመላለሰው፡፡ አንተ ሰባ ደረጃን ነበር የምትወጣው እኔ የጥቁር አንበሳን ዳገት ነበር የምወጣው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 7 жыл бұрын
anbeta mekelakeya maletehe newe?
@zeraigebreselassie1518
@zeraigebreselassie1518 7 жыл бұрын
Kipara mob kama
@adanechalemu6586
@adanechalemu6586 2 жыл бұрын
@@Adiss27 va€a
@user-hb8gi5mt6i
@user-hb8gi5mt6i Жыл бұрын
እና ተሳካልዎት ወይስ ዳገት ወተዉ ቀሩ?
@hermelamekonen5522
@hermelamekonen5522 Жыл бұрын
Ayzon wde
@mutasimabdallah2093
@mutasimabdallah2093 Жыл бұрын
روعه ياخي والله بحبكم تحياتي لكم من السودان 🇸🇩
@santoshpokharel4163
@santoshpokharel4163 5 жыл бұрын
I love Ethiopian music. They have melodic songs. But don't understand words.
@bormabedare386
@bormabedare386 2 жыл бұрын
Me too
@malik95moussa22
@malik95moussa22 2 жыл бұрын
Big love from Sudan 🇸🇩 to Ethiopia 🇪🇹 2021
@negashsalm3036
@negashsalm3036 2 жыл бұрын
We love you Tedi. Much respect from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@yoseph3625
@yoseph3625 2 жыл бұрын
Wow great 🇪🇹😍🇪🇷
@user-bc1ub2xu9c
@user-bc1ub2xu9c 2 жыл бұрын
@@yoseph3625 هان عنه هت هنا عن عن عن عن انتهت نت عنه غانا
@zinasheamare545
@zinasheamare545 2 жыл бұрын
እንኩን ደስ እለህ የክብር ዶክተር አርቲስት ቴድሮስ!!!!!!!
@ametrineambrosia4929
@ametrineambrosia4929 2 жыл бұрын
As a white person, Eskista dance and Ethiopian music give me joy.
@user-zf7ci7yu4f
@user-zf7ci7yu4f Жыл бұрын
اثوبيا يا اخت بلدي تمتمتمتمتمتمترام
@Kakumian
@Kakumian Жыл бұрын
Color is irrelevant
@samuelgishen7101
@samuelgishen7101 Жыл бұрын
Music is universal ❤️
@natnaelbazezew6377
@natnaelbazezew6377 2 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ቅንብር ምርጥ ዜማ ምርጥ ግጥም ምርጥ አቀናባሪ ዳግማዊ አሊ ምርጥ ስራ ነው በጣም
@user-qq8wu2zl3c
@user-qq8wu2zl3c 7 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮ ልጅ በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ተባረክ
@eskiasmehanzel9854
@eskiasmehanzel9854 2 жыл бұрын
L
@eyojbalvin7367
@eyojbalvin7367 2 жыл бұрын
ነነነነ
@redwanahmed4515
@redwanahmed4515 2 жыл бұрын
7u0
@abushsoyamo2582
@abushsoyamo2582 2 жыл бұрын
😂😂😂
@eliasg4194
@eliasg4194 2 жыл бұрын
Love from Eritrea! I love teddy Afro
@jmylove5318
@jmylove5318 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ብሮ
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 2 жыл бұрын
😘😘😘😘💚💛❤🌻
@firewoinigebre4408
@firewoinigebre4408 2 жыл бұрын
1qqqqqqq
@firewoinigebre4408
@firewoinigebre4408 2 жыл бұрын
Q
@toraymamo4891
@toraymamo4891 2 жыл бұрын
ሇሇ
@ClassicEnders1985
@ClassicEnders1985 2 жыл бұрын
ይህንን ዘፈን በእውነት እወደዋለሁ ፣ ከ 7 ዓመታት በኋላ ይህንን ከተመለከቱ አፈ ታሪክዎ ከሆነ።
@liverpoolvinnerligan
@liverpoolvinnerligan 2 жыл бұрын
love from Sweden🇸🇪🕺🏿🕺🏿🕺🏿🕺🏿🕺🏿🕺🏿
@natenaelfekere5409
@natenaelfekere5409 Ай бұрын
If all music in the world is compared this music is gonna be a hit!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! seriously!!!!!!!!!!!!!!!!!
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
ወይ ቅኔ 👍 " መድፈሪያሽ ወርቅ ነው ብርም አይገዛሸ ልብ የሌለው ሀ - ብል ግድም አይሰጥሸ
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 2 жыл бұрын
I lllllllllove it ቴዲ ኣድናቂህ ነኝ ድምፅህ፣ግጥምህ ሁሉ ነገርህ በጣም ነው ምወደው
@issufish5792
@issufish5792 2 жыл бұрын
We Eritreans Love this Song and also the Singer.
@homemusic-wx5gf
@homemusic-wx5gf 10 ай бұрын
7/23/2023 Ethiopian Diplomat Genet T Graham Seyoum Request FBI Birth father Ethiopian Head Of State detained , a safe house provided for adopted family high profile step family also. My apologies to THE WHITE HOUSE for disregaurd for foreign domestic policies disclosing of this type of information to the public will not be overlooked. Unfortunately this has been my only technological means available to reach the Government. Thank you to the state of Oregon.
@bakrialnajeeb598
@bakrialnajeeb598 2 жыл бұрын
I am Sudanese I love teddy and Ethiopian people and songs
@girumbezarealestateconsult2923
@girumbezarealestateconsult2923 Жыл бұрын
Thank you bro resp.
@missnaturalethiopia8312
@missnaturalethiopia8312 9 жыл бұрын
..ተደናበርኩልሽ ጥይት እንደሳተኝ......." ☺♥♥♥
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል from french
@yonasdw4361
@yonasdw4361 2 жыл бұрын
እህ ዘፈን ሲወጣ ሊቢያ ነበርክ የዛሬን አያርገው እንጂ ያኔ በጣም የምወደው ጓደኛዬ በጣም ነበር የሚወደው ግን ምን ይሆናል የተርገም ስደት የባሀር እርት ሁኖ ቀር ባንድ ኤርፎል ነበር ከባሀር መዝራ ሁነን የምንሰማው ሁሌም ስሰመው እንባየ ይፈሳል በትዝታ
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል
@amiershemesu7881
@amiershemesu7881 Жыл бұрын
Ayzone abate yehona ken hulum yestakakelale
@abelosong
@abelosong 9 жыл бұрын
ኢትዮጵያ መቼም አትረሳህም ቴዲ ታማሚዋን እናትህን በፍቅር ዜማ ለውሰህ አቀረብክልን ። ለኢዮጵያ ጠላቶች ግን አንተ እንዳለከው እኔም ኬሬዳሽ (i don;t care ) በያለሁ ምንም በጌታዬ ሥራ ብጠመድም የልቤን እና የፌን ቃል ለሀገሬ ያለኝ ጩኽት ከአንተ አፍ ሰማሁት ሀገሩን የማይወድ ለሀገሩ የማይጯህ እግዚአብሔርንም አይወደውም ። «ቄሱም ዝም ካለ ቀዳሹም ካደባ ይገርማል እግዚአብሔር ካዝማሪ አፍ ገባ» ነገር ግን ለሁሉም ጊዜ አለው።
@artmedia1266
@artmedia1266 9 жыл бұрын
Vrn
@abenettesfaye1264
@abenettesfaye1264 Жыл бұрын
9A
@hamidawol4889
@hamidawol4889 9 жыл бұрын
ልብ የሌለው (ሀ ብል) ግድም አይሰጥሽ። ቴዲ ዘ ባለ ቅኔ
@berrybayou7563
@berrybayou7563 5 жыл бұрын
he 's one of a kind
@tokichawwoldie1954
@tokichawwoldie1954 9 жыл бұрын
"Kangetish lay argign endemartreza, wedi weda endalil adeb endigeza". bravo Teddy teach Us respect and love.
@zethumpama9653
@zethumpama9653 2 жыл бұрын
Much love from South Africa 🇿🇦🇿🇦, explanation of the song plz
@sen5575
@sen5575 Жыл бұрын
The love stories in the 80's ...the walks they had on Addis Ababa streets (the famous "70 dereja")...how he was an African warrior and proud one...but eventually fell in love with her...
@EliGetachew
@EliGetachew 6 күн бұрын
2024 listener
@ahmedji4420
@ahmedji4420 9 жыл бұрын
ዋው: ዋው: ቴዲ: በጣም: አሪፍ: ስራ: ነው: ኢትዮጰያዊ: ይዘት: ጨዋ: ነት: ይዘት: የያዘ: ውበቱንና: ይዘቱ: ያለቀቀ: በመሆኑ: ቤስት ያስብለዋል: በዚ: ቀጥልበት።
@tataafro
@tataafro 2 жыл бұрын
ዛሬም ድረስ እየጣፈጠኝ አደምጠዋለሁ...💚💛❤️
@yeneneshdebashu2483
@yeneneshdebashu2483 2 жыл бұрын
ቴዲየ ጀግና የኢትዮጵያ ክዋክብት ነህ። ያሀገርን ከፍታ ነው የሚያስተምሩን የምትሰራቸዉ በሙሉ ።በጣም እናመሰግናለን በተለይ ለአፄዎቹና ለነ ቴዎድሮስ አጅግ ልብ ይሞላል። ያለፍነዉን የኢትዮጵያን የታሪክ ድርሳናት በደንብ ማንበብህንና ለሀገር ከፍታ ትዉልዱን በደንብ አስተማሪ ስለሆኑ እናመሰግናለን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን፣ ክበርልን።
@ethiopiaebc2615
@ethiopiaebc2615 2 жыл бұрын
I'm form Canada love you people Ethiopian love you music life in university jema aba jefare oromAya
@selamlesewlijoch6932
@selamlesewlijoch6932 9 жыл бұрын
Teddy afro = The legend.
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Жыл бұрын
ሁል ጊዜ በጎ ነገር ሲሰማ ቴዲ 1 ቁጥር ነህና ጠላት በያለበት ልቡ ይቅለጥ
@user-vy3ts4ob1x
@user-vy3ts4ob1x 7 жыл бұрын
ቴዲ ልዩ ነው ስራህ ሁሉ እ/ር ይጠብቅህ
@2pacsnoop994
@2pacsnoop994 2 жыл бұрын
ףףף
@Canada1011
@Canada1011 2 жыл бұрын
@@2pacsnoop994 1
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 2 жыл бұрын
Amen
@firewoinigebre4408
@firewoinigebre4408 2 жыл бұрын
@@2pacsnoop994 Z
@firewoinigebre4408
@firewoinigebre4408 2 жыл бұрын
@@2pacsnoop994 00
@user-zn4sl7fb2j
@user-zn4sl7fb2j Жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ ስሰማ አደፍርስ ትዝ ይለኛል የዳኛቸዉ ወርቁ መፅሀፍ።
@noahgrupee2830
@noahgrupee2830 2 жыл бұрын
I am a Ethiopian and I love my country so much! 🤗🌹❤️
@getachewsharew5904
@getachewsharew5904 Жыл бұрын
ena man ale ageru emaywed.
@betht7591
@betht7591 Жыл бұрын
I want to visit. Am Born and raised America, but my family is from Addis Gola Michael woreda
@melmeja
@melmeja Жыл бұрын
@@betht7591 When? .... Do you know the name behind "Addis Gola Michael" ? ... If you wish, I will tell you.
@TediTeda
@TediTeda Жыл бұрын
Also I love my country
@andyworku5128
@andyworku5128 Жыл бұрын
Thank you. Love
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
ጀግናው የሸገር እንቁ 💎💝😘😘😘🙏👌👍🔥
@shewazenlovealemu
@shewazenlovealemu 9 жыл бұрын
Bravo Teddy Afro keep up! GOD bless you and your family!
@nowrassyassmeinali3042
@nowrassyassmeinali3042 2 жыл бұрын
🕊🕎
@danikebede2209
@danikebede2209 Жыл бұрын
Ye cherkose arada😄
@johnotieno2476
@johnotieno2476 Жыл бұрын
The only sad thing about this song 🥺 is it ends 😭😭can't get enough of this song 🥺 with love from Kenya 🇰🇪
@girumbezarealestateconsult2923
@girumbezarealestateconsult2923 Жыл бұрын
thanks bro.
@AhmedAhmed-du3qr
@AhmedAhmed-du3qr Жыл бұрын
Hujambo bro, enyewe ni ngoma safi sana❤
@AhmedAhmed-du3qr
@AhmedAhmed-du3qr Жыл бұрын
Karibu kaka, mimi pia naipenda sana na niko US
@eisaesam7351
@eisaesam7351 4 жыл бұрын
Ethiopia hagera 💕 Ethiopian is my second home❤❤ Love you Ethiopian people 💕
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
💝🙏
@shlomomantasanot7479
@shlomomantasanot7479 Ай бұрын
love and respect to tedi afro what a song? just wonderful
@mohammedqaid3784
@mohammedqaid3784 2 жыл бұрын
This song is amazing👍 All love from Yemen; wishing peace for Ethiopia and its good people ❤
@farxaankingbookh2383
@farxaankingbookh2383 2 жыл бұрын
I greets the artist while I live in the somaliland we are neighbors, He is a very talented artist and I support him He is a sweetest man in the world Go forward my friend Teddy afro Ethiopia
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Жыл бұрын
Wamhasantye Abhowe 🙏
@user-gg1zf2tp6w
@user-gg1zf2tp6w 7 жыл бұрын
ቴዲሻ ዋው በጣም ሀሪፍ ዘፈን ነው የኔ ውድ
@titi5204
@titi5204 9 жыл бұрын
ቴዲ ተመችቶኛል ሰፈሬን ሰባ ደረጃን በዘፈንሀ ስላስታወስከው የመችህ ቴዲ ያራዳ ልጅ፡፡
@waayoaragtv7117
@waayoaragtv7117 2 жыл бұрын
2:22 i can't explain what i am feeling teddy our legend proud of you from somaliland ♥️♦️♥️
@senaittube502
@senaittube502 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዶ/ር ቴዲ እንወደሀለን ወንድማችን።
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል from french
@mekdesassefa9136
@mekdesassefa9136 9 жыл бұрын
Yemecheh Ras Teddy Afro!! he8rs min yewutachewu? Melkam Addis Amet!! one love
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል from french
@Now2296
@Now2296 2 жыл бұрын
ይቺ ዘፈንና ፊዬሪና የምትለው የመጀመሪያዬ ኤርትራዊ boyfriend ያስታውስኛል በኢትዬ ኤርትራ ጦርነት ሲጀመር ነው ቻውም ሳንባባል የተለያየነው 🤔you know to late for everything but he still in my ❤.የመጀመሪያዬ ነውና ።ግን ደስ የሚለው ያደገባትን አዱ ገነት ለቆ ቢወጣም አሁንም ተመልሶ አዱ ገነት እየኖረ ነው 🇪🇷🙏።
@TomReact2024
@TomReact2024 2 жыл бұрын
2022 and still the best single Ethiopia ever had!!! ❤️❤️❤️❤️
@BARENTOSHOW
@BARENTOSHOW 3 ай бұрын
i love this song, I'm oromo
@FasikaSelemon-yq3kl
@FasikaSelemon-yq3kl 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@abdistarmohamed
@abdistarmohamed 2 жыл бұрын
Love from Nairobi Kenya 🇰🇪 😍 ❤
@hamerealemu6949
@hamerealemu6949 9 жыл бұрын
Isn't he amazing? Thank you Teddy.
@gbake1776
@gbake1776 9 жыл бұрын
the best I ever seen, Wonderful song Thanks teddy
@merry8056
@merry8056 2 жыл бұрын
q
@dghjdfhhf5806
@dghjdfhhf5806 2 жыл бұрын
@@merry8056 008
@asfaw
@asfaw 2 жыл бұрын
This music is a time travel machine for me. I can visualize the guy and specially the lady he's singing for, I travel into time where Love was the first choice.
@millionshiferaw2341
@millionshiferaw2341 10 ай бұрын
Beside the the most Amazing works of tedy king ,Bro your comment is wonderful ,like kind of time travel becouse i know kind of such song true history!!🥰🤣🤣
@kitty-vk8ic
@kitty-vk8ic 8 ай бұрын
Feel same 😢 May god bless Ethiopia 🇪🇹
@mikiyasmitiku8505
@mikiyasmitiku8505 9 жыл бұрын
Perfect lyrics, melody and arrangement... No words are enough to express my feelings just keep doing what you doing...
@Meba94
@Meba94 Жыл бұрын
I really hope somebody somewhere will do a PHD on your songs and the deep historical, cultural, religious, political, and social meaning and your contribution to Ethiopia.
@user-eo7zm5ov3j
@user-eo7zm5ov3j 2 жыл бұрын
እንዳድስ በየቀኑ የምሰማዉ ነገርስ
@GashawGe
@GashawGe 9 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው good job Teddy we love you.
@letsberealable
@letsberealable 9 жыл бұрын
Teddye min largeh! You're sooo talented!! Love this!
@alexm1582
@alexm1582 Жыл бұрын
#1 zemen yemayshrew mesach ,dnk musika
@YohannesTibebu
@YohannesTibebu 9 жыл бұрын
ur always the best ,,thanks 4 given us thise best &lovely music!!!
@adanehirpa8235
@adanehirpa8235 9 жыл бұрын
I dont now what I have to say !! You are gineous !! You have a sharp and automatic mind !!! Dont forget you are the all time hero!! belive me!! Keep it up my bro
@mikiasworku3718
@mikiasworku3718 3 жыл бұрын
ስለአንተ ምን እላለሁ😍
@encouephrem5799
@encouephrem5799 2 жыл бұрын
Love 💕 your music. Will tell you my favorite soon after I listen to all of them 🙏
@natmansisu7523
@natmansisu7523 9 жыл бұрын
Always no.1. I enjoyed it very much. Thank u Ted.
@Mtk8400
@Mtk8400 2 ай бұрын
The legend Big respect
@TENASEWAYALEW
@TENASEWAYALEW Жыл бұрын
semayna midir hulu yalfal gini tedo legeta bitizemir bez zema. egziabiher anten bezema betena behabt hulu barkohal . yihin hulu geta lante yaderegew ante lesu inditinorilet new. ine tanash wondimik betam new miwodik degmo new makebrik.
@esubalewtadesse6328
@esubalewtadesse6328 9 жыл бұрын
Hmmmmm ahun gena beal lemesl new tnx teddye
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
I'am Ethiopien !! 🥰🥰 🍁Ethiopia land of our father land or JHA JHA likes to stay when the clouds of storm suddenly formed at night our armies rushed towards you we must be victorious in the fight when the swords are drawn to shine our victory will be glorious led by the red yellow green forward forward for the victory that Africa that Africa is free that Africa that Africa is free...
@user-qf2bq9wd2y
@user-qf2bq9wd2y 5 ай бұрын
it is changed to the our Oromia country no more Eth and Abyssinia
@selatam
@selatam 9 жыл бұрын
Exciting! Teddy continues to amaze.
@nessibugetahun4116
@nessibugetahun4116 9 жыл бұрын
wow long live TEDY AERO Pure Ethiopian music I like , love it
@magdikhalil8791
@magdikhalil8791 8 жыл бұрын
Sudanese we love you Teddy
@user-rf6vd4cz4g
@user-rf6vd4cz4g 7 ай бұрын
አየ ትዝታ ባስ ላይ ከክፍለ ሀገር አዲስ አባ ስህዲ ሰምቸዉ ነበር አይ😢😢
@susuhassen66
@susuhassen66 Жыл бұрын
ቴድየ በጣም ብዙ ትዝታን ምትቀሰቅስብኝ በተለይ ሰባ ደረጃን ስሰማ ሰወነቴን መቆጣጠር ነው ሚያቅተኝ
@loveJesus109
@loveJesus109 9 жыл бұрын
I like it.....you make me to step up SEBA DEREJA right now even if I am by far from home......thank you Teddy Afro.....you are our ICON......GOD bless you more and more ....I wish happy Ethiopian New Year .....stay blessed
@user-dg2wv6rx7k
@user-dg2wv6rx7k Жыл бұрын
ለምን እንደወነ ባለቅም በሰማወት ቁጥር ውሰጤ
@mikum9477
@mikum9477 Жыл бұрын
sometimes I wonder how he comes up with great ideas, There is no way one person can do all these by himself. This song sounds like it was written in the 1950s and Teddy Afro wasn't born till late 1970s
@fionatsegaye19
@fionatsegaye19 9 жыл бұрын
hi i love this song even my kid she dances to it!
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል from french
@solomonmelka3537
@solomonmelka3537 9 жыл бұрын
Teddysha, am speechless nd emotionale ende hulgizew . misganaye or adnaqote leb silemayaders zim alekugne. REJIM EDIME NA SIKET YEMIMEGNILEH..................YA TANASH WONDIMIH KE NAIROBI NEW *******
@dagemtadesse2230
@dagemtadesse2230 9 жыл бұрын
your word is holy man, I always admire your ideas!!!
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 жыл бұрын
I love tedi when I came back from work wow I open my house door and dancing 💃 amaharaa eskista Matta mataa
@mely_Mel713
@mely_Mel713 2 жыл бұрын
How can one not love Teddy 🔥♥️
@siredtodamonsalvatore9491
@siredtodamonsalvatore9491 2 жыл бұрын
I swear lik how.... hes icon
@ritasolomon3117
@ritasolomon3117 Жыл бұрын
I'm tigerwaye teddy mocha nawe mewdawe ❤❤❤
@hamidawol4889
@hamidawol4889 9 жыл бұрын
Born to be good. Teddy u r z man!!!
@feyselmuktar7304
@feyselmuktar7304 3 ай бұрын
ግጥም እንደ ቴዲ የሚችል አለ ? ❤
@yared03e
@yared03e 9 жыл бұрын
Awesome as Always !!!!!! Teddy Afro
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
TeddyAfroVEVO
Рет қаралды 9 МЛН
ELE QUEBROU A TAÇA DE FUTEBOL
00:45
Matheus Kriwat
Рет қаралды 31 МЛН
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 157 МЛН
The delivery rescued them
00:52
Mamasoboliha
Рет қаралды 7 МЛН
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 118 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 113 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Yetar (Official Music Video)
8:28
NevoMusic
Рет қаралды 4,3 МЛН
JONY - Реки вели (mood/lyric video)
2:37
JONY
Рет қаралды 1,4 МЛН
Nursultan Nazirbaev - Gul Gul (премьера песни) 2024
2:37
Nursultan Nazirbaev
Рет қаралды 256 М.