Teddy Afro Specials - 50 lyrics or/and melody collections Teddy Afro gave for other artists

  Рет қаралды 82,709

Teddy Afro

Teddy Afro

5 жыл бұрын

Due to requests here is a collections of 50 selected songs Tewodros Kassahun (Teddy Afro) gave for Ethiopian Artists like Aregagn Worash, Ephirem Tamiru, Kuku Sebsebe, Bitsat Seyoum, Hailye Taddesse and more.
Enjoy! Subscribe!
Connect with us for more.
/ teddyafromusic
/ teddyafromuzika
store.cdbaby.com/Artist/Teddy...
itunes.apple.com/us/artist/te...
www.vevo.com/artist/teddy-afro
www.dailymotion.com/teddyafro
/ teddyafromusic
www.teddyafromuzika.com
© All rights reserved to Teddy Afro

Пікірлер: 243
@mahletbeyene3246
@mahletbeyene3246 5 жыл бұрын
ለካ ያንተ ስራ ሆነው እንዲህ ጥዑም የሆኑት 😊😊
@enderasenegn
@enderasenegn 5 жыл бұрын
የሚገርመው ከሙዚቀኞች ራሱ በጣም የሚወደደው የቴዲ እጅ ያለበት ነው።
@Dawitnegn
@Dawitnegn 5 жыл бұрын
እንደራሴ ነኝ ፤ እኔ ራሱ የቴዲ መሆናቸውን ሳላውቅ በጣም ደጋግሜ የማደምጣቸው ሙዚቃወች በሙሉ የቴዲ አሻራ ያረፈባቸው መሆኑ ገርሞኛል።
@henokfisseha8488
@henokfisseha8488 5 жыл бұрын
ለካ 20 አመት ሁሉ ዙሪያችንን የከበበው የቴዲ ስራዎች ናቸው የማያልቅ ስጦታ እጅ ነስተናል!
@TemesgenGoche-sm8io
@TemesgenGoche-sm8io 7 ай бұрын
EIJ SETENAL CHIMR😍😍😍
@burtelaka5166
@burtelaka5166 3 жыл бұрын
ቴዲ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰቶ እንዲ የሚያማሩትን ስራዎችን እየሰራ ሁሌም በኛ ዘንድ ተወዳጅነት እየጨመረ ይኖራል እግዚአብሔር ይጠብቅ ለልጆች ለቤተሰቦች ለኛ ለወዳጅ አድቅናቂዎች ያኑር ኑርልን ለዘላለም ለእትዮጵያ ልክ እንደ እትዮጵያ
@tedlucas1699
@tedlucas1699 3 жыл бұрын
Teddy + Elias Melka =Muzika!
@Senny77
@Senny77 5 жыл бұрын
በ90ቹ የተሰሩት ምርጥ ስራዎች ሁሉ የቴዲ ናቸው: :
@trustme2261
@trustme2261 3 жыл бұрын
ካላጋነንኩኝ ቴዲ የኢትዮጵያን የሙዚቃ ታሪክ ንግስና መበር ላይ ለዘላለም ንጉስ ሆኖ የሚታወስበትን የአንደኝነት ስፍራ በስራው ብቻ የነገሰበት ተወዳጅ ሰው ቸው!
@aayan8138
@aayan8138 3 жыл бұрын
አንተ የሚተካ ዘፋኝ የሚፈጠር አይመስልኝም።ቴዲዬ እንወድሃለን
@addisb2yabutube106
@addisb2yabutube106 5 жыл бұрын
ቴዲ የፍቅር ሠዉ ❤️!
@dinali1902
@dinali1902 5 жыл бұрын
ብወድህ ብወድህ አይሰለቸኝም እኮ ንጉስ ሆይ ...ቴዲዬ የኛ ትውልድ ፈርጥ ነህ እንኴንም የኛ ሆንክልን
@ermiaszewge2047
@ermiaszewge2047 2 жыл бұрын
በዚ ዘመነ በመፈጠሪ ከሚያስደስቱኝ ጥቂት ነገሮች መካከል ባንተ ዘመን መፈጠሪ ነው !!!!!!!!!!!
@edengebermedehen3521
@edengebermedehen3521 Ай бұрын
ወይኔ ወደኋላ ነው የመለስከኝ ቴዲዬ የምር የ90ዎቹ ዘመን❤😢😢ትዝታ ብቻ😢😢
@ethiolovers369
@ethiolovers369 6 ай бұрын
ቴዲዬ በጣምኮ ነው የምትለዬው በየዘመኑ የምትደምቅ ሰው ነህ ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 5 жыл бұрын
አንድ ሁለት ነጠላ ዜማ ልቀቅልን ቴዶ ♥
@eh8681
@eh8681 5 жыл бұрын
Doesn’t matter how you think about this guy.. he’s very talented and creative. Respect
@TheHaymiayal
@TheHaymiayal 5 жыл бұрын
እነዚህ ሁሉ ሙዚቃዎች ለምን እንደወደድኳቸው አሁን ገና ገባኝ #kingteddy
@user-iv4ft2nt1n
@user-iv4ft2nt1n 5 жыл бұрын
ታዲያ ሙዚቃ ግጥም ካንተ ሌላ ለምኔ ቴዲዬ ፈጣሪ ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ !!🙏
@user-lf4ms8mn7g
@user-lf4ms8mn7g 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ሚገርም እኔ በጣም ነዉ የገረመኝ ለካ 90ናዎች ያደመቅክልን አንተ ነህ ቴዲዬ ❤❤❤❤💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@dinali1902
@dinali1902 5 жыл бұрын
ንጉሳችን ሺህ አመት ንገስልን አንተ በክብር ከፍ ብለህ ተሰቅለሀል መቼም ላትወርድ ማንም ላይወዳደርህ ... በተለይ አሁን ላይ ሌሎች አርቲስቶችን ሳይ ከህዝ ጋር ለመቀላቀል ...ቀና ብለው ለመሄድ ሲሸማቀቁ ...አንተ በክብር አንገትህን ቀና አድርገህ ስትሄድ ሳይ ..እውነትም አንገት ከሚሰበር ባይበላስ ቢቀር ያስብላል ! እንኳንም ከኛ ትውልድ ሆንክ...እንኳንም አንድ የምናወራው የጀግና ታሪክ ኖረን ...ሺህ አመት ኑራን ንጉሳች ♥♥♥♥
@fekertafekerta1309
@fekertafekerta1309 5 жыл бұрын
Amen
@fekertafekerta1309
@fekertafekerta1309 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-fs4pc4rb2q
@user-fs4pc4rb2q 5 жыл бұрын
የእሱ እጅ ስላለበት ነው ለካ ሙዚቃዎች ሁሉ ሚጣፍጡት
@kefleaaddis3926
@kefleaaddis3926 5 жыл бұрын
ይገርማል የምወዳቸው ዘፈኖች በሙሉ የቴዲ ስራዎች ናቸው። ቴዲን በቀጥታ ባታደንቀውም በጅ አዙር እንድታደንቀው ያደርግሃል። ቴዲን አለማድነቅ አይቻልም
@mikias2575
@mikias2575 5 жыл бұрын
I can not believe that all these good pieces of music are written by the Legend, I just knew that he wrote a few tracks out of the 50 previously, that's amazing. LOVING you more and more our Hero, KING TEDDY.
@shewarobetmidianetwerk645
@shewarobetmidianetwerk645 3 жыл бұрын
እኔ ሳይሆን እኛ የሚወድ የእውነት እንወድሀለን እረጅም እድሜናጤና ይስጥ ቴዲ የአፍሪካ ንጉስ
@eh8681
@eh8681 5 жыл бұрын
You can hate or love him but you definitely have to respect him . Super talented musician ever in Ethiopian music industry
@T-7702
@T-7702 4 ай бұрын
Only jealous people hate him. He is loved internationally
@dimariaderu6434
@dimariaderu6434 3 жыл бұрын
አይቴዲ ሁሉንም የምወዳቸውን ዘፈኖች አንተ ነህ ለካ የደረስካቸው። አንደኛ የምንልህ በምክንያት ነው።
@eh8681
@eh8681 5 жыл бұрын
I’ve never thought he was behind all this classics .. the best ever to do it
@buddybudi2995
@buddybudi2995 5 жыл бұрын
Salut to this enlightened Ethiopian icon Teddy Afro. I always loved him since the beginning and i was sure that Teddy is gonna be the living legend for ethio mudic industry. Keep it up and mesmerize fellow loyal follower.
@user-ee1ks9yr5f
@user-ee1ks9yr5f 3 жыл бұрын
ምንም ማድረግ አይቻልም🙄 ልጁ ቴዲ ነው😍
@ousmanfano
@ousmanfano 4 ай бұрын
ቴዲዩ በምን ቃላት ልግለፅህ ንጉስ ብየሀለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤
@rozifkir1690
@rozifkir1690 5 жыл бұрын
ለካ የኢትዮጵያ ዘፋኞች በቴዲ ግጥምና ዜማ ነው ስማቸው ዝናቸው የተሰማአው
@narry777
@narry777 5 жыл бұрын
YOU ARE A LEGEND WITH OUT ANY QUESTION!!!
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴዲያችን ምርጥ ምርጡን ለኛ
@burtelaka5166
@burtelaka5166 5 жыл бұрын
ቴዲዬ እግዚአብሔር እድሜ ልክን እንዲ አሪፍአሪፍ ስራዎችን እየሰራ ለልጆች እድሜና ጤና ሰቶክ ያኑር የሙዚቃዉ አባት እነ ሚኒልክ አፄ ታድሮስ ባንተ ተጋርደዋል የሁሉም አሸናፊ ምርጥ አርቲስት ምርጥ አባት::
@eyoelg5142
@eyoelg5142 2 жыл бұрын
ቴዲ እኮ ራሱ አንድ የሙዚቃ ቅኝት መሆን ነው የቀረው ራሱ ሙዚቃ መሆን ይገርማል እውነት የማያልቅ የጥበብ ጅረት የምንግዜም ክብር ይገባዋል 🙌
@user-xk9of5fq5b
@user-xk9of5fq5b 5 жыл бұрын
ዋውው አሪፍ አሪፎቹ የቴዲዬ ስራ ናቸው ይመችህ አቦ ሺ አመት ኑርልን
@misganawgetachewtemesgen290
@misganawgetachewtemesgen290 3 жыл бұрын
ቴዶ ትለያለህ ! ያነገሰህ አምላክ ይጠብቅህ 👏👏👏👏
@AdanecheYilema
@AdanecheYilema Ай бұрын
ብዙ ይቀራል ገና እዚህ ውስጥ ያልገቡ የልዑል ኃይሉ እሳቱ ሰዓት ላይ ከኤላ ጋር በጋራ የተሳተፈበት ስራ አለው ከዚም ሌላ ብዙ 90ዎቹ ላይ ብዙ ሰርቷል ከራሱ ተጣርተው ተቆጥረው ሰፍቶ ቢሰራልን ደስ ይለናል በርግጥም ከ ፻ ሊበልጡ ይችላሉ አሁን ላይ ከዛም በላይ በደንብ አጣርተህ አስፍተህ ስራልን ይሄን ቪዲዮ ስለሰጠኸንም ከልብ አመሰግናለው
@av8tors
@av8tors 5 жыл бұрын
Best lyricist ever. Respect
@eh8681
@eh8681 5 жыл бұрын
So surprised by this list .. no wonder why those songs were instant hits . Respect for teddi
@seidtube7351
@seidtube7351 2 жыл бұрын
ቴዲ ኢትዮጵያ አሉ የሚባሉት ሙዚቃወች ሁሉም ያንተ ስራ ናቸው ማለት ይቻላል 💚💛♥️🙏🙏
@user-sn7is9df5t
@user-sn7is9df5t 5 жыл бұрын
እንካንም ኢትዮጵያ ምድር ተወለድክ ሽዘመን ንገስ የኛ ጀግና ኩራታችን ነህ
@user-mn4mz8sb1o
@user-mn4mz8sb1o 5 жыл бұрын
ቆንጆ ቆንጆው ሙዚቃ እንዴ እዳለ የቴዲ ዜማነው
@eh8681
@eh8681 5 жыл бұрын
We’ll never have another teddy Afro so you better respect him
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ለድምፀ ምርዋው ለታምራት ደስታ አልሠጠውም ታሜ ነፍስ ይማር ቴዲ እድሜና ጤና ይስጥህ!!
@fegegta56
@fegegta56 2 жыл бұрын
የሙዚቃው ቅመም። ያላንተ ሙዚቃ ከባድ ነው ኑርልን ጌጣችን
@shukrentube6102
@shukrentube6102 5 жыл бұрын
ሁሉም አሪፍ ነው ግን ደሞ የብፅአት ባስረሳኛኝ እና የማዲንጎ ከተለያየን ልዩ ናቸዉ
@Akuki100
@Akuki100 5 жыл бұрын
God bless you and your family Teddy!!!
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ስራዎች ትያለህ እድመ እና ጤና እናንተላይ ስድራቤቶች ደሞ ❤🎉
@usernLa
@usernLa 2 жыл бұрын
I was wondering how some songs will sound like, if he would have sang them himself. Respect legend🙏💚💛❤
@davebisrat3827
@davebisrat3827 23 күн бұрын
Just thinking for a moment if he songs some of the songs how it would sound ❤ respect legend 🙏🏾❤️
@abrehamwolde446
@abrehamwolde446 4 жыл бұрын
Betam harif ... gin Teddiye le yandandu serah yehen begitem yehen bezema yehen begitem ena zema bibal ... andegna new
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ተዲዬ አንተ የነካው ሁሉ ጥዑም ነው 💚💛❤ ድክመቴ ኑርልኝ
@ThinkAddis
@ThinkAddis 5 жыл бұрын
Teddy ma all time best!
@yonatant.4438
@yonatant.4438 5 жыл бұрын
that is the reason you are at top, TALENTED, HUMBLE, and CONSISTENT ye teddyn sirawoch be temu dimts that the real deal,
@nardosb6342
@nardosb6342 5 жыл бұрын
Taddy 💚💛❤
@Berhanusahle
@Berhanusahle 5 жыл бұрын
you are the King of Music and Peace!
@T-7702
@T-7702 4 ай бұрын
Whatttttt??? All these 😮 omg. No words. Legend ❤❤❤
@user-ep1cs4ol3r
@user-ep1cs4ol3r 2 жыл бұрын
ቴዲ ማኛ ሺ አመት ኑሩልኝ ከልቤ አድናቂህነኝ 🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹
@officialteshetube
@officialteshetube 5 жыл бұрын
ቴዲን አለማድነቅ አይቻልም!!!
@rozirozi4048
@rozirozi4048 5 жыл бұрын
Tediye yene mirt 👏😍
@getaswhailu
@getaswhailu Жыл бұрын
G.O.A.T🐐
@habeshamollethiopia5826
@habeshamollethiopia5826 2 жыл бұрын
Teddy Ena Eliyas melka(rip) le Ethiopia musica kef yaregachw nachw Enamesegnale❤️❤️
@hagosmahari822
@hagosmahari822 5 жыл бұрын
Teddy tebark from eritrea ethio 😍😍😍😍😍
@amutub1783
@amutub1783 3 жыл бұрын
Wa
@eliltawubie1505
@eliltawubie1505 3 жыл бұрын
🎃
@user-lr1jk2gh2l
@user-lr1jk2gh2l 3 жыл бұрын
@@amutub1783 I
@ashenafitesfaye6416
@ashenafitesfaye6416 5 жыл бұрын
ሰማ ስማ ስማ ልጁ ይችላል ቴዲ ጥቁር ሰው
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 5 жыл бұрын
Teddy eko king of king Ethiopian music
@seblewongelteklu1206
@seblewongelteklu1206 5 жыл бұрын
Teddy brilliant we love u God bless you
@serekebirhanu2845
@serekebirhanu2845 4 жыл бұрын
የምንግዜም ምርጥ እኮ ነህ ሙዚቃ ሐይማኖት ቢሆን ቴዲ አምላክ ይሆን ነበር
@michoa5489
@michoa5489 3 жыл бұрын
Shewadagnen suf kene kerebatu yaregeshelet tedisha 1gna eko neh My King 👍👍👍
@sadoramde8335
@sadoramde8335 2 жыл бұрын
Legend forever !
@all_found_here2015
@all_found_here2015 2 жыл бұрын
Thumbs up..Amazing - i used to listen all this sweet musics.
@iyuelgirma9781
@iyuelgirma9781 10 ай бұрын
Teddy afro keeps me surprised. I like those songs even before i know teddy afro exists and i like his songs before he was this famous. Degageme sesemaw ye teddy zefenoch ayeselechum, endewem more sense yisetalu. He keeps surprising me. Does anyone feel the same way?
@yinebebtube9979
@yinebebtube9979 5 жыл бұрын
Teddy best man
@Esubiewst
@Esubiewst 2 жыл бұрын
Are we gonna have a legend like him
@munahassen3559
@munahassen3559 5 жыл бұрын
Yigrmal ehe hulu yante new ya dawt mels betam iko new ba satu ytdmtew Aree ine eska mawke ye hulum tewdjochi nachew tnx tedooooo
@rozaroza1777
@rozaroza1777 5 жыл бұрын
thank you king love u
@kiflombir
@kiflombir 5 ай бұрын
old music ..........................wow
@fbzianofabz9366
@fbzianofabz9366 5 жыл бұрын
I didn’t know most of Ethiopian hit songs were done by this talented artist... it felt like Ethiopia only had one song writer... his name is Teddy Afro.🤲🏻🤲🏻
@afroethiopia5667
@afroethiopia5667 3 жыл бұрын
Fun fact: this are all my favorite songs.
@annahwanet767
@annahwanet767 2 жыл бұрын
Ikr...💆💆💆
@yadamawachole557
@yadamawachole557 5 жыл бұрын
ፍቅር ነህ እውነትም ቴዲ_,
@mitiyenatalij5255
@mitiyenatalij5255 5 жыл бұрын
Wow teddy ante eko leyu nek
@user-yw5yy6fq2c
@user-yw5yy6fq2c 5 жыл бұрын
ቴድየፍቅር መምህር
@nehtube6232
@nehtube6232 4 жыл бұрын
If you ask me choice one best song of him, I cannot tell because he is the best in his own style. I am surprised how all these works have similar between each others and I never think about them that serious. This make him top one talented artist of the generation because he comes up in his way and influence every top artist. I thank you for this great victory.
@user-iy9uc1gv1b
@user-iy9uc1gv1b 5 жыл бұрын
Egzabihern le Teddy Afro negus yegebewal 💚💛❤️👑👈🏽
@chufouchalo9002
@chufouchalo9002 5 жыл бұрын
That why we say king.
@user-lv8fp5fq9n
@user-lv8fp5fq9n 5 жыл бұрын
ታምር ነው Amazing all of best of the best
@fekedeaman9870
@fekedeaman9870 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔ ንጉስ ለመላው ሙዚቃ ዘፋኝ ትርጉሙን ለሚያውቀው ሁሉ ያንተን ደጅ ያልፀና ማን አለ፣ፈጣራ አብዝቶ ይጠብክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@benai5241
@benai5241 Жыл бұрын
ቴዲ 1ኛ 😎አደራ እራስህን ጠብቅ 🙏ስፖርት ስራ ,ከመጥፎ ሱስ ተጠንቀቅ እግዜር ይጠብቅህ ድንቅ አርቲስት ነህ👍❤
@jesusislord6216
@jesusislord6216 5 жыл бұрын
💚💛❤️ ቴዲ የኢትዮጵያ ኑርልን happy new year with ur family
@fatihiya1773
@fatihiya1773 2 жыл бұрын
All my favourite songs are Teddy's hand on it.
@habeshaw3d
@habeshaw3d 5 жыл бұрын
ለዓመታት ስፈልገው ስጠይቀው የነበር ጥያቄ ተመልሶልኛል። ቴዳን በሌላ ድምጻውያን ክህሎት ሲገለጽ ማየት እፈልግ ነበር ዛሬ ኾኗል። አሁን ላይ በተለያዩ የድምጽ ቀለማት እያጣጣምኩት ነው። ይመችህ!
@freedom4all457
@freedom4all457 8 ай бұрын
God bless you and your family my dear tedy afro we love you brother
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 жыл бұрын
🌹🌹💐💐ለቴዲ ቃላት ያጥረኛል አግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ የፍቅር ሰዉ i love you
@biglalo2930
@biglalo2930 Жыл бұрын
Wooow still you didn't get enough recognition for your contributions for Ethiopian music our #Teddy
@meskibiru9314
@meskibiru9314 5 ай бұрын
Wow wow
@yonashussen2627
@yonashussen2627 9 ай бұрын
Who else the title #Artist perfectly fit better than King 👑 Tewodros III in Ethiopia, creativity at it finest.
@user-jz4xw6fv5m
@user-jz4xw6fv5m 5 жыл бұрын
በቃ ትችላለህ አይገልጸውም በውነት ወይ ዕዳው ምን አለበት አዲ ብቻ ባይክ ቴዲ አዲ ብቻ የኔ አደኛ
@mohamedAbdi-kp7gn
@mohamedAbdi-kp7gn 5 жыл бұрын
Best singer in Ethiopia Teddy 🎤🎤🎤
@liyaliya4023
@liyaliya4023 5 жыл бұрын
Tebarek tadiy 😘😘😘😘😘
@djcoolethiopia6503
@djcoolethiopia6503 3 ай бұрын
We need update💪 he have another 50 ❤ Dr tewodros kashun💪
@alemerge6434
@alemerge6434 Жыл бұрын
Wow the king eko yeleyale ❤❤❤
Teddy  Afro slow non stop music
1:00:01
Chemera-ቸመራ
Рет қаралды 196 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 25 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 23 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Teddy Afro and his family  on Ethiopian Easter
13:35
Addis Channel
Рет қаралды 8 М.
tedy afro poems read by himself | የቴዲ አፍሮ ድንቅ ግጥሞች በራሱ አንደበት
21:33
የለሊት ሀሳቦች - Yelelit Hasaboch
Рет қаралды 12 М.
Musial Hiwote Wo Kasa, Manfese Betubaw Quanqua
6:43
Teddy Afro
Рет қаралды 196 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 193 М.
Kenjebek Nurdolday & Baller - sokpe#сокпе#сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 187 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2,3 МЛН
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 217 М.