#TESFAYE_GABISO

  Рет қаралды 93,877

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Ай бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

Пікірлер: 350
@beneyammesfin767
@beneyammesfin767 Ай бұрын
ዘማሪ ተሰፋዬ ጋቢሶ በኢትዮጵያ ላለች የእር ቤ/ክ የተሰጠ የጌታ ሥጦታ ነው በእርሱ ዝማሬዎች በኩል ተባርከናል ተፅናንተናል ፀንተናል ተገስፀናል ተመክረናል። በዝማሬው ፀለየናል ንስሐ ገብተናል፡ በምስጋና ተምልተናል በአእምሮ መታደስ ተለውጠናል ብሎም የእር ምሳሌ የሆነ ክርስቶስን እንመሰል ዘንድ አትግቶናል በፍጻሜም ደግመኛ መምጣቱን እንድንናፍቅ ዘወትርም የተዘጋጀን ሆነን እንድንኖር አንቅቶናል። ለእኔ በተለይ የአዲስ ኪዳን መልእክቶችን ተጠግቼ እንደጠናቸው በመንፈስ ቅዱስም መረዳት እንድበዛ ዝማሬዎቹ በር ከፋችና ገፊ ነበሩ። በአካል ወይም ፊት ለፊት በተሰፋዬ ጋቢሶ ባልገለገልም በዝማሬዎቹ ከ 25 ዓመታት በላይ የመጋቢነት ፀጋዉን ተቋድሼአለው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!!!
@berhanulegesse8589
@berhanulegesse8589 Ай бұрын
ትክክል ነው ፤ ብዙዎቻችን ጌታ በሰጠው ዝማሬ በብዙ ተባርከናል። አስተያየትህ ስትጽፍ ወደፊት እር እያልክ ባታሳጥረውና ሙሉውን ቃል " እግዚአብሔር" እያልክ እንድትጽፍ ወንድማዊ ምክሬ ነው።
@woineabate1201
@woineabate1201 22 күн бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ስለ አስተያየትህ የእግዚአብሔርን ስም ሙሉውን ጻፈው ጌታ ይባርክህ
@zewdiea
@zewdiea Ай бұрын
ራሱን ያለምስክር የማይተውና እናንተን ለኛ የሰጠን እግዚኣብሔር ይባረክ።❤❤❤
@jeseyas9788
@jeseyas9788 Ай бұрын
ፓስተር ተስፋየ ጋቢሶን ባካል ሳላውቀው በዝና እሱ እስር ቤት በነበረበት ጊዜ እኔ ጌታ ኢየሱስን የግል አዳኘ አድርጌ የተቀበልኩብት ጊዜ ነበር።በመሆኑም ከጌታ ኢየሱስ አዳኝነት በሁዋላ የተሰበከልኝ እሱ ነበር ምን ማለቴ ነው ኢየሱስን ማመን የዘላለም ሂወት ማገኛ ብቸኛ መንገድ መሆኑን ካመንኩ ዘመኑ የደርግ ዘመን ስለነበር በጌታ ማመን ከመከራ ጋር ነበር ስለዚህ የመከራ መቀበል ምሳሌ የተነገርኝ ይህ በእርግጥም ያመነውን የሚያውቅ ዘመን፣ክብር፣ዝና የማይለውጠው የጌታ ባሪያ እኔንም እስካሁን ጌታየን በየትኛውም ሁኔታወች ሁሉ የበላይ አድርጌው እንድኖር ምሳሌየ ነው። የሱፍ አሊ እባላለሁ
@kassahunmekuria4629
@kassahunmekuria4629 Ай бұрын
የተወደድክ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ፤ የምታገለግለው ጌታ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ። የማይህ በስስት ዓይን ነው። ተባረክልኝ !
@user-oc3ec2hp3r
@user-oc3ec2hp3r Ай бұрын
አንተ ሰዉ ክርስቶስን ስትዘምረዉ በአፋህ ላይ እንደማር ይጣፍጣል ከልጅነቴ ጀምሮ ያንተን መዝሙሮች ስሰማ ነዉ ያደኩት ስደሰትም ስከፋም በመዝሙሮችህ እፅናናለሁ በመዝሙሮቹ ዉስጥ ሀይል ያልፋል ተባረክ
@zemarihabtamushibruofficial
@zemarihabtamushibruofficial Ай бұрын
ዘማሪ ጋሽ ተስፍሽ የሚነበብ ህይወት የሚገለጥ እውቀት የሚያሳርፍ ስብከት ጌታ በሁለንተና ጸጋ የባረከው አባት ነው እንወድሃለን ቲጂዬ ተባርከሻል
@Bego_73
@Bego_73 Ай бұрын
ክርስቶስን በኑሯቸው የሰበኩና እያስተማሩ ያሉ ቅሬታቸዎች አሉ። ፓስተር ተስፋዬ አንዱ ናቸው። በጣም ተባርኬበታለሁ ቲጂ! እግዚአብሄር ያክብርልኝ!! እባክሽ ትኩረቱን በእነዚህን የእምነት አባቶች ላይ አድርገሽ በህይወት እያሉ ለሚዲያ ቢታቀርቢያቸው ብትውልዱ ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ብዬ አምናለሁ። ፍጠኝ ፍጠኝ!!!!!
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm Ай бұрын
Ewenet new yenem hasab new be ewenet! Yehen hasab seleametak tebarek!
@Bego_73
@Bego_73 Ай бұрын
አሜን ቲጂ! ስለ ቀና ምላሽሽ እግዚአብሄር ያክብርልኝ እላለሁኝ!!
@user-oj1ls1tb1i
@user-oj1ls1tb1i Ай бұрын
እኔ የምፈራው እነዚህ አባቶች ወደ አገለገሉት ጌታ ሲሄዱ ምንድነው እጣ ፈንታችን ተመለሱ መንገዳችሁ ልክ አይደለም የሚሉን ቅሬታዎች ይኖሩን ይሆን ? እንደዉ ተተኪ ትውልድ ይኖረ ይሆን? ወንጌልን ብቻ እንደዚህ ኖርው የሚሰብኩ!
@leulmancity8304
@leulmancity8304 Ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የእርሶን መዝሙር በጣም ነዉ የምሰማው በሰደት እያለሁ ብዙ ተፅናንቼበታለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
@aregahagn1924
@aregahagn1924 Ай бұрын
GETA ybarikhe
@john9762094
@john9762094 25 күн бұрын
Keep listening the songs and don't forget to read the Bible too.
@girmamoges6662
@girmamoges6662 Ай бұрын
በክርስትና ሕይወት ወረታኛነት ፣ ሆያሆዬ ፣ ግርግር ፣ ከበርቻቻ እና ታይታ ከእግዚአብሄር ያርቃል፡፡ መገቢ ተስፋዬ ጋቢሶ በእግዚአብሔር ቤት ለዘመናት ያለነቀፌታ የቆየው እነዚህን ነገሮች በማስወገዱ ነው፡፡ ከወንጌል አማኞች ውጭ ያሉ ሰዎች እንኳ በዚህ ባሕሪው ያመሰግኑታል፡፡
@habtamugezu910
@habtamugezu910 Ай бұрын
666 mindinew
@getahundemena1113
@getahundemena1113 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም የእምነት ምሳሌዎች በዘመናችን ስላሉ ጌታን እንባርካለን ተባፘኩ ❤❤❤❤❤
@eyerusalemmitiku1235
@eyerusalemmitiku1235 Ай бұрын
ጥርት ያለ መፀሀፍ ቅዱሳዊ ወንጌል !!!, እጅግ በጣም የምንወድህ የምናከብህ መጋቢ ,ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ በዘመንህ በነገር ሁሉ ምሳሌ የሆነ ክርስትና ኖረህ ጌታን ስላሳየሀኸን ስላንተ ሁል ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ። ቲጂ እግዚአብሔር ይባርሽ እነዚህን የመሳሰሉ ወንጌልን ሳይበርዙ የሚኖሩትን እና የሚናገሩትን የወንጌል አርበኞች ስለምታቀርቢልን !.
@messelewoldemariam9308
@messelewoldemariam9308 Ай бұрын
ምን አይነት መታደል ነው። ያኔ እንሠማው በነበረው ምሥክርነት ልክ ዛሬም ከዛ ልክ ሣይወርድ ህይወትን በኑሮው እያሣየን ያለ እውነተኛውን ክርሥትና እያሣየን ያለ ሞዴል ሰው እግዚአብሔር ዘመኑን አሁንም ይባርክ። ተባረኩ።
@assefaamanuel
@assefaamanuel Ай бұрын
እህት ትዕግሥት ተባረኪ እናመሰግናለን .....አባታችን መጋቢና ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ እወድሃለሁ የፀና የክርስትና አቋም ህይትህ ወንጌል የሚሰብክ ዘመንህ ይባረክ❤
@amanualetadesse4735
@amanualetadesse4735 Ай бұрын
ጌታ ይባረክ ስለ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ጌታን እባርከዋለው እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው ፀሎቴ ነው
@almazmossissa7673
@almazmossissa7673 Ай бұрын
ፓስተር ተስፋዬ የዛሬ መልእክት እንደእኔ መረዳት ትምህርታችንና ምስክርነታችን የክርስቶስን የሕይወት መንገድ እያዛባ እንደሆነ ያሳስበኛል። ፓስተር እንዳለዉ የመስቀሁ ጉዳይ ሳይሰበክላቸው የዚህ ዘመን ትምህርት ግራ አጋብቶአቸዉ በቤተክርስቲያንን እርም ብለው የሸሹ ብዙ አዉቃለሁ። ፓስተር እንዳለዉ ቤት ይቁጸረዉ ማለት ይወላል ። ንስሃ ገብተን ወደ ሐዋርያት ትምህርት መመለስና ክርስቲና የክርስቶስ መንገድ ንንደሆነ ማሳየት ህይወት ሰጪ ነዉ። ፓስተር ጌታ አብርቶ ይባርክህ። መዝሙርህ ዘመናትን አሻግሮናል
@JesusMyhealer
@JesusMyhealer Ай бұрын
እህታችን ተባረኪ ይህን የተባረከ የእምነት አርበኛ፣ በወንጌል እውነት የማይደራደርና የማያመቻምች ይመክረን ዘንድ ስለጋበሽው። ወንጌል በቃ ይህ ነው❤
@emnetbeyesus8492
@emnetbeyesus8492 Ай бұрын
ቀኖቹ ክፉ ናቸዉና ዘመኑን በሚገባ ዋጁ ። በእዉነት ዘመኑን የዋጀ ንግግር ።ፓስተር ተባረክ አንዳንዶቹ እንደዉም አራቱን ወንገላት ብሉይ ክዳን ናቸዉ ።አድስ ክዳን ከሐዋርያት ስራ ጀምሮ ነዉ እያሉ በምያስተምሩበት ሰአት አንተ ግን ከሗላየ ልመጣ የምወድ ካለ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ እለት እለት ይከተለኝ የምለዉንም ለሎችንም ነገሮች ጨምሮ በዝህ አይነት ወንገልን ስላብራራክ ተባረክ ጸጋዉ ይብዛልክ እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ኖረህ እዉነቱን እንድታስተምር በእድመና በጠንነት ይባርክክ የክርስቶስ ጸጋ በእዉነት ይብዛልክ ተባረክ። 40:30
@mekame2023
@mekame2023 Ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ኢንተርቪው ያጠረብኝ? Tgiye አንቺ እራስሽም ብሩክ ነሽ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ አንተ የተባረክ ሰዉ ነህ ሽምግልናህ ይለምልም ዝምታህ እራሱ ይናገራል 🙏
@user-gn6os5sw5d
@user-gn6os5sw5d Ай бұрын
ወንጌላችን በህይወታቸው ተወራርደው ሞቱን መመኪያ መከራውን እና መስቀሉን ተሸክመው በተሸእግስት እሩጠው ፍቅሩን እና ትእግስቱን በሂይወት ኖረው ይቻላል ብለው የወንጌልን ታላቅነት ያሳዩን እነ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ያሉ አባቶች ስላሉን ጌታ ይባረክ ቲጅዬ ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ፡፡
@bet-elgelan9735
@bet-elgelan9735 Ай бұрын
እራሱን ያለምስክር የማይተው አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!
@egzw201
@egzw201 Ай бұрын
የተወደደውን ወንድም ተስፋዬ ጋቢሶን ሳስብ መዝሙረኛው ዳዊት “እኔስ በእግዚአብሔር ቤት እንደ ለመለመ እንደ ወይራ ዛፍ ነኝ” ያለው ቃል ይታሰበኛል። በክርስቶስ ካገኘኸው ከፍታህ ሳትወርድ ህይወትህ እንዳበራ ዘልቀሀል። ቀሪውም ዘመንህ ይለምልም! እህታችን ትግስት እንደዚህ አይነት ቅሬታዎችን እያቀረብሽ በትውልዱ ላይ መልካም ተጽእኖ እያመጣሽ ስለሆነ ተባረኪ በርቺ!
@pastorberhanubiru4095
@pastorberhanubiru4095 Ай бұрын
ፓስተር ተስፋዬ በሕይወቱ ድንቅ ምስክር እያሳየ ያለ የእግዚአብሔር ሰው ነው። ጌታ ይባርከው። እህት ትግስትም ጌታ ይባርክሽ።
@kalebtadewos1561
@kalebtadewos1561 Ай бұрын
ዘማሪና መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ እግ/ር አሁንም በአገልግሎትና በዕድሜ ባለፀጋ ያድርጎት፤ አሜን!! የእምነት ሐዋሪያ ነዎት፡፡ በአሁኑ ዘመን ሐዋሪያ ተብሎ ልጠራ የሚገባ ቢኖር እርስዎ ብል ማጋነን አይሆንብኝም፡፡ ተቀብለዉ ያለፉበት ህይወትዎ ምስክር ነዉና፡፡ ስለትዕግስት እጅጉ የምለዉ ነገር ቢኖር፤ እርሱዋ የፀጋ ፍሬ ናት፡፡ በአገልግሎትሽ በጣም እባረካለሁ፡፡ የተቀበልሽዉና የተከተልሽዉ እየሱስ ከዚህ ዘመን የክፋት መንፈስ ይጠብቅሽ፡፡
@kefyalewmelka145
@kefyalewmelka145 Ай бұрын
ሁለታችሁም የአባቴ ልጆች ተባረኩ ወንድም ተስፋዬ ክርስትናን የኖረ ሰው
@tigistbaharu5699
@tigistbaharu5699 Ай бұрын
Wow! ህይወት ህይወት የሚሸት ጨዋታ በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ እርፍ ያለ !!ሁለታችሁም በብዙ ተባረኩ🙏
@Gutema-fb6zr
@Gutema-fb6zr Ай бұрын
ፖ/ር ተስፋዬ እኔ አንተን ሰመለከተው ከሐ/ያ ጳውሎስ አሰመስየ ነው። ፊት ሁኘ የመገልገል ዕድልም አግቻለሁ ደስተው ከልቤ አይጠፋም ልዩ የጌታ ባሪያ ነህ !!!!!
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 Ай бұрын
ቃላቸው በህይወታቸው የሚያሳዩ የእምነት አባቶች ጌታ አሁንም አለው
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
አንተ የተወደድክ ሰው ጌታ ባንተ በብዙ ባርኮናል ኑርልን!!
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t Ай бұрын
ዘማሪና መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ ስለ አንተ እግዚአብሔርን እጅግ እናመሰግናለን ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ጥሪ ተቀብለህ በሰጠህ ፀጋ ወንጌልን ሳትሸቃቅጥ በታማኝነትና በመታዘዝ በመልካም ምሳሌነት --- በእግዚአብሔር መግስት ክቡር አገልግሎት ውስጥ ትልቅ አሻራን የጣልክልንና በአገልግሎትህ ሁሉ መልካም ምሳሌም ስለሆንክልን እናመሰግናለን ቀሪ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ
@helenawaktola3801
@helenawaktola3801 24 күн бұрын
አግዚአብሔር አንደ እርስዎ ያለ ታማኝ ፅኑ የእምነት ጀግና ስላለው ስሙ ይክበር ይመስገን በመዝሙር የሰውን ልብና ነፍስ በጌታ ተስፋ ቃል ላይ የሚያሳርፉ የጌታ ውድ ልጅ ኖት ቀሪ የአገልግሎት ዘመንዎ ይበልጥ ይህንን አምላክ የሚያከብር ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ይህንን መድሃኒት ክርስቶስን የሚያሳዩ ታማኝ አገልጋይ ያድርጎት አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ፀጋውን ያብዛሎት 🙏
@naold8002
@naold8002 22 күн бұрын
ኦ ተስፋዬ ጋቢሶ ምን አይነት የእግዚአብሔር ሰው ነው የእየሱስን ጠረን ያለበት ሰው ጌታ ከቤቱ አይለይህ ጌታ ረጅም ያገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ይስጥህ።
@msmercy9083
@msmercy9083 Ай бұрын
ጣዖቱ ፡ ተሰባብሮ ፡ ና ፡ ጌታዬ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ልመልከት ፡ ስምህ ፡ ከብሮ ፡ ና ፡ ጌታዬ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ከጥንት ፡ እንደታወቅህ ፡ ና ፡ ጌታዬ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምድር ፡ አንተን ፡ ትወቅህ ፡ ና ፡ ጌታዬ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ጌታ ብቻ እንዲታይ እና እንዲታወቅ ብቻ ያለ ፍላጎት! እንዴት ያስቀናል! እባክህ የዚህንም ዘመን ምኞት ወደዚህ ቀይርልን ጌታ ሆይ!
@ErasuGiragn-fw4ni
@ErasuGiragn-fw4ni Ай бұрын
ምን ማለት እችላለሁ? ይሄ ታማኝ የጌታ ባሪያ ዘመኑ ይለምልም ከማለት ውጭ! ምን ያህል እንደምወደው ቃላት የለኝም በቃ በርሱ ውስጥ ክርስቶስን አየዋለሁ። ብቻ ቶሎ አትህድብን ,,,
@user-tt2mp7xq3m
@user-tt2mp7xq3m Ай бұрын
ende comet yaslekisal hoo end ene yeterdawu sewu sagegni edesetalew
@KidistHadera-be9qe
@KidistHadera-be9qe Ай бұрын
ገና ድምፁን ስሰማ ዝማሬውን እንባዬ አይቆምም ከሱ እንማር ጌታን አይቶ የሚያሳይ
@yabezgift3785
@yabezgift3785 Ай бұрын
እግዚአብሂር የሰጠን የቤ/ክ ስጦታ ነህ።በዘመናት በነገሮች ያልዋዘቀ መልካም የህይወት ምስክርነትና የመስቀሉ ፍቅር ተኮር የሆነ አገልግሎትን ስላገለገልክ ተባረክ ቀሪው ዘመንህ ሁሉ የለመለመ ይሁን።ትግስት አንቺም ተባረኪ እንደዚህ ክርስቶስ ተኮር አገልግልትን የሚያገለግሉትን ብታቀርቢ ብዙ እንባርካለን ።በዘመናችን የሞላው ግርግርም በሂደት እየተዋጠ ይሄዳል፤ተባረኩ
@AbayYohannes-ij7pi
@AbayYohannes-ij7pi 14 күн бұрын
"ጥጋብ እግዚአብሔርንያስረሳል"ሊበሉ ተቀመጡ ሊዘፍኑም ተነሱ እንደተባለው ፓስተር ተስፋዬ ተባረክ❤❤❤
@TerefeGuracha-eo8gq
@TerefeGuracha-eo8gq Ай бұрын
እጅግ በጣም ያኮራህን ከምርጦችም ምርጥ ያመነ ብቻ ሳይሆን ያላመነ ሁሉ ተባርኮብሃል ስለዚህ አሁንም እጅገግ በብዙ ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤
@yidnekhake7887
@yidnekhake7887 Ай бұрын
" ከፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ እና ከቲጂ ጋር ለተደረገው ቃለ ምልልስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ፓስተር ተስፋዬ የማይናወጥ እምነት እና አመራር ምሳሌ ነው። የወንጌል እውነት በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት ባይኖረውም ያለ ድርድር እንድንናር የተሰጠው ማበረታቻው በጣም ጠቃሚ ነው። ከዚህ ውድ መልእክት ብዙ ተምሬያለሁ" "Grateful for the insightful interview with Pastor Tesfaye Gabiso! He exemplifies unwavering faith and leadership, teaching us the importance of living the gospel truth without compromise, especially in challenging times. His message is invaluable, emphasizing the need for realistic expectations and preparing new believers for trials while sharing Jesus' promises for resilience and alignment with God's will."
@MeronAssefa-dn5pn
@MeronAssefa-dn5pn Ай бұрын
የኔ ወንድም የምወድህ ፓስተር ተስፋዪ ጋቢሶ ወደ ጌታ ከመምጣቴ በፊት ጌታዬን በአንተ ዝማሬ ውስጥ አየሁት ፣ወደድኩት ልኖርለት ወሰንኩ የአንተ ዝማሬ ሙሉ ነው አምስቱም የአገልግሎት ክፍሎች አሉት።ጌታ ኢየሱስ ያለምልምህ በእድሜ በጤና ተባረክ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ በኢየሱስ ስም ምንም ነገር አይጉደልብህ የሚወዱህ ይብዙ።እንወድሀለን!!!!!!
@user-zv8dc6dp5p
@user-zv8dc6dp5p Ай бұрын
ራሱን ያለምስክር የማይተውና እናንተን ለኛ የሰጠን እግዚኣብሔር ይባረክ።ameeeeeeeeen!
@iyaasuugalgalo2233
@iyaasuugalgalo2233 Ай бұрын
በጠዋቱ ተነስቼ ሙሉውን ቃለ መጠየቅ ተከታተልኩት። እስከ መጨረሻው ከዓይኔ የሚያቃጥል ዕንባ እየወረደብኝ ነው የጨረስኩት። መጋቢ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ። ጋዜጠኛዋም ጌታ ይባርክሽ።
@sahilugebrewold893
@sahilugebrewold893 Ай бұрын
የወንጌል መሠረታዌውን ፣ዋነኛውን የድነትን ትምህርቴን ማጠናከሪያ ሆኖኛል። ደጋግሜም አድምጨዋለሁ ፣ ተባርኬበታለሁም፣ለሌሎችም አካፍያለሁ። ጌታ ይመስገን !!
@alemayhufekadu4834
@alemayhufekadu4834 Ай бұрын
ዘማሪ ተስፋዬ ገቢሶ መዝሙር በኬንያ ሴሸልስ ሬድዮ ሲተላለፍ ልጅ ሆኜ አዳምጥ ነበር !ለክርስቶስ እየሱስ ፍቅር የከፈልከው ዋጋ ጌታ በዘላለም መንግሥቱ ያስብህ!❤❤❤❤
@berhanufantu843
@berhanufantu843 Ай бұрын
ዘማሪና መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ ድንቅ የጌታዬ ልጅ ሁልጊዜ በቲጂ ሾው ላይ እንዳይህ እመኝ ነበር። በማየቴም ደስ ብሎኛል።ኑርልን የተወደድክ የጌታ ልጅ ነህ!!❤❤❤
@mark2bire498
@mark2bire498 Ай бұрын
ፓስተር ተስፋዬ 67ኛ የመፅሐፍ ቅዱስክፍል ነው ብል ማጋነን አይሆንም ምነው ግን? ፀሐፍያን ብዙ መፃፍ ይችላሉ ይህ ሰው ባህር ነው ፀሐፍያን አስቡበት ምስክርነቱም ህያው ነው ተባረክ ፓስተር ጌታን በማወቀ ታድያለሁ😢
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Ай бұрын
እህታችን ቴጄ ተባረኪ ይሂን የወንጌል አርበኛ ስለቀረብሽልን ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ እንኳን አደረሳችሁ❤❤
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n Ай бұрын
ናጌታሆይ ጌታ ሆይ አሜን ጌታ ይምጣልን አባዬ አሜን ና ጳስተርበጣም ነው ምንወድህ እረጅም እድሜ ይስጥልን እደእርስዎ የሚገስፅ አባቶች ባይኖሩን ምን እንሆን ነበር ትጅዬ ጌታ አምላክ አቅም የሁንሽ በእውነት ጌታ ባንቺ ተጠቅሞ እየሰራ ስላለው ስራ በጣም ነው ግርም እያለኝ ጌታን ማመሰግነው በዘመናት መሀል ጌታ ሰው አለው እድንል አደረጎናልና ተባረኪልን❤
@mekdestafesedinige7836
@mekdestafesedinige7836 27 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ አባክሽ ወንድማችንን አገልጋይ ዳዊት ፋሲል ኢንተርቪዉለማድረግ በጌታ ፍቅር አንድትጋብዢው አጠይቅሻለሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ።
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 Ай бұрын
በጣም ከምወዳቸው የወንጌል አርበኞች መካከል አንዱ ፓ/ር ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ ናቸው ጌታ አብዝቶ ይባርከዎት ቲጂዬ ተባረኪ
@girmagashu8730
@girmagashu8730 Ай бұрын
ቲጅ ተባረኪ፤ እንዲህ ከበድ የሚሉ ሰዎችን ስታቀርቢልን በደስታ እንከታተላለን፤፤ ፓስተር ተስፋየ ጋቢሶ እንግዚ አብሔር አምላክ እዉነተኛ ማንነቱን እና ክብሩን እንዲገልጡለት ወደዚህ ምድር ካመጣቸዉ ሰወች አንዱ ይመስለኛል፤፤
@BetlihemMoges
@BetlihemMoges Ай бұрын
Pastor ተስፋዬ ጋቢሶ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤ ከእርሶ ብዙ ተምረናል😊
@user-qn1wk9ug8v
@user-qn1wk9ug8v Ай бұрын
ወንድማች ተስፋዬ ጋቢሶ ሕይወቱን የሚያስተምር እጅግ የተባረከ የእግዚአብሔር አገልጋይና ኢየሱስን በሕይወቱና አገልግሎቱ ያሰየን ስለሆነ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁለት
@user-xq8cf4bk4w
@user-xq8cf4bk4w Ай бұрын
ቲጂ ተባረኪ ይህን የዘመን መስታወት የጌታ ሰው እንግዳ በማድረግሽ።በኢትዮጵያ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ብዙዎች አባቶች: ዘማሪዎች....... ወዘተ ተነሰተዋል ግን አሜሪካና አውሮፓ የወሰደቻቸውን ታሪክ ያነሳዋል። የዝህ የተወደደ አባት ግን የሚገርም ነው በአመታት መካከል ከህዝብ ጋር መከራን፣ ብዙ ዉጣ ውረድ ን የተቀበለ መንፈሳዊ አባትነት የሚገባቸው ተወዳጅ የጌታ ባሪያ ነው። ብዙ ዕድሜ ከሙሉ በረከት ጋር።። ኑሩልን!!!!
@solomonmaru5757
@solomonmaru5757 Ай бұрын
እህት ትእግስት የምታቀርቢው ይሄ ዝግጅትሽ ብዙ አስተማሪና አፅናኝ ሰዎችም ወደ እግዚአብሔር መንግስቶ እንዲፈልሱ የሚያግዝ ነው።ለምታቀርቢያቸው እንግዶችሽ ያለሽ አክብሮት የሚደንቅ ነው ።በዚሁ ቀጥይ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ።
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 Ай бұрын
ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ብዙ ነገር እያስተማረን ነው ቲጂዬ የኔ ውድ እህት በአንቺ እግዚአብሔር እየተጠቀመ በብዙ እየጠቀመን ነው እግዚአብሔር ትውልድሽን ትዳርሽን አገልግሎትሽን ይባርክ
@Given-py8gn
@Given-py8gn Ай бұрын
l am Catholic I love my father ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dannytube8867
@dannytube8867 Ай бұрын
ሕይወቱን የሚያስተምር እጅግ የተባረከ የእግዚአብሔር አገልጋይ
@marthakifle5060
@marthakifle5060 Ай бұрын
እህቴ ትእግስት ፕሮግራምሽን በጣም እወደዋለሁ በጣም ስርአትና ጨዋነት የተሞላው ነው። አንቸም የጌታ ፀጋ የሞላብሽ ሴት ነሸ።። እንደነ ፓሰተር ተሰፋዬ ያሉትን በፀጋና በእውነት የተሞሉትን ጌታ ያብዛልን እላለሁ። ❤🙏
@user-ow6mk6uh4r
@user-ow6mk6uh4r Ай бұрын
ፓስቴር ዘመንህ ይበርክ በዚህ ዘመን የክርስቶስ ቅራታዎች ስለሉ እግዚኣብሄርን አማሰግናለሁ በህይዎት የጐልጓታውን ኢየሱስን ስለሰየህ ተበራክ በብዙቦታ ስንሰማ ምዲራዊውን ኢየሱስን ነው ለጉበኤ ምሰበከው አንታ ግን ምመጠውን ኢየሱስን አሰየሀን ተበርክ ❤❤❤❤❤❤❤
@KidistHadera-be9qe
@KidistHadera-be9qe Ай бұрын
ቲጂ የምትጋብዘውን የምታውቅ አስተዋይ ጎበዝ ነች ለማያዳምጡት ጠያቂዎች ትምህርት ነው
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Ай бұрын
ፓስተርተስፋዬ ጋቢሶ ጌታ በረጂም እድሜይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kameth423
@kameth423 Ай бұрын
አባቴ እወድዎታለው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት 😢😢😢😢እድሜ ይስጦት❤❤❤
@godisgood1848
@godisgood1848 Ай бұрын
ገና ሳልሰማው ሳልከፍት ተጠያቂው ማን እንደሆነ ሳይ ደስ አለኝ
@girumfantaye8841
@girumfantaye8841 Ай бұрын
ጌታን ወዶ መስቀሉን ጠልቶ አይሆንም ድንቅ እውነት ነው ። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን! + እናመሰግናለን መጋቢ ተስፋዬ!
@official-tariku
@official-tariku Ай бұрын
ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ብዙ ነገር እያስተማረን ነው
@israelasfau1919
@israelasfau1919 Ай бұрын
በእግዚአብሒር ቢት በእግዚአብሒር ፀጋ እንደለመለሙ የኑሩ የእግዚአብሒር ታማኝ አገልጋይ❤❤❤❤
@user-hc5uk5oz2d
@user-hc5uk5oz2d 26 күн бұрын
የወንጌል አባቶች ስትባሉኮ በምክንኛት ነው ሁሉንም ነገር ስለሱ እውነት ያኮራል ጌታ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ለሁላችሁም
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Ай бұрын
ውድ አባታችን ተባረኩ በእውነት በዝማሬዎት በጣም ተባርካለው❤ ጌታ እየሱስ እድሜ ከጤናጋ ይስጦት😊 እኖዶታለን❤❤❤
@Eshet7
@Eshet7 Ай бұрын
ጌታ እንዲህ አይነት ቅሬታዎች ስላሉት ስሙ ይባረክ! የኛ ዘመን መከራ እንደ እነ ፓስተር ተስፋዬ ብዙም ውጫዊ አይደለም እና መጠንቀቅ አለብን ። ይልቁንም እራሱን ይካድ እንደተባለ እኔነታችንን ክደን ለፈቃዱ ማስገዛት አለብን። ተባረኩ!!!
@teferaliranso5437
@teferaliranso5437 Ай бұрын
Amazing explanation,may God bless you our beloved Father pastor Tesfaye!!!!!!!!
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n Ай бұрын
እኔ ምገርመኝ የመጋቢ ተስፋዬ ጋቢሳ እምነት እንደፀና መቀጠሉ ብቻ ሳይሆን ተከተዮቹን መጽናቱ ነው!!እኔ ልጅ ሆኜ ከዛሬ 25 ዓመት በፊት ቆሞ ሲያገለግሉ ሰው ገና መድረክ እንደ ወጡ በዕንባ ይተጠብ ነበር።በዘመን ሽግግር የማይለወጥ አገልግሎታቸው ዛሬም በሰው ልብ ውስጥ ታትሞዋል። እግዚአብሔር እንደገና ራጅም ዕድሜ ይስጣቸው።
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ በውስጥህ ዛሬም የክርስቶስ ፍቅር ትኩስ ነው እኔ እራሴን ሳየው በኪሳራ ውስጥ ነኝ በምኞት ብቻ ያለሁ ላልዳኑ የተሰቀለውን ክርስቶስን ሳልሰብክ ያለሁ በውሴጤ ቅዝቅዝ ብሎብኝ በሰማሁ ቁጥር ግን እራሴን እየወቀስኩኝ አለሁ ፍርሀት ይሉኝታ መከራን ላለመቀበል ሽሽት የያዝኩኝ እንደሆነ ነው ያለሁበት ፀልዩልኝ ለብ ያለ ህይወት ነው ያለኝ አቅም አጣሁ እሱ አላፈረብኝም እርቃኑን ሲሰቀል እኔ ግን ውስጤ ባዶ ሆኖብኛል የቀመስኩትን ፍቅር ለሌሎች ለመንገር
@pastorethiopiaayele3685
@pastorethiopiaayele3685 Ай бұрын
የተነገረው የተኖረ ክርስትና ነው ስለዚህ የጌታ ሰው ጌታ ይመስገን
@sagauae8374
@sagauae8374 Ай бұрын
ዋው ዋው ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ ስለ ምክሮ በጣም አመሰግናለሁ ኢየሱስ አንተን ስያይ ይጠግባል መልካም አገልጋይ/ባሪያ ቲጁዬ ተባረክልኝ አንቺ ለመንግስቱ ትጉ ነሽ ተባርኬዋለሁ ጆሮ ያለው ይስማ ክርስቶስ ነኝ የምሉም ይስሙ ኢየሱስ ክርስቶሳችን የተሰቀለው ብቻ ነው አዳኛችን እሱ ነው
@abelchala1941
@abelchala1941 Ай бұрын
I have no words to explain about Pastor Tesfaye Gabiso. I have no physical contact with him but I know him through his V1-V8 songs. He has been preaching Christ through his songs!!! I love him so much!! I respect him so much!! May the Almighty God bless him abundantly!!!
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 Ай бұрын
ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ዘመንህ ይለምልም
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y Ай бұрын
እውነት ነው ጥጋብ ጌታን ያስረሳል ።ጌታ ከደዚያ ያለው ነገር ይጠብቀን ተባረኩ
@sinahassenebrahim9813
@sinahassenebrahim9813 29 күн бұрын
ጋሽ መጋቢ ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ እንዴት እንደምወድህ ጌታን ሳላውቅ ህፃንም እያለሁ ዝማሬዎችህን እሰማለሁ እናም ህዝብህ ይናፍቅሀል ና ጌታ ሆይ የሚለው ደጋግሜ አዳምጣለሁ ዝማሬው ሳይገባኝ አለቅስ ነበር የበፊት ዝማሬዎች ከቃሉ ቀጥሎ በቤቱ እንድተከል አድርገውኛል አባቶቻችን ተባረኩ
@atmike123
@atmike123 Ай бұрын
ቲጂዬ ምርጫዎችሽ በጣም ነው እየገረሙኝ የመጡት። በእርግጥም አካሉን ለመጥቀም ቆርጠሽ ተነስተሻል!! የገባኝ ይኼ ነው። መልካም ፋሲካ ለአንቺም እንዲሁም በጣም ለምወደው እና በሃበሾች (ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን) በክርስቶስ መሆኑ ተፈትኖ ለተመሰገነው ለመጋቢ ተስፍሽ!!
@user-qj5qr9cc8w
@user-qj5qr9cc8w Ай бұрын
እህታችን ሆይ ማገልገልሽ ካልቀረ እንዲህ የቅዱሳንን ህይወት ከፍ እንድል የሚያደርጉ የተፈተኑ የጌታ ባሪያዎችን በማቅረብ አንቺም ብድራትሽን ተቀበይ።ዛሬ ለሁላችንም ትልቅ መልዕክት ያስተላለፈ የተወደደ እና የክርስቶስ ህይወት ሽታ ያለበትን ተስፍሽን ስላቀረብሽልን እግ/ር አብዝቶ ይባርክሽ ።በጣም ተጠቅሜበታለሁ ተባርኬበታለሁ
@yibeltaldamene
@yibeltaldamene Ай бұрын
የዘመናችን አገልጋዮች ሆይ በናንተም እግዚአብሔር እንደሚሠራ አምናለሁ ግን እነዝህን የመሰሉ የእምነት አባቶችን እያያችሁ ምክርም አካሄዱንም እየጠየቃችሁ ረጋ ብላችሁ እናንተ እየተደበቃችሁ ኢየሱስ ክርሰቶስን አጉሉት እርሱ እኛን ከሞት ሊያነሳ ክብሩን አምላክነቱን ትቶ ዝቅ እንዳለ አትርሱ እናንተም እርሱ እንዲታይ እንድጎላ ብቻ ተፈጨርጨሩ እናንተነታችሁን ተውት። ተባረኩልኝ❤❤
@amsaluargaw9074
@amsaluargaw9074 Ай бұрын
ክርስቶስን ማሳየት የምችሉ የሕይወት አርአነት በማሳየት ለትውልድ የምጠቅሙ እንደ ፓ/ር ተስፋዬ ያሉ በመኖር ክርስቶስን የምገልጡ ሕያው ምስክሮችን ያላሳጣን ቸሩ ጌታ ይባረክ። እህታችን ካልጠለቄ እይታ ጌታ አድኖ የእይቴ ጥራት ሰጥቶሻል ተባረክ።
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 Ай бұрын
እውነትህን/ሽንነው መካሪና ገሳጭ; ወደ እውነተኛው መስመር የሚመልሱን በእግዚአብሔርቃል እውነትም በህይወት ኑሮአቸውም የክርስቶስ ተከታዮች የሆኑ እንደዚህ ያሉ አገልጋዮችን ሳይ መንፈሴ ይነቃቃል::
@samymulu7110
@samymulu7110 Ай бұрын
ጋሽ ተስፋዬ ጋቢሶ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ:: ምሳሌችን ነህ እስከመጨረሻው በዚሁ ክብር ጨርስ::
@alemneheyob
@alemneheyob Ай бұрын
Amazing & powerful message 🙏🙏 Thank you man of God! Pastor tesfaye Gabiso❤❤
@livesinusa7116
@livesinusa7116 Ай бұрын
አቅራቢዋ የማዳመጥ ችሎታዋና ጥያቄዎቿ የሚደነቅ ነዉ #we ❤#TESFAyE-GABISO
@endunahi4546
@endunahi4546 Ай бұрын
"Jesus is the Christ!" So blessed to listen to him...thank u LORD!
@zennagirmauy895
@zennagirmauy895 Ай бұрын
❤❤ፖስተርዬ. ተባረክ ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬሆችክ. እሰከ ዛሬም በልባችን ተትሟል. ትጂ አቺም ተባረኪ አቤት እርጋታሽ. ስወደው. ቀሪ ዘመን ይባረክ
@wondiyewoju_
@wondiyewoju_ Ай бұрын
ትጅዬ አንቺ ለእኛ በረከት ነሽ! ጥያቄ ማቅረብ እና የመስማት ችሎታ በጣም የሚገርም እና የሚደነቅ ነው! ምክንያቱም ክርስቶስን ለማወቅ ያለሽ ጉጉት ይገርማል! በጣም እንወድሻለን! ደግሞ በጣም የሚንወደው እና የሚናከብረው ትልቅ የእግዚአብሔር ሰውን ስለጋበዝሽ ደስ ብሎናል! ፓስቴር ትልቅ ዕድሜ እንመኛለን! ክርስቶስ በእርሶ አይተናል!
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 Ай бұрын
Amazing and beautiful message! God bless you more, Pastor Tesfaye and Tgi!
@rahelasefa9045
@rahelasefa9045 Ай бұрын
ቲጂ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ፡፡ ፀጋውን ማስተዋሉን ያብዛልሽ በጣም የምንወደው በኢትዮጵያ የቤተክርስቲያን ታሪክ ውስጥ በሕይወቱ በዝማሪው በስብከቱ ትልቅ አስተዋጽኦ ያለውን ወንድማችን ተስፋዬ ጋቢሶ ስላቀረብሽልን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ፡፡ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ በእያንዳንዱ በተጠየከው ጥያቄ ሁሉ ኢየሱሱ ክርስቶስ እንድናይ ደግሞ ክርስቶስን መከተል ምን ማለት እንደሆነ ሕይወታችን ልምላሜ ፍጻሜ እርሱ ብቻ እንደሆነ በደንብ ተገነዘብን፤ ከደነዘዝንበት ማንነት እንድንወጣ አሳየህን ተባረክ፡፡
@addpuppets9326
@addpuppets9326 21 күн бұрын
ቲጂዬ . . . ፓ/ር ተስፋዬን በመጋበዝሽ በጣም ደስብሎኛል:: እኔ ማውቀውን ክርስትና በትክክል ገልፀውታል:: ባለም ሳላችሁ ትፈተናላችሁ መከራ አለባቹህ የሚለው የጌታ ቃል በዛሬዎቹ ‘ነብይ’ ነኝ ‘ሐዋርያ' ነኝ ባዮች ሲሰበክ አይሰማም:: ፓ/ር ታምራትንም(ዘማሪ) ወደ ኢትዮጵያ ከመጡ እባክሽ ጋብዣቸው:: የድሮዎቹ በጣም ናፍቀውኛል:: ፓ/ር ተስፋዬ እግዛብሔር አብዝቶ ይጨምርሎት
@tamratwada8211
@tamratwada8211 Ай бұрын
ስላንተ ጌታን ከመባረክ እና ከመፀለይ ሌላ የምለው የለኝም ፓስተር ጌታ ያፅናህ ይደግፍሃል ተባርከናል ተባረክ
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Ай бұрын
በእነ ዘመን የዝን የኢግ/ርን ሰዉ ህይወቱን ማካፈሌ በታም ደስ ብሎኛል ለህወቴ ዘመን ብዙ ነገር ተመረመታለዉ በታላይ ትንሳኤ ባዓል ከማከብሩ ጋር ክርስቶስን ወዶ መስቀሉን መሸሽ (መጥላት)ኢንደማንችል የዝይ ፕሮግራም አዘጋጆች ሁላቹም ተባርኩ ለትዉልድ በጣም የምጠቅም ነዉ
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 Ай бұрын
Wow! All Glory to God! May God help us to live totally for His glory. የተባረክ ወንድማችን ፓስተር ተስፋዬ በብዙ የተጠቀምንብህ እድሜና ጤና ይብዛልህ ህይወትህ ለኛ የሚነበብ መዕሐፍ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx Ай бұрын
አባታችን መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ለእኛ ሲል ያቆይልን ፀጋ ይብዛልዎ የሰው ልጅ ህይወቱን በእውነት ከጌታ ጋር ሲሆን ንግግሩ ሁሉ ስብከት ነው ሚሆንለት ህይወታቸው ከሚያስቀናኝ ሰዎች መካከል እርሶ አንዱ ኖት ብዙ ፍሬዎችም አሉዎት አባታችን እንወድዎታለን!!❤
@edenamanuel979
@edenamanuel979 Ай бұрын
ተባረክልን የእግዘብሔር ሰው። እናንተን ለቅሪት ያስቀመጠ አምላክ ይባረክ። የመስቀሉን እውነት በሚያልፍ ኮተት የለወጠ ሌላ ወንጌል ከህዝባችን ልብ እግዚአብሔር ይንቀለው። ተባረክልን ኑርልን ጸጋ ይብዛልህ🙏❤👍
@raheltesfaye1520
@raheltesfaye1520 Ай бұрын
በጣም የምወድህ የማከብርህ የእግዚአብሔር አገልጋይ መዝሙሮችህን በጣም ነው የማዳምጠው ደግሞም የምወደው ለኔ ሁሌ ጌታን የማይበትና ለፀሎት የምበረከክበት ደግሞም ህይወቴን በብዙ የለወጠ መዝሙር ነው። ጌታ ለኛም ዘመን የእምነት አባትና እንደመልካም ምሳሌ መገለጫ ስላደረገህ ጌታን አመሰግናለሁ። እኛም ዛሬ ከዚህ ህይወት ተምረን ለመጪው ትውልድ በረከት እንድንሆን ጌታ ይርዳን። ቲጂም ጌታ ይባርክሽ።
@bitsu9928
@bitsu9928 Ай бұрын
Thanks TG for this inspiring and powerfl man of God- Tesfaye Gabiso, please next time bring Apostle Daniel Mekonin!!
@mirazeru5985
@mirazeru5985 Ай бұрын
እናመሰግናለን ውድ እህታችን ቲጂ እንደ እነዚህ መልካምና የእምነት አባቶች እስከዛሬም ድረስ የክርስቶስ ትንሳኤ እውነትና ህያው መሆኑን በህይወታቸው ኖረው ላሳዩን በዝማሬአቸውና በአገልግሎታቸው እኛም ተባርከንባቸው ለጌታ የዘመሩትን መዝሙር የማይሰለችና ሁልጊዜ አዲስ ሆኖ ልብን የሚነካ በእግዚአብሔር መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ተነክተው የዘመሩትን መዝሙር ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሻገር ትልቅ ትርጉምና ፋይዳ ያለው ስለሆነ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ሌሎችም ዘማሪዎችና አገልጋዮች እግዚአብሔር ይባርካቸው አንቺም በብዙ ተባርከሻል
@user-rn4dr6yp5c
@user-rn4dr6yp5c Ай бұрын
ፓስተር ፀጋና ሰላም ይብዛል በጣም ነው የምወድክ ዘመንክ ይለምልም ረዥም እድሜና ጤናን ይስጥክ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 4,5 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 26 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 1,7 МЛН
Tesfaye Gabiso _ New Album _ ተስፋዬ ጋቢሶ አዲስ አልበም
1:07:46
Ethiopian Evangelicals - የኢትዮጵያ ወንጌላውያን
Рет қаралды 575 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 427 М.
♦️የሚሰማ ትውልድ ባይኖርም እናንተ ግን ይህንን አዳምጡ
54:28
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 4,5 МЛН