No video

"አስነሳዉ" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Asnesaw New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 104,181

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 234
@user-yx6ip2or3y
@user-yx6ip2or3y Жыл бұрын
ይች ህፃን ገና በሆድ ውስጥ ሆና ነው ድራማ መስራት የተማረችው ስታድግ ጥሩ ተዋናይ ትሆናለች ክክክ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
አቤት ብርቁ ትወናህ 😂❤ ሲችልበት ከዛኛው በጣም ሞኝ ከሆነው ካራክተር ይህ ገራገር ሁኖ የሰራው በጣም አሳቀኝ
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
ወይ ብርቁ አለማደነቅ አይቻለም የታዴልጅ የሌላ ሆነየልጅ እናት ደስ ይላል በርቱ አንተ ይመስላል 😅😅❤
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
አላህ የሠውእጅ ከማየት ይጠብቀን የራሣችንን እርዝቅ እጀራ በሀገራችንይስጠን አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን በሰላምለሀገራችን መሬት ያብቃን 😢😢
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n Жыл бұрын
አሜን ፫በእውነት
@taybat8805
@taybat8805 Жыл бұрын
ሴቶች ከዚህ ተማሩ ልጅ የለኝም አይባልም ወላሂ እኔ አንድም ቀን ዴብቄ አላቅ የኔ ሙሉዋየ የኔ ቅመም የሂወቴ ቃና ልጄ ❤
@user-eo7jo9zp9u
@user-eo7jo9zp9u Жыл бұрын
😂የኔውማ 1አለችኝ ብሎ 3ልጂአለው😢ፈጣሪ ያሳድግለት ሱግን ላላገኝው ተለየሁት ሌላም የማላቀው ውሸት ያለ ይመሥለኛል 11:
@taybat8805
@taybat8805 Жыл бұрын
@@user-eo7jo9zp9u 💜💜
@jbjj-hs3fr
@jbjj-hs3fr Жыл бұрын
ሁላችሁም ጎበዝ ናቸው ግን ብርቁን ሳላደቅ አላልፍም ፣💚🙆🙆 ያንተስ ይለያል
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ
@samera565
@samera565 Жыл бұрын
ቀጣይ ክፍል እንፈልጋለን አይ ብርቁ 😂😂😂😂
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk Жыл бұрын
ብርቁ ሀቅሀቁን ዘረገፈው እስከመቸ ተዴባብቀው ይኖራሉ ምርጥትምርት😅😅😅😅😅😅😅😅😅ለገባውሰው ያሥተምራል
@alem3455
@alem3455 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 አይ ብረቁ ሚሰጥረ መደበቅ አይችልም ጎበዝ ምናለበት ሁለም ሰው እዳቴ ቢሆን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ትወናቸውኮ የተለየ ነው ማርያምን ምርጦች🙏😍😍😍😍ብርቁየ😁😍
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 Жыл бұрын
ታዴ ልጁን ተረካቢ አባት አገኘ እዴ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
ያሌላነው
@agereeageree8190
@agereeageree8190 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ ብርቁ ዘረጋገፍከው እኮ ❤❤❤
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
አዋርድ መሸለም ያለባችሁ እናንተ ነበራችሁኮ ማርያምን
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
ይች ልጅ የእውነት ነው የወለደችው. ገና አላየሁትም
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
አወ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Жыл бұрын
መልክትያለው ትምርትያለው የገጠርለዛያለው ድራማ ደስየሚል በርቱ ❤❤❤😢
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
ውይ ብርቁዬ ጎበዝ ጥሩ አድርገሃል የኔ አንበሳ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@amharicmusic1990
@amharicmusic1990 Жыл бұрын
ብርቁ is one of the most talented artists in Ethiopia!!
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@janetbeyna4184
@janetbeyna4184 11 ай бұрын
That is true
@user-lw8lw5zw3n
@user-lw8lw5zw3n Жыл бұрын
ብርቁ እንደዚ ኖርማል ሁኖ ሲሰራ ነው ደስ የሚለው
@doyourbest1921
@doyourbest1921 Жыл бұрын
ትወና ብቻ አደለም ኖርማል ኑሮአቼው ነው ምመስል በእውነቱ እናመሰግናለን።
@user-in9dl2gt7z
@user-in9dl2gt7z Жыл бұрын
አይ ብርቁ ነጭ ነጩን ነው የሚናገር እንዴው ስወደው አቤት ትወና ችለሃል
@user-ob9us9os5b
@user-ob9us9os5b Жыл бұрын
ብርቁዬ ዛሬስ አምሮብሀል😊
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 Жыл бұрын
ማርያምን ብርቁ ስወድህ😂❤
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ብርቁ ስታወራ የድምፅህ ቅላፄም ያምራል ጎበዝ እንዲህ እየቀያየርህ ችሎታህን አሳየን 👍👍👏👏👏👍👍 "ዋእ!! " የምትለው ቃል ለምዳብህ ቀረች 😅😅 አራስነት አምሮብሻል ልጅ የሚያዝል ሰው ደስ ይለኛል ሲአምርብሽ 😅😅 አይ ብርቁ "የአበ እናት አያቴ ናት ፣ አበማ አባቴ ነው "😀😀😀😀😀
@almetyimam
@almetyimam Жыл бұрын
ብርቁእንደዚህነውየሚያምርብህ❤❤❤
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 Жыл бұрын
አይ፣ብርቁ፣ዘረጋገፈው❤❤❤❤
@Rahma-et3rt
@Rahma-et3rt Жыл бұрын
ብርቁ እኮ መስሎ ሳይሆን ሁኖ ነዉ የሚሠራዉ
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
እውነት እውነትቱነው ማወራት አለ ውሸት ምን ይስራል ትክክል ብርቁ
@zenawkamisee6774
@zenawkamisee6774 Жыл бұрын
ቅቅቅቅቅ እልልልልልል ብርቁ ማውራት ይችላል ደሞ ደስ የሚል ነው ቅቅቅቅቅ
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 Жыл бұрын
እውነት በትመርም እውነቱን ተናግሮ መገላገል አንደኛ 😂😂😂
@toreygebry3433
@toreygebry3433 Жыл бұрын
ብርቁ ሰይፎላይ ቀርቦ ባይ 😅
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
አይ ብርቁ አነቦጨው እውነቱን😂😂😂 አተራመሣቸውኮ አትቸገሩ ብዬ ነው አላለም😂
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Жыл бұрын
እረ የኔማር ህፃኗ ስታምር የኔ ወርቅ እድግ በይልኝ
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
ብርቁዬ my beloved😁😍እኔ እኮ ያኛው ገፀ ባህሪ ተፈጥሮህ እስኪመስለኝ ነው የምደነቅበት እንደዚህ ስትሆን ራሱ ደነገጥኩ ምን አይነት ጉድ ነህ ግን በሰመአብ ትወናህ❤
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ እግዘብሔር ያክብርልኝ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ በስደት መከፍቴን ትንሽ እረሳለሁ እናተን ሳይ
@user-wc5vm2iq4c
@user-wc5vm2iq4c Жыл бұрын
ብርቁ ይመችክ ካልደፈረሰ አይጠራም 😂😂😂
@emebetgeleta4525
@emebetgeleta4525 Жыл бұрын
ኧረ ልጅ ማሰሪያው ኧረ ልጅ ገመዱ ጎጆ ማ ምን ይላል ጥለውት ቢሄዱ!!!!!!!!!!!!!! ኧረ
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Жыл бұрын
ቀጥ ብየ እንዴት መታጣጠፍያውስ ቀጥ ብየ ብሄድ ሌላ ሀገር ልግባ ሀሀሀሀሀ ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ
@hanahaile596
@hanahaile596 Жыл бұрын
አይ ብርቁ የትወና ብቃት እኮ ድንቅ ነው😊😊😊
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f Жыл бұрын
እኔ የነዚህን ልጆቺ ትወና በቃላት መግለፀ ይከብዳል በተለይ ብረቁና ታደሰ ያሉበት እንዴት እደሚያምረ በረቱልን
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እሺ ሜላትዬ በጣም እናመሠግናለን
@user-wn5qt9yr5x
@user-wn5qt9yr5x Жыл бұрын
መግቢያችሁን ሙዚቃ አታርጉት😊
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Жыл бұрын
አይ ብርቁዬ የእኔ ግልፅ ክክክክክ አንተ ብቻ ድራማውን ሥራው 😀
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
ወነት😢አርነት ያወጣል ውነት መቼም ወነትነው።
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Жыл бұрын
ልጅቱ አባቶ ብርቁ ነው❤😂😂
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
የብርቁአባትነው እጅ
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 Жыл бұрын
አይይ ብርቁ የስራህን አይይ አተ እቡጭአረገው♥
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 Жыл бұрын
ሚጡን ሸፈን እባካችሁ ❤❤❤
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Жыл бұрын
አይ ብርቁ ፈሱን 😂ማነው አላለም 😂😂😂
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
አይ ብርቁ. የምን መደባበቅ ነው
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ብርቁ ነጭ ነጭዋን
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 Жыл бұрын
ከመጨናነቅ ዳንሁአላለም ትክክልብለሀል ግንክክ
@rhamanugus7066
@rhamanugus7066 Жыл бұрын
የኔ መዝናኞች
@ansha8933
@ansha8933 Жыл бұрын
አሳዘነኝ ብርቁ❤❤❤❤
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 Жыл бұрын
ብርቁ እዳገባ አበ አትበለኝ ተባለ
@amentueb6054
@amentueb6054 Жыл бұрын
አይብርቁ አሳቀኝ እውነት መውጣት አይቀርም አለ እውነትነው ስታምር ሚጣየ በሰላም ትደግልሽ የሀገሬን ባህል ናፈቀኝ
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd Жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክ እናመሰግናለን።
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
😂😂😂 በርቁ❤ከረተዉ ገገማ አትሑን❤❤
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
አየ ብርቁ መደበቅ እሚባልነገር አልፈጠርብህም 😂😂😂
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
አየብርቁ😂😂😂😂😂
@user-pc4cq7vt1m
@user-pc4cq7vt1m Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹህ
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 Жыл бұрын
ችግርም የለ ክክክክክክክ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
ብርቁ❤❤❤አሳዘከኝ❤
@netsib3805
@netsib3805 Жыл бұрын
Ayi, Berekye❤❤❤😅😅😅
@የራያዋ
@የራያዋ Жыл бұрын
ብርቁ እደዚህ ነው የሚያምርብህ😂🥀🥀🥀
@semutub7343
@semutub7343 Жыл бұрын
አይ ብርቁየ ለካ ደህና ሰዉ ነህ እኔኮ እደዛዉ ትመስለኚ ነበር😂😂😂😂
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ስወዳችሁ በርቱ
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
አየብርቁ😂😂😂😂😂😂 ማነው አላለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@awol9172
@awol9172 Жыл бұрын
እሰይ😂😂😂😂ጎበዞች
@toreygebry3433
@toreygebry3433 Жыл бұрын
የአርትስቶች አድናቂነኝ😮😮ግን የት ገር ነው ምርጥ ገጠርነው❤
@user-fy8vc1iz5c
@user-fy8vc1iz5c Жыл бұрын
ደብረማርቆሥ
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 Жыл бұрын
ጎጃም ወለላው ነዋ ።
@birukhibstu316
@birukhibstu316 Жыл бұрын
ጎጃም ደብረ ማርቆስ ነው ያደኩበት ሰፈሬ❤❤❤❤
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Жыл бұрын
ጎጃም
@kevbebewgebrie2404
@kevbebewgebrie2404 Жыл бұрын
ዋዉ ገራሚ ምረጥ ድራማ ነው ❤❤❤
@KCCAT462
@KCCAT462 Жыл бұрын
ውይ ብርቅዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user_ds43wrf
@user_ds43wrf Жыл бұрын
የኔ አዝኛኞች ዘና ታረጉኛላችሁ እኮ ብርቁየ
@mercato967
@mercato967 Жыл бұрын
እንኳንም ድራማ ሆነ።ብርቁ ግን አሁንም ሞኝነቱ አልለቀቀውም ሲያሳዝን ግን።
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
ብርቁ😂🎉❤
@netsib3805
@netsib3805 Жыл бұрын
Degemachehu seru please 🙏
@wasansan5781
@wasansan5781 Жыл бұрын
.ቴወና1ኛ
@sundryman2123
@sundryman2123 2 ай бұрын
berku gn tewena andegha
@user-oi2uo7qt4w
@user-oi2uo7qt4w Жыл бұрын
የምርበጣምነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ክክክ ማንኳሽ አለህ አለመኳሸት ነውእንጅአለ😅😅😅😅
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Жыл бұрын
በሉ በቃ ሁለቱን አጋቡና ተቀመጡ አየ ብርቁ እኔ ዘንድ ተኝጅ አላለም 😂😂😂
@kadoos4696
@kadoos4696 Жыл бұрын
አይ በርቁ👍👍👍😘😘😘😘😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f Жыл бұрын
ብረቁየየየየየየ
@atalay1437
@atalay1437 Жыл бұрын
እረ ኡው ትችላላችሁ 🥰👍🥰💪🇮🇱👍🇮🇱🥰😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ብርቁ እድሜ ጤና ይስጥስ ኑርልን🥰
@EiskderEmu-oe4yk
@EiskderEmu-oe4yk Жыл бұрын
እውነቱ ይወጣ አትቸገሩ ብዬ ነው አላሀለም
@msara6031
@msara6031 Жыл бұрын
ወይ ብርቁ ጎበዝ አፈረጠው
@VipVip-pb1qm
@VipVip-pb1qm Жыл бұрын
የኔባል ብጤ ክክክክክክክ እኔም ችያለሁቻይው ጉድናጂራት ተወደሁዋላአሉ
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d Жыл бұрын
ሁላችንም ከዚህመማርአለብን የብዙሂወትእደዚህነው ሚስትእያላቸውአግብቸምአላቅይላሉልጂእያላቸውልጂየለኝምይላሉጥሩትምህረትነው በውሸትየተመሰረተንሮ መቸምጥሩአይሆንም
@liligebiru5392
@liligebiru5392 Жыл бұрын
Wiyee birkuye 😂
@user-kq7uv6dw5m
@user-kq7uv6dw5m Жыл бұрын
አይ ብረቁ 😂😂😂😂 የፈሱ ነገርስ 😂😂😂😂😂
@fvv1680
@fvv1680 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉 ብርቁ ሁላችሁም ትችላላችሁ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Жыл бұрын
ወይ ብርቅየ አግባንጅ 😂😂😂😂🤣
@askaletewolde6492
@askaletewolde6492 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ❤
@solomonteshom1744
@solomonteshom1744 Жыл бұрын
ሠአቱ አጠረ በጣም ስለምነወዳችሁ
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n Жыл бұрын
ልክ እንደብርቁነኝ እኔ
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Жыл бұрын
በርቱ
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
❤❤ልጁ😂😂😂የአቶ😂😂😂ታደሰልጂአይደል😂😂😂😂
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
እውነት ተደብቁ አይኖርም😂😂😂😂
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤የዛሬው ይለያል
@medinamegesha263
@medinamegesha263 Жыл бұрын
ብርቁ😀😀👍👆
@asss9426
@asss9426 Жыл бұрын
በጣም ደስ እምትሉ ተዋንያን ናችሁ በርቱ ደቂቀውን እረዘም አድርጉት እሲ እምወዷቸው በላይክ አሳዩኝ👍👍👍😍
@yekebargondareatse4795
@yekebargondareatse4795 Жыл бұрын
ታዴ ተቀማ እዴ
@sssssd4810
@sssssd4810 Жыл бұрын
ከከከከከ ተመቸኝ
"ዘልቆ አይገባትም" ምርጥ የገጠር ድራማ( Zelko Aygebatim New Ethiopian Dirama) 2023
29:35
"ተከርቼም" ምርጥ የገጠር ድራማ(Tekercham New Ethiopian Dirama) 2023
35:12
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 133 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 31 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 11 МЛН
ሰሩልን  ምርጥ አዲስ የገጠር የገጠር  ድራማ (Serulin New Ethiopian Dirama ) 2024
30:05
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 50 М.
አናዳጅ ነደደ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Anadage Nedede New Ethiopian Dirama) 2024
30:43
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 57 М.
አንችን ለሰዉ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Achin Lesew New Ethiopian Dirama) 2024
53:45
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 83 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН