🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024

  Рет қаралды 493,351

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

2 ай бұрын

ምሳሌ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ ልጄ ሆይ፥ ንግግሬን አድምጥ ወደ ቃሌም ጆሮህን አዘንብል።
²¹ ከዓይንህ አታርቃት፥ በልብህም ውስጥ ጠብቃት።
²² ለሚያገኙአት ሕይወት፥ ለሥጋቸውም ሁሉ ፈውስ ነውና።
²³ አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ፥ የሕይወት መውጫ ከእርሱ ነውና።
²⁴ የአፍህን ጠማማነት ከአንተ አውጣ፥ ሐሰተኞቹን ከንፈሮችም ከአንተ አርቅ።
²⁵ ዓይኖችህ አቅንተው ይዩ፥ ሽፋሽፍቶችህም በቀጥታ ይመልከቱ።
²⁶ የእግርህን መንገድ አቅና፥ አካሄድህም ሁሉ ይጽና።
²⁷ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል፤ እግርህንም ከክፉ መልስ።
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Пікірлер: 687
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 2 ай бұрын
የእኔ አባት እንኳን ደህና መጡ😢ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት፡እርስዎ ገና እኛ ኦርቶዶክሳውያን ያልተጠቀምንብዎት ግሩም አባት ነዎት፡፡ብቻ ለእኛ ሲል እግዚአብሔር 1000 አመት ያኑርልን፡፡ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ በዘር አንከፋፈል፡፡minimum በእምነታችን እንኳን አንድ እንሁን እንናበብ፡፡ኸረ አውቀው ነው የሚከፋፍሉን አማራ ኦሮሞ ትግሬ ጉራጌ...የሚሉን እንንቃ፡፡ቤተክርስቲያንን በእኛ መከፋፈል ምክኒያት ልናጠፋት ገደል አፋፍ ላይ ነው ያስቀመጥናት please please please አንድ እንሁን ኦርቶዶክስን አንድ እናድርጋት፡እንደ አይናችን ብሌን እንጠብቃት፡ፀረኦርቶዶክስ የሆነ ተገልጦ ያልታዬን የተቀነባበረ political intrigue አለ፡፡so ሁሉንም በልክ ማድረግ ተገቢ ይሆናል፡፡በተረፈአምላክ ልብ ይስጠን
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 2 ай бұрын
አሜን ማንም መርጦ የተፈጠረ የለም መስሎን እንጅ ሁሉም ከአፈር ነው የተፈጠረ ወደ አፈርም እንመለሳለን 😢
@someliyoutube
@someliyoutube 2 ай бұрын
የልብ ሰብከት በእውነት ቃለፐህይወት ያሰማልን አባየ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤_😘😘😘😘😘😘
@melatgebreegziabher2386
@melatgebreegziabher2386 2 ай бұрын
qqpq
@user-ot8zu5ov2d
@user-ot8zu5ov2d 2 ай бұрын
እውነት ነው 😢
@brhanemeskel9639
@brhanemeskel9639 2 ай бұрын
እውነት ነው መቶ ፐርሰንት !!!
@user-vt9ik9vw2r
@user-vt9ik9vw2r 2 ай бұрын
ክርስቶስ ትንሥአ እሙታን 🤍✝️ 💜 በዐቢይ ኃይል ወስልጣን 🤍✝️ 💜 አሰሮ ለሰይጣን 🤍✝️💜 አግአዞ ለዓዳም 🤍✝️💜 ሰላም 🤍✝️💜 እምይእዜሰ🤍✝️💜 ኮነ 🤍✝️💜 ፍሰሐ ወሰላም :: 💜💜 አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 2 ай бұрын
አሜን ❤
@danmar8071
@danmar8071 Ай бұрын
አሜን. አሜን.. አሜን...
@user-pi8pd7bs4g
@user-pi8pd7bs4g 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meherat938
@meherat938 2 ай бұрын
እንደው በክርስቶስ ለምን ላይክ ማድረግ ይከብደናል 😢 22ሺ ሰው ተመለክቶ 2ሺ ብቻ ላይክ????? አረ እባካቹ ይህኮ ለሁሉም ምግብ የሚሆን የክርስቶሰ ቃል ነው ላይክ አድርጉ እባካቹ
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Ай бұрын
Betam bewunet libona yesten 😢😢
@mindtes
@mindtes 6 күн бұрын
Thanks for reminder
@user-xm1je7kp9b
@user-xm1je7kp9b 2 ай бұрын
በርሶ ትምህርት ፈርሰን እየተገነባን ነዉ ልኡል እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን
@mamokibiretu4151
@mamokibiretu4151 Ай бұрын
blockq
@abrham_ot
@abrham_ot 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጡ አባታችን በተጨነኩ ጊዜ የእርስዎን ትምህርት ስሰማ እርፍ እላለው❤❤❤
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Ай бұрын
1:51:18 ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ አባ❤❤❤
@user-rx3pj6hw6c
@user-rx3pj6hw6c 19 күн бұрын
39:47
@menberebekele2374
@menberebekele2374 2 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@mulolohaile471
@mulolohaile471 2 ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ እድሜወን ያርዝምልን እኛም የልብ ጆሯችንን ይክፈትልን የተማርነውን መልካም ነገር ሰምተን ለመተግበር በረከተወ ይደርብን ላይክ እያደረጋቹህ ቫይራል እዲወጣላቸው እናድርክ ❤❤❤❤❤
@mmkk2469
@mmkk2469 24 күн бұрын
አምላኬ ሆይ ለዉጠኝ😢 ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን❤ አምላኬ ሆይ እባክህ አንደቤቴን ክፈትልኝ😢
@user-oj2zs7if8k
@user-oj2zs7if8k 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት የስምዐልና አባየይ🎚️ በረከትኩም ይሕደረና ⛪💖☦️
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 2 ай бұрын
ገና ሳትጀምሩ ምዕመናን ላይክ አድርጉ ይኸ ግዴታችን ነዉ የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ........... እንኳን ሰላም መጡልን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን እኛም ሰሚ ብቻ ሳይሆን በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍረ እንድናፈራ በቸርነቱ ይርዳን በልባችንም ይጻፍልን አሜን ፫🙏
@harkoiscelll5828
@harkoiscelll5828 2 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 2 ай бұрын
​@@harkoiscelll5828አሜን፫❤🙏
@belayneshdegefa6504
@belayneshdegefa6504 Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-jg9wc2gb4r
@user-jg9wc2gb4r 2 ай бұрын
ላይክ ሸር እያረግን የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጡልን አባታችን ያባታችን ተማሪዎች አባታችን መተዋል ኑኑ🕊በሚገባን ልክ ፈትፍተው የሚያጎርሱን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያቆይልን❤ስለናተ ብሎ ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን💚💛❤🕊
@derebamara8649
@derebamara8649 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የሰማነው በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@BirhaneTsegay-co5cx
@BirhaneTsegay-co5cx 13 күн бұрын
የእርሱ ስብከት ስሰማ እረፍት ይሰማኛል ተመስገን ፈጣሪ እንደርሶ ያብዛልን ደግ አባት እድሜ ከጤና ይስጦት አባቴ
@EngBella
@EngBella 2 ай бұрын
በእርስዎ ላይ አድሮ ያስተማረን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን። ለእርስዎም እድሜዎትን ባርኮ ጤናዎትን ጠብቆ ያቆይልን። ለኔ ደግሞ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሆኖልኝ በአካል እንዳገኝዎት ይፍቀድልኝ። አሜን
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሲደክመኝ የሚያበረታኝ ስብከት ነው ተመስጌን ተስፍአ ማነው እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር የታመነ ረዳት ነው የማይጠረጠር ወዳጅ እግዚአብሔር ነው በእውነቱ አባታችን ሊቅ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርሰው ያድልልን አባየ በጣም ነው እመደውት በጤና ያኑርልን ተስፍአ ርስተ ሰማያትን ያውርስልን ባስተማሩን እኛም በሰማነው እንድንኖርበት ይርዳን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተሎ ተሎ ይምጡልን ትምህርቶች በጣም ይናፍቁናል
@user-jp3vu8cb7h
@user-jp3vu8cb7h Ай бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ !!!! አባታችን ቃላት የለኝም አንተን የምገልጽበት ቋንቋም የለኝም እግዚአብሔር ምንም ሳያጎድል ለዚ ግራ ለገባን ትውልድ አንተ የዘመናችን "ሐወርያው ጳውሎስ "አስነስቶኖልናልና ዕድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋው ያብዛልህ አባቴ አንድ ነገር ልጠይቅ ብየ ነው ከማር ና ስኳር እጅግ የሚጥም የሂወት ቃልህን ሰምቼ (ተምሬ) አልጠግብም ደግሜ ደጋግሜ ባዳምጠው አልጠግብምም ተዋህዶ የሆነ ሁሉ ቢያውቀው ና ከዚህ ከዘመኑ ጠማማ መንገድ ወደ ቀኗ መንገድ ቢመለስ ሂወቱ ይስተካከላል ብየ በዚህች ባልተማረች ልቤ አስባለሁ እና አባቴ አንተ ያልደሰስከው የድሕነት ትምህርት /ስብከት /የለምና ሙሉ ድሕነት እንዲሆን ሁሉንም የድሕነት መንገድ የጠቀስ ብዛት ስላለው አጠር አጠር ብሎ "መጽሐፍ" ቢጻፍ እንደኔ ለመሰለ ያልተማረ ደካማ አንብቦ እዲመለስ ይረዳል ምክንያቱም አንድ ግር ሲለው መጽሓፉን እየተመለከተ ከወንድሞ ወይም ከአባቶችም ቢከራከር ምስክር እዲሆነው ብዙ ችግር የለም መጽሓፍ የለም አዋልድ ነው አሁን የመጣ ነው ከኛ በላይ አውቀህ ነው ወ ዘ ተ በጣም የሚያሳዝነው የነእገሌ ነው የሚልም አለ በሚሉ ስለጠፋን ስላላን ችላነትን ሰፍኖብናል አደራ ኣባቴ ሊቅ ነን ከሚሉ እንኳ ብዙ ስህተት አየሰማን እየተከፋፈል ነውና ተዋህዶአችንን አንድ አድርጋት በጣም እያዘነ የሚኖር ሰው ቁጥር የለውም አደራ በአጭር ጊዜ እንጠብቃለን አምላክም ያሳከዋል ደፍሬም ከሆነ አባቴ ይቅር በለኝ 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር!!!!!!! 🌱🌱🌱🌱🌱 ተመስገን ከልደታ🌱🌱🌱🌱
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
አባትምህርቶት በመጻፍ ይጻፍልን አጠርአጠር ባለመልኩ እስከ አንድምታ ትርጉሙ
@fhydjdg6692
@fhydjdg6692 26 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
አባታችን እኳን ደና መጡ የእግዚአብሔር ቃል ጠምቶኝ ነበር🙏🙏🙏
@DawitAdemasu
@DawitAdemasu 28 күн бұрын
አባ እኮ ግርም የሚሉ አባት ናቸው ፈጣሪ የሠጠን እንፀልይላቸው ክርስቲያኖች ስለእውነት
@cabynoma7313
@cabynoma7313 21 күн бұрын
Medhanialem yimesgen, Aba kalehiwot yasemalin
@TsigeTsige-vn1md
@TsigeTsige-vn1md 2 ай бұрын
የኛ ውድ አባት እንኩዋን ደና መጡልን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️🙏
@user-eh8wv5hw5p
@user-eh8wv5hw5p 2 ай бұрын
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአማኑኤል አባታችን 🙏 አባየ ❤እንኳን ደና መጡልን 🙏ቃለ ህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን 🤲እርስዎን የመሠለ አባት ለሠጠን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን 🙏 አባየ የህይወቴ መምህር❤
@lemilememitiku
@lemilememitiku 18 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@meronassefa9171
@meronassefa9171 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን::
@user-ml3xx1pc2d
@user-ml3xx1pc2d Ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ቃለህይወት ያሠማልን ቃለህይወት ያሠማልን በረከቶ ይደርብን አባታችነ
@yisalemwendyifraw7407
@yisalemwendyifraw7407 Ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህውትን ያስማልን እድሜና ጤና ይስትልን አሜን አሜን አሜን
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Ай бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ❤
@haniakaba8792
@haniakaba8792 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 2 ай бұрын
መጡ መጡ አባታችን ኑኑ እግዚአብሄር በሳቼው ላይ አድሮ ሊያስተምረ ነው
@tigiezemiadim6689
@tigiezemiadim6689 Ай бұрын
@Libnesh-zj3ow
@Libnesh-zj3ow Ай бұрын
Amen kale hiwoten yasmalen abatachin ❤🙏
@AbuAli-pq1tr
@AbuAli-pq1tr Ай бұрын
እሜንአሜንአሜንአባታችንቃለህወትይስምልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fantanesh7777
@fantanesh7777 2 ай бұрын
የኔውድ አባት እንኳን ደህናመጡልን አሜን ቃለሂይወት ያሰማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-yx8wq6ov6u
@user-yx8wq6ov6u 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መካሪ አስተማሪ ጌታ መንፈስቅዱስ ሆይ በማለዳ በቅዱስ ቃልህ ልቤን ስላረሰረስክልኝ አመሰግንሃለሁ የህይወት መዉጫ የሆነችዉን ልቤን እጠብቃት ዘንድ አንተ አቅም ሁነኝ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitpaulosgebremariam3539
@dawitpaulosgebremariam3539 19 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@sara-cl9ed
@sara-cl9ed Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን
@genettewelde6372
@genettewelde6372 2 ай бұрын
ልዑል አምላካችን ይክበር ይመስገን ጌታየ ኢዮሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ እናትህ ብለህ ለንስሃ ሞት አብቃኝ ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብልን❤
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 2 ай бұрын
አባታችን በፆለት አስቡን❤❤
@SaraTsehay
@SaraTsehay Ай бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ ይጠብቆት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tuuilgig
@tuuilgig 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
@user-ib6ll5lk9b
@user-ib6ll5lk9b 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰🥰🙏🙏✝️
@Bini-pn1jd
@Bini-pn1jd Ай бұрын
❤❤❤qale hiwet yasemaln abatachn
@adanechkersa77
@adanechkersa77 2 ай бұрын
እድሜነጤናይስጥልኝ አበታችን
@MeleseKassa-fw9se
@MeleseKassa-fw9se Ай бұрын
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@gebretekle5610
@gebretekle5610 2 ай бұрын
አባዬ ከተቻለ የምልክት ቋንቋ አሰተርጋሚ ቢኖር ጥሩ ነበር መሰማት ለተሳናቸው 🙏🙏
@brtukan8684
@brtukan8684 Ай бұрын
ቃለህዎት ያሰማልን አባታችን❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💛💛💛💛❤❤🙏🙏🙏🙏
@lidiyabayelign7726
@lidiyabayelign7726 Ай бұрын
Amen Amen Amen Kale hiwot yasemalen Abateachen 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@alemalem8710
@alemalem8710 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜን 3:49 ቃለህይወትያሰማልን ❤
@FacfFascv
@FacfFascv Ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባየ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤
@MasaraatRaat
@MasaraatRaat Ай бұрын
በእዉነት,አባቃለህይወትን,ያሠማልን
@tsegazeabdejene6685
@tsegazeabdejene6685 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አስበ መምህራንን ያድልልን። በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-zm3sp4fz8y
@user-zm3sp4fz8y 2 ай бұрын
አባየ ቃለህወት ያሰማአልን 🙏
@Hail-ku2tv
@Hail-ku2tv Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@mairyleb9245
@mairyleb9245 15 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በፅጋ ያኑርልን የእገልግሎት ዘመናቸው ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yirgalemyw4961
@yirgalemyw4961 Ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤❤kali hiwt ysamln
@tekekingboy6704
@tekekingboy6704 2 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@volumecare9918
@volumecare9918 Ай бұрын
የኛ እንቁ አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ቃለ በረካት ያሰማልን እራጀም እድሜን ከጤና ጋረ ይስጦት የኔ አባት ፈጣሪ በጋው በቤቱ ይጠብቆት አሜን🙏🙏🌸🌸በእወነት በአባታችን ለይ ደድሮ ያአሰታመረን አምላካችን ስሙ ይክብር ይመሰገን አሜን እኛም ቃሉን ሰመታን ልባቸንን እንድን ጠብቅ ቸሩመዳኃኒዓለም ይርድን አሜን በእውነት 🙏🙏🙏🙏🌸🌸🌸ለሀገረችን ሰምን ፍቅርና አደነቱን ይለክልን በአባቶቸችን ፀሎት ይማርን አሜን ፈጣሪ ይጠብቆት አባታችን የኛ ደግ አባት ኑሩልን❤❤❤❤❤
@GetnetGesese-tp6hv
@GetnetGesese-tp6hv 2 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ እርዳኝ !!!
@Samuel-3838
@Samuel-3838 2 ай бұрын
ቃል ሂወት የስማዓልና ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚኣቢሔር
@MarituHaile
@MarituHaile 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ቃለሕይወት ያሰማልን ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤ የኛንም የሰሚዎችን የልቦናችንን ጆሮ ይክፈትልን !!!
@KidistderejeTulu-nn7qo
@KidistderejeTulu-nn7qo 27 күн бұрын
Kaleyot yasamaln abatash edmena Tena ystln🎉🎉😢😢❤❤❤❤
@user-vw4bh2xz1d
@user-vw4bh2xz1d Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የኔ አባት
@solomonwoldetensay2047
@solomonwoldetensay2047 Ай бұрын
kale hiwet yasemalen abatachen
@medhanitabebe9930
@medhanitabebe9930 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የምንናፍቃትን መንግስተሰማያትን ያውርስልን።
@fikertelele56
@fikertelele56 Ай бұрын
አባ በተጨነቅንበት ሰአት እርሰዎን የሰጠን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን
@YeshimebetNigat
@YeshimebetNigat 2 ай бұрын
Abatachi egziabher yitebkln edma. Ketna gar yistwet❤❤❤❤❤❤❤
@user-ju9di4mr8i
@user-ju9di4mr8i Ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን
@MisikirTekeleGodebo
@MisikirTekeleGodebo Ай бұрын
አባታችን ቓለ ህይወትን ያሰማልን
@betifkr-yi5pf
@betifkr-yi5pf Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
@YoniTsehaye
@YoniTsehaye Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥልን አርሰዎን የሰጠን ልዑል እግዚኣቢሔር ይመሰገን
@user-xu5oq2kv5g
@user-xu5oq2kv5g Ай бұрын
አባ እኳን ደና መጡ ቃለህወትን ያሠማልን ለኔ ተሠፊየ ነወት ፈጣሪ አምላክ እድሜ ናጤና ይሰጥልን ❤❤❤
@hshdhshegeu7907
@hshdhshegeu7907 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ደህና መጡ ልን በፀጋ ይኑሩልን ❤❤❤
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Ай бұрын
Kal hiwot yasemalen bewunet abatachen edmachun yazrazemen Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏
@ambayemaru5482
@ambayemaru5482 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ❤️
@MekononYemer
@MekononYemer 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ይሥጠልን አባታችን
@user-xo7es7rj2n
@user-xo7es7rj2n Ай бұрын
እኔ ግን ግርም የሚለኝ ይሄ ቻናል ከተከፈተ ከአመት በላይ ሊሆን ነዉ ግን 200k እንኳን አልገባም ለምን? ሁላችንም ሸር እያደረግን እናሳድግ ምናተርፍበት እኛ ነን
@AkliluMitiku
@AkliluMitiku Ай бұрын
ሰዉ ዳንኪራ ነዉ የሚወደዉ
@kinfegabriel4098
@kinfegabriel4098 2 ай бұрын
Amen Abatachen ❤
@user-ss5nn3gz9s
@user-ss5nn3gz9s Ай бұрын
አባታችንየአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝመሰንልን
@salealhosani1206
@salealhosani1206 2 ай бұрын
አሜንንአሜንንአሜንንቃልህይዉትያስማለንአባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@habtamhabtam3576
@habtamhabtam3576 Ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ❤❤❤❤
@yonasdegefu6118
@yonasdegefu6118 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ በዚህ ዘመን ከአምላክ የተገኙ አፈ ወርቅ ይህን አባት እንዴት እንደሚያመሰጡሩት። ✝️ፈረሃ "እግዚአብሔር" ይስጠን ፤
@helenaddis4691
@helenaddis4691 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@taditesfaye398
@taditesfaye398 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@trufatargaw593
@trufatargaw593 13 күн бұрын
Kal hiwet yasemalen abatachen ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ዝናሽደሳለኝ
@ዝናሽደሳለኝ 7 күн бұрын
Yene abat kalehiwet yasemalgn edma ketenga yisetelgn 🙏🙏🙏
@user-in9mk3xk4i
@user-in9mk3xk4i Ай бұрын
Kale hiwet yasemalin abatachin lehiwet yarglin
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን የሕይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን ቃል ለበረከት ያድርግልን እኔማ ልብም የለኝ አምላከ ቅዱሳን አይነ ልቦናዬን ያብራልኝ 🥺
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 2 ай бұрын
የኔ ውድ አባት ዛሬ በጣም ነው ያዘንኩት ግን የርሶን ትምህርት ስሰማ እንደገና እፅናናለሁ ተመስገን❤❤🙏🙏🙏
@salamrita2646
@salamrita2646 2 ай бұрын
አባታችን እንካን ደህና መጡልን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@GhjGhj-lu2ej
@GhjGhj-lu2ej 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤️🙏🙏🙏
@user-ow6yu3py6d
@user-ow6yu3py6d Ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን እኛም በእግዝነ ልቦናችን ያሣድርብን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mebratbelay6966
@mebratbelay6966 Ай бұрын
Amen amen Egzabher yemesgen ❤❤
@user-ui2si5tc3e
@user-ui2si5tc3e Ай бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን አባታችን ❤❤
@tinatsega
@tinatsega 2 ай бұрын
Kalehiwot yasemaln mengiste semayatn yawursln memhir!!!
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 2 ай бұрын
አባቴ የከበረ እግዚአብሔር በብዙ ፀጋና ሠላም ያኑርልን አበባዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@liltya3613
@liltya3613 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
🔴 እምነት| ተስፋ | ፍቅር ይኑራችሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan Grma New sibket
1:15:57
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 139 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,5 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 23 МЛН
ሕዝቤ ሁለት ክፋቶችን ሠርቷል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  ርዕሰ ሊቃውንት
1:26:27
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН