No video

እጠብቅሀለሁ || በመምህር እዮብ ይመኑ Memihir Eyob Yimenu ምኩራብ

  Рет қаралды 741,629

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

8 ай бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZfaq Channel Content
🔴LIVE PERFORMANCE
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер: 1 200
@Nardos945
@Nardos945 8 ай бұрын
በጣም ከፉቶኝ በፀሎት ቤቴ ሳለቅስ ነበር 5አመት እግዚአብሔርን በመጠበቅ ውስጥ ነኝ መጠበቅ ደሞ ያደክማል ለዛም ነበር የድካም የተስፋመቁረጥ እንባ አንብቸ ስጨርስ ይህን የእግዚአብሔር ቃል የሰማሁት ተፅናናሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@firotafesse5368
@firotafesse5368 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም ተስፋ ብርሃን መንገድ ነው ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በተስፋ መቁረጥ ላለነው ሁሉ አንተ ድረስልን ትግስትን ስጠን ተስፋ ቆርጠን እንዳንወድቅ እርዳን የእዮብን ትግስት ስጠን!! እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስላደረግክልኝ ብቻ ሳያሆን ስላላደረግክልኝ ነገሮች ሁሉ አመሰግንሀለሁ!!
@adonaygebre7593
@adonaygebre7593 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ።
@Nardos945
@Nardos945 8 ай бұрын
@@firotafesse5368 amen amen amen
@etsubteklu7476
@etsubteklu7476 8 ай бұрын
Ayzosh yene konjo lehulum gize alew tageshi❤
@Nardos945
@Nardos945 8 ай бұрын
@@etsubteklu7476 eshi amsgenalho
@martisis3543
@martisis3543 8 ай бұрын
አቤት የተሰበረውን ልብ የሚጠግን ትዳር ከያዝኩኝ 11 አመት ሆነኝ በመጠበቅ እናቴ ፀሎቱዋን ስታደርስ አለቅሳለሁኝ በድንጋይ ላይ ሳር ማብሸል የምትችል ጌታ ልጄን ተመልከታት በሆዷ ልጅ ጡቷ ወተት ይፍሰስ ብላ ትፀልያለች አያልቅብህም እኔ ግን ተስፋ ባለ መቁረጥ ቴክኖሎጂውን ባለ መጠበቅ እጠብቅሀለው ለአብርሀምና ለሳራ ለዘካሪያስ እና ለኤልሳቤት በእርጅና የባረካቸው ባርከኝ ብዬ እጠይቀዋለሁ እንደ ፍቃድህ ይሁና በሌጅ ተባርኬ ፍቃዱ ከሆነ ልመስክርለት እጠብቅሀለው አምላኬ በእንተ ስጦታ እንጂ አሁን በመጣው ቴክንሎጂ በአቋራጭ መንገድ እንድጠቀም አታርገኝ አምንሀለው እጠብቄሀለው😢😢😢😊
@ashenafizewdu3630
@ashenafizewdu3630 8 ай бұрын
ይህ እኮ ለእግዚአብሔር በጣም ቀላል ነው "ቆይቼ እግዚአብሔርን ደጅ ጠናሁ እርሱም ዘንበል አለልኝ"መዝ 40:1 ያደርገዋል አምናለሁ
@ruthlema3078
@ruthlema3078 8 ай бұрын
ABENE CHEGE YOHANES YESETUSHAL
@MariamMariam-nb5wl
@MariamMariam-nb5wl 8 ай бұрын
የኔ እህት እመቤቴ በልጅ ትባርክሽ 🙏🙏🙏🙏 አይዞሽ በጌታ ሁሉም ይሆናል 🥰🙏
@Marher2121
@Marher2121 8 ай бұрын
awo esun metebek nw ende sew bendekemem mechereshawe gn bereket nw esu yefekedew hulu lebego nw ehete esu seloteshen dege mesenateshn yemeleket .
@hanabelayneh4345
@hanabelayneh4345 8 ай бұрын
ይመጣል ጠብቂው ለቃሉ ታማኝ አምላክ ነውና
@mesaywubishet3223
@mesaywubishet3223 4 ай бұрын
ብዙም ጊዜ መዝሙር እንጂ ስብከት አዳምጬ አላውቅም ዛሬ ሲከፋኝ ሚያፅናናኝ ቃል ፍለጋ ስብከት መፈለግ ስጀምር መጀመሪያ ላይ የመጣልኝ ኢሄ ስብከት ነበር ሳደምጠው ውስጤን ያወቀልኝ እስኪመስለኝ ስለኔ የሚሰብክ እስኪመስለኝ ተፅናናው እውነት ነው እግዚአብሔርን እጠብቀዋለሁ አመሰግናለሁ መምህሬ😢😢😢
@romanroman8997
@romanroman8997 7 ай бұрын
8 አመት ሙሉ እንባዬን ሳነባ ነበር እንባ ቢሉ እንባ አይምሰላቹ ለስሙ የክርስትያን ልጅ ነኝ ነገር ግን በአምነቴ በጣም ደካማ ነበርኩ ይባስ ብዬ እምነቴን ቀየርኩ ወዴት አትሉኝም 😢 ሙስሊም ሆንኩ ነበልባል እሳት አይታቹ ታውቃላችው 😢😢😢 8 አስቡት አንድ ቀን ሰላም ሲናፍቃችው ለካ እመቤቴ በጨለማ ውስጥ እየጐበኘቺኝ ነው ድንገት ተነሳሁና እመቤቴ ወደራስሽ መልሺኝ አልኩ ከዚህ እሳት አውጪኝ አልኳት ውነትም ከዚህ ሲኦል አወጣቺኝ
@سلامالعمري
@سلامالعمري Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@mahleteshetu2930
@mahleteshetu2930 14 күн бұрын
ዲያቢሎስ መቼም ሁሌም የሱ ተገዢ እንድንሆን ነው ሚፈልገዉ።ግን ምንም ቢሆን እምነት አይቀየርም ሊያዉም እስልምና ማይሆን ነው ግን እንኳንም እመብርሃን ደረሰችልሽ አሁንም ፀልይ
@user-zc1no8el2g
@user-zc1no8el2g 2 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን
@yabu904
@yabu904 Ай бұрын
እጠብቅሀለሁ መቸም ተስፈ አልቆርጥ ተመስገን የኔ ጌታ🙏🙏
@sariscn8413
@sariscn8413 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔ ከ 14 አመት የትዳር ቆይታ በኃላ ነው ልጅ የተሰጠኝ እና እጠብቅሃለው በይው አምላክሽን
@mimiimekuria7722
@mimiimekuria7722 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-sh5tu8bi1e
@user-sh5tu8bi1e 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ ለብዙ ዘመን በስጋ ደዌ ህመም እየተሰቃየሁ ነው አለሙ ተስፋ አልሰጠችኝም ግን ባንተ ተስፋ አለኝ እንደ ምትፈውሰኝ አምናለሁ ግን መቼ እንደ ሆነ አላውቅም ❤❤❤እጠብቅሀለው❤❤❤
@MaryDesta-ol1yr
@MaryDesta-ol1yr 8 ай бұрын
Fatary kan alaw yemereshal eheta ba tegesat tabekew
@mekadr842
@mekadr842 8 ай бұрын
ይችላል አምላክ ይችላል
@user-im8qh3bt6f
@user-im8qh3bt6f 6 ай бұрын
Pls hospital hed....igzbhr be bizu mengad nw yemiadinew....
@kenediyonas-bh7zb
@kenediyonas-bh7zb 2 ай бұрын
Fewusun ylaklish tebkiwu
@KojitKonjo
@KojitKonjo 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@behailubayu2902
@behailubayu2902 8 ай бұрын
ባለቤቴ በስራ ገበታዋ የደረሰባትን መገፋት ከ15አመት በላይ በመውደቅ መነሳት ውስጥ ሆና በመጠበቅ ላይ ነች!!! በፀሎታችሁ አትርሱን።
@pomyfikr8581
@pomyfikr8581 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ መልካም ነገርን ሁሉ ያድርግላችሁ
@hannafetene7171
@hannafetene7171 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ...! በዝምታ እንድጠብቅህ እርዳኝ!
@eyobsmax340
@eyobsmax340 7 ай бұрын
ፈጣሪ ለነገሮች ችኩል ነኝ እና እባክህን ትዕግስቱን ስጠኝ እኔ ሲበዛ ሀጢያተኛ ነኝና የኔ ጌታ እባክህን እንደ ሀጢአቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ባንተ ጊዜ የልቤን መሻት ስጠኝ😭😭😭😭😭😭
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 7 ай бұрын
አሜን በእውነት
@mekeds1195
@mekeds1195 6 ай бұрын
አሜን እውነትሽን ነው
@Danishaa19
@Danishaa19 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@vvb8185
@vvb8185 2 ай бұрын
አሜን እውነትነው❤❤❤❤❤
@BetselotYilma
@BetselotYilma 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አምለኬ ሆይ በትዕግስትና ማስተዋል የምጠብቅበት አቅምን ስጠኝ 🙏🙏🙏
@bernabaspaulos8623
@bernabaspaulos8623 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ እንደ ዮሴፍ እጠብቅሀለሁ 🤲
@user-dc5vw7xs4o
@user-dc5vw7xs4o 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ እንደ ዮሴፍ እጠብቃለሁ 😢😢😢🙏🙏🙏
@user-gu6ee7wh7z
@user-gu6ee7wh7z 6 ай бұрын
⁠😊
@kiflomhymanot3689
@kiflomhymanot3689 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ል
@net8360
@net8360 8 ай бұрын
አቤቱ እምነት ጨምርልኝ ቃለህይወት ያሰማልን
@samirtadess-ul1td
@samirtadess-ul1td 2 ай бұрын
የኔ ጌታ ውጥረት ውስጥ ነኝና በአሰት ማዳሜ ከሳኛለችና ከዚህ መንጥቀ እንድታወጣኝ እጠብቅሃለሁ 😢😢
@addisalametube2147
@addisalametube2147 5 ай бұрын
ክርስቶስ ኾይ በሀገሬ በኢትዬጲያ በሚኾነው በግፍ የሚሰቃዩትን ኹሉ ከውስጤ ከልቤ አዝኛለኹና የደብረኤልያስን መነኩሳት 😢 የዝቋላ መነኩሳት😢 የሕጻናት ጩኸት😢 የምስኪን ሕዝብ እንባ 😢 ኹሌም ባሰብኩ ቁጥር አነባለኹ ተስፋዬ ባንተ ነውና አምላኬ መልካም ቀን ጊዜ ታመጣልን ዘንድ እጠብቅሃለሁ 😢 😢
@raheleshetud7660
@raheleshetud7660 8 ай бұрын
ይህ ስብከት ህይወት እየዘራብኝ ነው ,,, አምለኬ ሆይ እጠብቅሀለሁ ለኔም ይነጋል
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 8 ай бұрын
ሌላ ምንም አልልም ልቤ እርፍ አለልኝ በዚህ በእግዚአብሔር ቃል ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር እዮብ በእድሜ ፣በጤና ይጠብቅልኝ🙏🙏🙏💚💛❤
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 8 ай бұрын
በርቱ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ለቤተክርስቲያን ያስፈልጋል በርቱ❤
@genetzewudu7892
@genetzewudu7892 6 ай бұрын
@hananhp4217
@hananhp4217 18 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@fasildesta7161
@fasildesta7161 8 ай бұрын
ተስፋ ቆርጬ በነበረበት ጊዜ ከአእምሮ በላይ በሆነ ሁኔታ እግዚአብሔር ደርሶልኛልና አመሠግነዋለሁ
@nagesetkahasay5404
@nagesetkahasay5404 8 ай бұрын
ከሚያስተምሩ መምሀራን ደስ የሚሉኝ እርጋታቸው እንከን የሌለበት ትሁት እንደርሱ ያሉ መምሀራን ያብዛልን ።መምህር ሄኖህ ድምጽን ጠፋብኝ መታመሙን ሰምቸ ነበር የሚወዳትን እመቤታችን ኪዳነምህረት ጥላ ከለላ ትሁነው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@azebanbes
@azebanbes 8 ай бұрын
አሜን
@kuritynigussie1449
@kuritynigussie1449 8 ай бұрын
Amen Amen
@mimebeza3240
@mimebeza3240 8 ай бұрын
መምህራችን አሁን ደህና ነው ተሽሎታል ተባረኪ
@nagesetkahasay5404
@nagesetkahasay5404 8 ай бұрын
@@mimebeza3240 አሜን
@jerryzebe7436
@jerryzebe7436 7 ай бұрын
Base jbjbjbjbbbbbbbbbbbbb#kly LSssl ^z=.KK​@@mimebeza3240
@user-pk7rf7so4h
@user-pk7rf7so4h 3 күн бұрын
መምርራችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@user-fiyonat
@user-fiyonat 8 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እስክትሰጠኝ እጠብቅሀለው አምንሀለው ትሰጠኛለህ እኔም ልጅህ ነኝ አትረሳኝም😭🙏
@minaluteferi-ug7gd
@minaluteferi-ug7gd 6 ай бұрын
አምላክ ሆይ አስክትሰጠኝ እጠብቅሁሉ አምንሀለሉ ❤❤❤❤
@user-bd6dr2tb2v
@user-bd6dr2tb2v 7 ай бұрын
እጠብቅሃለሁ ደግሞም ምላሽ አገኛለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tube-vz7qo
@tube-vz7qo 8 ай бұрын
ምንኩስናን ስፈልግ ኖሬአለሁ በመካከል ሰይጣን ቢያሰነካክለኝም ግን ደሞ እጠብቅሀለሁ 😢 የሰይጣንን ወጥመዱን ሁሉ ታሳልፈኛለህ ። እስክሞትም በቤትህ በእንባ ተመልቼ እንድኖር እጠብቅሀለሁ አምላኬ!
@ChalituGomsa
@ChalituGomsa 8 ай бұрын
ሀሳብሽ ይሙላልሽ እህቴ
@agerieatnafu12
@agerieatnafu12 7 ай бұрын
ለብዙ ዘመን በስጋ ደዌ ህመም እየተሰቃየሁ ነው አለሙ ተስፋ አልሰጠችኝም ግን ባንተ ተስፋ አለኝ እንደ ምትፈውሰኝ አምናለሁ ግን መቼ እንደ ሆነ አላውቅም ❤❤❤እጠብቅሀለው❤❤❤
@ZemenGuwalraya
@ZemenGuwalraya 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AdenAden-bc6eb
@AdenAden-bc6eb 2 ай бұрын
መድሀኒቴ ሆይ እድጠብቅህ የትእግስትህን ፀጋ አልብሰኝ
@kelemyos7843
@kelemyos7843 5 ай бұрын
ጴንጤ ነኝ እንደዚ ኦርቶዶክስ ሲሰብክ ሰምቼ አላውቅም ልብ የሚነካ ስብከት እግዚአብሔር ይባርክህ
@HiduyaHiduya
@HiduyaHiduya 4 ай бұрын
Egzabher wed tikikilegnaw betu yimrashe .
@GabunaGalo
@GabunaGalo 2 ай бұрын
አላዳመጥክም እንጂ ሁሌ ትሰብካለች
@tiruwerktesfaye7882
@tiruwerktesfaye7882 Ай бұрын
ውድ ልጄ የእኝህን ስብከቶች በሙሉ ስማቸው እጅግ ውስጣችን መንፈስ ቅዱስ እንዲሞላ ያደርጋሉ ስማው
@user-ts6yq9kq8r
@user-ts6yq9kq8r 25 күн бұрын
❤❤❤
@wazmak9255
@wazmak9255 8 ай бұрын
እኔ እግዚአብሔርን በድያለው ተቸግሬ አላውቅም ታምሜ አላውቅም በትንሽ ነገር አጣድፈዋለው😢😢😢😢 ዛሬውኑ አድርግልኝ እለዋለው በድዬዋለወ😢😢😢
@FirehiwotMolla
@FirehiwotMolla 16 күн бұрын
ጌታዬ እጠብቅህ ዘንድ አንተ ብርታትህን ስጠኝ
@user-tx7ur8uc8k
@user-tx7ur8uc8k Ай бұрын
እንቁ ቃለ እግዚአብሔር : የተባረኩ መምህር ::
@rosaaskale2556
@rosaaskale2556 8 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል የሚገርም የሚደንቅ ልብን የሚያሳርፍ ስብከት ነው ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ገነት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@mahletmandefro6508
@mahletmandefro6508 8 ай бұрын
የኔን ሂወት ጌታ ሆይ አንተ ታዉቃለህ ተስፋ ሳልቆርጥ እጠብቅሀለሁ የምፈልገዉን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን እንደምትሰጠኝ አዉቃለሁ እጠብቅሀለሁ ❤ መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
@xw8jf
@xw8jf 26 күн бұрын
አሜን አጠብቅአለው❤❤❤
@HaregDesalegn-vy5zg
@HaregDesalegn-vy5zg 18 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@hellaaddis8797
@hellaaddis8797 8 ай бұрын
እኔ ግን ሰነፍ ነኝ😌 ጌታ ሆይ የሚጠብቅ የሚታመን ልብ ፍጠርልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-lk5om3ck1u
@user-lk5om3ck1u 6 ай бұрын
አቤቱ እኔ ልጅህ ልሆን የማይገባኝ ሀጢያተኛ ነኝና እደምህረትህ ብዛት እጠቅቃሀለሁ😭😭😭😭😭
@NatnaelAbebe-g9t
@NatnaelAbebe-g9t Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛሎት
@SeniEbabu
@SeniEbabu 9 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችንን
@user-qg9es1oq4w
@user-qg9es1oq4w 8 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ እንደኔ የደከመው ይኖር ይሆን 😭😭😭😭 እባክህ ፈጣሪ ለልጄ ስትል የልቤን መሻት ፈፅምልኝ እኔ ሃጥያተኛ ነኝ 😭😭😭😭
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 8 ай бұрын
Bekidanemihret milja yeteyekishiw ejish yigba ehite❤
@user-xp4gm4rj5t
@user-xp4gm4rj5t 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኝሽ
@user-qg9es1oq4w
@user-qg9es1oq4w 8 ай бұрын
@@helinasebsibew8615 አሜን አሜን አሜን እህቴ እንደ አፍሽ ያርግልኝ 🥰
@user-qg9es1oq4w
@user-qg9es1oq4w 8 ай бұрын
@@user-xp4gm4rj5t አሜን አሜን አሜን እህቴ አለም ታደክማለች በጣም 🥰
@GETYETUBE
@GETYETUBE 8 ай бұрын
እኔ ከመንፈሳዊ ህይወቴ የራኩ ነኝ በሳምንት አዴ ሁለቴ እሄዳለሁ ነገር ግን በስብከተ ወንጌል በትምህርት ጊዜየን ሰጥቸ መማር መሰበክ ብፈልግም አልቻልኩም በሀጢያቴ ብዛት ሁሌም ለብቻየ ማልቀስ ለማን አማክሬው ይሄንን አለማዊ ህይወት ትቸ መንፈሳዊ ህይወቴን በመልካም ስነምግባር ከሀጢያት እርቄ አገልጋይ ልሁን በፈጣሪ አግዙኝ በፀሎታችሁ🙏🙏🙏
@hanabelayneh4345
@hanabelayneh4345 8 ай бұрын
አይዞን! እግዚአብሔር ከነምናምናችን ይወደናል አፅድቶ በእቅፉ ሊያኖረን አይፀየፈንም እኔም እንደዛው ነኝ በርትተን እለት እለት አትተወኝ እንበለው የማይተወን ነውና
@nahomalemu4102
@nahomalemu4102 8 ай бұрын
ካልጠፉት 99 በጎች መካከል ጠፍታ በተገኘችው በግ ተደሰተ እኔም ሀጢያተኛ ነኝ ግን ለመመለስ ግዜ ሳንፈጅ አሁን ንስሀ መግባት ነው
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 8 ай бұрын
እኔ ደካማና ሀጥያተኛ ነኝ ውድ የስላሳ ልጂ እህቴ አይዞን ተስፍ አትቁርጪ ዋናው ማመን ነው ካመን ደግሞ መጸለይ መጾም ምጽዋት መስጠት ንስሀ መግባት መስገድ እግዚአብሔርን በትህትና ሆነን መለመን ድንግል ማርያምን አግዢኝ ለምኝልን እያልን መለመን ዋናው ደግሞ ንጹህ ልቦና ነው ሁሉም ልመናችን ይሰማል አይዞሽ በርቺ ትእግስት ያስፈልጋል አንድ ማወቅ ያለብሽ እኛ የምንፍልገው ሁሉ ቶለ እንዲሄንልን እንፈልጋለን ግን እግዚአብሔር አምላክ ዝም ብሎን ሳይሆን ስለማይፍልገንና ስለሚጎዳን ነው ለሁሉም ጊዜ አለው አይዞሽ ውዴ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ቀን አለው እኛ መበርታት ነው ያለብን
@MetkaSufa
@MetkaSufa 3 ай бұрын
ጌታዬ ሆይ እጠብቅካለዉ
@HabtamuDamtew-gr5wj
@HabtamuDamtew-gr5wj Ай бұрын
ቃለህይውት ያሠማን አባታችን
@KallKalkida
@KallKalkida 4 ай бұрын
ዘግይተህ አይደለም እኔ ቸኩዬ ነዉ ቢሆንም እጠብቅሀለዉ አባቴ🙏 መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@user-nj7dq1kt3m
@user-nj7dq1kt3m 8 ай бұрын
ነ ይህንን፡ ትምህርት ስሰማ ለኔ፡ የተላከ፡ መልእክት፣ ነው፡ የመሰለኝ ምክንያቱም ከእግዚያብሄር የምጠብቀው አለ፡ የሴትነት፡ ውበቴ በጠ ወለገ ጊዜም ተስፋ አል ቆረጥኩም : በወጣትነቴ፡ ጊዜ ቸኲየ ነበር አማርር ነበር፡ ተሰፋም፡ ቆርጬ፡ ነበር፡ ዛሬ ግን፡ ፀሃይ፡ ባዘቀዘቀች ሰአት፡ ፈጣሪ ይችላል፡ እጠብቅሃለሁ እያልኩት ባለሁበት ጊዜ፡ ይህንን ትምህርት ስማሁት በሆነውም ባልሆነውም : እግዚአብ ሄር ይመስገን። እኔም እንደ የሴፍ እጠብቀዋለሁ :: ቃለህይወት፡ ያሰማልን።
@missara5513
@missara5513 Ай бұрын
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@user-qv1df8dh9m
@user-qv1df8dh9m Ай бұрын
እንደምታድነኚ አውቃለሁ እጠብቅህ አለሁ አባት ሁይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hiwotfeleke2460
@hiwotfeleke2460 8 ай бұрын
ከመጠበቂያው ስፍራ ቆሜ እጠብቅሀለሁ ፈጣሪዬ ሆይ የድንግል ማሪያም ልጅ እጠብቅ ሀለሁ
@wazmak9255
@wazmak9255 8 ай бұрын
መምህሬ ጸጋውን ያብዛልክ እረጅም እድሜ ይስጥልን😢😢😢 ትምህርቱ በጣም ውሥጤ ገብቶ ከእንቅልፌ እንደ ነቃው ሆንኩኝ
@user-ck9ut4ey3i
@user-ck9ut4ey3i Ай бұрын
Kalotach yesamake megisti semayaten yawuslen mamerachin tabaraki🙏🙏
@AlsaTamene
@AlsaTamene Ай бұрын
እጠብቅካለወ ጌታሆይ
@Selam-in8oi
@Selam-in8oi 7 ай бұрын
AMNHALEW❤
@user-xp4gm4rj5t
@user-xp4gm4rj5t 8 ай бұрын
ድንቅ ነው በእውነቱ ልብን የሚያሳርፍ ❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን
@user-wh5ie4jz3z
@user-wh5ie4jz3z 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ እንደ ዮሴፊ ልጠብቅህ አባቴ እጠብቃሃል ❤❤
@userGebrielNw19
@userGebrielNw19 8 ай бұрын
እጠብቅህ ዘንድ ትግሰትህን ስጠኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርነ❤❤❤😢
@hdlidet
@hdlidet 2 ай бұрын
እኔ ግን አምላኬ እንዴት እንደሚሸፍነኝ ፣እንደሚያድነኝ እኔ በእኔ ልወድቅ ፣ ልሠባበር የምችል ልፍስፍስ ነበርኩኝ አምላኬ እግዛብሄር ግን አጠነከረኝ 😢😢ምስጋናው ን ለማመስገን ቃል ያጥረኛል😢😢😢
@samrawitabebesamr3932
@samrawitabebesamr3932 7 ай бұрын
ማርያምን በጣም የሚገነባ ቃል ነው በጣም ከፍቶኝ ነበር ግን አሁን ተፅናናሁ እረጂም እድሜ ይስጥልን መምህር 🙏😍😍😍
@KsaKsa-yg7rv
@KsaKsa-yg7rv 3 ай бұрын
አሜን ቃል ህይውት ያስማልን
@HelenHaymanot
@HelenHaymanot 17 күн бұрын
ይሄ ለእኔ አይገባኝም ግን እኔ አልበቀልም አምላክ ሆይ እጠብቅሃለሁ
@mihretzinabu294
@mihretzinabu294 8 ай бұрын
መምህር አምላከ ቅዱሳን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን : ከቤቱ አንጣህ ...ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@user-hm2cl2xz1f
@user-hm2cl2xz1f 8 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እስክትሰጠኝ እጠብቅሃለሁ 😢😢😢
@HaniJue
@HaniJue 26 күн бұрын
እጠብቅሀለው🙏
@imanot6978
@imanot6978 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ ማረኝ ደካማ ልጅህነኝ😢😢😢
@mimihagos9491
@mimihagos9491 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ደስ የሚል ስብከት ህዝቡ ነጭ ለብሶ ደስ ሲል ተመስገን❤❤
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 8 ай бұрын
ሃይልህ በድካማችን ይገለፅ እንጂ በመጠበቂያች እንዳንጠብቀው ከባድ ፈተና አለ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እርዳን አግዘን ስፍራ እንዳንለቅ
@FhFghh-py6rw
@FhFghh-py6rw 2 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን 😢❤
@user-iv6ur1hs7y
@user-iv6ur1hs7y Ай бұрын
ቃለ ህይወትና ያሰማልን😍😍😍መምህር
@samrawittegene4710
@samrawittegene4710 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በከፋነኝ በጨነቀኝ ሰዓት ነወ መምህሬ ይህን የህይወት ምግብ የመገቡኝ እረጀም እድሜ ከጤና ይሥጥልን
@user-cp4bc8xx8q
@user-cp4bc8xx8q 8 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመን ያራዝምልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@user-by2yo9nb6j
@user-by2yo9nb6j 2 ай бұрын
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን 🙏
@user-vp3lb3fg4o
@user-vp3lb3fg4o 2 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ኡፍፍ ልብን የሚያረሰርስ ነዉ ኑርልን እንዲሁ ፀጋዉን ያብዛልህ!!!
@tsionabebe948
@tsionabebe948 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን, ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን.
@martakassa3089
@martakassa3089 8 ай бұрын
ለሁላችንም የእዬብን ትእግስት ያድለን
@MobbroAser
@MobbroAser 25 күн бұрын
Eyob y edme yhbely enkan nay ndeky amhrkaley kal hywet ysmealy❤❤❤
@AyiNAlemKasie-ip4ze
@AyiNAlemKasie-ip4ze 3 ай бұрын
አሜን ቃለህወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 8 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን
@eyobaklilu7588
@eyobaklilu7588 8 ай бұрын
እጠብቅሀለሁ ከነበደሌ ከነቆሻሻዬ ከነክፍቴ እጠብቅሀለሁ 😢😢😢 እኔ የጨነቀኝ ነኝ እኔ የከፍኝ ነኝ ግን እጠብቅሀለሁ ምክንያቱም እንደምታየኝ ሥለማምን 😢😢😢
@ChalituGomsa
@ChalituGomsa 8 ай бұрын
ፈጣሪ እኮ ሀጥያታችንን እንጂ እኛ ሀጥያተኞችን አይተወንም ጭንቀትህን በመፍትሄ ክፋታችንን በደግነት መከፋትህን በደስታ እሱ መድሃኒያለም ይቀይርልህ
@ShetayTurki
@ShetayTurki 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🎉🎉
@user-fm6xd9yh6l
@user-fm6xd9yh6l 21 күн бұрын
እሱን በመጠበቅ ውስጥ ፈገግታዬ ሳየው እዴት ደስ እደሚለኝ ብታቁ ደስተኛነኝ መጠበቄን ሳስበው ዛሬምነገም ሁሌም እጠብቀሀለሁ ፈጣሪዬ አምላኬ የድግልማርያም ልጅ የኔፍላጎት አያልቅምና እዳተ ምኞት ልጠብቅህ❤❤❤
@user-kr5ls4zd8c
@user-kr5ls4zd8c 8 ай бұрын
😢😢😢እጠብቅሀለው ጌታ ሆይ እጠብቅሃለው
@user-qf8sh6rw2n
@user-qf8sh6rw2n 8 ай бұрын
አሜን አሜን መሞህር በፀሎታቹሁ አሰቡኝ በሰደት ነወ ያለወት ወሰጤን ያሰጭንቀኛል😢😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰
@welelagetachew510
@welelagetachew510 Ай бұрын
Amelake enaten wesdkibegn ant aberetagn alchalkum tesberku
@liliweldgbral3207
@liliweldgbral3207 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤
@berkifekede2823
@berkifekede2823 8 ай бұрын
አላማህም እጠብቅሀለው አላጉረመርምም በመጠበቂያዬ ላይ ቆሜ እጠብቅህአለው❤❤
@metenmaru2839
@metenmaru2839 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተን ምጠብቅበት የእዮብን ትግስት ስጠኝ
@HvcGcc
@HvcGcc Ай бұрын
አቤቱ እንደ ዮሴፍ እጠብቅሀለው
@gebrusisay-sl7rl
@gebrusisay-sl7rl Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-xv5qk8ly9z
@user-xv5qk8ly9z 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልክ የዛሬ3ወር በሆነ ነገር ከፍቶኝ በጣም አለቀስኩ ሰሚነሽ ኪዳንምረት ሄጄ ነገርኳት አለቀስኩ የማይጠቅመኝ ከሆነ ውሰጅልኝ ከህይወቴ ውስጥ አልኳት ከዛ በኃላ የእውነትም አረፍኩ ሰላም አገኘሁ ባይጠቅመኝ ነው አርፌ ነበር ዛሬ ጠዋት ስልኬን ስከፍት ይሄንን ስብከት ስሰማ አልቅሼ ልሞት ውስጤን ነው የተሰማኝ አመሰግናለሁ አሁንም ሞቼ እስክቀበር እስክሸት ጌታዬን እጠብቀዋለው አላማውም
@user-qe8pz1vp9n
@user-qe8pz1vp9n 8 ай бұрын
ምን አይነት ልብ የሚሰብር ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@tehonmama8764
@tehonmama8764 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርር
@BezaKifle-jk1zv
@BezaKifle-jk1zv 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@azmaraz7269
@azmaraz7269 8 ай бұрын
ቃለሕዮወትን ያሰማልን መምህርነ በውነት ተሰፍ በመቁረጥ ውሰጥነኝ ደግሞ ያባቶችን መጽናኛ ቃል ሰሰማ እበረታለሁ 💔😭😭😭ብቻ ትዕግሰቱን ይሰጠን እድጠብቀው አምላካችንን ቢዘገይም እሚቀድመው የለም💔😭😭
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 8 ай бұрын
በፈጣሪ ስም ምን አይነት ፀጋ ነው ?ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን
@NatnaelAdmasu
@NatnaelAdmasu 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን
@MelatAssefa-n8p
@MelatAssefa-n8p Ай бұрын
እጠብቅሀለሁ!!
@sabachala60
@sabachala60 8 ай бұрын
መምህሬ ይሄትትምርት ሰለሰማውት እጅግ በጣም ተጸናንቼለው ፈጣሪሆይ እድጠብቅህ አብዘተ ትግሰቱን ሰጠኝ የኔ መዳኒያለም አዋ ሁሌም እጠብቅኳለው አሜን አሜን አሜን
@merawgiorgis3610
@merawgiorgis3610 8 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ያድልልን አሜን 🙏 እግዚአብሔርን የምንጠብቅበት ልቦና ይስጠን 🙏
@TdfggfghFgffhgdketj
@TdfggfghFgffhgdketj Ай бұрын
አቤት ንፁህልብስጠኝ❤❤❤❤
@user-jy3sj6lk3r
@user-jy3sj6lk3r 24 күн бұрын
አቤቱ መድሓኒአለም ሆይ አንተ የወደድከውና የፈቀድከው በኔ ላይ ይሁን ተመስገን ወንድሜ ከማር የሚጣፍጥ ምንጭ የሆነ ትምህርት ስለ መገብከን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዲህ የጣፈጠ ሂወት ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 11 МЛН
NEW  | መከራ | ድንቅ ስብከት  | በ መምህር ኢዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu
34:12