ጥናቱ ስለ ሰው ልጅ ያጋለጠው ጉድ የሰው ልጅ ጊዜ ከተሰጠው እንዲህ ያረጋል

  Рет қаралды 15,341

Abel Birhanu 3 / World

Abel Birhanu 3 / World

5 ай бұрын

Welcome to Abel Birhanu 3 KZfaq channel. Hit the subscribe button to stay with us.
Thank You
Copyright Use Disclaimer - This video is for educational purposes only. Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

Пікірлер: 18
@tsiondubale1293
@tsiondubale1293 4 ай бұрын
እኔ ግን ስልጣን ቢሰጠኝ ለኢትዮጵያ ሕዝ ስራ ሰርቶ እንዲለወጥ በተለይ የገጠሩን ሕዝብ በቃ ምን እንደማረግለት
@henokseleshi8526
@henokseleshi8526 4 ай бұрын
እውነት ነው!! የሚወስደው ጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ድብቁ ማንነት አንድ ቀን መውጣቱ የማይቀር ነው ማለትም አንዳንዶቹ ሳያስቡት ቶሎ ይታወቅባቸዋል ሌሎቹ ደግሞ ረጅም አመታትን መደበቅ የሚችሉ ናቸው በጣም የሚገርመው የሆነ ነገር እስከሚፈጠር ድረስ ማወቅ አትችልም በነገራችን ላይ እኔም አላውቅም ነበር ከወንድሜ በላይ ቦታ የምሰጠው ጓደኛየ ከአመታት በኋላ ድብቁ ማንነቱ ወጣ ማስረጃ እያየሁ እንኳን ለማመን 1 ወር ፈጅቶብኛል እና ስሜቱ በጣም በጣም ከባድ ነበር። ግን እውነት ያሸንፋል
@raddanitube
@raddanitube 5 ай бұрын
ወቸጉድ❤ሰዎች ሁለት ማንነት አለው ለካ።ወይ ሰው
@shewittekleweyni1343
@shewittekleweyni1343 5 ай бұрын
ኣይ ሰው ሞት ሲያንሰው 😏 በርታ ኣቤሎ።
@teddy_Bluedream
@teddy_Bluedream 4 ай бұрын
This message for abiy
@abdurohmanelisssakhoury6402
@abdurohmanelisssakhoury6402 5 ай бұрын
ትምርት ቤት እየተማርን ሰነፍ ተደባዳቢ ረባሹን ተማሪ ተመርጦ የክፍል አለቃ ወይም ሞኒተር አድርገው ይመርጡት ነበር ከዚያ ልክ እሄን ሀላፊነት ሲቀበል መደባደብ የለ መረበሽ ወይም ስንፍናውም ይጠፋና ለሌቹም ለጓደኞቹ እንኳን ነፃነት ይነፍጋቸዋል 😂እንደዚህ አይነት አጋጣሚም አለ
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 5 ай бұрын
ሞኒተር ኣድርጎ ልቡን ኣሳብጦ የበለጠ ደደብ ያርጉታል
@user-gu2fq7yv3c
@user-gu2fq7yv3c 5 ай бұрын
9:51
@omerbahru2651
@omerbahru2651 5 ай бұрын
ሁኔቴና ቦታው ሊቀይራቸው ይችላል
@henoktezera8903
@henoktezera8903 5 ай бұрын
Amlak endalew miyaseb sew mnm siltan bisetew besew lij lay chakayn ayhonm couze amlaku endemiyayew yisemawal
@AsterDrajee-lo4ew
@AsterDrajee-lo4ew 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l 5 ай бұрын
ለዛ አይደልእንዴ ጥሩነው ያልከውሰው በጥሩነቱ የምታውቀውሰው ወንበር ሲያገኝ እንደ እስስት እሚቀያየርው
@user-ll1pz7ih9f
@user-ll1pz7ih9f 4 ай бұрын
ስልጣን ቢሰጠኝ ስደት ቆሞ ስደተኛ አምራች ገበሬ ቢሆን አመኝ ነበር አንድ ያገር ዜጋ እንዳይወጣ እከለክላለሁ መሬቱ እርሻ በእርሻ ነበር የማደርገው የመረረኝ አገር የላችሁም ረሐብተኛ መባል ብበላም ርቦኛል
@sintayheuferede3975
@sintayheuferede3975 5 ай бұрын
አብይ ትክክል ነዋ በቃ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 5 ай бұрын
አብይ ጭቅላቴ ላይ ድቅን አለ ስልጣን ሰወችን ይገላል
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 5 ай бұрын
This is like abiy Ahmed
@tariktube5347
@tariktube5347 5 ай бұрын
አብይን አስታወስኩ😂
@user-ll1pz7ih9f
@user-ll1pz7ih9f 4 ай бұрын
ውይ አብይ ሲስቅ ውበት ንግግር ሰላም ስልጣኑን ሲይዝ አዚም ኦዛም ጩኸት ግድያ አዎ ስልጣን መጥፎ
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 24 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
ጦርነት ላይ ያልታሰበ ጉድ የፈፀመው አስገራሚ ህፃን
10:36
ኤርፖርት ውስጥ የተከሰተው ለማመን የሚከብድ ክስተት
15:00
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 165 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 24 МЛН